''መጨረሻህ እንደጋዳፊ ይሆናል ብዬ ነግሬዋለሁ''!!! ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ | Muammar Gaddafi | Professor Fikre Tolossa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 239

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር

    እውነትነው ፕ/ር ኢትዮጵያውያን ሁላችንም አንድ ነን አንለያይም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ዳሯን በእሳት መሀሏንም ገነት አድርግልን በውስጥና በውጭ ያሉትንም የኢትዮጵያ ሀገራችን ክፉ ጠላቶቻችንንም ፈጥነህ አስገዛልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ስጥልን ጌታዬ አምላኬ ሆይ አሜን፫

  • @tirualemmuluneh1347
    @tirualemmuluneh1347 3 года назад +3

    ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶልሳ እዉነተኛ ሰዉ እግዚአብሔር እንደርሶ ያለዉን ታሪክን የሚያሳዉቁ ሰዎችን ያብዛልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @ermibanatubes5452
    @ermibanatubes5452 3 года назад

    Genius Professor, Class & a lots of knowledge. I am proud to be Ethiopian . Always love, peace & right thing to do will prevail. GOD Bless Professor family 🙏🏿🇪🇹.

  • @awaynehzewidie6289
    @awaynehzewidie6289 3 года назад +6

    ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ በመረጃና በማስረጃ ላይ የተመሠረተ ታሪካዊ እውቀትን ስላሳወቁን እናመሠግናለን ይበርቱልን ረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁ

  • @bekuregebremariam2418
    @bekuregebremariam2418 3 года назад +1

    ውድ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ። የገለጽሀቸውን ጽሑፎች ሁሉ መጽሐፍህን ጨምሮ አንብቢያቸዋለሁ።

  • @zolabefekadu7030
    @zolabefekadu7030 3 года назад +7

    ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን 💚💛

  • @solomongebre139
    @solomongebre139 3 года назад

    ፕ/ሮ ፍቅሬ እ . በ .ጥ ሰዉ ነህ እንኳን እዉነት ይዘህ ዋሽተህ ብታሰታርቅ እንኳን ትፀድቃለህ ፈጣሪ የሚወደዉ ስራ ነዉ የሰራኸዉ ተባረክ።

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 3 года назад

    ቴድሮስ በጣም እናመስግናለን እንዲህ አይነቶችን በእውቀት የተሞሉ ኢትዮጵያውያኖችን እያከረብክ ኢትዮጵያን ለማያውቅዋት ልጆችዋ በማስተዋወቅህ እናመስግናለን አዎን ጎበዝ ሰው ናቸው እኔም አንዳንድ መፅሐፎቻቸውን ለማንበብ ዕድል አግኝቻለሁ እግዚአብሔር እንደዚህ ታሬክ አዋቂዎች አያሳጣን 🙏

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 года назад +2

    ዶ/ር ፍቅሬ!አንተ እንደስምህ ፍቅር!የፍቅርና የሰላም'ም ሰው ነህ!!!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +2

    ፕሮፌሰር እንዳንተ አይነቶችን ሺህ 🥰ትውለድ ☝️እማማ ኢትዮጵያ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @danielaa8313
    @danielaa8313 3 года назад

    Dr Fikre Tollosa is the icon for our future generations. I want to hear you more and more. I hope your books are available on Amazon too.
    Long Live Ethiopia 🇪🇹

  • @emmamaethiopiahagere7626
    @emmamaethiopiahagere7626 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክዎ

  • @bayleshitahun3616
    @bayleshitahun3616 3 года назад +3

    The book about Oromo and Amhara written by Prof. Fikrie Tolosa has great contribution in maintaining the relationship between these linguitstic groups.

  • @jds7669
    @jds7669 3 года назад +3

    ላይበራሪ ውስጥ ሰምጨ ቀረሁ ሲያልቅ ነቃሁ
    ኘሮፊስር ከልብ አመሰግናለሁ የኢትዮጵያ ባለ ውለት ነዎት

  • @tsehayzekuskuam2575
    @tsehayzekuskuam2575 3 года назад +1

    ፕሮፌሰር እርሶን ሳይ ሎሪት ፀጋዬ ገ/መድህንን ያየዉ ያክል ይሰማኛል እግዚያቢህር እድሜና ጤናን ጨምሮ ይስጥልን ።

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 3 года назад +7

    ሚዲያዎች እባካችው እንደዚ ሰውን የሚያቀራርቡትን እንጂ የሆነ ያልሆነ እየቀባጠሩ ሰዎችን የሚያስጨርሱ ሰዎችን አታቅርቡ

  • @frewhaile8406
    @frewhaile8406 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ፡ አለ ፡

  • @sirakbeemnet3772
    @sirakbeemnet3772 3 года назад +2

    1. ጉራዕ ፡ ኤርትራ ውስጥ በአከለጉዛይ ክፍል ነው የሚገኘው ።
    2. ሀ. በመጀመሪያ አሥመራ ኤርፖርት በጀት የደበደበው የኢትዮጵያ ሚግ ነው ።
    ለ. መቀሌ ውስጥ በት/ቤት የተፈጠረው የፍንዳታ አደጋ ፡ አሥመራ ሲደበድብ ተመቶ የተመለሰው የኢትዮጵያ ሚግ በትምህርት ቤቱ መከስከሱን ፣ የጀቱ የተበታተኑ አካሎች ሲሰበሰቡ ፣ ፓይለቱ በጃንጥላ ወርዶ መኪና ውስጥ ሲያስገቡት ፡ ቢቢሲ የቀረጸው የቪዲዮ ማስረጃ አለ ።

