በቃኝ የማልለው | Surafel Hailemariyam | ሱራፌል ኃ/ማርያም | Live Worship | Halwot E.U.C

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии •

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 19 дней назад +581

    ጌታሆይ የሁል ጊዜ እርሀቤ ነህ ሁሌም እራብሀለው....ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደጠገበ ሰው መሆን አልፈልግም ይህ የመንፈሳዊ ጤና ጉድለት እና ምልክቱ ደግሞም ህመምም ነው ….ከዚ እርሀብ ሳልርቅ ሁሌ ከጥሜ እየረካው ደግሞ እየተራብኩ ከእርሀቤም እየጠገብኩ እንደገና እየተራብኩ እየተጠማው መኖር ነው ምፈልገው 😢😢😢 ...ሳልጠግብ እንደጠገብኩ ተርቤ እንዳልተራበ ማስመሰል ….(መግደርደር) …አልፈልግም....ናና አጠጣኝ ናና አጉርሰኝ የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን
    የምድሩን ሳይሆን ህልውናህን
    ሌላውን ሳይሆን አንተ እራስህን ….🙏🏽🙏🏽💎🙏🏽💎💎🎸🪗🥁🪘🪕🎷🎻🎺🪇🎹🪈🎤💎

    • @BbT-u1q
      @BbT-u1q 19 дней назад +11

      ስውድህ እኮ ቡሩክ ነህ

    • @saroneyegeta8246
      @saroneyegeta8246 19 дней назад +10

      ​@@surafelhailemariyamofficia6728 እንደገና ረሃብ የኔ ጌታ🤲🥺ወይኔ ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም የእውነት አሜን እሱ ብቻ ይሁን ጥማታችን😭 ወንድሜ ሱሬ ተባርክልን አሁን ይብዛልህ🥰🥰

    • @saronaraia8974
      @saronaraia8974 19 дней назад +1

      😭😭😭 kalat yelegnim eyesusiyeeee yenie bicha 😭😭😭eyagegnehuk yemtribegn 😭😭😭🙌🙌🙌….
      Geta eskimeta bante agelglot ebarekalew hulie …Geta lehizibu yemereteh wid liju bereketachin neh suraye … I celebrate the anointing up on u…much respect.

    • @GenetEliasGenet
      @GenetEliasGenet 19 дней назад +2

      Sure edet edamiwadh Ate biruk neh❤❤❤

    • @azalechhaile5008
      @azalechhaile5008 19 дней назад +3

      የሁልጊዜ ረሀቤ......❤❤❤ ሱሬ በብዙ ተባረክልን ❤❤❤

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 12 часов назад

    ውይ ይሄን ልጅ እንዴት እንደምወደውና እንደምባረክበት ሲያመልክ ለታይታ ሳይሆን በእውነትና በመንፈስ እያመለከ የሚሰማውም በዚያው መንፈስ ያመልካል ይፈሳል ወንድሜ እግዚአብሄር አምላክ በአንተ ውስጥ ለአካሉ ስላስቀመጠው ፀጋና መንፈስ የተመሰገነ ይሁን ተባረክ❤❤❤

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 20 дней назад +181

    ....በክርስቶስ ኢየሱስ ወንድም እህቴቼ የእናንተ የበዛ ጸሎት አስፈልጎኛል እና ጸልዩልኝ!!!

    • @HaftuDojamo
      @HaftuDojamo 20 дней назад +16

      Please pray olso for me 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @BezaMelkamu-cr7ki
      @BezaMelkamu-cr7ki 20 дней назад +7

      Eshi wendema

    • @BereketScholar
      @BereketScholar 20 дней назад +7

      Ayzok wendme yegeta aynoch bante lay nachew

    • @benbady6104
      @benbady6104 20 дней назад

      Praying for you @amanuelbako3640

    • @marthamelese7689
      @marthamelese7689 20 дней назад +11

      @@amanuelabako3640 በጌታ በእየሱስ ስም የጌታ ጉብኝት ይሁንልህ ወንድሜ! ባስጨነቀህ ባሳሰበህ ጉዳይ የጌታ ጣት ትፍጠንልህ :: ተባረክልኝ!

