Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አኬ ልጄ ከአጋንንት ጋር ይህን ያህል እራስህን አታድክም። መድኃኔዓለም ክርስቶስ አብዝቶ አእምሮህን ብሩህ ያድርግልህ፣ ጥበቡን ይግለጽልህ። እመብርሃን ከነዚህ ለአጋንንት ከሚሰሩ መናፍቃን ትጠብቅህ።
Amen
እነሱ እዲመለስላቸው የሚፈልጉት መልስ አለ እነሱ የሚያስቡት እዲመለስላቸው ብቻ ነው የሚፈልጉት ሌላ ሲመለስላቸው አይፈልጉም በጫጫት ብቻ አኬ በርታልን የኛ እንቁ
Listen to each other, omg ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ jesus orthodox let him talk I got knowledge jesus
❤
አይ አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲ አስተምራቸው
አኬበአራቱም አቅጣጫ እየሄድክ ስለምታስተምሪ ቃለህይወት የሰማህ።
አክዪ ወንድሜ ለምን ገባህ ላንተ አይመጥኑህም ልታስተምራቸው ከሆመ ይሁን ፈቅጃለሁ እኔ እናትህ ተበሸረክልኝ ልጄ❤✝️🎉✝️
same በማቋረጥና በመሳቅ ሀሳቡን ለማጥፋት የሚሰራው ታቲክ ለመጠቀም ይሞክራል
አኪዬ እነሱ መጀመርያ አንድ ይሁኑና እንደ አንድ ሆነዉ ይጠይቁ እንጂ እዉነት አይመጡንሕም Please ባመኑት ይቀጥሉ!!!!!!!
የሚስጠላ አረ አኬ አትሰማም የሚረባ ና የማይረባ መጫዏቻ አደረጉህ
አኬኦ በጣም የዋይ ነዉ❤
ምን አይነቱ ግኑብ ራስ ነው.....ጴንጤ ማለት ከእውቀት ነፃ!!!
አኬ በደንብ ትምርት ሰተካቸዋል በግራም በቀኝም
አኬ ከንደዚ አይነቶች ማይሰሙ ሰዎች ጋር አትግባ ከይቅርታ ጋር
አይ ጴንጤ ባዶ ጭንቅላት ሲጀመር ማስተማር አይደለም ለመማር ፈቃድ የሌለው ጭንቅላት ምንም የሚያመነጨው ቁምነገር አይኖርም..እንደዚሁ በስህተት ሲከራከር ይኖራል.
አይ ጴንጤ ተናዶ በዝቅተኝነት ስሜት ነው የሚያወራው። ይልቅ ዝም ብለህ ከአኬ ተማር ኮምሌክስህን ትተህ
(ዘፍ፤ 6፡6 ) እግዚአብሔር ሰዉን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ በልቡም አዘነ፡፡ ወይ ጴንጤ መለኮት ያዝናል ! ሰዉ እንጂ ብሎ ወንድማችንን በከንቱ አይጨቃጨዉም ????????? አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቦ እነዚ መናፍቃን ጭራሽ እየደነዙ ነው ያሉት
Enesu neteb lemastal ake yegetan kal lememeskee ay pentewoch meche yehun yemnekut
ይህ ሰው ታሪኩን አቀዋለሁ አለ እንጅ ምንም አያውቅም
😂😂😂 ቀላል ጥያቄ ነው ¡😂😂😂😂😂
አኬ ወንድሜ ከካሀዲያን ጋር አትከራከር...አባታቸው ማን እንደሆነ ግልፅ ነውና.
ውሀ ቢወቅጡት እቦጭ የሚባለው ለነዚህ ጋር አትዳረቅ እየተፈራረቁ ልብህን አወለቁህ
አኬ አስተምሮ እኮ ሁለት ነዉ ስለዚሕ ለምን ትደክማለሕ እነሱ ሁሌ መቃወም ነዉ ሚፈልጉት ይሕ ደሞ ለዳቢሎስ የባሕሪዉ ነዉ ይሕን የሚያስቀጥሉት ልጆቹ ናቸዉ አለቀ አትድከም Please አኬ
እኛ እንደምናምነው ትላላቹህ እናንተ እንደምትሉት ሳይሆን እኛ እንደምንለእ ነው የምትሉት ! ትገርማላቹህ ልጅ ለናት ምጥ አስተማረች አይሆንባችሁም?