  • @marthat2389
    @marthat2389 3 года назад +10

    Dr He is Ethiopian Hero!!!!!!💚💛❤️

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      እምዬ አሜርካ አረ ምን ላርግሽ ያበጠን ማፈንዳት ታቂበታልሽ ❗️❗️❗️

  • @zizismemorialservice
    @zizismemorialservice 3 года назад

    Thankyou very mach. The way you Explaine. The Ethiopia history and the race color .were really Enjoy. Thanks

  • @yegnatv
    @yegnatv  3 года назад

    “በየቦታው እየሮጠ ጌታዬ ጌታዬ ይላል” “የማንም ቡችላ አልሆንም” ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ | Fikre Tolossa |>> ruclips.net/video/0KY59wW6eDo/видео.html

    • @brookbrook7249
      @brookbrook7249 3 года назад

      በጣም አድናቂሁት ን ታሪኩን ሰለማቅየኔአባት ስለሚነግረኝ ትክከል ነው በርቱበት የኛ ጀግና እድሜና ጤናይስጥወት አሜን ።

  • @tesfayedegefa5510
    @tesfayedegefa5510 3 года назад +1

    ክቡር ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶለሳ አሁንም ቢሆን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጀግናውንና የቀድሞውን የኢትዮጵያን የጦር ሰራዊታችንን በችሎታ ወደ ሥራ እንዲመለሱ ምክር ብለግሱ መልካም ይመስለኛል።
    ምክንያቱም የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ እጅግ በጣም አስፈሪ ስለሆነ የኢትዮጵያ የቀድሞው የጦር ሰራዊታችን የመከላከያ ደጀን ጦር ልሆን ይችላል።

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 3 года назад +2

    God bless you our beloved brother professor.

  • @degolamigo8149
    @degolamigo8149 3 года назад +2

    • የርዕዮት ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ በኢትዮጵያ እና በዐማራ ላይ ያለው ጥልቅ እና ድብቅ የሆነ ጥላቻ የሚገለጠው ፍቅሬ ቶሎሳን ቃለ-መጠይቅ ባደረገበት ጊዜ ነው፤፤ የሮማው ጶጵ እና ዐቡነ ጴጥሮስን ይመስሉ ነበር …ሃሃሃሃ … አሁን ደግሞ ቀለሙን ቀይሮ ያመጣት የአማራ ተቆርቋሪነት ፕሮፓጋንዳው በጣም ታስቃለች …ቴዎድሮስ የተባለው ሥም እየከበደው የሄደ ይመስላል … በጣልያንኛ ቶዶሬ ቢለው ይሻላል …ሃሃሃ

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 3 года назад

    እግዘሀቤር ይዋጋልን

  • @sileshikassa
    @sileshikassa 3 года назад +5

    እንደዚ አይት ሰዎች ቢበዙ አለም ችግር አይኖርም

  • @alemtesfa1427
    @alemtesfa1427 3 года назад +4

    Real intellectual and rational person that is great 👍

  • @THESURAFELB
    @THESURAFELB 3 года назад +5

    Appreciate the professor as always but when I look back at the glorious pasr , I say , "Ethiopia, What Happened?!" And the professor has spolen the truth about the subsequent leaders, no mistake at all !!!

  • @אמבצאוטספאי
    @אמבצאוטספאי 3 года назад

    በነገራችን ላይ ጋዳፊ ኢትዮጵያዊቷን ሙሉነሸን ቀቀለ እንጅ የገዛ ሀብቱን አላዘርፍም ሰላለ ነው የተወገር
    እንደነ ባንዳ አገር አፍራሸ አልነበረም እውነተኛ ለሀገሩ እየሰራ ቢወገር ጀግንነት እንጅ መገር አይባልም እውነቴን ነው
    ግን ሰላም ለሰው ልጆች ወሳኝ ነው

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 года назад

    My favorite prof. In the whole world wide, prof. Fekre you fit
    your title.

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 года назад

    You are brillant ethiopan god bless you ethiopan need more like you

  • @nigestdebela6433
    @nigestdebela6433 3 года назад +7

    It's not happening We are with him and more Our God with him we love you our p.m dr.Abiy 💚💛❤️👈💋

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      እምዬ አሜርካ አረ ምን ላርግሽ ያበጠን ማፈንዳት ታቂበታልሽ ❗️❗️❗️

  • @BOOROK-vd8hl
    @BOOROK-vd8hl 3 года назад +4

    ባይገርምክ የእኔ አያቶች 3ቱም ናቸው ከአማራ ከኦሮሞ እና ከትግሬ፡፡ መጽሓፍ ቅዱስ ላይ የኖህ ልጆችን ብናይ ....... የአባቴ አባት ትግሬ እናቱ አማራ ፣የእናቴ እናት ኦሮሞ፡፡ ብሩክ አሻግሬ ነበበ ነኝ :: nebebe biruk ashagir is my face book account you can contact me .

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 года назад

    Thank you Professor

  • @fekadusprites700
    @fekadusprites700 3 года назад +2

    ፕሮፌሰር ፍቅሬ እዉነተኛ የኢትዮጵያ ምሁር በመሆንዎ ኮርቸበዎታለሁ እባክዎ ምርምርዎን ቀጥለዉ ስለኢትዮጵያ ና ህዝቧ አዲስ እዉነት አቅርቡልን በርቱ

  • @gullilateshetu379
    @gullilateshetu379 3 года назад

    Thank you Dr.Fikre for your effort in unifying my people.