  • @BlessingThom
    @BlessingThom 15 дней назад +16

    Geta yibarikih singer surafel
    እንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት
    ትናንት ምንም እንዳላየ
    እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወዳለህበት
    እንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት
    ትናንት ምንም እንዳላየ
    እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወዳለህበት
    ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደ ጠገበ ሰው
    መሆን የጤና አይደለም ረሃቤን ፈውሰው
    ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደ ጠገበ ሰው
    መሆን የጤና አይደለም ረሃቤን ፈውሰው
    እለት እለት ባዶ ትሁን እና ነፍሴ
    በመገኘትህ ውስጥ ይረስርስ መንፈሴ
    እለት እለት ባዶ ትሁን እና ነፍሴ
    በመገኘትህ ውስጥ ይረስርስ መንፈሴ
    በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው
    ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህ
    ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ
    መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ
    ናና እስኪ አጠጣኝ
    ናና እስኪ አጉርሰኝ
    የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን
    የምድሩን ሳይሆን ህልውናህን
    ሌላውን ሳይሆን አንተው እራስህን
    ናና እስኪ አጠጣኝ
    ናና እስኪ አጉርሰኝ
    የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን
    የምድሩን ሳይሆን በላይ ያለውን
    ሌላውን ሳይሆን አንተው እራስህን
    የፊትህን ሳይሆን ፈልጎ የእጅህን
    ባትገባም ከቤቴ ላክ ብቻ ቃልህን
    የእምነቱን ቁመት አድንቀህ እንዳለፍከው
    አንተን በደጅ ትቶ ፈውሱን ብቻ እንዳለው
    አይደል መገስገሴ ፊትህን ማለቴ
    ማድጋዬን ልሞላ ላሰማምር ቤቴን
    ይሁን ሁሉ እንዳለ ከነ ዝብርቅርቁ
    ከአንተ ካልከተመኝ ካቆመኝ በሩቁ
    ሳበኝ በእጆችህ ወደ ክብርህ ጥልቅ
    አስገባኝ ከእልፍኝህ ጅምሩም ባያልቅ
    በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው
    ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህ
    ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ
    መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ
    በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው
    ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህ
    ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ
    መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ

    • @ngstasmare9518
      @ngstasmare9518 11 дней назад +1

      ጌታ ሆይ ተጠምቼሀለሁ ናና እስኪአጠጣኝ
      አባቴ ተርቤሀለው ናና እስኪ አጉርሰኝ 🙏🙏🙏🙏
      ተባረኩ ሁላችሁም!!!!! ረሀብን የሚቀሰቅስ ድንቅ አምልኮ ሁሌም መንፈስ ቅዱስ መድረኮቻችንን ይቆጣር እርሱ በእኛ ውስጥ ይቃትት ኢየሱስን ያክቦር ያስናፍቀን❤❤❤❤

    • @aronwoldu6378
      @aronwoldu6378 9 дней назад

      Tebarekkk

    • @tsionhabte3519
      @tsionhabte3519 8 дней назад +1

      @@BlessingThom ❤️

  • @tsigeredabelete3055
    @tsigeredabelete3055 17 дней назад +14

    ወንድሜ ሱራፌል የእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏
    ወርሺፑን እንኳ መጨረስ እስኪያቅተኝ ድረስ በጣም ተነክቼበታለው😭😭😭😭😭😭
    የሆነ ረሀብ ተሰማኝ፣ማንም የማይሞላው፣በቃ እግዚአብሔር ብቻ የሚሞላው።
    እግዚአብሔር እንዲህ ነው በመንፈሱ ያገኘናል፥ክብር ለስሙ ይሁን🙏🙌🙌🙌🙌
    አሜን ሁሌም አዲስ ረሀብ፣ጥማታችን እርሱ ብቻ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @christianmezmur5983
    @christianmezmur5983 20 дней назад +30

    እንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት ትናንት ምንም እንዳላየ እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወደአለህበት
    የሚገርም አምልኮ ነበር ሱሬ ። ይሄን መዝሙር ስለሰጠሽን ዘማሪት አስቴር ሁሌም እንወድሻለን።

    • @jocido320
      @jocido320 20 дней назад

      Original song yemanew yihe mezmur

    • @YemiMamo
      @YemiMamo 20 дней назад

      ​@@jocido320
      የአስቴር

    • @bereketgirma5317
      @bereketgirma5317 20 дней назад

      @@jocido320 Aster Abebe

    • @KidstMelkame
      @KidstMelkame 19 дней назад

      @@jocido320
      Aster abebe Bekagne yemalelew

    • @dattebayo2581
      @dattebayo2581 19 дней назад

      Aster abebe

  • @rosee7087
    @rosee7087 18 дней назад +9

    ወንድሜ ሱራፌል በረከታችን ነህ::
    እንኳን ጌታ ከክፉ ጠብቆ አፀናህ::
    አሁንም በቤቱ ለምልም:: ዘርህንም ያብዛው::

  • @kabualem110
    @kabualem110 11 дней назад +5

    ክብር ለመንፈሥ ቅዱሥ ወንድሜ ሱራፉኤል ጌታ እየሱሰ ክርሥቶሥ አብዝቶ መንፈሱን አሁንም ያብዛልህ።አሁንም ሀልዎት ቤተክርሰትያን እና ሁላችሁም ቅዱሳን እና ዘንየ እና አገልጋዩች ተባረኩ።ኡነት ለመናገር የመሪዎችና ያገልጋዩች እጅ ከእጅ መያያዛችሁን ይሄው አየነው ፍሬያችሁ እየበዛችሁና እየሰፋችሁ መሄዳችሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ😮😮😮

  • @KiyaKetema-j2l
    @KiyaKetema-j2l 7 дней назад +3

    እንደገና ናፊቆት እንደገና ራአቢ እንደገና ጢሚት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitshemeles4787
    @dawitshemeles4787 7 дней назад +3

    ጌታ ኢየሰስ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤ሀሌ ጥማታችን ከ
    ኢየሰስ

  • @haymanothailemariam9859
    @haymanothailemariam9859 19 дней назад +15

    ውይ መስማት ማቆም አልቻልኩም ኢየሱስ እረሀባችን ጥማታችን😭😭😭😭❤እናንተ ጌታን ለማምለክ እራሳችሁን የሰጣቹ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ🖐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 19 дней назад +8

    🔥🔥🔥 ቃል የለኝምም....መንፈስ የሞላበት አምልኮ ከነፍስ የሆነ ዝማሬ የተዳፈነውን እሳት የሚቆስቆስ ረሃባችንን የሚፈውስ ሃይል አለበት....ተባረኩኩኩኩኩ🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤🔥

  • @Yofibek
    @Yofibek 19 дней назад +10

    ለካ መንፈስ ቅዱስን መናፈቅ እንደዚነዉ የእስከዛሬው መነካካት ለካ ትንሹ ነዉ ደሞ በዚህ የማናበቃውስ ነገር አለ ሌላ
    ፈቅ የሚል ረሃብ ከዚህም ፈቅ የሚል ናፍቆት
    እግዚአብሔርን ከዙፋኑ ያስነሳ
    የጳውሎስ እና ሲላስ አይነት worship wow 😍
    የፀጋው ባለቤት ይመስገን ሱራ ብርክ በል😍🙏😇

  • @mesayealemayehu7688
    @mesayealemayehu7688 13 дней назад +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንዳንዴ ሰው የውስጥህን
    እንዲህ ሲገልፀው
    ጌታ ተርበንሀል የተራበ ያቀዋል ክብርህ

