ፕሮፌሰሩ ያጋለጡት ሚስጥር! ሙሴ ለአርባ ዓመት ያነበበው የአማርኛ መፅሐፍ! | Professor Fikre Tolossa | Ancient Ethiopia | Moses

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ፕሮፌሰሩ ያጋለጡት ሚስጥር! ሙሴ ለአርባ ዓመት ያነበበው የአማርኛ መፅሐፍ! | Professor Fikre Tolossa | Ancient Ethiopia | Moses
    In order to learn more about ancient history of ethiopia, you can visit:
    The video is all about ancient history of ethiopia information but also try to cover the following subject:
    -professor fikre tolossa
    -ethiopian history
    -ancient ethiopia
    -ethiopian history
    RUclips is the very best website to visit when searching for videos about ancient history of ethiopia.
    ancient history of ethiopia is undoubtedly something that interests you and other people so I made this video .
    ++++++++++++++++++++++
    If you would like to discover even more regarding ethiopian history I recommend you to check out our other video clips : UC3RK85xis5TG9iiErQQc1fQ
    ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
    If you were searching for more information about ethiopian history or ancient ethiopia did this video help?
    Possibly you wish to comment below and let me know what else I can help you with or info on ancient history of ethiopia.

Комментарии • 35

  • @dawitgetnt7192
    @dawitgetnt7192 2 года назад +3

    ሰላም በርቱ እንደዚህ አይነት የታሪክ አዋቂ ሰዎችን ወደ ሚድያው ማምጣት ትልቅ ነገር ነው አይዟችሁ በርቱ

  • @amillagebre7666
    @amillagebre7666 Месяц назад

    ይህ ነገር እጅግ በጣም የሀገር ፍቅር ያላቸውን ሰዎች ነው የሚጠይቀው እና የእኛ ትምህርት ሳይቀላቀልበት ድግሪ ቢይዙና ለማስተማር ብትሞክሩ ትሰረቃላችሁ እናም የእኛ የሆነው ነገር በገንዘብ አይቀየርም ሰው ቀላቅሉበት ሊቀ ሊቃውንት የሆኑ የመንፈስ ልእልና ያላቸው ሰዎች አሉ ።

  • @user-yy4op1mf5x
    @user-yy4op1mf5x 2 года назад +2

    ዶክተሩ ከሳይንሳዊ ጥናት ማስረጃ በጣም ርቀዋል። መሳቂያ ከመሆን ያለፈ ለዘመኑ ፍልስፍናቸው አይመጥንም።

  • @ajtvnews2241
    @ajtvnews2241 2 года назад +1

    Tish Wushetam pro.

  • @ኢTዮ.ሲTCOም
    @ኢTዮ.ሲTCOም 2 года назад +1

    የኢትዮጵያ ጠላቶችና በዘረኝነት የሚጠቀሙ ኢትዮጵያዊያን ይሄንን ሰውየ እንዳይገሉት እፈራለሁ ... እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 4 месяца назад

      Ere min yireba bileh yelele new miyaweraw

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 года назад +2

    ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ብዙ እየለፋ ናችው ታሪኩ ትርፉ የሁላችን በመሆኑ ሁላችንም በሀሳብ በሞራል በማቴሪያል ልናግዛቸው ይገባል ሞራሉ ቁጭቱ ይኑረን ትልቅ ህዝቦች እንደነበርን እንመን በጥረትና በስራ ተመልስን ትልቅ መሆን እንደምንችል እንመንበት ሀገራችን የብዙ ታላላቅ ነገሮች ባለቤት እንደነበረች ለአለም እናስተዋዉቅ ኢትዮጲያ ስሟ በገዘፈበት ዘመን አቢሲንያ ስትባል አሜሪካና እንግሊዝ መኖራቸውም አይታወቅም ነበር ይህ ሀቅ ነው ይህ ትውልድ ሞራሉ ወድቆበታል አባቶቻችን አክሱም ላሊበላን ሲስሩ ይሆናል የማይባል ጥበብን ነው ለአለም ስነህንፃ አስራር ያስተማሩት ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ካለምንም ምክንያት ወይም ጭብጥ አይደለም እያወሩ ያሉት ማስረጃውን ይዘው ነው እንመንባቸው እንርዳቸው አይሆንም ብለን አራሳችንን አናሳንስው ይሆናል ፕ/ር ፍቅሬ ፈጣሪ ይርዳዎት በምንችለው ርናግዛለን እናደንቆታለን

