Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/video/5fogSgVGncM/видео.htmlsi=knxMsdujaluavgwC ወላሂ የዛሬው ይለያል ያርብ ሳእድኒ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ 👆👆👍👍👍👍
As wr wb wudewa. Walhi. Ynem alew.
ሀዩ አላህ ያሽርሽ ለሠሥ ባለ ዉሀ በመዘፍዘፍያ ሎሚ እና ጨወ ጨምረሽ እግርሽን ለግማሽ ሠአት ዘፍዝፊዉ የረጋዉ ዴምሽ ዴህና ይሆናል
ሀዩእፈልግሽአለሁ በጠና
ሁቢሥልክሽንሹክበኝአብሽሪ
መቸ ይሆን አልሃምዱሊላህ ብለሽ አላህን የምታመሰግኝው
ሀዩ ለምን ቀለል ያለቤት አቀይሪም አላን ጥረአይደለም ነፋሥ ይበዛል
ሀዮ የአማር አባት ናፍቆሽ በሰበቡ ሊቴጂ 😂😂😂😂 ናፍቆት ነው አላህ ያሽርሽ ሀዮየ
😂😂😂😂
@Hawa-h1f እኔንም እደዚህ አርጎኝ ነበር
አይባልም አችየ😊
ዉነትነውልከድአምሯትነው. ውይይይይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂
አሏህ ያሽርሽ እህታችን ወደ አሏህ ተቃረቢ
ሀዩ አላህ ያሺረሼ አብሺሪ እህቴ ሁላችንም በሺተኛ ሁንን አላህ ጤናችንን ይሰጠን
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ አብሽሪ❤❤❤❤
አይዞሺ. ትናት ብትመጪ. ትዛዙ የአላህ ነው. እና ሳይጠናብሺ. ለልጆችሺ. ተመለሰ ቀረ አላሁ ማአ. ተቀብይ. አላህያሺርሺ
ቁረአን እየቀራሽ በውሀው ታጠቢ እኔ አውቃዋለሁ ህመም ለማንም አየስጥ ሀዩ አይን አለብሽ
አላሕ አፈያ ያርግሸ ሐዬ
አብሽሪ ሀዩ አላህ አፊያ ያርግሽ ያረብ
ባይታሚን ዲ ተጠቀሚ
አላህ አፈያሺን ይመልስልሺ ሀዩ 😢አብሺሪይ ለኸይር ነው
ሀዩ ብርዱነው እኔም ቀኝጎኔእግሬብም እጀንምእያመመኝ ነው መተንፈስሁሉነውየሚያቅተኝ ያረቢ ሰአድነወላሂእደኔነው እሚያደርግሽ እኔ ራሱ ቀኝ ጎኔየኔአይመስለኝም
ያአላህ😢😢 አላህ ያሽርሽ
እኔደሞ ኢቶቢያ ስሆን የበለጥ ያመኛል ብርድ በጣምነው እሚጠላው እግሬ አላህ ያሺረን
አላህ አፊያሽን ይመልሠውሀዩ
አይዞሽ ሀያትዬ በበረዶ እሹ የዌራ ዘይት ጅንጅብል ነጭ ሽንኩርት እርድ ሎሚ ጨው አንድ ላይ ጨፍጭፈሽ ተቀቢና በፌስታል ጥቅለሽ እሰሪው እና ተኝ እስከሚተውሽ ተቀቢው አይዞሽ እግዚአብሔር ምህርቱ ይላክልሽ በሰው ሀገር ይከብጣል
እሽ የኔ ውድ እሞክረዋለሁ አሚን
አላህ ያሺርሺ አብሺሪ ዘይትዘይቱን ለብአርገሺ እሽዉ
ሀዩ አላህ ያሽርሽ ግን አኪም ወሰጅኛ በያት የሴተየዋ🎉🎉🎉
ጧትጧት ሁሁለት ፍሬነጭሽንኩርት ተጠቀሚይተውሻል
ስልክሺን ፈልጊ ነበር እማዋራሺ አለኚ
ብርድ ነው እኔ የአሜሪካ ግዜ እንደዚህ አላመመኝ አሁን ያመኛል አይዞሽ
ሀዩ ሰላም አለይኩም እኔም እግሪን በጣም ያመኛል በጣም ግን ስትየ ህክምናም ቁርአንም ሞከርኩኝ ግን ምንም ለውጥ አላየሁም ልቤንም ነው የሚስማኝ በተለይ ለሊትማ ወላሂ በጣም ነው የሚያሰቃየኝ እና አይዞሽ አላህ ይድርስልን
አሚን ውድ
ዘዘይቱን እያቅሽ እሽው የቋቆረ እዳለው ክሬም ደሞ ሚህራም እሚባለውን ሞክሪው በተረፈ አላህ ያሽርሽ
አይዞሽእህትአላህያሽርሽማሬ
የአላህ ይፈውስሽ እስከምትለምጂው ነው ማንኛችንም ስንመጣ ያመናል