  • @GobeWoche
    @GobeWoche 13 дней назад +3

    ኢየሱስ የሕይወታችን ምንጭ 🙏🏼🙏🏼

  • @betelgirma
    @betelgirma 20 дней назад +22

    ሱሬ አንተ ውዱ ሰጦታችን ነህ ሰለ አንተ ጌታ ይባረክ❤❤❤

  • @meronkassahunofficial3079
    @meronkassahunofficial3079 5 дней назад +1

    እየሱስ ጌታ ነዉ እንደገና እርሀብ

  • @berhanayele5986
    @berhanayele5986 16 дней назад +2

    ወንድሜ ሱሬ የበለጠ መጠጋት የበለጠ መናፈቅ ይብዛልህ ከእግሩ ስር አትጥፋ ይሄ መንፈስ እንዲሁ አይመጣም እጥፍ ቅባት እጥፍ ርሃብ እጥፍ ጥምማት ከዚያ በመንፈሱ መርካት ይሁንልህ

  • @betelhemmulugeta5685
    @betelhemmulugeta5685 19 дней назад +5

    በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው
    ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህን
    ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ
    መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ ❤❤❤
    ናና እስኪ አጠጣኝ..ናና እስኪ አርሰኝ
    መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤

  • @saroneyegeta8246
    @saroneyegeta8246 20 дней назад +8

    እንደገና ናፍቆት ኢየሱስ 😢

  • @meseretbirhanu9909
    @meseretbirhanu9909 15 дней назад +4

    ሁሌ ሁሌ ዘምር 🤗🤗

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 дня назад

    ማንም የተጠማ ቢኖር ወደኔ ይምጣ ያልከው አባ አረስርሰን
    ካንተወዴት እንሄዳለን አንተ የህይወት ምንጭ ነህ ወደምንጩ ወዳንተ እንጠጋለን ሃሌሉያያያ 🙏👆

  • @tigistudarfiro1724
    @tigistudarfiro1724 18 дней назад +2

    የእጁን ሳይሆን የፍቱን ብርሃን ናፋቂዎች ያርግን ሱራዬ ከፍ በል ❤❤❤❤

  • @BezeBeza
    @BezeBeza 18 дней назад +2

    ኡፍፍፍ እንደገና እንደገና እርሃብ እንደገና ጥማት እንደገና ናፍቆት አንተን ኢየሱስዬ እንደገና ኽረ ኡኡኡ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባ እንደገና

  • @biqiltuutub4762
    @biqiltuutub4762 15 дней назад +1

    Amen Amen geta hoy ba magagnat dasesagn😢❤❤❤

  • @berhanayele5986
    @berhanayele5986 16 дней назад +2

    Wow እንደገና እደገና እንደገና ጥማት እንዴት ሙታደል ነው

  • @MiracleArega
    @MiracleArega 19 дней назад +4

    እንዴት የተወደደ የሚወስድ የሚባርክ መንፈስ ነው ያለው❤❤

  • @deborahberhanu5575
    @deborahberhanu5575 16 дней назад +1

    እንደገና ርሀብ ትናንት ምንም እንዳላየ እንደ አዲስ ናፍቀኝ እንደ ልጅነቴ ወራት መንፈስ😢😢😢🙏🙏🙏
    ተባረኩ

  • @meseret5776
    @meseret5776 19 дней назад +3

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የሁል ጊዜ ናፍቆታችን የእለት ተእለት ፍለጋችን መገስገሳችን አንተን ለማግኘት🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌

  • @MehertTesfaye
    @MehertTesfaye 12 дней назад +1

    እረ ውይባለህበት መገኘቱን የሚጋብ ዝማሬ ውይ ቢሮ ውስጥ ነኝ ጎበዝ እየጮህሽ ዘምሪ ዘምሪ እያለኝ ነው ምን ይሻላል ? ውይ እንዴት ደስ የሚል አምልኮ!!!!! ሱሬ ጌታ ይባርካችሁ!!!