    • @yodittadessa5297
      @yodittadessa5297 2 года назад

      ግን የሚያወሩት ሁሉ የአጋዜና የአክሡማያን ነገሥታትና ታሪክጂ የመላ ህዝብ አይደለም ባለታሪክም ባለሀይማኖትም ባለቃንቃም ባለቀን መቁጠርያም አጋዚያን ኦንጂ ይህ ታሪክ ጦቢያን አይወክልም

    • @eshetubelaineh4127
      @eshetubelaineh4127 2 года назад

      @@yodittadessa5297 የአጋዚን ወይም የአክሱማይት ታሪክ በሙሉ የኢትዮጲያ ታሪክ ነው ስልጣኔ የጀመረው የጥንት ኢትዮጲያም ከውጭው አለም ጋር የተዋወቅችው የባህር መውጫ መግቢያው የንግድ ልውውጡ ኢትዮጲያችን አገረ ግዛቷ ስፍቶ እስከ ደቡብ የመን የደረስብት የስሜኑ የሀገራችን ክፍል ዋልታው ነበር ብዙ ታሪካችን ይሚጀምረው ከዛው ነው ይህው ነው ባጭሩ

    • @yodittadessa5297
      @yodittadessa5297 2 года назад

      @@eshetubelaineh4127 ኦዎ ኦንደዛ ነበር ግን አክሡሜ ወይ አጋዚ አዱሊሥን ይዘው አቢሢንያን ሢያሥተዳድሩ ከአፍሪካ ወገብ በላይ የኩሽ መሬት ይባል ነበር ከየመንሜ አልፎ አክሡማዊ ኦሥመቃድሾና ኦሥከነጭ አባይ ያሥተዳድሩ ነበር ጎረቤቶቻቸው ግን ኩሽቲክ ኦሮምማ ነበርጂ አማራ የሚባል ብሄር የለም ለዚህም ሁሉ ሙሁር አማራ ኦንደሌለ ይሥማማል የነበረው አገው ቅማንት ሀዊ ዋጃ ሻናሻ ይጦ ናቸው አከተመ

  • @sofumerbale1868
    @sofumerbale1868 2 года назад +1

    ለመሆኑ በሙሴ ዘመን በአማርኛ የተጻፈ መጽሐፍ አለ። ይመስለኛል ፕሮፌሰሩ እንዲህ ዓይነቱን መረጃ አልባ የሆነ ታሪክ በተደጋጋሚ የሚነግሩን "የአማራና የኦሮሞ የዘር ግንድ" የሚለው አፈ ታሪክ መጽሐፋቸው ተቀባይነት እንዲያገኝላቸው ሳይሆን አይቀርም ።

  • @mirtawegen6022
    @mirtawegen6022 2 года назад

    Inside religion was your wisdom… finished ✅!!!

  • @user-yl5ss4qg7z
    @user-yl5ss4qg7z 3 месяца назад

    የተወሠኑ:ከባድ:የሚባሉ:በሽታዎችን:በ ሃገር:ባህል:ማዳን:እችላለሁ::እግዚአብሄር:ይመስገን::

  • @tsigetesfagigorgis7379
    @tsigetesfagigorgis7379 2 года назад

    Ere
    Egzyabyher Etiopiea bycha newu ende yefeterewu ewuketu lynor ychylal neberem yehabecha medhanit endyawunym saynegyru newu bemystyr ewuketu kenewu gara yetekeberewu gyn enga yemylewu anegagary yasafyral er egzyabyher furu

  • @berhanegashu2216
    @berhanegashu2216 2 года назад

    Bezian gize Amargna alnebrem geez kehone lihon ychlalal .

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 Год назад +1

    እኔኮ በጣም ነዉ ፕ/ሮ ፍቅሬን የምወዳቸዉ እዉቀታቸዉ ተመንዝሮ አያልቅም

  • @zemenuzeme
    @zemenuzeme Год назад

    Woshetam bemusie zemen kush(saba)Agew never esike mechie behave tinoraleh gl!!!!