  • @workewolde7420
    @workewolde7420 3 года назад +10

    እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ምድር ዘር የሚቆጥረዉን ሳይሆን ኢትዮጵያንን የሚያቅፈውንና አንድ የሚያደርገዉን ያብዛልን ። ፕሮፌሰር ቢሉ መሀንዲስ ቢሉ ግለኛ ግለኛ ነዉና ለኢትዮጵያ አይጠቅምም። ጋዳፊን እና አቢይን ምን አገናኛቸው ? የጋዳፊ የሽምግሌ ጭንቅላት የአቢይ በቴክኖሎጂ የሚመራ ጭንቅላት ሰፊ ልዩነት አላቸው።

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      ክክክ Dr zinabu አፈ ቅቤው እምዬ አሜርካ አረ ምን ላርግሽ ያበጠን ማፈንዳት ታቂበታልሽ ❗️❗️❗️

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 3 года назад

      isite ainichikoili liholoimi

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።መ

  • @mrshiruthseyoum5521
    @mrshiruthseyoum5521 3 года назад +3

    የሚዘገንን: አርዕስት:: የተሻለ: ሐሳቦችን: ምኞትና: ሕልም: ማፍለቅ: ይቻላል:: የጎደለም: ማረም: ተገቢና: መልካም: ነው::

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 года назад +2

    ይገርማል ምን ነክቶን ነው እዲህ ወደኃላ የተመለስነው ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ታሪካችንን ስለነገሩን እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ 3 года назад +3

    እኔ የማይገባኝ ከንድ ምድር ኢትዮጵያ በቅለው አንድ ህዝብን እደቅርጫ ከፋፍሉ እንደ እህል ዘር ስትሉ ይገርመኛል የሠው አስተሳሰብ ማስተዋሉን ይስጠን የኢትዮጲያ ምድር የበቀለ ዘር ሆነ የተፈጠረ ሠው ቆቆውም አንድ አምላክ ነው የፈጠረው ሠው ግን አጠቃቀሙን በራሡ መንገድ ይሂዳል እንጅ መጨረሻችን አሳምረው አምላኪ የአዳም ዘር የሂዋንን ዘር ንገሩን በምን እደምትጠሩት።

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 года назад +1

    Please make Prof. Tollosa your regular appearance on your show. Thank you!

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 3 года назад

    Interesting!

  • @Zaguidansty9819
    @Zaguidansty9819 3 года назад +10

    ጉራዕ ከኤርትራ መሬት ነው የሚገኘው ፡ የትግራይ መሬት አይደለም

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 3 года назад

      😀😀😀😀😀🙈🙈🙈🙈🙈

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 3 года назад

      ትክክል ጉራዕ ኤርትራ ነው።

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 3 года назад

      @@oromiyabirthoromo1916 ትክክል ነው ምን ያስቃል?

    • @CHRIST-Anchord
      @CHRIST-Anchord 3 года назад

      May God shower ETHIOPIA 💕🇪🇹 with LOVE ❤️

    • @mekdeskassahun6095
      @mekdeskassahun6095 3 года назад

      ኤርትራ እኮ የዛሬ 30 አመት ነው ሀገር የሆነችው : ይሄ መሬት ላይ ያለን አስተሳሰብ መቼ ይሆን የሚለቀን?

  • @alem8640
    @alem8640 3 года назад

    betam enameseginalen

  • @abeyjegnaw638
    @abeyjegnaw638 3 года назад

    Propheser Fekere, Thank you so much. Endenante aynet he Oromo tewellaj mehur eyalen, Yehe talak hzeb endih endibalu Weyanewoch siyabalun menorachewna lemeterared siyabekun Bettam yasazenal.

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 3 года назад +4

    ከ ፐርሻ አለፍ ብለን ጃፓንንም የቆረቆርናት እኛውኮ ነን!

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ 3 года назад +5

    እውነት ነው ወድማችን እናመሠግናለን

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 3 года назад +4

    Thank you, it's good to know you.

  • @girmayeserbessa3284
    @girmayeserbessa3284 3 года назад +10

    አክብሮት ለፕሮፌሰር ፍቅሬ!!!

  • @tesfayedegefa5510
    @tesfayedegefa5510 3 года назад +1

    እንደ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶለሳ ያሉ የኦሮሞ ክልላዊ መንግሥትን ብመሩ ዜጎች በማንነታቸው ባልተጨፈጨፉና ባልተፈናቀሉ ነበር።
    የኢትዮጵያ ባልስልጣናት በሙሉ ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶለሳ ትምህርት ውሰዱ።
    ዘረኝነት ይውደም!

    • @benawagash244
      @benawagash244 3 года назад

      ተስፋየ ልክ ነህ ግን መማር የሚችል አዕምሮ ያላቸው አይመስሉም::

  • @misrakgashaw6848
    @misrakgashaw6848 3 года назад

    We love dr abiy 💪💪💪🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺💪💪💪💪

  • @tsehaytessema4492
    @tsehaytessema4492 3 года назад

    Thanks 🙏!!