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 16 дней назад +1

    ሱርዬ የተወድኸ እውነት ካንተ ጋ እኮ ሁሌ መፍሰስ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤ነፍስ አልቀረልኝም❤❤❤❤❤

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab 7 дней назад +2

    ናና እስኪ አግዘን😢😢😢

  • @mengistutesema6756
    @mengistutesema6756 8 дней назад +2

    ኧረ ጌታ ሆይይይይይይ ስለ ድንቅ ስጦታህ ስለመንፈስ ቅዱስ ተባረከክክክ አንተ ደግሞ ይሄ እብደት አይልቀቅህ ጨርቅህን ጥለህ እስክትከተለው ድረስ

  • @BlenBogale-b5j
    @BlenBogale-b5j 15 дней назад +1

    Endet yale menfes yalew amelko new waw benba new aberieachu samelk yeneberew geta abzeto yibarekchu endet temachu endihu bmnefes mereseres yihunelachu emde ttemachu endihu yarekachu wedachualhugn ❤

  • @mekdeskebere2
    @mekdeskebere2 18 дней назад +2

    ይሄን መዝሙር ቃል በዘማሪ አስቴርውስጥ አልፎ ለትውልድ ለቤተክርስቲያን በረከት ስለሆነች ጌታ ይባርካት እናንተንም ሶሬ አብረውህ የቆሙትንም ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @BlenBogale-b5j
    @BlenBogale-b5j 15 дней назад +1

    Abet sure yalbh yamelko menfes ante erash wede menfe west gebteh sewnem tasgebalh yabzaleh bmnfes mesker yhunelh hulem endezemerekew temathn menfes kidus yarekaleh.hule bmegegnetu bkibru west honh magelgel yhunlh bzih memfes egziabhere yibarekh betam new mewdeh aywesdbh yihe mefes ❤❤❤❤❤❤

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 20 дней назад +5

    🔥🔥🔥መንፈስ ቅዱስ

  • @Hanna80331
    @Hanna80331 20 дней назад +4

    እንደገና 🙏አሜንንን

  • @Mekdesataklti-m4s
    @Mekdesataklti-m4s 9 дней назад +1

    Amen kbr le geta yhun

  • @bisrblessed866
    @bisrblessed866 День назад

    wowwww wht a blessed song and worship 💕

  • @itsmee5496
    @itsmee5496 20 дней назад +7

    How I love you holy spirit ❤❤❤❤

  • @Deborah-l5p9k
    @Deborah-l5p9k 20 дней назад +3

    ጌታ ስሙ ይባረክ ስለ ሱርዬ አንተንም ጌታ ኢየሱስ ይባርክ እሱን መናፍቅ እሱን መፈለግ ያብዛል ማክሰኞ ነበርኩኝ በአካል የእግዚአብሔር ህልውና የእግዚአብሔር መገኘት የነበረበት ትምሽት ጌታ ስሙ ይባረክ ከዛን ቀን ጀምሮ እንዲሁ እየዘመርኩኝ ዛሬም እየዘመርኩ youtube ስገባ ፕሮግራሙ ተለቆይ ሳየው ደስ እንዳለ የምር ሀሴት ነው ያረኩት ያንን ፕሮግራም ደግሜት አሰብኩት አልዎትም ተሰማኝ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ይባርካችሁ

  • @aberahawi1964
    @aberahawi1964 12 дней назад +1

    All we need is u!!!! ❤❤ Hallelujah

  • @yididyamarya9605
    @yididyamarya9605 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤amen!!!!!

  • @YosiAbera-nj8ql
    @YosiAbera-nj8ql 18 дней назад +1

    እንደገና እራበኝ የኔ ብቻ ኢየሱስ የኔ ጌታ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @SamiElias-t3w
    @SamiElias-t3w 18 дней назад +1

    እንደማይወጡበት እንደ ጠሊቅ ባህር ናፈቀኝ ካንተ ጋር በመንፈስ መሠወር
    እየሱስ

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 16 дней назад +1

    Ameeeèn ameeeen🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤

  • @hermonrevivalist4908
    @hermonrevivalist4908 19 дней назад +3

    This is not music, it is an expression, outpoured worship deeply rooted in God's presence. It's more than a music...🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @jituselemon9554
    @jituselemon9554 19 дней назад +4

