ኡኡታው ምላሽ ያጣው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን | አርትስ ስፖርት
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World
በጣም የሚገርመው ከልጅነቴ ከ45 ዓመት በፊት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨጓራዬ ሲቃጠል ነው ያደኩት አንዳአንዴ ምን አለበት እንደ ሕንድና ቻይና እና የመሳሰሉት አገሮች ለምን ኳስ አቁመን ሩጫና ሌሎች የመሳሰሉት ስፖርት ላይ ለምን አናተኩርም እላለው ምክንያቱም በብሔራዊ እግር ኳስ ቡድናችን እንዴት ጥናት አልተደረገም ለምንድ ነው ዝም ብለን የምንሸነፋው ወይስ እንደ እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በእግር ኳስ የሰራነው ግፍ አለ? እነሱስ ቢያንስ ዋንጫ አይብሉ እንጂ አይሸነፉም ለማንኛውም ብሔራዊ ቡድናችን አንዱ ችግር ተጋጣሚን ቡድን አክብዶ ማየት ሌላው የኢንተርናሽናል ልምድ ማነስ ማለት ፕሮፌሽናል ብዙ ተጫዋች ስለሌለን አስተዳደጋችንም ጭምር ተፅዕኖ ፈጥሮብናል ብዬ እገምታለው መፍትሔ ለዘመናት የተጎዳው ፉትቦላችን ሳይኮሎጂካል እንደ አዲስ መገንባት
ሁሉም መልስ ነዉ።
ብሄራዊ ቡድኑ ማሟያ እንጂ መጫወት አይችልም
አጥቂው አቡበክር ናስር የማይሰለፍበት ምክንያት ግልፅ አይደለም???
ከልባቹ ነው ፣ነግር ግን አውቀን የተኛን ይመስላል ። በቅርብ እርግጠኛ ፓለቲካ ነው ብለው ያስቆማቹሃል።
What do you say
We spent $10 000 or 10 million?
ጠቅላዩ ምንአለበት እንደ ኮሪደር ልማቱ እግር ኳሳችንንም ሙሉ ለሙሉ አፍርሰው ቢገነቡት :: እናንተም ማውራት አይደክማችሁም ለውጥ ለማይመጣ እና ሰሚ ለሌለው ነገር
Just watching the 1st goal Congo scored, look how the full back allowed the runner to get away from him without making an attempt to go with his and block him. Our media or fans don't have the knowledge to call out this things. If a player in Europe did that he would be taken offor will not play the next game.The coaching is where the problem is as well as player mentality. They are born losers. They do not have the will to win. They can lose a game and we are all like did they even play, no one cares. Dr Abiy wants to host the ACON with this team, they will not qualify for 2029 because Ethiopians are 8 - 20 years behind in football. Its hard to say we actually have a football team and for the 2nd most populous african nation, it is shameful. Add to that we don't even have a good enough stadium to play at home in our country. Hopeless situation.
Ene emigermeg yehagerachn egr kas ale blachuhu shfan yemtsetut new emigermegn