የፔፕሲ የዕጣ ኮርኪ ያመጣው ለማመን የሚከብድ ጉድ ያስባለ ክስተት | Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 76

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +33

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ፍትህህህህ ለወለጋ ህዚብ

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat Год назад +10

    እናደዳለሁ ድርሶኛል ብዬ ሰፍ ስል ይሄ ቢገጥመኝ ግን በ ስህተት እደሆነ ደሞ ግልጽ ነው ስለዚህ ምንም ተቃውሞ የማስነሳት ሃሳብም አይኖረኝም ።

  • @metasbiyaayele3739
    @metasbiyaayele3739 Год назад +26

    ከባድ ነው ነገር ግን እውነታውን መቀበል ግዴታ ነው ስህተት ያጋጥማል

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df Год назад

      አቢልእወድሀለሁየኝጀግና

    • @ambayehadera4083
      @ambayehadera4083 Год назад

      God bless u my bro. Please can giv ur No Number I'm enjoy ur program pls continue be blessed.

  • @grmaneshalal4401
    @grmaneshalal4401 Год назад +6

    ያስቃልና ያሳዝናል😁😁😁🤣🤣🤣ጉድ በለ ጎንደር🙌

  • @maryamlolo3372
    @maryamlolo3372 Год назад +6

    ወይኔ በጣም ያስቃል እናመሰግናለን አቤሎ 😂🥰

  • @sabutube3210
    @sabutube3210 Год назад +3

    Wow abela swedh bertalgn

  • @remlalemma
    @remlalemma Год назад +3

    አቤሎ

  • @amdihamuhammad440
    @amdihamuhammad440 Год назад +3

    እረ እኔ ብሆን ኖሮ የማደርገው አይታወቅም ግን እንኳንም እኔ አልሆንኩ

  • @salamisalami1332
    @salamisalami1332 Год назад +2

    ያጋጥማል

  • @hashimseid3717
    @hashimseid3717 Год назад +3

    የደረሰኝ ግዜ ሚሆነውን እናይ ነበር

  • @newalabdu3012
    @newalabdu3012 Год назад +4

    እጣው የደረሰን እኛ ብኖንስ ከሚለው በእጣው ምክንያት የሞቱት ቤተሰቦች እናት አባት ልጅ ለሆኑት በጣም የከፋ ነው የሚሆነው ? ?? በቻ ሁሉም የ አላህ ውሳኔ ነው ብለው ከማለፍ ውጭ ምንም አይደረግም

  • @user-km9dn9ek1v
    @user-km9dn9ek1v Год назад +2

    ታየኝ እኮ ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢፈጠር ሆሆሆሆ. የሀገሬ ህግ አስከባሪ ተብየዎች እንዴት እንደሚያሰቃዩን

  • @bezafeleke5056
    @bezafeleke5056 Год назад +3

    የዚን ልጅ ፐሮግራም እንደኔ የሚወደው አለ ግን

  • @hayderdejene5459
    @hayderdejene5459 Год назад +2

    የፊሊፒንስን ይህንኑ ጥያቄ መጠይቅ ነበረብኝ ባይ ነኝ።

  • @user-cg6pz7ve9f
    @user-cg6pz7ve9f Год назад +5

    😂😂 እዴ አስበኸዋል እኔ ብሆን ምናልባትም ልሞት እችላለሁ

  • @azaryaschombe9774
    @azaryaschombe9774 Год назад +1

    ene bhon abdalehu abelo.

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Год назад +2

    👌👌

  • @kasechayele2806
    @kasechayele2806 Год назад +2

    Hi Abel

  • @sintayewtsegaye2092
    @sintayewtsegaye2092 Год назад +2

    ሲጀመር ሁለት ሰው ሚሊየነር ይሆናል ተብሎ ተገልፃል አይደል እናም አይደለም 600 መቶ ሺህ ሰው 10 ሰው እንኳን ቢደረሰው በስህተት ከሆነ በቃ በስህተት ነው ለሁለት ሰው የተባለውን አስበው በቃ ስህተት ነበር ብሎ ማመን ነው ።

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 Год назад +4

    ያው ያናዳል ግን ከስተት ከሆነ እተወዋለው

  • @alexalexo7769
    @alexalexo7769 Год назад +2

    sijemer 2 sew new yemishelemew stet endetefetere gilt new . dirjitu besetegn edil etekemalew

  • @alishebashezawdu983
    @alishebashezawdu983 Год назад

    ስግብግብነታቸውን, ያሳያል, ህዝቡ, የእጣ፣ ቁጥሩ, ስህተት, ሲኖረው, እንደገና, እጣው, እንደጣል, መደረግ, ነበረበት

  • @efnentbh
    @efnentbh Год назад

    Abela betam temechignalech migerm video new

  • @mewaded
    @mewaded Год назад +1

    የሚገርም ነው!