    Ante lj gn yaleh menfes betam new miyaskenaw 🥺 sure ycemrlh 🔥🔥🔥

  • @biqiltuutub4762
    @biqiltuutub4762 15 дней назад +1

    Geta egzabeher abzeto yebarkachu

  • @BetelhemBirhanuBecho
    @BetelhemBirhanuBecho 14 дней назад +1

    holy spirit ❤❤sura🙏🙏🙏🙌🙌

  • @edenaraya251
    @edenaraya251 14 дней назад +1

    Xegaaaa yabzakachuuuuuuuu❤❤❤

  • @SisayJohn-w9l
    @SisayJohn-w9l 17 дней назад

    የሁልጊዜ ረሀቤ መንፈስ ቅዱሰ🔥😭🔥😭🔥

  • @Jonahzd
    @Jonahzd 20 дней назад +2

    My Godness lekekachut lela ye amelko desta ena emba tebarku media team bewenet

  • @DagimTesfaye-s2d
    @DagimTesfaye-s2d 14 дней назад

    በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው ያንተ ህልውና.....ኢየሱስ

  • @KolfeKeraniyoWoreda9HealthCent
    @KolfeKeraniyoWoreda9HealthCent 15 дней назад +1

    God bless you all

  • @SpenserXo-ci7wj
    @SpenserXo-ci7wj 20 дней назад +3

    እንደገና 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @BUTKANKABDA
    @BUTKANKABDA 5 дней назад +1

    ❤😢😢

  • @efoytatadesse2348
    @efoytatadesse2348 16 дней назад

    😭😭😭😭አሜን አሜን አንተው እራስህን አባቴ 🙏🙏🙏

  • @abebeborsamo1301
    @abebeborsamo1301 15 дней назад +1

    Jesus ❤

  • @HabteGetachew-kn9wo
    @HabteGetachew-kn9wo 19 дней назад +1

    zare ye getan menfesi ayehu yene abat eyesus leka indih newu halep

  • @tsigeredabelete3055
    @tsigeredabelete3055 17 дней назад

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ShitoWerku
    @ShitoWerku 18 дней назад

    እለት እለት ባዶ ትሁንና ነፍሰ ሁሁሁሁሁሁሁ የሱስ የሱስ 😢😢😢😢አባቴ ሆይ

  • @AseterAbera
    @AseterAbera 20 дней назад +2

    ❤❤❤❤ኢየሱስ ❤❤❤❤

  • @elsabhttessema3836
    @elsabhttessema3836 3 дня назад

    Amennnnnnn

  • @KiyaKetema-j2l
    @KiyaKetema-j2l 5 дней назад

    እየሱሰ አዳኝ ነዉ

  • @samrawitbirhanu
    @samrawitbirhanu 19 дней назад +1

    Suriye zemeneh yibarek

  • @ruthhile3353
    @ruthhile3353 17 дней назад

    ጌታ ናፈቀኝ ውውውውውውውው

  • @tesfayegarbado380
    @tesfayegarbado380 14 дней назад +1

    Bless you guys

  • @vin8136
    @vin8136 20 дней назад +2

    Tebareku surafel buruk neh halwot geta edegn yabizalach❤

  • @beinspired1st
    @beinspired1st 18 дней назад

    ምን አይነት መታደል ነው ❤ ምን አይነት ክብር ነው 🔥

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 18 дней назад

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen❤❤❤❤❤❤❤❤ናና እስክ አጣጣኝ ኢየሱስ ሌላውን ሳይሆን አንተ ራስህን አባዬ ናና እስክ አጣጣኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ ሌላውን ሳይሆን አንተ ራስህን የኔ አለም በአንተ ህልውና ውስጥ መሆን ነው ረሃቤኔ ኢየሱሴሴሴሴሴ እንደገና ናፍቆት እንደገና ረሃብ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ለዘላለም አብዝቶ ጩምሮ ይባርክህ ዘማሪ ሱሬ