  • @yemishaw6802
    @yemishaw6802 3 года назад +5

    Talented man 👨

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 3 года назад +2

    Weyane was the one who cut the strongest and very very big tree of unity which has been built by the smart Ethiopians and now the rest of anti Ethiopia. Try to remove the rest of the tree but what they didn’t know is the affair of Ethiopia is in God’s hand CV and he will rebuild the unity ofEthiopia ,The Affairs of Ethiopia is in God’s Hand !!!!!!!!

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 3 года назад +2

    መለስማ በሚዲያ የአክሱም ሀውልት ለተሾመ ቶጋ ምኑነው ያለው በአደባባይ ነው ብልግናና ንቀቱ።

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 3 года назад

    Ere let us be together ! Geta Ethiopian yirda! 🙏

  • @urael225
    @urael225 3 года назад +4

    Why you displayed our pm photo ?
    You supposed to put Getachew red's photo mr journalist . Thank you professor for your good idea and historical book but our journalist to get more view you made mistake .

  • @jesusisloveyou7617
    @jesusisloveyou7617 3 года назад +1

    It's a good interview ,but YEGNA TV you need recept your gusset .never much your title picture and his discussion .

  • @weddy2560
    @weddy2560 3 года назад +4

    ኢግዜረያክብረወት በእውወት ትክክለኛሰው

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 3 года назад +9

    ለአብይ የተመኘህውን ላንተ ያርገው

    • @yacobs6245
      @yacobs6245 3 года назад +2

      እንዲያው ዝም ብሎ ከጃንሆይ ጀምሮ እያንዳንዱ መሪ ላይ የሆነው በራሱ ምን ያመለክታል ?
      ኃይለማርያም ብቻ dead end ላይ ሲደርስ አልቻልኩም ብሎ ለቀቀ።
      በነገራችን "አስተዋይ ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል " ይላል ጠቢቡ ሰለሞን።

    • @justfooty-editz
      @justfooty-editz 3 года назад +2

      @@yacobs6245 የጋዳፊ ሞት ሲበዛበት ነው :: ጋዳፊ በሊቢያ ህዝብ ስህተት ነው ተዋርዶ የሞተው :: አብይ ግን በራሱ ምርጫ ነው ::

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 3 года назад +1

      አይቀርለትም የንፁሀን ደም ይጮሀል

  • @warsayeayaya8193
    @warsayeayaya8193 3 года назад +1

    ሎሬት በርግጠኝነት የሚንልክ የዘር ሀረግ አለበት
    ደመ ነፍሴ ነገረኝ

  • @eyesusgetanew3346
    @eyesusgetanew3346 3 года назад

    ፕሮፌሠር እርሰዎ የሚሠጡትን የከበረ ሐሣብ ለፖለቲከኞች በተለይ ኦሮሙማ እያሉ ወንድሞቻቸውን አማራን በግፍ የሚገድሉ የሚያፈናቅሉ መሥማት የሚችሉ ከሆነ: እጅግ የከበረ ሐሣብ ነው!!
    በርግጥም የአንድ አባት ልጆች ነን፣ ወገን ነን፣የኢትዮጵ ልጆች የሚለው አውነት ከፍ ብሎ ሊጠነጠን፣ በተለይ በኦሮሙማ አብልጦ ሊተረክ ሊነገር ይገባል፣

  • @asnakechfeleke945
    @asnakechfeleke945 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ስለአለ ኢትዮጵያ አትፈርስም

