የባለስልጣናትን እና የአርቲስቶችን ስም አጋለጠ!! በመሀል ቦሌ የሚሰራዉ ጉድ! | Ethiopia | Addis Ababa | Bole

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Комментарии • 3 тыс.

  • @eddydy9988
    @eddydy9988 Год назад +355

    የጠላቶቻችንን መንጋጋ የሚያደቅ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር እጅግ የታመነ ነው።

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ

    የሚጠብቅህ አይተኛም ወንድማለሜ በርታልን ❤👌

    • @samekapo8521
      @samekapo8521 Год назад

    • @ManahloshGebremariam
      @ManahloshGebremariam 11 месяцев назад

      እድሜ ይስጥህ ድንግል ትጠብቅህ መላእክት ይጠብቁህ አምላክ ከአንተ ጋር ነውና የአንተ እምነትለኛ ትምህርት ነው ያመንከው አይከዳህም ፀና::

  • @SelamDejene-i6v
    @SelamDejene-i6v Год назад +16

    እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ አይወድቅም የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅ ጠባቂ መላዕክቶችን ይላክልህ ወንድሜ በርታ

  • @ygermal1
    @ygermal1 Год назад +265

    ወንድማችን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ የመላእክታኑ ጥበቃ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን

  • @callmesamry7777
    @callmesamry7777 Год назад +70

    I proud of u brother enough is enough wake up ethiopian people እግዚአብሔር ባንተ ላይ እየሰራ ነው ከጎንክነን

    • @aklile7691
      @aklile7691 Год назад +2

      *I am proud of you ነው የሚባለው። *Ethiopian

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 Год назад +1

      @@aklile7691 እና እንጊልዘኛ የማወቅ ግዴታ የለብንም የምን ግራመር ማስተካከል ነው ኤጭ!!! ኢትዮጵያ !!!ይህ ትውልድ እውቀት አቷል!!!

    • @راضيهراضيه-ص1ت
      @راضيهراضيه-ص1ت Год назад

      ቢስ፣ፋትህን፣ሸፍነኸው፣በነበረ፣ላተ፣ሰላምነት፣አላህ፣ይጠብቅህ፣ተክፏ፣ነገረ

  • @YoniiTewelde
    @YoniiTewelde 12 дней назад +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ካንተ ጋ ነው ያለ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 Год назад +39

    የኔ ወንድም አይዞህ በጭራሽ እንዳትፈራ የኢትዮጵያ አምላክ ካንተጋ ይሁን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ከፊታችን ነው ምንም ቢሆን ስጋችንን ለሚገድሉ አንፈራም ከእውነት ጋ እንቆማለን ግብረ ሠዶም የሠይጣን መንፈስ እግዚአብሄር ይገስጻችሁ ሠይጣኖች የኢትዮጵያ ባለ ስልጣናት

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 Год назад +2

      አብይ እና ኦሮሞ እያለ ለእውነት አይወድም እውነት እያሰሩ እየገደሉ እያየነው እግዚአብሄር ይጠብቀው እንጅ

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 Год назад

      ​@@amenamenselasa9298oromo almotm yal manewu

  • @hirut7396
    @hirut7396 Год назад +51

    እንዳትፈራ ወንድማችን በመስቀል የሞተልህ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ብትሞትም ብትኖርም የክርስቶስ ነህ የኛ አምላክ አጋንትን እሚያዋርድ እግዚአብሔርን ለምናመልክ ከፍ እሚያረግ አምላክ ነው ያለን ነገም ዛሬም አሸናፊ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 Год назад +16

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን አይዞህ

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Год назад +643

    ቼሩ መድሀኒአለም የነገርኩህን አደራ አደራ ይሔን ወድማችንን በእልፍ መላእክታኖች በቅዱስ ሚካኤልና በቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ ውስጥ እዲኖር ካላደረክ አንተን መማፀኔ ምድነው ትርፌ ቼሩ ሆይ የኔ ልመናናፀሎት ስለዚህ ነው እና ያንተ ስራ ምድነው ይሔን ብላቴና በእጂህ ያዘው እልፍ መላእክታኖች ከፊት ከሗላው ሆነው ይጠብቁት

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Год назад +10

      🙏🙏🙏🙏👍👍👍

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 Год назад +30

      የእኔም ጸሎት ነው። የሁላችንም ይሁን ለእሱ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ነውና ጸልዩለት።

    • @worknesgagiza9931
      @worknesgagiza9931 Год назад +10

      Amen 🙏

    • @khtt8663
      @khtt8663 Год назад +8

      Yegna tebaki aytegnam ayankelafam ye esrael amlak ye abraham amlak Danelm keanabst yetebekewu ytebkewal

    • @zerfekidanemariam3840
      @zerfekidanemariam3840 Год назад +6

      Amen 🙏

  • @yabsiratedros1529
    @yabsiratedros1529 Год назад +259

    ድንግል ማርያም ትከልልህ ወንድማችን

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631 Год назад +4

      አሜን !!!