@ሳሚ!ሁለት ባህርይ (ማለትም መለኮታዊ ባህርይና ሰዋዊ ባህርይ) እያልክ ከሆነ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ዓለምን ያዳነው ማነው? መለኮት ብቻ ነው እንዳትል መለኮት ረቂቅ ስለሆነ መሰቀል አይችልም። ሰዋዊ ባህርይ ብቻ ነው እንዳትል የሰው ባህርይ የዓለምን ኃጢያት ማስተስረይ አይችልም። ስለዚህ ሳሚ የከበደህ "ተዋህዶን" መረዳት ነው። በተዋህዶ መለኮት የሥጋን (የሰውን) ፈቃድ ሙሉ ገንዘብ አደረገ። ሥጋም በተዋህዶ የመለኮትን ባህርይ ገንዘቡ አድርጓል። +++ጌታን "ሁለት" እያልክ ከሆነ በጌታ ደም አልዳንኩም እያልክ ነው።
ትእቢት የሰይጣን ነው ሳሚ ደሞ ካለማወቁ በተጨማሪ በትእቢት የተሞላ ነው!
ሥላሴ ማለት እንዲህ ነው:ሥ:ምናባዊ ሥዕል፣ ላ:የላሊበላ ጬኸት፣ ሴ: የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ሴራ ማለት ነው።አትሸወዱ በሥላሴ ፈዛዛ ዕውቀት።ኢየሱስ ብቻው መለኮት ነው።ካልገባህ ገዳም ግባ።
አኪ ቅን እኳ ነህ እነሱ መመለስ አይፈልጉም ያንተን ለማወቅ ሰለሜፈልጉ ነው
አክዬ ትግስትህን አደነቅሁ ይገርማል አይደማመጡም ይገርማል
ስንት ሰአት ስትጠይቅ ቆይተህ አንድ ጥያቄ ስትጠየቅ በሰአት ማለት ጀመርክ os funny ሌላው ደግሞ አንተ የምትፈልገውን ማለት አይጠበቅበትም
ኢየሱስን የያዘ ሀይማኖት መንገዱን አይስትም ኢየሱስ የሚልን አባት ያወገዘች ቤ/ክህነት ወዴት እንደምትሄድ አታውቅም ቄሶቹ የሚያስተምሩት በሀጢያታችን ገሀነብ ብንገባ አርሴማ፣ድንግል ማርያም ታስወጣናለች ብለው ያሳስታሉ እውነቱ ገሀነብ የገባ አይወጣም ማስወጣትም ከቻለ ክርስቶስ ነው ብቸኛ ባለስልጣን ሰማይ ቤት ሙስና የለም በቤተሰብ የሚሰራ ሰውን አታስቱ ኢየሱስን ይመኑበት
አይ ተሐድሶ ለምድ ለብሰህ ተኩላ ተኩላ ትጫወታለህ
@@HabtamuAbebe-on5hl በመረጃ ቢሳደቡ ክቡርነቷ
@@Emanu1532 ይሄው የማታምንበትን ስዕል አድርገህ ቅዱሳንን ትሳደባለህ አባቶችን ታቃልላለህ ቤተ ክርስቲያን የማታስተምረውን ቅዱሳንን ከእግዚአብሔር ጋ አስተካክለህ በራሳቸው ያለጌታ ሃይል የሚያደርጉት ነገር አለ እያልክ ኢየሱስ ያለን አባት አወገዘች😂😂የምርህን ነው ሲጀመር ስሙን ራሱ ተርጉማ ያጎረሰችህ ማናትና ፊደላቱ እኮ የኛው ቤተ ክርስቲያን የሰጠችህ ናት አታፍርም አዎ ኢየሱስ ክርስቲያን ሲልና አርዮስ ሲል አንድ አይደለም እምነት ያለእውነተኛ ትምህርት ምንፍቅና ነው ኦንሊ ጂሰስም ኢየሱስ ስላለ አልቃወምም ልትል ነው🤔 በማስረጃ አውራ አለማወቅህን እወቁልኝ አትበል
ጥሩ ተማምረናል። ሆኖም ግን አኬ የተጠየቀውን መመለስ አልቻለም። በተለይም የሳሚ Host አድራጊውን ልጅ ብዙ ጊዜ እየጠየቀው የሸሸው አንድ ወሳኝ ጥያቄ ነበረ
Er sami shame on you endy??