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 3 года назад +2

    ለራስ ያድርግልህ ስላቢ አታላይ እሱ እግዚአብሔር ከጎኑ አለ እንተና መስሎቹ የምትመኙለት ለእናንተ ያድርገው አወናባጅ

    • @tamer8965
      @tamer8965 3 года назад +1

      አንች እርኩስ ደም መጣጭ በቅርብ ለማየት ያብቃሽ እስክመቸ ነው ህዝብን ድም ልትመጭ ያስብሽው አንች ስላቢ

  • @meryemmahammed8425
    @meryemmahammed8425 3 года назад +7

    ወደ ትግበራ ገብተናል ! ዓብይ አህመድ እና አሻንጉሊቶችህ - ባፋጣኝ ስልጣናችሁን ልቀቁ ! ምክንያቱም በናንተ ውድቅ አመራር - ሀገራችንን አስደፈራችሁ ! ሕዝብ አጫረሳችሁ !
    ---------------------------------------------------------
    የጨቅላው ቡድን የቀመረው - Confuses እና Convince - የማምታቻ እሳቦት እራሱን በራሱ እየበላው ነው ! የእኛ ሚና የብልፅግናን - እኩይ አስተሳስቡን ተቆጣጥረን - አከርካሪቱን የምንሰብርበት - አምስቱ ታክቲካላዊ የአመራር ማዕከላት : -
    ሀ - በምስራቅ ኢትዮ - በሀረሪ ሱማሊያ - - - ሕዝብ
    ለ - በሰሜን ኢትዮ - በትግራይ አፋር - - - ሕዝብ
    ሐ - በምዕራብ ኢትዮ - በኦሮሚያ እና - - - ሕዝብ
    መ - በደቡብ ኢትዮ - በጉራጌ ሲዳማ - - - ሕዝብ
    ሠ - በማዕከላዊ ኢትዮ - በጀግናው የአማራ - ሕዝብ
    **********************************
    ተግባራችን ! በእያንዳንዳችን ግዴታ የሆነብን :
    -----------------------------------------
    1ኛ - - - ግራ የተጋባውን የብልፅግና መንግስት - እና - ፓርቲው ውስጥ ስርገን ገብተን በታችኛው የስልጣን ደረጃ ያለውን - ማለትም በወረዳና ከዚያ በታች ያለውን የስልጣን ደረጃ ላይ ያሉትን የብልፅግና አባላት ሙሉ በሙሉ መልምለን እና በድርጅቱም ውስጥ ስርገን ገብተንበት - ተቆጣጥረንው - በራሱ በብልፅግና በጀትና አባላት ዓላማችንን እያሳካን - እንቅስቃሴያችንን እናፋጥናለን ከሕዝባችንም ጋር በቅርበት እንገናኛለን !!
    -------------------------------------------
    2ኛ - - - በብል(ጽ)ግና ውስጥ መሽገን - ብልጽግናን ማክሰምና ከጥቅም ውጭ ማድረግ የጊዜው አንገብጋቢ ጉዳይ ነው : ትግበራው በተደራጀ ታክቲክ ሊመራና በአመርቂ ውጤት ሊጠናቀቅ ይገባል !
    :::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
    የትግበራ ታክቲክ ቅደም ተከተል : - -
    ---------------------------------------------------
    አንደኛ - የብልፅግና ደጋፊ - መምሰል : የምንተገብረውም ዓብይን እንደምንውደው - መውደዳችንንም በማውራት - ዝም ብለን በማድነቅ - የጭፍን ተከታዮችን ልብ ማማለል !
    --------------------------------------------------
    ሁለተኛ - ዓብይ ብቻውን የሚለፋ ጠንካራ መሪና አብረውት ያሉት ባለስልጣናት ሰነፎች መሆናቸውን በዕውቀታቸው እንደማያግዙት - እንደማይፈልጉት : በሙስናም የተጨማለቁ መሆናቸውን እየተከታተልን ከብልፅግና አባላት ጋር ኢንፎርማሊ መወያየትና ማጋለጥ !
    ----------------------------------------------------
    ሶስተኛ - የብልፅግና መስራቾችን ለሁለት በመክፈል ንግግራቸውንና ተግባራቸውን መመርመር :
    1ኛው - ነባር መስራቾች - ኢሃድግ የነበሩና የአሁን ብልፅግናዎች :
    2ኛ - አዲስ ገብ መስራቾች - ኢሃድግ ያልነበሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ብልፅግናን የተቀላቀሉ :
    የሁለቱን የብልፅግና ባለስልጣናት ንግግርና ትግበራ - ልዩነቱን ከታችኛው የብልፅግና አመራርና አባላት ጋር ኢንፎርማሊ መወያየት - - እንደኛው ማለትም ኢሃድግ የነበረውና ወደ ብልፅግና የተለወጠው አመራር በንግግሩ ውሸታም በተግባሩም - ለሆዱ ያደር - ጨካኝና አጥፊ - - ዕድሜልኩን ሕዝብ ሲፈጅና ሲያስፈጅ የነበረ - በንፁሃን ደም የተጨማለቀ እኩይ ምግባሩን - አሁንም ይህንን በረቀቀ መልኩ እየተገበረ ወይም ሲተገበር አይቶ እንዳላየ እንደሚሆን - የታችኛው አመራርና አባላት በግልፅ እንዲረዱ - ሁኔታዎችን ማመቻቸት !
    ---------------------------------------------------
    አራተኛ -
    ?
    ---------------------------------------------
    እምስተኛ -
    ?
    -------------------------------------------
    እስከ አስረኛ ይቀጥላል !
    --------------------------------------------------
    በታጋዮቻችን ቆራጥነትና ፍፁም ታማኝነት - በሀገራችን ሰላም ሰፍኖ - በዜጎች መካከል አብሮነት ጎልብቶ - ለዕድግት ፈር የሚቀድ ስርዓት እንመሰርታለን !!!
    እናሸንፋለን !!!
    ኢትዮጵያ ለምልማ ትቀድማለች !!!

    • @oberasfaw2210
      @oberasfaw2210 3 года назад +1

      💡💡💡💡💡💡💡

    • @oberasfaw2210
      @oberasfaw2210 3 года назад +1

      📢🔈🔉🔊💡💡💡💡💡💡vote prosperity

  • @shewanesh2970
    @shewanesh2970 3 года назад

    Ye Ethiopia amlak ybarkhe

  • @bereketkebreab359
    @bereketkebreab359 3 года назад +2

    እባክህ እወነተኛዘውን የኢትዮጵያ ታሪክ ኣስተምር

    • @wientatesfay7069
      @wientatesfay7069 3 года назад

      እውነት ነው ‼️ እኔም የምለው ይህን ነው ከእነሱ ይልቅ ነጮቹ ስለእኛ የሚፅፉት ታሪክ ይሻላል ።

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 3 года назад

      here tergagu ok yezi sewyi ewsht new enbel Berket kebreab antes gar yalew ewnet aserdan kelilek degmo zem bel ensemabet

  • @menvisbariazgi4464
    @menvisbariazgi4464 3 года назад +2

    Why are we always go back to orgin and try to make the unity work? Why don't we attack the division it self at its base.the base is backward mindset of narrow nationalism.

    • @CHRIST-Anchord
      @CHRIST-Anchord 3 года назад

      True, but you see some of us need to learn the abc first!