  • @ephremabate184
    @ephremabate184 Год назад +2

    No 1 😂😂😂

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 Год назад +1

    እንዳው ሰዎች ስንባል ብር ስለምንወድ ነው እንጂ ለሁለት ሰው ብቻ ብሎ አስተዋውቆ አደል እንዴ ቲቪው. ለሁሉም ሰው ሲወጣ ችግር እንደተፈጠረ መረዳት ነበረባቸው እላለው. ለኔ ወቶ ወይ በኛ ሀገር ቢሆን ኖሮ ለምን እምል ይመስለኜል

  • @shawaatube3303
    @shawaatube3303 Год назад +2

    gud new🙉

  • @daryosyonas5011
    @daryosyonas5011 Год назад

    Soart👍

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад

    በስማም አያድርስ ነው አቤሎ

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 Год назад +3

    አቤሎ የኔ ብርታት ሰላም ብያለው 🔥🔥🔥

  • @ET-infotech
    @ET-infotech Год назад +1

    አረ ወለጋ አለቀ

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 Год назад +1

    👍

  • @kalabyeshitaye
    @kalabyeshitaye Год назад

    i accept the result.

  • @zakiy-technical3859
    @zakiy-technical3859 Год назад +2

    የፔፕሲ የዕጣ

  • @raheemamuhammad8573
    @raheemamuhammad8573 Год назад +1

    🤣🤣🤣🤣🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @abdiMedia1
    @abdiMedia1 Год назад +1

    Liyu now nuriln

  • @Ethio2509
    @Ethio2509 Год назад +1

    😂😂😂😂

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 Год назад +5

    በሳቅ ነው የሞትኩት 😂😂😂😂

  • @aboltv5080
    @aboltv5080 Год назад +2

    ሁለተኛ ፔፕሲ አልጠጣም 😂

  • @Yetefawsew
    @Yetefawsew Год назад

    mn madereg yechalal mekebel new

  • @mthh752
    @mthh752 Год назад +2

    😂😂😂😂😂😜😜😝

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Год назад

    እሱ እራሱ ችግር አለበት ለዛ ነዉ የሚያስገድዱት መታለል

  • @samuelbaytekussame
    @samuelbaytekussame Год назад

    ምንም አይመስለኝም ምክንያቱ ለሁሉም በስህተት የተደረገ ነገር ስለሆነ

  • @sisaytafer1115
    @sisaytafer1115 Год назад

    Alfatmi ferde bat ewosde alo

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 Год назад +1

    ፔፕሲ ልገዛ ነው ወሰወስከኝ

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 Год назад

    አንደኛ አደለውም

  • @cheramelakkebede9308
    @cheramelakkebede9308 Год назад +1

    ለትንሽ

  • @bitaniyawondimagegn6264
    @bitaniyawondimagegn6264 Год назад

    ነገሩ ቀላል አይደለም።የሚሸለመው 2 ሰው መሆኑ እየታወቀ ከ6 መቶ ሺ በላይ ከሆነ ለሁለቱ እጣ ማውጣት መፍትሄ አይሆንም ነበረ ወይ?

  • @Mrsubb
    @Mrsubb Год назад

    Sle youtube siraln abel

    • @Fetah90
      @Fetah90 Год назад

      እንደማመር

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh Год назад

    በአለም አቀፍ ህግ ተመጣጣኝ ካሳ እቀበል ነበር አልያ ሀገር ውስጥ እንዳይሸጥ ይደረግ እል ነበር

  • @hdudhdmmfjjdge277
    @hdudhdmmfjjdge277 Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @bettymiye9882
    @bettymiye9882 Год назад +1

    አቤልዬ የመጣውን በፀጋ መቀበል ነው

  • @selamtaddes8057
    @selamtaddes8057 Год назад

    እኔ ብሆን እጣው የደረሰኝ ምን አደርጋለው ?

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh Год назад

    እኔ ብሆን?

  • @konjo456
    @konjo456 Год назад

    ፋብሪካውን አነደዋለሁ እንካ ግን አትብላ አለ እንዴ

  • @emebetberhane1334
    @emebetberhane1334 Год назад

    ABEL SILE RAPERU AMERIKAWI EBAKIH DEGAGIMEH SIRA MINALIBAT BIZU SEW WETAT YIMARAL

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 Год назад

    Very funny kkkkk

  • @addisyeshitela973
    @addisyeshitela973 Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ethiohashtag_5342
    @ethiohashtag_5342 Год назад

    the firest comment

  • @eyosiyasalemayehu3574
    @eyosiyasalemayehu3574 Год назад

    ዝብለው ጠላ አይጠጡም ነበር፤ ፔፕሲ ማመን ቀብሮ ነው።

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df Год назад

      እኔምአለቃቻውም

  • @famisha6747
    @famisha6747 Год назад

    Iski sila Andrew Tate video sralen

  • @samuelwubneh4144
    @samuelwubneh4144 Год назад

    First

  • @sintayewtsegaye2092
    @sintayewtsegaye2092 Год назад +1

    600 ሺህ ሰው በኢየሱስ ስም ይሄን 349 ወጋሁት

  • @Meklitmeklu494
    @Meklitmeklu494 Год назад

    አራተኛ ኮማች

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад

    በእየሱስ ስም ትልቅ ስህተት ከባድ ነው

  • @user-xs4om9hq5d
    @user-xs4om9hq5d Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍

  • @Hayatigebisaarsiassslla7976
    @Hayatigebisaarsiassslla7976 Год назад

    😂😂😂