ሲገለፍጥ ደግሞ! ገጣጣ ጋኔል
አኬ ልጄ ከአጋንንት ጋር ይህን ያህል እራስህን አታድክም። መድኃኔዓለም ክርስቶስ አብዝቶ አእምሮህን ብሩህ ያድርግልህ፣ ጥበቡን ይግለጽልህ። እመብርሃን ከነዚህ ለአጋንንት ከሚሰሩ መናፍቃን ትጠብቅህ።
Amen
እነሱ እዲመለስላቸው የሚፈልጉት መልስ አለ እነሱ የሚያስቡት እዲመለስላቸው ብቻ ነው የሚፈልጉት ሌላ ሲመለስላቸው አይፈልጉም በጫጫት ብቻ አኬ በርታልን የኛ እንቁ
Listen to each other, omg ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ jesus orthodox let him talk I got knowledge jesus
❤
አይ አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲ አስተምራቸው
አኬበአራቱም አቅጣጫ እየሄድክ ስለምታስተምሪ ቃለህይወት የሰማህ።
አክዪ ወንድሜ ለምን ገባህ ላንተ አይመጥኑህም ልታስተምራቸው ከሆመ ይሁን ፈቅጃለሁ እኔ እናትህ ተበሸረክልኝ ልጄ❤✝️🎉✝️
same በማቋረጥና በመሳቅ ሀሳቡን ለማጥፋት የሚሰራው ታቲክ ለመጠቀም ይሞክራል
አኪዬ እነሱ መጀመርያ አንድ ይሁኑና እንደ አንድ ሆነዉ ይጠይቁ እንጂ እዉነት አይመጡንሕም Please ባመኑት ይቀጥሉ!!!!!!!
የሚስጠላ አረ አኬ አትሰማም የሚረባ ና የማይረባ መጫዏቻ አደረጉህ
አኬኦ በጣም የዋይ ነዉ❤
ምን አይነቱ ግኑብ ራስ ነው.....ጴንጤ ማለት ከእውቀት ነፃ!!!
አኬ በደንብ ትምርት ሰተካቸዋል በግራም በቀኝም
አኬ ከንደዚ አይነቶች ማይሰሙ ሰዎች ጋር አትግባ ከይቅርታ ጋር
አይ ጴንጤ ባዶ ጭንቅላት ሲጀመር ማስተማር አይደለም ለመማር ፈቃድ የሌለው ጭንቅላት ምንም የሚያመነጨው ቁምነገር አይኖርም..እንደዚሁ በስህተት ሲከራከር ይኖራል.
አይ ጴንጤ ተናዶ በዝቅተኝነት ስሜት ነው የሚያወራው። ይልቅ ዝም ብለህ ከአኬ ተማር ኮምሌክስህን ትተህ
(ዘፍ፤ 6፡6 ) እግዚአብሔር ሰዉን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ በልቡም አዘነ፡፡ ወይ ጴንጤ መለኮት ያዝናል ! ሰዉ እንጂ ብሎ ወንድማችንን በከንቱ አይጨቃጨዉም ????????? አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቦ እነዚ መናፍቃን ጭራሽ እየደነዙ ነው ያሉት
Enesu neteb lemastal ake yegetan kal lememeskee ay pentewoch meche yehun yemnekut
ይህ ሰው ታሪኩን አቀዋለሁ አለ እንጅ ምንም አያውቅም
😂😂😂 ቀላል ጥያቄ ነው ¡😂😂😂😂😂
አኬ ወንድሜ ከካሀዲያን ጋር አትከራከር...አባታቸው ማን እንደሆነ ግልፅ ነውና.
ውሀ ቢወቅጡት እቦጭ የሚባለው ለነዚህ ጋር አትዳረቅ እየተፈራረቁ ልብህን አወለቁህ
አኬ አስተምሮ እኮ ሁለት ነዉ ስለዚሕ ለምን ትደክማለሕ እነሱ ሁሌ መቃወም ነዉ ሚፈልጉት ይሕ ደሞ ለዳቢሎስ የባሕሪዉ ነዉ ይሕን የሚያስቀጥሉት ልጆቹ ናቸዉ አለቀ አትድከም Please አኬ
እኛ እንደምናምነው ትላላቹህ እናንተ እንደምትሉት ሳይሆን እኛ እንደምንለእ ነው የምትሉት ! ትገርማላቹህ ልጅ ለናት ምጥ አስተማረች አይሆንባችሁም?
@ሳሚ!
ሁለት ባህርይ (ማለትም መለኮታዊ ባህርይና ሰዋዊ ባህርይ) እያልክ ከሆነ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ዓለምን ያዳነው ማነው? መለኮት ብቻ ነው እንዳትል መለኮት ረቂቅ ስለሆነ መሰቀል አይችልም። ሰዋዊ ባህርይ ብቻ ነው እንዳትል የሰው ባህርይ የዓለምን ኃጢያት ማስተስረይ አይችልም። ስለዚህ ሳሚ የከበደህ "ተዋህዶን" መረዳት ነው። በተዋህዶ መለኮት የሥጋን (የሰውን) ፈቃድ ሙሉ ገንዘብ አደረገ። ሥጋም በተዋህዶ የመለኮትን ባህርይ ገንዘቡ አድርጓል።
+++
ጌታን "ሁለት" እያልክ ከሆነ በጌታ ደም አልዳንኩም እያልክ ነው።