  • @thoufeeqthoufeeq2799
    @thoufeeqthoufeeq2799 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @AHMEDMohamed-jm1ud
    @AHMEDMohamed-jm1ud 3 года назад

    አይ ፍቅሬ አማራ ለኦሮሞ አጎቱ ነው ልክ ነህ በብዙ ነገር እንመሳሰላለን ኦሮሞ ግን መርዝ ጠጥተቷል ስለዚህ በፍፁም ኢሄንን መቀበል አይችልም ወያኔ አዳቁኖታል

  • @adanchaewl6484
    @adanchaewl6484 3 года назад +1

    ብሮፎሰር ክብር ይገባሆታል

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 3 года назад

    እውነት፣አትደበቅም

  • @shitayeamdeamde3459
    @shitayeamdeamde3459 3 года назад +2

    ይቅርታ አድርጉልኝና ጋዜጠኛውም አቶ ፍቅሬም ይሄንን ትንታኔ ወይም ስለዘር ከመናገራችሁ በፊት ያወጣችሁት ስለገዳፊ አሰቃቂ ፎቶግራፍና አብይም እንዲህ ነው ያላቹ አንደኛ ማርተኛች ሁለተኛ ይሄንን ዜና ብዙ ሰው እንዲሰማ ዩቱብ ቢዝነስ ነው ታሳዝናላችሁ እግዛብሄር ይቅር ይበላችሁ ማስተዋልና ሁማንቲ ይሰማችሁ ስለ ሰው ሞት ስታወሩ እናንተ በምን እንደምትሞቱ አታቁም ስለ ሙታንከማውራት ስለ ህይወት አውሩ

  • @jagamaroba
    @jagamaroba 3 года назад

    ፈሪሳ የሚል ሰው ለራሱ ይሆናል። ሰው ሰው ነው ከእግዚአብሔር አይምጣ። በዚች ቃልህ ታፍርበታለህ።

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 3 года назад

    ፕሮፌሰር ምን ማለት ነው? ማለቴ ቅጽል ስም ነዉ እንዴ?

    • @AHMEDMohamed-jm1ud
      @AHMEDMohamed-jm1ud 3 года назад

      ፕሮፌሰር ማለት አንድ ምሁር አንድ ወይም ከዚያ በላይ የፈጠራ ችሎታ ለሀገር ሲያበረክት ትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጠው የእውቀት ማእረግ ነው።

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 3 года назад

    It's so Shame that this professor saying Amhara people are not being killed by Oromo people then who killed the Amhara people in Shashemene and destroyed the whole town?
    And who killed all the Amhara all over Oromo region?

  • @lemmafeyyessa5351
    @lemmafeyyessa5351 3 года назад

    Betam Yagermale yahanen evile Hasbe ka 1 professior Mesmat Yaszenalem yamalem .sawye Ewntun Lengarh Bacherash La Dr Abye Yatmahahw Ayhonem. Yalkase Bantana Arogant Tekatayoch Lay yahonale .Ka Dr Abye gar yalaw Egzhabher Ena Ewnt Endhona Endatrasa Fesam shemgale.

  • @emnetehtiopian6226
    @emnetehtiopian6226 3 года назад

    They are protected by their peopl ignorant. Fear to your one who will end as Gaddafi....

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 года назад

    The Bible states that man reaps what he sews! So please let us saw seed of love!

  • @oromiyamohamod1399
    @oromiyamohamod1399 3 года назад

    አማራ ለኦሮሞ ጠላት እጂ ወዳጁ ዘመዱ
    አይደለም አማራን ዘመድ አታደርጊልን
    አማራ ካልጠፋ ስላም የለም

    • @እማእወድሻለሁ0055
      @እማእወድሻለሁ0055 3 года назад

      ሆይ ሆይ ሆይ😜😜😜😜😜

    • @አደይአበባ-ኘ8ከ
      @አደይአበባ-ኘ8ከ 3 года назад

      የሚጠፋው በፈጣሪ እጅ ላይ ነው ማን እንደሚጠፋ እይናያለን ቆሻሻ ጭንቅላት

    • @Fano316
      @Fano316 3 года назад

      ፊደሉን ያስተማረህን ስልጡን ህዝብ ልደርስበት ስለማትችል በሳተማረህ በራሱ ቋንቋ ብልግና ትናገራለህ አማራ ባይኖር ኖሮ አሁንም ዛፍ ላይ ነበር እንደ ጦጣ ምትኖረው

  • @emebetmengesha398
    @emebetmengesha398 3 года назад

    Profasare Tabarklane

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 3 года назад +5

    ሰውየው ታሪክ አታቅም ጉራዕ ኤርትራ ነው ኤርትራ ደግሞ በረሃ አይደለችም ሁለት ባሕር አላት ወርቅ ዳይመንድ ነዳጅ አላት ለናንተ ባቶጠቅም ለኛ ሁሉ ናት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @tedroskidane5249
      @tedroskidane5249 3 года назад +1

      mn alat ertra sejemer bebahiru lay mn eyeserachbet naw werk daymend ale lalishew alayewum gin Erteria beteley betam lela hizb meslogh ayawkm italy nat yeleyayechn enji yaw and nen

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 3 года назад +1

      Ertira eko ye Ethiopia akal nat

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 3 года назад

      @@emebet.emumaremuyewa438 እኮ እኔ መቸም ኤርትራን ከኢትዮጲያ ለይቸ አይቻት አላውቅም ፖለቲካጽንፈኞች አለያዩንጅ ደማችን አንድ ነው@100%

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      በቅርቡ እንጠቀልላታለን, 30+ ዓመት ወያኔ pause ብያረጋትም

