Ethiopia:- ጥቅምት 17 ቅዱስ እስጢፋኖስ ለምን ይከበራል? | ገድለ ቅዱስ እስጢፋኖስ | St. Stephen

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 20

  • @AyateMohmmed
    @AyateMohmmed Месяц назад +2

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማን👏👏👏🙏

    • @honitube1221
      @honitube1221  Месяц назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማእቱ የቅዱስ እሰጢፍኖር በረከቱ እረድኤቱ ይደርብን

    • @honitube1221
      @honitube1221  Месяц назад

      @@MartayeTewahedoLiji አሜን አሜን አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ እህቴ🙏

  • @SaniMasamm
    @SaniMasamm Месяц назад +1

    ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤🎉🎉

    • @honitube1221
      @honitube1221  Месяц назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @SamraSamra-h6b
    @SamraSamra-h6b Месяц назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤🙏🙏🙏

    • @honitube1221
      @honitube1221  Месяц назад +1

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕወትን ያሰማልን ቤቤቱ ያፂናክ ወንድማችን እንኳን ዴሕና መጣሕልንን ወረታልን 🎉🎉

    • @honitube1221
      @honitube1221  Месяц назад

      አሜን አብሮ ያሰማን ሁላችንንም ያፅናን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @medhanit24
    @medhanit24 Месяц назад +1

    ቃለህይውትን ያሰማልን በእውነት ለኛም ማስተዋሉን ያድለነ የሌቀ ሰማአቱ ጥበቃ ምልጃ አይለየን❤

    • @honitube1221
      @honitube1221  Месяц назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ መዲዬ🙏🙏🙏

  • @SaniMasamm
    @SaniMasamm Месяц назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeseretAbirham
    @MeseretAbirham 24 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም መጣህልን ዉድ ወንድማችን አምላኬ ቅዱሳን ፀጋዉን ጥበቡን ከማስተዋልጋ ከእድሜ ጠና ያድልህ የሰማዕቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤት በረኬት ይዴርብን በፀሎቱ ይማረን አሜን ❤❤❤🎉❤

    • @honitube1221
      @honitube1221  Месяц назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏🙏🙏

  • @yemaleda
    @yemaleda Месяц назад +1

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቀዳሜ ሰማእት ቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤት በረከትን ያድልልን በእዉነት 🤲

    • @honitube1221
      @honitube1221  Месяц назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @kidu_media
    @kidu_media Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ የድካምህን ዋጋ ይክፈልልን ከዚህ በላይ እዉቀቱን ይጨምርልህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ❤❤

    • @honitube1221
      @honitube1221  Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏🙏🙏