    • @lemlemsolomon
      @lemlemsolomon Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад

      🙏🏿❤😢

    • @dersehagebu650
      @dersehagebu650 Год назад +1

      ማይም አትሁን። ድንግል ማርያም ልትከልለው አትችልም። ግን ወንድማችን አትፍራ። ሞትን አትፍራ። ግን ርካሽ ሞት አትሙት።

    • @EsheYd-bp6so
      @EsheYd-bp6so Год назад

      ከሌላ እግዚአብሔር ብቻ ነው
      ሰይጣን በመንፈስ እንጂ በስሜት አይሸነፍም
      ኢየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @AbAb-gy9xs
    @AbAb-gy9xs Год назад +12

    ጌታሆይ ቶሎ ናናናናናና እነሱጋር ካለው እኛጋር ያለው ይበልጣል!!!!!!!!ክብሩን ጌታ ይውሰድ። ወንድማችን ተባረክ ጌታ ካንተጋር ነው።

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 Год назад +98

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት አንተ ጠብቅልን አደራህን

  • @gizaworkshibishi1155
    @gizaworkshibishi1155 Год назад +31

    ዉድ ወንድሜዋ 😢 ዉስጤን አላወስከዉ የተሰቀለልህ መድኃኔዓለም የታሰበልህን የሞት ድግስ ለደጋሾቹ ያድርግልህ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከፊት ከሁዋላህ ሆና ትጠብቅህ አንተ ንፁህ ልብ ያለህ ወንድማችን አይይይይይይ😢

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Год назад +14

    ጆሮ ያለው ይስማ ወንድሜ አንተንም የእመብርሀን ጥበቃ አይለይህ።
    እባካችሁ በፅሎት እናስበው ወንድማችንን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +49

    ውይይይ ቸሩ መድኃንያለም ሆይ አንተው ጠብቅልን 🙏🏿🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️እውነትም የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል ወገን እንፀልይ 🤔🙇🏿‍♀️የአቡነ ተክለ ሃይማኖት የቅዱስ መርቆርዮስ አምላክ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ አሜን

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 Год назад +87

    እግዚአብሔር ሕዝቡን ሊያድን ሲል በጎ ሰው ይልካል። እስቲ እንንቃ። ልቦናችንን ይክፈትልን። አንተን ያመንከው ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ።።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Zedtube594
    @Zedtube594 Год назад +11

    ኡነት ነፍስህን አሳልፈህ ሰተሀል ለኛ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Год назад +100

    እኔ በግሌ እግዚአብሔር ይመስገን የሰሜን ጦርነት በነበረ ጊዜ ይሄ ጦርነት ሃይማኖተኛውን ህዝብ ግብር ሊሰጡ እንደነበር ደጋግሜ በዙሪያዬ ላሉት ስነግራቸው ያሾፉ ነበር አሁንም የአማራውን ህዝብ ደም ሊገብሩ ነው እባካችሁ ማንኛውም ሰው እንደ ኢትዮጵያዊ ህዝብ ከጎኑ ልንቆም ልንታደገው በጸሎት ልንቆም ይገባል

    • @getachewdoa5496
      @getachewdoa5496 Год назад

      Yetekedese hasab new!!

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Год назад

      Tekekele newe ahune amarawe laye newe lemecherse yetenesute ewenetune wendemachene tebarke anedache negere yeminekahe helene yemitebekehe ayanekelafame

    • @henockhaile6706
      @henockhaile6706 Год назад

      ትክክል

    • @betikonjo7059
      @betikonjo7059 Год назад

      ትክክል እኔም ስለፈልፍ ነበር 😢😢

    • @marlove3465
      @marlove3465 Год назад

      አማራ ከመቼ ጀምሮ ነው ሃይማኖተኛ የሆነው?? በትግራይ ጦርነት ሰላማዊውን ሲገድል ሲደፈር የነበረው አማራ አይደል እንዴ? ከወልቃይትና ሁመራ ህፃናትን ሲጨፈጭፍ የነበረው አማራ አይደል እንዴ?? ንዋየ ቅዱሳት ቤተ ክርስትያን ሰብሮ የዘረፈው አማራ አይደል እንዴ?? ታቦተ ፅዮንን ወደ አማራ መምጣት አለባት ብላችሁ ልትሰርቁ የሞከራችሁ ረሳችሁት እንዴ?? አስመሳዬች ፈፅሞ የናንተ ሃይማኖት ኦሮቶዶክስ አይደለም።

  • @birukgirma1198
    @birukgirma1198 Год назад +25

    እውነት ብለሀል ወንድማችን አውሬው ሊሰለቅጠን ከበራችን ቆሟል ወገን እንንቃ ወገናችንን እንጠብቅ በቻልነው መጠን እናስተምር ሰዎችንም እናንቃ ... ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @አጸደማርያምዘተዋሕዶ

    የሚጠብቅህ አይተኛም አያንቀላፋም ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር በእውነት ምህረቱን ያምጣልን

  • @yedengllegmedhanialmtemesg888
    @yedengllegmedhanialmtemesg888 Год назад +10

    አይዞህ ወንድማችን እነሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል ይሄ ካንተ አይደለም ወንድማችን እግዚአብሔር የፈጠረው ፍጥረት ባለማወቅ እንዲጠፋበት ስለ ይፈልግ አንተን አስነሳ ብትሞትም አይቆጭህ ካንተ የሚጠበቀውን አርገሀል አይዞህ ሀይልና ሞገስህ የቅዱሳን አምላክ ካንተ ጋር ነው