    • @addistube8191
      @addistube8191 3 года назад

      ቆዳ

  • @tadesseengdayehu7081
    @tadesseengdayehu7081 3 года назад +1

    የጋዳፊን ለአንተ ያርግልህ : ለአቢይ ሳይሆን : አገራችን በዚሕ ሁኔታ ላይ እያለች መልካም ምኞትን በመመኜት ፋንታ : የጋዳፊን ለአቢይ መመኜት የእብደት አስተሳሰብ እንጅ የጤንነት አይመሥለኝም : እብዶችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት አትፈልግምና : ዓምላክ ህይ ! አገራችንን ኢትይጵያን እንድትጠብቅልን እንማፀንኃለን እንለምንሕም አለን ::

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 3 года назад +1

      አጣርቶ እና ጨርሶ ለ መስማት ሞክር እውቀት ካሌለህ ተማር ታላቅህን አክብር ፕሮፌሰሩ ጌታቸው ረዳን እንጂ እብይን አላሉም ቢሉም እንኮን አንተን ለ አብይ ማን ጠበቃ አረገህ ተማር አድምጥ አስተውል ስድብ እውቀት አይደለም።

    • @tadesseengdayehu7081
      @tadesseengdayehu7081 3 года назад

      አስተያዬቱ ግልፅና በማን ላይ እንደቀረበ ጥርት ያለ ባለመሆኑ : የተሰማኝን ኃሳብ : ለማቅረብ ተገድጃለሁ : ማንም ይሁን ማን : በፅሁፍ ላይ የሚያቀርበውን አስተሳስብ : ጥርት ባለ መልኩእንዲያቀርብ ሕሊናው ሊያሰገድደው የግድ ይላል : ለጌታቸው እረዳ የቀረበ መሆኑን ባውቅ ኖሮ ለመሣሣት ባልቻልኩ ነበር : ሥሕተቱ የእኔ መሆኑን ባለመገንዘብህ : እንድማር ጠይቀኸኛል : ለዚህ አባባል መልስ ለመሥጠት መማርና መመራመር አይሻም : ኢትዮጵያ ነችና : ፊደል አስቆጥራ ለማንበብና ለመፃፍ እንድችል ስላደረገችኝ : አልታማም : ስለ አገሬ መጥፎ ነገር ሲነሳ እራሴን ያመኛል : በዚሕ ምክንያት መሆኑን : ልትገነዘብ በተገባህ ነበር እላለሁ :

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 3 года назад

      @@tadesseengdayehu7081 አስተያየቱ ጥርት እና ግልፅ መስሎ ካልታየህ ለ መሳደብ አትፍጠን ነው ያልከት አብይ ሰው እንጂ አምላክ አይደለም ጣኦት አይምሰልብህ

    • @tadesseengdayehu7081
      @tadesseengdayehu7081 3 года назад

      @@jesusloveyou5996 ሰውዬው ! ምን ነካሕ : ጥርት ላላለ መልዕክትማ : መልሥ መሥጠት ተገቢ ነው : ስሕተት እንዳይደገም ይረዳል ::
      አቢይ ! ሰው መሆኑንማ : ከእኔ በፊት : አንተ አውቀኃል : ይሕን እኔም እደግፍኃለሁ : ሌላ ዓይነት አባባል እሥጥ አትግባ ::
      አቢይ ! በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ መሪ ነው : በዚሕም ምክንያት የአገሬ መሪ ነው : ሊከበር ይገባዋል :ሳንፈልገው ስንቀር : ከመሪነቱ ማውረድ እንጅ : ያላግባቡ እንዲዘለፍ አያስፈልግም : በዚህ የማምን ሰው ነኝ : የአገሬን መሪ : ማንም እንደፈቀደው ሊናገረው የማይገባ መሆኑን ላረጋግጥልህ እወዳለሁ :
      ስለ አቢይ ! ምን ያገባኃል ማለትህ አስቆጥቶኛል : አገርን ያሕል : ትልቁዋን ኢትዬጵያን : ማስተዳደር ምን ያሕል ከባድ መሆኑን የተገነዘብክ አይመሥለኝምና አላዝንብህም : ምናልባት ባለ ትዳር ከሆንክ : ይኸን ጊዜ : ያችን ትንሽዋን ሦሥት ጉልቻ በትክክል በማስተዳደር ላይ ያለህ አልመሰለኝም :: እባክህ እራስሕን ዕውቅ :
      አብይን ተወው : ስለሌላ ነገር የምትለው ኃሳብ አቅርብና እንወያይ : ያልያ ተወት እርገኝ እዚህ ላይ ይብቃን ::

  • @ዋሊያዋሊያ
    @ዋሊያዋሊያ 3 года назад +1

    መለስ የባንዳ ልጅ ሆኖ ምን ሊያደርግ ይችላል፡ በጊዜ ህይወቱ ተቀጠፈልን፡ይሄ ያገር ነቀርሳ

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      እምዬ አሜርካ አረ ምን ላርግሽ ያበጠን ማፈንዳት ታቂበታልሽ ❗️❗️❗️ ❗️
      መለስ ባንተ አይጠራም ሸታታ !!! ችግሩ በብርጭቆ ውሃ ሰቶ ሄደና ዋሃውም ፈሰሰ ብረጭቆውም ተሰበረ ❗️❗️❗️❗️

