#አሁን

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 23

  • @hayattube4879
    @hayattube4879  12 часов назад +1

    ruclips.net/video/J1-JtX-C4HE/видео.htmlsi=gWsFn_7ECJH8IkEJ ስገቡ ይሄን ስራ ሞክሩት እኛ የሩቁ ነው የሚታየን ቤታችንም ስራ አለ ለካ ላይክ እያደርጋችሁ👆👂👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 часа назад

    ሃዬ ሁሉም አትምጭ ብሎሽ ነበር አሁ አንዴ ወተሻ አል ጠከረሽ ስሩ ግቢሽ ማሻአላህ ነበር ሀታ ቤትሽ ሰፋ ነው ማሽ አላህ🎉🎉 ለማነኛው ጠክር ሁሉም ነገር ለኸይር ነው አብሽሪ😂😂

  • @المرالله
    @المرالله 5 часов назад

    ስላም ውድ አብ ሽር ያልፋል

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 11 часов назад

    እኔ ሀገርልገባ ብየ ግራገባኝ ቤቴም የጋራነው ግቢም የለውም ሀዩ አብሽሪ ለኸይር ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @mmshwatube7234
    @mmshwatube7234 10 часов назад

    ወአለይኩም ሰላም የሀዩ ቤተሰቦች እዴት ናችሁ ሁዩዬ ተሻለሽ ወይ እንዴት ነሽ

  • @ZinetM-k4f
    @ZinetM-k4f 11 часов назад

    😂😂ተይእግድህ ሀዩ እኔም አንድወሬ ከመጣሁ 😅አታበሳጭኝ😅

  • @lubabafaisal6270
    @lubabafaisal6270 9 часов назад

    አወን ልክነሺ እኔ ከዚህ እዳለሁ አሁን ባሌ ግቢውን በሺኩርት እና በቲማቲም እያለማነው አልሀምዱሊላህ ግቢየ ስፊ ስለሆነ ከዚህ ስገባ አልሽግረም ኢሻ አላህ ራስን መቻል ቀላል አይደለም

  • @guufbx
    @guufbx 10 часов назад

    ወላሂ ሀዩየ የኔ ቢጤ ምንም ሳይቸግረኝ ከቤተሠብ ፍቃድ እቢየዉ ብየ የ1/5ወር ልጅ ጥየበት መጣሁ ባሌን እሱም ልጁን አሳደገ እኔም ለ2 አመት ነበር የመጣሁት አለፈኝ 3💦ተኛ ገባሁ

  • @እሙሠለሐድን
    @እሙሠለሐድን 11 часов назад

    ሐዩክክክክክክአብሺሪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 10 часов назад

    አይ ውደ በሰአቱ አይመጣልን በዃላ መቆላጨትነው አቦ

  • @fouzfouz8624
    @fouzfouz8624 7 часов назад

    ሲሚቶ አድሺ ሶስት ነዉ ብለሽኝ ብጠይቅ ሺ ስድስት ነዉ አሉ😢

  • @DhydhDhutg
    @DhydhDhutg 9 часов назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @المرالله
    @المرالله 5 часов назад

    ድራማ ነሽእኮ አታስቄኝ

  • @SilsKar
    @SilsKar 11 часов назад

    ያቀናት በአላህ መልሡልኝ ጨነቀኝ ኩትራት ጨርሸነበር ቢሮ ልህድ ነው ልጥፋ ዱባይነኝ መላችሁን ለግሡኝ ወዶቸ

    • @guufbx
      @guufbx 10 часов назад

      የኔ ዉድ እዛዉ ቤት ቀጥይ አሁን የዱባይ መዳሞች ጠግበዋል ምግብ ታልቻልሽ ደሞ ቢሮም ስራ የለ መጥፋትን በጭራሽ አትመኚ

    • @SilsKar
      @SilsKar 9 часов назад

      እህት ቴ ባድሺ ሁለት አመት ሠራሁ አሁንም ብታሣድሺ ጭማሬ የለም አለችኝ በዛላይ በገዛዜጋየ ተበደልኩ ምላረግ የዱኒያንሮ አጨናነቀኝ ወላሂ አሁንሥ

  • @ስላምለሃገሪ
    @ስላምለሃገሪ 12 часов назад

    እኔ እግልዘኞሺን ነው ለስማየምመጣው

  • @Rahmaወሎዬዋ
    @Rahmaወሎዬዋ 2 часа назад

    ዛሬ እውነት አወራሺ

  • @guufbx
    @guufbx 10 часов назад

    ወይኔ እግልዘኛ ስችይ

  • @Emusekina-ck3hs
    @Emusekina-ck3hs 2 часа назад

    ፐ ሽኩርተ ሸግሮሽ ነዋ አይ ክክክክ

  • @HawletAhmed-j7w
    @HawletAhmed-j7w 12 часов назад

    አሁን ሂጅ ቅርብ ነው