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Год назад +46

    እመቤቴ ስለ ኢትዮጵያ ለምኝልን !!! ሰይጣን አሸንፎ አያቅም መድሀኒ አለም ይገስጽልን !!!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    እግዚኦ ተሣሃልነ
    እግዚኦ ተሣሃልነ
    እግዚኦ ተሣሃልነ
    *አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫*😭😭😭😭🤲✝️🕯️💚💛❤️

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Год назад +2

      AMEN AMEN AMEN Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏

    • @adisadisadisadis6758
      @adisadisadisadis6758 Год назад +1

      😢😢😢

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Год назад

      😂

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Год назад +1

      @@zeynebasnake8391
      🧶Anchi Ebed yabedesh Seteyo men Yasejal! Anchim Abal nesh meselegn? Ke E n we very Hijab lebseshal! Muslimochem Seytanen yekawemalu! Anchim Seytan awu honeshal malet new! Kefafi maferia nesh! Mejenuna! 👈

    • @Super-fi5vm
      @Super-fi5vm Год назад

      አምላከነዳያንረዳኤምንዱባንንህነኀቤከተማህፀነ

  • @comcell3831
    @comcell3831 Год назад +113

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አደራ😢😢😢😢

    • @እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ
      @እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ Год назад +3

      እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጲያን 😢😢😢😢😢💓💚💛💒💒💒💒💐💐💐💐💐💐

    • @birtukan2023
      @birtukan2023 Год назад +1

      እግዚአብሔር ስላልተዋት ነውኮ እስካሁን ያልጠፋች

    • @nanibelete6371
      @nanibelete6371 Год назад

      Amen awo Amen 🙏

    • @kalkidankalkidan8424
      @kalkidankalkidan8424 Год назад

      እኔ የሚገርመኝ ይህን የሚሰሩት ባለኃብቶቾ ናቸው ? ይሄን ሁሉ ገንዘብስ ሰውን የሚያጭበረብሩበትን ከየት ያመጡታል ሰዎች ሁላ ምንም ተታለውም ሆነ በገንዘብ ተታለው እንደማይጠቅማቸው ተረድተው የሴጣን መንገድ ሁሌም ፉርሽ ስለሆነ አትፍሩ ምንም አትሆኑም ወንድሜ አንተም ለሰው መዳን ስለተላክ አንተ ለነሱ እሳት ነህ ደሞ የሴጣን መጫወቻ ከመሆን ለዘልአለም ህይወት መሰዋት ይሻላል እንዲህ አይነት ክፉ መንፈስ መኖሩን ያሳወከን አንተ ነህ ለልጆቹ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @AsselefechDemese-ul9tf
      @AsselefechDemese-ul9tf Год назад +1

      እግዚአቤሄር ይጠብቅሀህ

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 Год назад +3

    ተባረክ ወንድማችን አይዞህ!! የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር "እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም" ይላልና ስለሚታጋልጥባቸው ምስጥራት እየተዋጋ ያለሔው የእግዚአብሔር ውጊያ ነውና በርታ!!! ውጊያውም ከደምና ከስጋ ጋር አይደለምና በሰማያት በአየር ና በምድር ስልጣናት ከሆኑ ከክፉ መናፍስት ጋር ነውና በርታ!!! ጌታ ኢየሱስ የስሙ ኃይልም ይጠብቅህ!!!!

  • @RahelDarje
    @RahelDarje Год назад +292

    የኛ ጀግና ካልተረዱህ የተረዳንህ ብዙ ነን

    • @aterera1047
      @aterera1047 Год назад +1

      ብትረጂው ሰውየው የአይምሮ በሽተኛ ነው።

    • @kaldositube5915
      @kaldositube5915 Год назад +4

      ​@@aterera1047 semhi erasu yebshitegna new

    • @derejeabdisa1294
      @derejeabdisa1294 Год назад +2

      ​@@kaldositube5915 ሸቀሉብን እኮ በድፍሰት😂😂

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Год назад +1

      @@aterera1047
      🧶Ante Hodam Nefesehen le Seytan ye shetek Achberbari, ye Zemenu Leba neh! *Lezih new yemtastebablew!! *Enante Illuminati Gang Stalkers, hulem yemikarenachiun/ yemyagaletachihun Sew, ye "Angol Beshitegna" new eyalachihu, Sem tetefalachihu! Ewushetamoch nachihu! *Be Wuch Ager hulum yawukachihuwal! Your Cheap Tricks! Ahun degmo *yetekedesechiwun Agerachinen arekesachihuwat! Ye Seytan Dem megeberia aregachihuwat! *Yemetekeflut waga gen betam kebad ena Merara new! Medere ye Deha Lij, Genzeb ayteh slematawuk, Agerehen ena Emenetehen bekelalu, le tenesh Birr sheteh arefekew!! Shame on you!! Mechereshachihu ayamerem!! Maferia Hodamoch!! Ke enante, Ensesatoch yeshalalu!! Oxymoron Plebs!! 👈