ሀዩ ከል ጨው ሞቅባለውሀዘፍዚፊው
አላህያሺርሺ ሀያት እኔም ታምሜአለሁ እግርን እደትእደሜቃጥል
አላህ ይርዳሺ ያሺርሺ😢😢😢
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴዋ በሰው ሀገር ክፉን ነገር አላህ ይያዝልን ወላሂ ከባድ ነው እኔም ያመኛል ያው ብዙም ባይጠናም ብቻ አልሀምዱሊላህ
አላህ አፊያ ያድርግሺ ሀኪም ቤትሂጅ ወላሂ ከባድነው እሰውቤት ህመም እረፋት ስለከረምሺ አሁን ባደየ እረጅም ሰአት ስትቆሚበትነው
የኔውድ ልክ እደኔ እኔም ሁለት ወር ሆነኝ ይሄው አልተሻለኝም በመቆም ብዛትነው የኔ ደሞ ቁጭ ብየ ስነሳ አትረገጭብኝ ነው የሚለኝ ስረገጥበት ወላሂ አለቅሳለሁ ግን ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም አላህ ያሽርሽ እህቴ ለኔም ዱአ አድርጊልኝ
በነገራችን ላይ የሁላችንም እግር ነው እና ስራ እንደጨርሺ ከታፋሺ በቅባት መሳጂ አድርጊው ማታ ስተኝ እግርሽን ከፍ አድርጊው
አላህ ያሽርሽ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ
ሃዩይ የኔ እኔ ኣማርኛ ኣልችልም ትግርኛ ነው የሚችለው እና ሙቅ ዋሃ እና ጨው እና ዘይት ዜይት ሁን ለሚን በኣንድ ኣድርገሽ 30 ደቂቃ ዘፍዝፉው እና ስቲ ተኚ ዘይት ዘይትሀን ቅቢው ይቅርታ ኣማርኛ ብዙ መፅሓፍ ኣልችልም😘
😂ይነበባል የኔ ውድ ያንችን አይነት ያብዛልን
@@ፎዚነኝተስፈኛዋ 😘😘🙏
ይነበባል ቆጆ
❤❤❤❤❤
መዳኒቱ ሀገራችን ሂደን እዛው ባለን መኖር ወላሂ እኔራሱ ታምሜለሁ ጨጓራመዳኒቱን ምንም አላወኩትም 😭😭😭😭
የደምመርጋትከሆነእርድናቁንዶበርበሪእንደሻይጠጭእኔምበጣምያመኛልመቆምእራሱከልክሎኝነበርግንሀኪምአላሻልኝምእስፔርትስሪአይዞሺተጨማሪየማያቃጥለውበርበሬተጠቀሚዘወትርአብልኸልጠጭእውሀጋርሞክሪውእህት።አላህያሺርሺ
አላህ አፊያ ያድርግሽ,ግን ሀኪም ቤት ሂጅ ታከሚዉ,በሰዉ ሀገር መታመም በጣም ከባድ ነዉ,አላህ አፊያ ያድርግሽ,
ደራርበሽ ልበሺ ካልስ በካልስ ላይ እና ሱሪ በሱሪ ላይ አርገሽ ልበሺ ዉዴ ብርዱ ጋራ ነዉ ስራዉም ነዉ ሲቀጥል ፋቲሀን እየቀራሽ እሺዉ ዉዴ አሁን እኮ የለበሺዉ ልብስ ያስበርዳል እህቴ እናም በተርፍ ሀኪም ቤት ይዉሰዱሽ ሰዎቹ አትፍሪ ንገሪያቸዉ ልጆችሽ እንዴት ናችዉ አኖር እንዴት ነዉ የኔ ዉድ ድምፁ ናፍቀኝ ልጄን ይመስላል 🎉 አብሽሪ ለሁሉም ነገር ዱአሺን ያዥይ ሶላት ላይ ሁነሽ አሏህን ንገሪዉ ወላሂ ሰሚይ ነዉ እህት
ሳህእኔም እንዳችነውየምለብሠው ብርዱ ሀይልአለው
አላህ አፋያሺን ያመልድልሺ ይመልስልን ዋናው ጤና ነው አላህ ጤናችንን ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን ፊዱኒያ ወል አኼራ
አላህያሽርሽ❤❤❤❤
ለምንድነው ከሰው የሚመጥት ድባየ የማየቆየት
ሚሥኪን ሀዩ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ቀቢዉ አላህ ይማርሸ አይ ሥደት ድባይ ከበደ ነዉ ሥራ
አላህ አፊያ ይስጥሽ ሀቢበቲ ብርድ መታሽ እንዴ ማለቴ ቁርጥማን ነው ምንድነው እሚሉት በፊት ሰበቡ ምንድነው 😢 እኔ አሞኝ ስለነበር አያስተኛ አያስቀምጥ
አላህ ያሺርሸ ውዴ ግን ኮንትራት ነሸ ወይሰ??
