ስንጥቁ አ.አ ደረሰ? "ስምጥ ሸለቆ ያለበት ሀገር ላይ 3 ባለሙያ ብቻ ነው ያለን"- Fentale Volcano volcanoes in Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 33

  • @t-tek6271
    @t-tek6271 15 дней назад

    My hero lecturer in University...I'm happy to see you again.

  • @SofiaAli-u3u
    @SofiaAli-u3u 15 дней назад

    ጥሩ አስተምረህኛል 🙏

  • @ArsemagetachewArsema
    @ArsemagetachewArsema 16 дней назад +6

    የጤፍ ዋጋ ማረጋጋት የማይችል መንግስት በዚ ለይ እርምጃ ይወስዳል ማለት ዘበት ቢሆንም ህዝቡ ራሱን እንዲጠብቅ መንገሩ አንከፋም

  • @tayehaile8869
    @tayehaile8869 15 дней назад

    Excellent explanation and information about the present situation and those who concened please have hearing ears to take measure on time.

  • @AlmazAfewerki
    @AlmazAfewerki 15 дней назад +5

    መሬት መንቀጥቀጥ ሓጥያት ሲበዛ የእግዚአብሔር ቁጣ ነው

  • @solomonwossen
    @solomonwossen 15 дней назад +1

    You know only 3. How sad !!!

  • @freemedia4166
    @freemedia4166 15 дней назад +1

    it's crucial to consult with a specialist to ensure accurate and reliable information. Always verify the information provided by the specialist before sharing it with the public.

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 15 дней назад +2

    ቡዙ ባለሙያዎች ቢኖሩ ኖሮ ምን ያደርጉ ነበር? እንዳይ ፈነዳ ሊያደርጉ ይችሉ ነበር?

    • @Guadmengistu
      @Guadmengistu 15 дней назад

      ቀድመው ማስጠንቀቅያ መስጠት ይችላሉ ። ህንጻዋች ግድብ ወዘተ ሲገነቡ አስፈላጊ መረጃ ይሰጣሉ

  • @ethiopianculturalfoodanddr761
    @ethiopianculturalfoodanddr761 14 дней назад

    Mider bewuha lay new yetsenawu yemn esat lay new ye egziabher kal meretn be wuha lay atsena new yemilewu

  • @mahiadmasu6992
    @mahiadmasu6992 14 дней назад

    በጣም ግልፅ ገለፃ ነው እናመሰግናለን ። ግን ሀገራችን በአሁኑ ሰአት ለአዋቂዎች ሳይሆን ለቲክቶከሮች ነው ጆሮም ሰአትም የምትሰጠው እንጂ ጠቃሚ ነጥቦች ነበር የተነሱት። ጋዜጠኛዋም ጥሩ ናት የበለጠ ደሞ ንግግር እና አጠያየቅ ሙያዊ እና በዝግጅት ቢሆን የበለጠ ጥሩ ነው

  • @ethiopianculturalfoodanddr761
    @ethiopianculturalfoodanddr761 14 дней назад

    Earth is flat not circle

  • @crstiano-u2j
    @crstiano-u2j 15 дней назад

    ቃሚ ሰዎችን እያመጣቹ አታደናግሩን ህዝቡ ደፋር ሆኗል😢

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 15 дней назад

    ጋዜጠኘዋ እህቴ እስከአሁን ስላልተከሰተ ይሆናል አልሽ?ቢቸግርሽ

  • @kiflekifle181
    @kiflekifle181 15 дней назад

    መሬት ማለት እኮ ሰው ነው ! አፈር እሳት ውሃ ንፋስ ። በሚሊየን የሚለው የሳይስ አፍ መፍቻ ነው ! 5500 ዓ . ዓ + 2022 ዓ . ም " "ድንቅ ነሽ 3.2 ሚሊየን እድሜ አላት " ይላል ። በተፈጥሮ የተነፈሰ / የተዳፈነ እሳተጎሞራ ባለበት ቦታ ከፍተኛ ቅዝቃዜ ካለ ስለሚታፈን መገፋፋት ስለሚኖር በዚህ ግዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ይከሰታል ።

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 15 дней назад

    ምድር እሣት ላይ ነው ሢል አያፍርም

    • @selamgetu-x7e
      @selamgetu-x7e 15 дней назад +1

      ሲኦል ማለት ነዉ::ወደ ታች

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 15 дней назад

    የዘርፉ ባለሙያ ነህ ወይስ በይምሰል ነው የምታወራው ?

  • @selamgetu-x7e
    @selamgetu-x7e 15 дней назад

    i think he isnot proffesion on the statement,but he is analyzing as a journalist.

  • @abdimamedjama7368
    @abdimamedjama7368 15 дней назад

    የጂኦግራፊ መምህር ነው ወይ ?? ጂኦሎጂስት ጠፍቶ ነው ?? ይመለስልኝ

    • @fetiyaanwar546
      @fetiyaanwar546 15 дней назад

      ሰው ግን ጂዮሎጂስት ባይሆንም እኮ እውቀቱን ካጋራ በቂ ነው በዛ

  • @ArsemagetachewArsema
    @ArsemagetachewArsema 16 дней назад +1

    ይሄ history እንጂ evidence ሊሆን አይችልም ....መዘናጋቱን ትቶ ፈጣን መሆኑን ማሰቡ ይሻላል

  • @deribedaddy5386
    @deribedaddy5386 15 дней назад

    Our Zombie institution where are you ? All this years....

  • @tekakiye
    @tekakiye 15 дней назад

    He is misleading the audience… there are several volcanoes in the world … not Iceland and Ethiopia only. Eg Hawaii, Congo, Yellowstone, Italy … etc. first please do your homework before spreading wrong information.

  • @samsontamirat3055
    @samsontamirat3055 15 дней назад +1

    You don't know nothing friend! You better stay silent

    • @GENETABATE-n1g
      @GENETABATE-n1g 15 дней назад

      የጋዜጠኛዋ ውስጥ ሙሁሩን አስተቸችው