    • @samsontemsgne-dp7xn
      @samsontemsgne-dp7xn Год назад

      aterer ዘገምተኛ ቅል እራስ ነሕ(ሽ) ሙታን

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    እግዚአብሔር የመላአክት ጥበቃውን ይላክልህ ወንድሜ

  • @HermelaAmare-m2s
    @HermelaAmare-m2s 6 месяцев назад +1

    አይዞህ ወንድሜ ይህ ነገር እጅግ አሳሳቢና አንገብጋቢ ጉዳይ ሆኗል የሁሉ የበላይ እግዚአብሔር ነው ሁሉም ከሱ በታች ነዉ የድንግል ማርያም አስራትአገር ኢትዮጵያ ነጻ ትወጣለች በርታ ከጎንህ ነን

  • @tsionkibreab8382
    @tsionkibreab8382 Год назад +41

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወንድሜ
    አይዞክ አለን ከጎንክ 🥹🥹🥹

  • @alainmeena9177
    @alainmeena9177 Год назад +24

    ወድማችንን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ እሩፋኤል ቅዱስ ኡራኤል እናቴ እመቤቴ ማርያም እድሁም በፃድቃን በሰማእታት ቃልኪዳን ይጠብቅልን

  • @DhfDhfggx
    @DhfDhfggx Год назад +1

    እኔ ሙስሊም ነኝ መስጂድ ውስጥ ተቀምጦ የነዚህን ሰይጣኖች ሀሳብ የሚያራምድ ካለ ንገረን እንዳትፈራ ወላሂ አንገቱን ነው የምንቀላው
    እነዚህን ሰይጣኖች በዚህ ልክ በፊት ለፊት መጋፈጥህ አስገርሞኛል ጀግና ነህ🥺

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 8 месяцев назад +1

      የወሬው ማጣፈጫነት ነውእንጂ መስጊድ ውስጥ ስላለ አይደለም ጎበዝ እነዚሰዎች ሙስሊምን ለማጠልሸት የማይቆፍሩት የለም

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 6 месяцев назад

      ንቃ በየሁሉም ውስጥ ገብተዋሉ

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Год назад +110

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ የጌታየ እናት ሆይ የቃልኪዳን አገርሽን ኢትዬጵያን ጠብቂ ወንድሜ የእግዚአብሄር ጥበቃ የመላእክት የቅዱሳን ከለላ አማላጅነት አይለይህ🙏🙏🙏🙏

    • @nanibelete6371
      @nanibelete6371 Год назад

      AMEN Amen Amen 🙏

    • @worknesgagiza9931
      @worknesgagiza9931 Год назад

      Amen 🙏

    • @simenehanimaw1900
      @simenehanimaw1900 Год назад

      ለምን ታለቅሳለህ እግዚሐብሄር አስቀድሞ ያውቃል ሁላችን ብንፀልይ ሰይጣን ከምድር አስዎግዶ እንጥሮጦስ ይከተዋል ልባችን ንፁህ ይሁን እያንዳንዳችንሁላችን ብንፀልይ ሰይጣን ከምድር አስዎግዶ እንጥሮጦስ ይከተዋል ልባችን ንፁህ ይሁን እያንዳንዳችን እንተዛዘን እንረዳዳ እርግጠኛ ነኝ የግዚአብሔር ፀጋ መንፈስ ከኛ ጋር ይሆናል እንተዛዘን እንረዳዳ እርግጠኛ ነኝ የግዚአብሔር ፀጋ መንፈስ ከኛ ጋር ይሆናል

    • @simenehanimaw1900
      @simenehanimaw1900 Год назад

      ሁላችን ብንፀልይ ሰይጣን ከምድር አስዎግዶ እንጥሮጦስ ይከተዋል ልባችን ንፁህ ይሁን እያንዳንዳችን እንተዛዘን እንረዳዳ እርግጠኛ ነኝ የግዚአብሔር ፀጋ መንፈስ ከኛ ጋር ይሆናል

    • @simenehanimaw1900
      @simenehanimaw1900 Год назад

      ሁላችን ብንፀልይ ሰይጣን ከምድር አስዎግዶ እንጥሮጦስ ይከተዋል ልባችን ንፁህ ይሁን እያንዳንዳችን እንተዛዘን እንረዳዳ እርግጠኛ ነኝ የግዚአብሔር ፀጋ መንፈስ ከኛ ጋር ይሆናል

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 Год назад +56

    በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላኽ ኣሜን በረከት ጸሎት ኣቡነ ተኽለሃይማኖት ከሁላችን ይሁን ኣሜን ኣይዞ ወንድሜ እግዚኣብሔር ከኛ ጋር ነው

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Год назад +1

      ለጊጢ ያስቀመጡት አበባ የሚመሰክረው የጊይ ባንዴራ ነው ልብ ብለህ እየው

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Год назад

      በሂወት ጎዳ የሚለው ባልሳሳት ዘላለም ይባላል ይመስለኛ ሁሊ ያናግራቸዋል ሁሊ ይለፈልፋሉ ሚሰማ የለም

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Год назад

      እህተ ማርያም ተናግራ ነበር ሚሰማ የለም

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Год назад +1

      ዘፋኞችን ለምን አታጋልጥም

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 11 месяцев назад +1

    አይዞህ አንተን የሚጠብቅ አየተኛም አያንቀላፋም የድንግል ማሪያም ልጅ ከፊትም ከኋላ ይቅደምልህ አንተ የምታመልከው አምላክ ኃይል አለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Год назад +31