ሀዩአላህ ያሽርሽውዴ😢😢
እኔም።አምኔል።ማር🎉🎉🎉አላህያሸርሸ
አሚን ከኔ ውድ
አላህ ያሺረሺ አብሺረ ሀኪቤት ሂጅ
እ ዱባይ ሄድሽዴ ውዴ😢
አወ
ሩቃእ ከፍተሽ አዳምጪ ዩቱብ ላይ አለልሽ
አለህ ያሺርሺ 🎉🎉🎉🎉
አላህ ያሽርሽ ሀዩዬ
አሚን የኔ ውድ
ሀኪም ቤት ሂጅ ከዛ የሚልሽን አድርጊ ካልቻልሽ አገርሽ ግቢ የኔ እናት ዱንያ አይሞላም
አብሽሪ እህት አላህ ያሽርሽ
ሀዩ ፈራስ ታሞን አለየአጥም
አቢሺሪ እህቴ አለሂ የድንሺሺሺሺ
አሚን
አላህ ያሽርሽ እህቴ አይይይይ
አይዞሺ አላህ ያሺርሺ
አላህ ያሽርሽ የኔ እህት
Allah yesh fike
የኔ ውድ ረይዞሽ❤❤❤
አላህ ያሽርሽ ሀዩ
አሚን እህት
ሀኪም ሂጅ እህቴ እኔም ጀርባየን ስቃይ ነው የሚያሰቃየኝኝኝ @@hayattube4879
አብሽሪ እኔም በጣም ነዉ የሚያመኝ እግሬን ግን ሀኪም ቤት ሂጀ ተሽሎኛል ካኒን ከሠለድያ አዘዉልኝ ተጠቅሜ ተሽሎኛል በየት አግኝቸሽ ልሥጥሽ መዳኒቲን ሀዮ
አይዞሽልኝየናልዩእህትአላህያሽርሽ😢😢
አይዞሺእማ
አላህያሸረሸእህቴ
አብሺሪሐዪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላሕ ያሺርሸ
እህቴአይዞሽማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሽሪ ዉዴ
ለምንድነው ሰውድ የኖራችሁ ድባየን የማወድት😢😢😢😢😢😢
አላህ ያሺርሽ ውዴ
እግዚአብሔር ይማርሽ እማዬ❤❤❤❤
ሀዩ አላህ ያሽርሽ ውዴ እኔም ይሄ በሽታ አለብኝ አላህ ያሽረን ቫሪኮስ ቬይን በአረበኛ እርቅኒሳ ነው ስሙ እንደኔ ከሆነብሽ እስኪ የአፕል ሳይደር ለብ ባለ ውሃና ጨው ጋር መዘፍዘፍ ጥሩነው ብለዋል ሞክሬው ከጠቀመኝ እነግርሻለሁ አንቺም መፍትሔ ካገኘሽ እንድነግሪን
Seb skrayb🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሀዩ ሀኪቤት ሂጅ የኔም ደም ይዞን ግን ህመም የለውም እና በመርፌ የመጠጣን ብለውኝ አገር ገብቸ እታከማለው ብየ ዝም ብየዋለው እና ሂጅና ደምሽን አስመጥጭጭጭ እሽ
Ba 1 gize ayhonam
አይዝሽ እማ😢
ብዙሰአት ስለምንቆም ነው አይዞሽ
አይዞሸ ሀዩቫይታሚን B12 እና የተለያየ ቫይታሚን ዉሰጂ ደግሞ የበቅዶኒሰ ቅጠል እያፍላሸ ጠጭበት😢
❤❤
ደሞ በዋገምት ይወጣል ሁሉንም ሞክሪ
እሽ እማ
❤❤❤❤ አላህ ያሸረሸ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህያሺርሺ
አላህያሺርሺ❤
አሏሕ ያሽርሽ
🎉በቀዝቃ ሳ ውሃታጠቢው
ሰው በራሱ ሂወት እደት ይቀልዳል ካልወደኩ ነው ይሄንን በሽታ እዳለብሽ እያወቅሽ የሚያማምሩ ልጆችሽን ጥለሽ ድጋሜ ስደት 😢የልጆቹስ እባ
ሰላም ዱባይ ከመጣሺ ጀምሬ አልከታተልሺም ኢ/ያ እያለሺ ነበር በጉጉት የምጠብቅሺ አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ባለሺ ብትብቃቂስ😢😢
ሹራብ ልበሽ ወፍራም
ጥቁር ደሞ ለሆነ አስውጭው
ሰላም❤❤አብሸር❤❤❤
መዳኒቱን
አብሺርአላህያሺርሺሺሺሀዬ
ደም ግፊት ነዉ እደዚህ ነዉ የሚያረገዉ
አላህያሽረሽ
ሀገር እያለሽ ያመኛል ብለሻል ግን ገዘብ አትፊሪ ለውደፊትም ከባድ ነው የሚሆንብሽ እድሜ እየጨመረ ተሻለ ሀኪበት ተመርመሪ አላህ አፊያሽን ይመልሽ እህቴ
አላህ ያድንሺሺሺ
አላህ ያሽሪሽ ከብደነው😢
አላህ ያሽርሽ

አላህ አፋያሺን ያመልድልሺ ይመልስልን ዋናው ጤና ነው
አላህ ጤናችንን ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን ፊዱኒያ ወል አኼራ