  • @AberhameasfaAberhame
    @AberhameasfaAberhame 20 дней назад +1

    ጌታ አየሱስ ያምስርብ ማንፍስ rabgiiii🙏qqq

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v 20 дней назад +1

    0:39 አሜን አሜን አሜን አምላክ ይባርክሸ አመሰግናለሁ ትልቅ መዝሙር ነው ❤❤❤❤

  • @derartukenha4977
    @derartukenha4977 18 дней назад +1

    Hihe lije ergatawu rasu wow tebarek❤

  • @sweetanglemedi
    @sweetanglemedi 20 дней назад +1

    ረሀቤን ፈውሰው🙌🏽

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje 18 дней назад

    አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meazadejene4248
    @meazadejene4248 20 дней назад +1

    የተባረክ ብሩክሁን

  • @prophetmark1856
    @prophetmark1856 19 дней назад +1

    Oh hallelujah geta yibark sura

  • @tigabusilka9920
    @tigabusilka9920 18 дней назад

    ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለምልሙልኝ በብዙ ጻጋ

  • @ማአዛ-ሸ8ሸ
    @ማአዛ-ሸ8ሸ 20 дней назад +1

    አሜን🙏🙏🙌🙌😍😍

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 20 дней назад +1

    Sure Zamanhi yiberki Ante berkatachini nahi Endegana Rahabi 🥺❤️❤️❤️❤️

  • @MikiEphrem
    @MikiEphrem 18 дней назад

    መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው የሚያስፈልገን🙌😭😭

  • @NahomZoomzoom
    @NahomZoomzoom 20 дней назад +1

    Amen endegana mulegn

  • @TigistAbudhabi
    @TigistAbudhabi 19 дней назад +2

    Nana esky atetagge lelaweun aterasken yemdrun sayhon belay yalewn eghn sayhone helwnahen amen menfes keduse❤❤❤❤

  • @gospelsingerdave5706
    @gospelsingerdave5706 20 дней назад +1

    ተባረኩልኝ

  • @gebissaonesimos6674
    @gebissaonesimos6674 20 дней назад +2

    May God bless you Brother

  • @HabteGetachew-kn9wo
    @HabteGetachew-kn9wo 19 дней назад

    haleluya erekahu zare wuuuuuu menfesi kidusi

  • @saroneyegeta8246
    @saroneyegeta8246 20 дней назад +1

    ወንድሜ ሱሬ ተባርኩልኝ🥰

  • @SisayJohn-f8l
    @SisayJohn-f8l 20 дней назад +1

    አባ 🔥🔥 😭😭

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 19 дней назад

    አሜን::🙌🙏👏
    ተባረኩ::
    🎹🎻🎸🎺🎷🎵🎤💕👍

  • @TamuWeya-v4e
    @TamuWeya-v4e 20 дней назад +1

    ❤❤❤ተባረኩ

  • @meherettarekegnm
    @meherettarekegnm 20 дней назад +2

    Eyesus 🙌😭

  • @amanualaregahegn3116
    @amanualaregahegn3116 20 дней назад +1

    Wow mene eynet menfse new sure tebarkelen ante le medritua bereket neh

  • @meseretyakob7021
    @meseretyakob7021 День назад

    🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏❤❤

  • @misanaelkonjo
    @misanaelkonjo 20 дней назад +1

    na na eski atetani geta hoy😭😭😭

  • @RobelSisay-po5or
    @RobelSisay-po5or 20 дней назад +2

    Suraye🔥🔥🔥

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu5092 3 дня назад

    🙏🙏❤

  • @WubalemYeGetaLiji
    @WubalemYeGetaLiji 20 дней назад +1

    Ameeeeeeeeen ameeeeen tebarekuuu tebarek wondimachin suree❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 18 дней назад

    ቃላት አጠሩብኝ ከሚር ፍቅሬን ልገልፅላችሁ! 😘 ዝም ብዬ እንቁዎቼ ልበላችሁ💎💎💎💎🙏😘😘😘