    • @ዋሊያዋሊያ
      @ዋሊያዋሊያ 3 года назад +1

      @@abebebeso2506 የናንተ ትልቁ አዋቂ መለስ ባንዳዊ ነው፡ በጣም የተራራቅን ነን

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      @@ዋሊያዋሊያ ምናባሽ አንቺ ቁራ አዎ በመለስማ ማንም አልሞተም በመለስማ አገር አደገ ቢገባሽማ በሱ ዲፕሎማሲ ካገርሽ ወጣሽ ለመሰራት በቃሽ ከሃዲ ናችሁ ሁሌም ዛሬ ቻይው አሃዳዊነት የለም oromo tigrew አፋሩ ሶማሌው ነቃባችሁ ተስፋፊ ሁላ በሰፈራ ሰብበ ሸርሙጥናን ውሸትን መግድርደረን አሰራጫችሁ

    • @hanaethiopa5813
      @hanaethiopa5813 3 года назад

      @@abebebeso2506 shintam woyane

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 3 года назад

    Thank you doctor Fekerey Tolosa. By the way Doctor Donald Levy (He is the cause for melese to invade welkait and raya) and Hermankon assigned by America CIA to dismantle(ethiopian lemaferares tekefloachew yemiseru nachew).

  • @marthat2389
    @marthat2389 3 года назад

    Please remove Dr Abeye Picture
    You did for purpose He is Jegena Newe!!!!
    💚💛❤️

  • @ሀገሬክብሬኑሪበልቤ
    @ሀገሬክብሬኑሪበልቤ 3 года назад

    ባርበኛ ይተርጎምልን

  • @rutahagosgebremedhn101
    @rutahagosgebremedhn101 3 года назад

    Lela sar anante Zhon kkkkkk yasqal

  • @senayrivolta8260
    @senayrivolta8260 3 года назад

    Kkkkkkk

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack 3 года назад

    Gatachew will never say that you an old guys and lying in the social media

  • @tafessehadera8920
    @tafessehadera8920 3 года назад

    Biologically: Really ? They still confusing this people. Stop this kind of joking.

  • @mibrakhagos
    @mibrakhagos 3 года назад

    Aye Ethiopia this is why you are in a deep trouble. We are in 21 century if you have better idea and plan for the people let them know. But don't try to underestimate what others are doing for their country.
    Talking the talk is way too easy than walking the walk.
    Ignorance is killing you. Guraaa is In Eritrea stop misinforming the people.

  • @elsasahile9780
    @elsasahile9780 3 года назад

    እኔ በበኩሌ ይህ አፍ ታሪክ ነው አማራና ኣሮሞ ምንም የሚያገናኝው ነገር የለም በሰው ዘርነት ካልሆነ ልክ እንድ አለም ህዝብ ይህ አዲስ ታሪክ አንቀበለም ተለማምጦ ለመኖር ለሀገር ሲባል አሁን ይህ ታሪክ እውነት መሆኑን ለማወቅ አሉ የምትባሉ ታሪክ አዋቂወች ቁጭ ብሎ መነጋገር ነው የተደበቀ ታሪክ ለመጭው ትውልድ ማስረከብ የለብንም ነጭ ነጫን ማውራት ነው ይበቃናል ያለፈው።

    • @addistube8191
      @addistube8191 3 года назад

      ደነዝ ምን አውቀሽን የደነዘ አስተያየት የምትሰጪው እንኳን ኦሮሞ አና አማራ ቀርቶ በሳይንሳዊ መንገድ የሰው ልጅና ዝንጀሮ 97% ይቀራረባሉ ። ለማንኛውም ዋሽተሽም ቢሆን ፍቅር ስበኪ::

  • @tigeadam1992
    @tigeadam1992 3 года назад +1

    የእሱ አንደ ጋዳፊ ከሆነ የአንተ አንደ መሰፉን ሰዬም መሆኑ አይቀርም አንተ ማነህ እነ ሰለ ሰዉ አሞሞት የምትነገረዉ

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 3 года назад

      Awo esum katefa endeza new anchi gin kitishin belash esa

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 3 года назад

      @@TD-iq1ew አንተሰ ምነዉ አፉን በላህ ዶማ እራሰ ነቹ

  • @bereketkebreab359
    @bereketkebreab359 3 года назад

    ኘሮፌሰር። ምን ነካህ? የማታውቅ ከሆንክ ስለ ጉራዕ እኛን ኤርትራውያንን ጠይቀን እናስተምርህ። ጉራዕ ኤርትራ ውስጥ ነው የሚገኘው

    • @woinshetayalew1694
      @woinshetayalew1694 3 года назад +4

      ኤርትራ የት ነበረች ከመገንጠሏ በፊት?

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 3 года назад

      @@woinshetayalew1694 ተገንጥላ አይደለም ኤርትራ፡ ከኢትዮጵያ ቀኝ አገዛዝ ነው ነጻ የወጣችው። መቼም የኢትዮጵያ አካል ሆና አታውቅም

  • @sabamekuria6408
    @sabamekuria6408 3 года назад

    Ante raseh ende gadafi tihonaleh

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack 3 года назад

    Hawbelu Amhara and lying it is always hate preachers

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack 3 года назад

    Can’t even watch🤮🤮🤮🤮

  • @membarpti5612
    @membarpti5612 3 года назад

    ህዋሃት ህዋሃት ህዋሃት ህዋሃት ወያኔ ወያኔ ወያኔ ተላላቹ ቅቅቅቅ ገና ህዋሃት ኢትዮጵያ ይፈርሳበሃል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