    በስመ ስላሴ ስም የድንግል ማርያምልጅ እየሱስ ክርስቶስ በ4ቱ መአዘን ጠባቂ መላእክትን ይያቁምልህ አንተ ጋር ያለው ፈጣሪ ይበልጣል አይዞህ😭😭😭⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @rebuniatnafu2868
    @rebuniatnafu2868 Год назад +21

    ፈጣሪዬ ለወንድማችን ጥበቃህን አብዛልን በፀሎታቹ አስቡት

  • @yohanneskiberet8140
    @yohanneskiberet8140 Год назад +1

    በጣም ተረድተንሃል የማይረዳህ ያልተረዱህ የማይረዱህ እጅግ ብዙ አሉ እነሱም የዲያቢሎስ ልጆች ናቸው በግልጽ ቤሮ ከፍተው እየሰሩ ነው

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Год назад +24

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን አይዞህ እውነት መናገር ያፀድቃል 😭

  • @tigisttesfaye6825
    @tigisttesfaye6825 Год назад +32

    እግዚኦ ተሣሃልነ
    እግዚኦ ተሣሃልነ
    እግዚኦ ተሣሃልነ
    *አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫*😭😭😭😭🤲✝🕯💚💛❤

  • @weldesenbetmolla6775
    @weldesenbetmolla6775 11 месяцев назад +1

    ወንድማችን ከዲያብሎስ እና ከዲያብሎስ ልጆች ጋር በምታደርገው ጦርነት እግዚአብሔር እና ቅዱሳን መላእክት ከአንተ ጋር ሆኖ ለአሸናፊነት ያብቃህ!

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Год назад +32

    የኔና ያንተ የኛ አምላክ ብቻ ነው ገዳይ ወንድሜ፣ ቅዱስ ሚካኤል የሳጥናኤል አለቃ ይጠብቅሀል ወንድም፣ ዝናና ስልጣን የሚሰጠው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው፣ እንደገና ዝናና ስልጣን የሚሰጠው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @eyobeyob3683
    @eyobeyob3683 Год назад +12

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አይዞህ ወንድማችን እረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ!!

  • @bitewmershayemengstu3348
    @bitewmershayemengstu3348 Год назад +18

    እመቤቴ እስከ ልጇ ትጠብቅህ እግዚአብሔር የያዘ ማንም አይነካውም አይዞክ ወንድሜ በርታ🙏🙏🙏🙏

  • @yeshitube3657
    @yeshitube3657 Год назад +20

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት አምላክ እሱ ይፍረድ እባክህ ጌታየ ኢትዮጲያን ጠብቃት ወንድሜ ከቻልህ የምታወራውን በመፃፍ ብታሳትመው ጥሩ ነው

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u 26 дней назад

    ወንድማችን እግዚአብሔር አይለይህ🙏🙏🙏🙏
    እመብርሀን በመንገድህ ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንልህ🙏🙏🙏🙏

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Год назад +27

    አምላከ እስራኤል ይጠብቅህ ወንድሜ♥
    አንተ ብትሞትም በስጋ እንጂ በነፍስ የስንት ነፍስ አድነህ የዘለአለም ሕይወት አትራፊ ነህ ።
    እመብርሃን አደራ ይሄን ልጅ ጠብቆልን

    • @SoliyanaEnate
      @SoliyanaEnate Год назад

      Amen amen amen

    • @mohammedseid9121
      @mohammedseid9121 Год назад

      አምላክ የስራኤል ብቻ ነው እንደ?

    • @SoliyanaEnate
      @SoliyanaEnate Год назад

      @@mohammedseid9121 selam wenedeme hulum sew bezi meder yemiyamelekew amelak alew fexari gen anede new esraele befexari yetewedede hezebe new nebeyu musen leko kegebetse yawexchew lefereone hezeben leqeqe yalew eseralen bexam selemiwede new egname yeseraele amelake enelalen fexarina amelake leyunete alachew

    • @samekapo8521
      @samekapo8521 Год назад

  • @emebetargawu5721
    @emebetargawu5721 Год назад +7

    ይህን ወንድማችን ጥበቃው ከላይኛው ጌታ ትእዛዝ ከመቤታችን ጳድቃን ሰማእታቶች መልእክቶችን አያለዩብህ በጣም አሳዛኝ ግዜ ላይ ነን ምህረት ን ይላክልን ፈጣሬያን፤ አሜን

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Год назад +7

    አቤቱ ጌታሆይ አድነን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢እስላም ክርስቲያኑ ልንነቃ ይገባናል
    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 Год назад +69

    ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሶው ትጠብቅክ 😭😭😭

  • @tirnesh3066
    @tirnesh3066 Год назад +26

    የኔ ወንድም በዚህ ሰአት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በቅዱሳን መላእክት ይራዳህ!!!አንተ ግን የዘመኑ ሰማእት ነህ!

    • @genetkebede9564
      @genetkebede9564 Год назад +1

      እንዴት ነው ልንረዳህ የምንችለው እስኪ የሆነ መረጃ ንገሩን

    • @NoamiMuluken
      @NoamiMuluken 3 дня назад

      What?

