መጠንቀቅ ያለብኝ ከምንድ ነው? Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Комментарии • 39

  • @saraayele4023
    @saraayele4023 10 месяцев назад

    ሁለት አመት የሆነው ስብከትቢሆንም አሁንም አዲስ ለዚህ ዘመን ትክክለኛ ስብከት ዘመንህ ይባረክ ኑርልን ሌላ ምን ይባላል

  • @yka2992
    @yka2992 3 года назад +15

    I am orthodox and I don't really want to listen all pastors except orthodox fathers but you are a special. I like your teaching approach . Your focus is about evangelical teaching rather than accursing other religious teachers ,doctrines and father. It is really the word of God. የእሽግዚአብሄርን ቃል ለማስተማር ጥርት ያል መሳሪያ ነህ ፤ሰወችን ከመውቀስ ይልቅ ወንጌል እንዲህ አድርጎ ማስተማር ከ እግዚያብሄር ጋር የበለጠ ያስተሳስራል! አመሰግናኛለሁ

  • @sabapaulosofficial2919
    @sabapaulosofficial2919 3 года назад +5

    የእግዚአብሔር ሰው ትምህርትህን በጉጉት ነው የምጠባበቀው በጣም እየተጠቀምኩበት ነው
    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 3 года назад +5

    ያንተን ትምህርት አምልጦኝ አያውቅም ድንቅ ነው። አሁንም አብልጦ ያብራልክ ያሳይህ ይምራህ ጌታ አብዝቶ ፅጋውን ያብዛልህ ብርክ ሁን።

  • @meseretmekurya6002
    @meseretmekurya6002 2 года назад

    ፖስተር ዘመንህ ይባረክ በጣም በጣም ተባርኬለሁ በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔረ አብሮህ ይሁን ቃሉ ከዚህ የበለጠ እጥፍ ይገለጥልህ

  • @adentedela1226
    @adentedela1226 2 года назад

    ፓስተር ኢያሱ ከዚህም በላይ የ ክርስቶስ ብርሀን በላይህ ላይ ይብራ ፓስተርዬ አንተ ላይ የበራውን ብርሀን እያየን የሰማዩ አባትህ ይከብራል ቃሉ በድንቅ ሁኔታ እግዚኣብሔር አብርቶልሀል ስላንተ እግዚኣብሔር ይመስገን

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 3 года назад

    ተባረክ ፓስተር ፡ስለቆየክ የሠማሁትን ደግሜ እየሠማሁ፡ነው
    ፓስተር እብራውያን አስጠናናእስኪ ፡ከወደድክ፡
    በጣም ሚገርመኝ ስታስተም ፡አቤት መባረክ፡ደግሞኮ፡ውስጤ፡ገብቶ፡ስራ፡ስውል፡ትዝ፡ይለኛል፡
    ብርክ፡በልልኝ፡ህወቴን፡መሠረት፡አስዜህዋል፡፡

  • @muluneshgetachew5187
    @muluneshgetachew5187 3 года назад +1

    እግዚአብሔር. ይባርክ

  • @muluneshgetachew5187
    @muluneshgetachew5187 3 года назад +1

    እግዚአብሔር። ይባርክህ

  • @zelekeguduru8423
    @zelekeguduru8423 3 года назад

    Ewnet new egziabher yibarkh pastor

  • @lilyhaile6112
    @lilyhaile6112 3 года назад +2

    የስማይና: የምድር: ፍጣሪ: እግዚአብሄር: ዘመንህ: ይባርክልህ::

  • @elsaarega2607
    @elsaarega2607 2 года назад

    Amen amen thank you 🙏

  • @yared7699
    @yared7699 3 года назад +1

    ህይወት የሆነ ትምህርት ፓሰተር ተባረክ።

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 Год назад

    Egzabher amlak yibarkhi hulem kante wist kal aykuaret meredatih yichemir

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 3 года назад +1

    ዋው በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ ፓስተርዬ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ !!!!

  • @kingofsalem9164
    @kingofsalem9164 3 года назад +1

    አሜን ከመጎምዥት ጌታ ይጠብቀን ተባርክ ፓስተር

  • @amsalezewdie3501
    @amsalezewdie3501 3 года назад +2

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ።ተባርካለሁ።

  • @helenabate2066
    @helenabate2066 2 года назад

    Tebark 🙏😇🙏

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 3 года назад

    Amen Amen 🙏Amlaken keamed ketbya yanesagen zergefe geten befesum aresame hale luya yabate beruke leberket hune 🙏♥

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 2 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 3 года назад +1

    EGZIABHER TSEGAWEN YABZALEH TEBAREKELEN PASTOR.

  • @samhargebremikael8948
    @samhargebremikael8948 3 года назад +3

    Waw What a wonderful preaching (lesson).May god bless you Pastor.

  • @BetelmLea
    @BetelmLea 7 месяцев назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤ትብርክ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 года назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❣️🙏❤❤❤💞💞❤🙏🙏❤❤❤❤🙏❤❤🙏🙏

    • @admasniguse1256
      @admasniguse1256 Год назад +1

      አገልግሎትህ ይባርካል
      በተረጋጋ በእግዚአብሔር
      ቅዱሰ መነፈሰ ነው
      አንደ ዘመኑ አገልጋዮች
      ወደ ገራ ወደ ቀኝ ሳትወራጭ
      በማገልገልህ ትኩረትን ወደ አምላክ
      ቃል ብቻ አንዲሆን የደረጋል
      ፈጣሪ ይባርክ ህ።

  • @selamtibebu5921
    @selamtibebu5921 3 года назад +2

    Pas. Geta Eyesuse yebarkehe 💛💙❤💜🤎🤍🧡💙💜🤎

  • @mihretyebezalat442
    @mihretyebezalat442 3 года назад +9

    ዋዎ ፓስተርየ እንካን መጣህልን ያንተ ትምህርት በጉጉት ነው ምጠብቀው በምታስተምርው ትምህርት ብዙ ተጠቅምያለው ስላተ አሙላከን አመስግናለው

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 3 года назад +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ፖስተርዬ

  • @genetkareso1360
    @genetkareso1360 2 года назад

    God bless you !

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 3 года назад +1

    Amen Amen Amen!thank you paster God bless you 🙏🙏🙏

  • @abaytesfaye3391
    @abaytesfaye3391 3 года назад +1

    GOD bless you pastor eyasu

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 3 года назад +1

    ተባረክ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад

    Amennnnnn tebarek abate

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 3 года назад +1

    TEBAREK Pastor

  • @salayishtadesse2559
    @salayishtadesse2559 2 года назад

    Girum timirt new bereka hun

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 3 года назад

    Thankyou so much paster geta yibarkih enwedhalen

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 3 года назад +1

    Ayyaannii waqayoo kana Callaa sii habaytuu ..!!! barumsaa keen fayadama jirraa!!

  • @BiruAsraje
    @BiruAsraje 3 месяца назад

    X