  • @melodiess2
    @melodiess2 2 года назад

    💚💛❤👏👏👏💪💪💪👌👌👌👍👍👍

  • @tsigetesfagigorgis7379
    @tsigetesfagigorgis7379 2 года назад

    Sygemer be etiopiea meche kristiana endetegemere atysytum er nuku

  • @ZeraYakob
    @ZeraYakob 2 года назад

    ይህ ሰው ከየትኛው ት/ቤት ነው የተመረቀው? ያነበባቼው መፃህፍትን የሚያውቅ አለ? ነገሩ ሁሉ ወጣ ያለ ነው።

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 4 месяца назад

    Yihe Tolosa kimo new miyaweraw Getan😅😅

  • @shewanhager4940
    @shewanhager4940 2 года назад +1

    ይሄ ሰው ሁሌ አወዛጋቢ ነው እሱ ብቻ የሚያቀው ግራ የተጋባ በእግጥ የሚተርከው ትክክል ቢሆን ደስ ባለን አስቂኝ ነው የአማራና የኦሮሞ አባት አንድ ይለናል እሱ በሚለን ዘመን በሁለቱም ብሄር የሚጠራ ብሄር የለም ከየት አመጣው በጥንት ጋዜጣ ነበር ይለናል እኛ ነን የፈጠርነው ይለናል በእርግጥ በዛ ዘመን የሚያነብ አንድ ህብረተሰብ ነበር? ሲለው አዳም ጎጃሜ ነው ይለናል ግራ የገባው በፍፁም እውነትነት የማይሸት ታሪክ ሊግተን ይሞክራል ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ ማስረጃ አምጥተ ሞግተው እንዳትሉኝ እሱም ማስረጃ በሌለው ነው ታሪካችን እያለን የሚያስኮፍሰን የ6 ሺ አመት ታሪክን በአንድ ግለሰ ብቻ ትክክለኛው ድምዳሜ ላይ አያደርሰንም::

  • @zemenuzeme
    @zemenuzeme Год назад

    Yetaric lebaneh ante

  • @getachewworku8115
    @getachewworku8115 2 года назад

    Don't just hallucinating and I attended your lecture and left in the
    Middle.
    Dont crooks

  • @robmag6764
    @robmag6764 Год назад +1

    why he lies like that? what a fake?

  • @zewdugitsdike6534
    @zewdugitsdike6534 7 месяцев назад

    all Ethiopian history is Amhara

  • @user-cv8ls1se2b
    @user-cv8ls1se2b Год назад +2

    የተረት አባቱ ፕሮፌር ቀደዳውን ቀጥሏል

  • @yh4es
    @yh4es 2 года назад +2

    ነገ ደሞ አማራ ነው ልትሉ ነው? በዚያ ዘመን የሙሴ ቋንቋ አርማይክ እንጂ አማርኛ አልነበረም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ም ያንኑ ቋንቋ ነበር የሚናገረው

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 2 года назад

      እበራይስጥ :: ግን እኮ ግ እዝ የዎታው እዛው ነዉ ግ እዝ ደሞ አማ ር ኛ ን ወ ለድ ከዛ ከአማር ኛ ት ግር ኛ ዎጣ እያለ ቀጠለ

    • @yodittadessa5297
      @yodittadessa5297 2 года назад +2

      @@ayshaahmed8148 አማርኛና ግኦዝ በምንም አይነት አይመሣሠልም አማርኛ የተፈጠረው ከሁሉ ቃንቃዎች የመጨረሻው ነው ከትግርኛና ከአገው ከቅማንት ተውጣጥቶ የአፄ ዩሀን የቤተመግሥት ቃንቃ ነው የነበረው16 62 አምተም አማራም አማርኛም አልነበረምይህነው ሀቁ

    • @emusemer5573
      @emusemer5573 Год назад

      የሙሴ ሚስት አማራናትኮ ዮቶር

  • @wisdomseeker7622
    @wisdomseeker7622 6 дней назад

    ከዋሹ ኣይቀር እንዲህ ነው...። የውሸት ቋት...

  • @liaybirhanu5300
    @liaybirhanu5300 Год назад

    ይሄ ሰውዬ የታሪክ አተላ ውሸታም ነው

  • @ambayeomach3087
    @ambayeomach3087 2 года назад

    ይሄ ሠውዬ ታሞ ሊሆን ይችላል: አታስለፍልፉት ባካችሁ:: እሱ ሲያመው አሜሪካ እየታከመ: ቆዳችሁን በድንጋይ ፈቅፍቁ ይላል እንዴ: የራሱን ቆዳ አይፈቀፍቅም አሜሪካ ከሚሮጥ::