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 Год назад +1

    የእግዚአብሔር ጥበቃው አሁንም አይለይህ በእውነት ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ያለከው አይዞህ ስለምታደርገው ነገር ሁሉ በረከቱን ከፈጣራ ይቆይሀል ተባረክ 🙏

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Год назад +20

    የኔ ባለማተብ ፈጣሪ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን ስጠን እንደአጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን😢😢😢😢💔💔💔💔✝️🇪🇹መቸ ይሆን ጥሩነገር የምንሰማዉ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ናፈቀኝ🤲🤲🤲🤲🤲✌️😭

    • @SlamM-bv1ey
      @SlamM-bv1ey 8 месяцев назад

      Weni.be.r.keli.yelngm.men.alkam.fexary.madani.alme.yexebekek.ateferachew.seyxan.akem.yelewm.ayezuk.wedmi.azangta.dengel.mariyam.alchelk.bewnt.nw.ayetewkm.yexebkikal..befxem.ayetwekm..besilasi.seme..egeziw.maerna.kersetuse.egezewo.maren.kerstuse.egeziw.maren.kerstuze.ferde.amelak.ferd.eysuse.kerstus.ferd.eysus.kersetos.ewentnganem.ferd.amelaki.fersd.abitr.bariyewchek.enelmnekaln.emxnkalen.ewntnga.amelki.howey.ferd..yethiopiy.hezeb.hoye.ferde.sixanen.agelxe.amen.amen.amen.

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 Год назад +15

    አይዞይ እግዚአብሔርን ያመነ ወይንም የተደገፈ ወድቆ አይቼ አላውቅም ሁሌም አሸናፊነው እግዚአብሔር ያበርታ በእግዚአብሔር ጥላ ያድርግህ 🙏🙏🙏

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 Год назад +1

    አይዞህ ወንድሜ በጣም ጀግና ነህ ቸሩ አምላክ ጨርሶ ይማርህ በርታ ምንም አትሆንም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ሰይጣን አያሸንፍም እግዚአብሔር እንጂ :: ብትሞትም እንኳን የሰማእታቶች ሞት ነው የሚሆንልህ በርታልን ቸሩ እምላክ የሰይጣን ሀሳብ ካለባቸው መጥፎ ሰዎች ይጠብቅህ

  • @de4xi
    @de4xi Год назад +32

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሕ በሠይፋ

  • @wab7691
    @wab7691 Год назад +34

    ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድህ 😭😭😭😭

  • @jemal8472
    @jemal8472 10 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቅ እንዳንድ ያለዉን ታጋይ ያብዛልን አይዞህ ህዝቡ ካንተ ጋር ነው

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    እግዚአብሔር ይጠብቃህ ወንድማችን ማሀበሩንም እግዚአብሔር ይጠብቃልን 😢😢😢
    እግዚአብሔር ይገስጸው ቅዱስ ሚካኤል ይበቀልልን ውዳቂ መንፈስ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +67

    አላህዬ ይሄንን ወንድሜን ጠብቅልኝ🥺🥺😢

  • @MikiyasTemesgen
    @MikiyasTemesgen 10 месяцев назад

    Am protestant but this man is intelligent...keep it up brother we pray for you and we are with you!!devil is nothing believe me God protect you!!!

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Год назад +9

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ከጎንህ ነን ምንም መከራ ቢኖር ስጋችንን እንጂ ነፍሳችንን አያገኛትም በክርስቶስ እንፅና
    ዛሬ ነገ ሳትል አጋልጥ ወንድሜ ቢያንስ መጪው ትውልድ ይዳን።❤🙏

  • @tsehayhailemariam7106
    @tsehayhailemariam7106 Год назад +25

    ኢትዮጵያዊ የተባልን ሁላችንም በእግዚአብሔር ፊት በፆም ፀሎት መውደቅ አለብን ሌላ መብትሄ የለንም

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 Год назад +4

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ትጠብቅህ የኔ አባት አይዞህ የሚጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ አይተኛም ይጠብቅሀል አይዞህ

  • @martatamrat8119
    @martatamrat8119 Год назад +33

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ወንድሜ እግዚአብሔር ይከተልህ አጋእዝተ አለም ስላሴ ይጠብቁህ እግዚአብሔር ያከበራቸው መላእክት ሰማእታት ዙሪያህን ይክበቡህ የአለም ቤዛ የጭንቅ አማላጇ ቅድስት ድንግል ማርያም ብርሀንና መፍትሔ ትሁንክ አብሳሪው መላእክት ቅዱቅ ገብርኤል በሰይፉ ጠብቆህ ከእሳት ያውጣህ ቆራጧ እናቴ የአርማንያዋ ንግስት ሰማእትዋ ቅድስት አርሴማ በዘንባባዋ ትሸፍንህ እየሱስ ክርስቶስ በሶህ አክሊሉ ዙሪያህን ይጠረው ለተጠቁትም ምህረትን ላልተጠቁትም ጥበቃዋን ላደረጉትም ልቦናቸውን ድንግል ማርያም ትስጠን በጣም ከባድ ነው ወጣቱ ከእምነቱና ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅ ነው ያለበት ጸበል በመጠመቅ በመጠጣት እምነት በመጠቀም በመጾም በመጸለይ በመስገድ ሊዋጋው ግድ ይለዋል ቢያንስ ቢያንስ ((አባታችን ሆይ ሰላምለኪን)መጸለይ ግዴታው መሆን አለበትና እግዚአብሔር ይጠብቀን

    • @Ymaryam21
      @Ymaryam21 Год назад +1

      አሜን በእውነት ይሁን ይደረግ

    • @ሎዛ
      @ሎዛ Год назад +1

      እውነት አይቶ ማለፍ እራስን ከተጠያቂነት አያድንም ሼር አድርጉና ትውልድ ይዳን!

    • @hannatigstu8046
      @hannatigstu8046 Год назад

      አሜን

    • @woinhabesha5165
      @woinhabesha5165 Год назад

      @@hannatigstu8046 Ameeeen!!!

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Год назад

      ​@@hannatigstu8046 Amen🙏🙏🙏

  • @kidestethiopia676
    @kidestethiopia676 Год назад +8

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን : ያበርታህ ልዩ ነህ

  • @Oromiyaamharatigrayallone
    @Oromiyaamharatigrayallone 4 месяца назад +1

    እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም። ጌታ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @adissutube
    @adissutube Год назад +64

    እመቤቴ ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀሚስዋ ሽሽጋ ከክፉ ትጠብቅህ ወንድሜ

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Год назад +61

    የሚወራው ሁሉ እውነት ነው የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚል መፀሀፍ ላይ ተቀምጦል እኛ ግን አልነቃንም ብዙ አጀንዳ ተይዞል ኢትዮጵያ ላይ እየተፈፀመም እያየን ነው 😢

    • @abrahamaberaante3854
      @abrahamaberaante3854 Год назад +2

      betikikil newu metihafun anibibeyalehu.

    • @elsaworkayehu382
      @elsaworkayehu382 Год назад +2

      yes true

    • @lijfrew1729
      @lijfrew1729 Год назад +1

      አዎ አንብቤዋለው በጣም ያዛዝናል

    • @BUBULETA4772
      @BUBULETA4772 Год назад +1

      share that book for our relation and friends

    • @tesfahunkassye7305
      @tesfahunkassye7305 Год назад +1

      ቁጥር 5 ከታተመ እባክሽ ክፍለሀገር ነኝ ላኩልኝ

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow Год назад +2

    እየሱስ ያድናል!!! የሰይጣን ራስ ይቀጠቅጣል ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይታደጋል የኔ ወንድም የምትናገረውን እናዉቃለን እሞታለሁ ብለህ አትፍራ እንደዉም ይህን ስታጋልጥ መኖር ጀምረሃል እግዚአብሔር ጠባቂህ ነው።

  • @binyamatnafu-uw8dt
    @binyamatnafu-uw8dt Год назад +7

    ኢንጂነር የያዝከው እምነት ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።መምህር ደረጄ ዘወይኒዬን አዋሩት በዚ ጉዳይ ከብዙ መረጂ ጋር ይረዳዎታል ።

  • @Hailuvet
    @Hailuvet Год назад +8

    ፈጣሪ ይመሰገን እንዲህ ያለ ነገር ሰላሰገነዘብከን
    መጋቢ መምህር የሰላቢ መንፈሰ ያርቅልን

  • @solkuku8272
    @solkuku8272 Год назад +1

    አብይ፣ ተመስገን ጡሩነህ፣ አገኘዉ፣ ሽመልስ የዚህ መንፈስ ተከታዮች ናቸዉ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Год назад +8

    ትክክል የደረሰን መረጃ አለን ።አይል የእግዚአብሔር ነው

  • @tigsamson9695
    @tigsamson9695 Год назад +15

    አይዞህ ወንድማችን በርታ የምታምነው አምላክ የታመነ ነው እሱ ከፊትም ከሁላ ይከተልህ ድንግል ማሪያም በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንህ ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @dejeneetsegaye
    @dejeneetsegaye 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው አይዞህ መምህራችን ሁሌም ከጎንህ ነን።

  • @yewebadane1868
    @yewebadane1868 Год назад +37

    እግዚአብሔር ይጠብቀን የመጨረሻው ጊዜ ነው። እግዚአብሔር በእምነታችን በሀይማኖት ጸንተን እንድንኖር ያግዘን ያበርታን ያጽናን።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Год назад +47

    እግዚአብሔር ሆይ ጥበቃህን አብዛልኝ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ወንድሜ ምንም አትሆንም ሞትም መዳንም በአንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው💚💛❤💚💛❤💚💛🙏🌸🌺🌷🌹💕

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ
    @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅ ውድማችን አይዞ በርታ እግዚአብሔር በይጠፋችዋል

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Год назад +25

    እር እውነቱን እኮ ነው ወገን እንፀልይ😢😢

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum2090 Год назад +19

    ወይኔ ልጆቻችን እንንቃ እባካቹ፣ እግዚአብሔር ሆይ ጥበቃህ አይለየን ኢትዮጵያን አደራ ሰተንሃል

  • @ድልለተዋህዶ
    @ድልለተዋህዶ Год назад +1

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ከለላ ያድርግልህ!! ማንም አይነካህም!!!!!!!!!!!

  • @wubalemyurgu3457
    @wubalemyurgu3457 Год назад +56

    ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር ዙሪያህን ከፊትም ከኋላ በጠባቂ መላእክት ይጠብቅህ ቢገሉህ ስጋህን እንጂ ነፍስህ የሱ ናትና አያገኟትም ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቁህ ሁሉም እጁን ያገኛል ፈጣሪ ሆይ ከዚህ እሳት ይጠብቀን እመብርሃን ትርዳህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ወይ ሀገሬ 😭😭😭

  • @hannamariamasefa1477
    @hannamariamasefa1477 Год назад +17

    የእግዚአብሄር ሀይል ከአንተ ጋር ነው አትፍራ እኛም በመንፈስ ከአንተ ጋር ነን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @SelamWondesen-o1q
    @SelamWondesen-o1q 11 месяцев назад +1

    ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ከፊት ይቅደም ወንድሜ እግዚሀብሄር ስለያዝክ ምንም አቶንም

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ Год назад +21

    ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቆት🙏አይ ኢትዮጵያ

  • @ddhdhh-vn3pm
    @ddhdhh-vn3pm Год назад +16

    እመቤታችን ቅድሥት ኪዳነምህረት በዘርፋፋው ቀሚሧ ትሸፍንህ ወንድሜ በጣም የሚያምነው በእውነት እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

    • @aterera1047
      @aterera1047 Год назад

      ሰውየው የአይምሮ በሽተኛ ነው። እንዴት ነው ግን ኦርቶዶክሶች እንደዚህ አይምሮአችው የቀነጨረው

    • @tsigemariam4898
      @tsigemariam4898 Год назад +1

      አንተ እራሱ ኢሎሚናቲ ነህ! ይህ ሰው ትውልድ እንዲነቃ እንዲድን ነው !

    • @aterera1047
      @aterera1047 Год назад

      @@tsigemariam4898 እንደ አንቺ አይነት የቀነጨረ አይምሮ ያላቸውን ሰብስቦ ለጥይት ማብረጃ ጦር ግንባር መላክ ነበር።

    • @fadilaahmad4669
      @fadilaahmad4669 Год назад

      ​@@aterera1047 ከብት አይደለሽ ከዚህ ውጪ አታቂም መቼጤነኛ ሆናችሁ ታቃላችሁ ቆሻሾች

  • @AppAll-v5j
    @AppAll-v5j 4 месяца назад

    እግዚአብሔ በሔድክበት በቆምክበት ይጠብቅክ መምህራችን❤❤❤

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 Год назад +35

    ወይ ፈጣሪ ምን ይሻለናል ሁላችንም ወደ ፈጣሪ እናልቅስ 😭😭🙏🙏🙏

    • @tsigeredamogos6725
      @tsigeredamogos6725 Год назад +2

      አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏

    • @samekapo8521
      @samekapo8521 Год назад

      ❤❤❤❤

    • @Melesehadaro-z2t
      @Melesehadaro-z2t Год назад

      Ebakachu wede geta inmeles😭😭😭😭😭

  • @Mነኝስደተኛዋ-t5d
    @Mነኝስደተኛዋ-t5d Год назад +10

    ያረብ የአላህ የሄን ሰዉ በራህመትህ ጠብቀዉ 😥😭😭😥😥😥

  • @samiranuredin8311
    @samiranuredin8311 Год назад +5

    በደንብ አምነዋለው እናም የሚረዳኝ ኢሄ ነው ምእራባውያን በሁሉ አቅጣጫ በማይታየን መልኩ እየተዋጉን ነው 😢😢😢

  • @majetetube
    @majetetube Год назад +11

    እግዞኦ ማህርና ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻይን አሳምርልኝ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Год назад +16

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብረሃን አለችህ ከአተጋ ቅዱስ ሚካኤል አለ

  • @YonasGelaneh
    @YonasGelaneh 9 месяцев назад +1

    የሠራዊት ገታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከዝህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጠና ይስጥህ

  • @munamuna3713
    @munamuna3713 Год назад +14

    😢😢አይዞህ ወንድም አለም አላህ ጥላ ከለላ ይሁንህ

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 Год назад +18

    ከየቤቱ ስንቱ ወጣት እንደወጣ ይቀራል ኧረ ሀገሬ ወዴት እየሄድን ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @shamwedigoretxaidaabsheras8525

    በጣም የሚገርም ነገር ኦ ጌታ ምህረትህን አዝዝልን
    ህዝቡ ማመን ስላቃተዉ ነዉጂ ተዋሃዶን ራስ በራስ የሚፋጁት ለምንድነዉ ብናስብበት ይገባናል ስለ ዚ በገንዘብ በዶላር በፎቅ በመኪና የሚገባ መንግስተ ሰማይ አይገባም እና ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @rozeteddy
    @rozeteddy Год назад +7

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Год назад +6

    የቅዱሣን አምላክ በእውነት እርሱ ይጠብቅህ ከባድ ጊዜ ነው

  • @Trustnoon-yu7ni
    @Trustnoon-yu7ni 10 месяцев назад +1

    እግዚሃብሄር ይጠብቅ