Honi Tube  ሆኒ ቲዩብ
Honi Tube  ሆኒ ቲዩብ
  • Видео 319
  • Просмотров 290 547
Ethiopia:- ነቢዩ ኤልያስ ታህሳስ 1 ለምን ይከበራል? Prophet Elijah #eotcmk
❤ኤልያስ በመረገላ ሠወረው ደመና❤
#ታህሳስ_1 #ነቢዩ_ኤልያስ #Honi_tube
ነቢዩ ኤልያስ በገለአድ አውራጃ በቴስብያ፣ በእግዚአብሔር ትእዛዝና ሕግ ጸንተው ይኖሩ ከነበሩ ጻድቃን ወላጆቹ ከሌዊ ወገን ከሚኾን አባቱ ከኢያሴንዩ እና ከእናቱ ቶና ታኅሣሥ ፩ ቀን ተወለደ፡፡ በተወለደ ጊዜም እግዚአብሔር ከእናቱ ማኅፀን ጀምሮ መርጦታልና መላእክተ ብርሃን ሰገዱለት፤ በጨርቅ ፈንታም በእሳት ጠቀለሉት፡፡ እናትና አባቱም በኹኔታው ከመፍራታቸው የተነሣ ወደ እርሱ መቅረብን ፈሩ፡፡ በስምንተኛው ቀን ሥርዓተ ግዝረት ሲፈጽሙለትም ስሙን ‹ኤልያስ› አሉት፡፡
Prophet Elias was born on December 1st to his father Iasenyu and his mother Tona, who were righteous parents who lived firmly in God's command and law in Thesbia, Gilead district. When he was born, God had chosen him from his mother's womb, so the angels worshiped him. Instead of cloth, they wrapped him in fire. His mother and father were afraid of his ...
Просмотров: 88

Видео

Ethiopia:- ዮሐንስ ክቡር | ወአንተኒ ዮሐንስ | የቅዱስ ዮሐንስ መዝሙር #mahtot tube
Просмотров 1334 часа назад
#ዮሐንስ_ክቡር #ወአንተኒ_ዮሐንስ #ህዳር_30, #መጥምቁ_ቅዱስ_ዮሐንስ, #Honi_Tube Ethiopia:- John the Baptist ቅዱስ ዮሐንስ | ለምን አይከበረም?, Secrets of John the Baptist in Ethiopia, The Mystery Behind John the Baptist in Ethiopia,Revealing the Truth about John the Baptist in Ethiopia, Ethiopia's Sacred Story of John the Baptist,ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ, ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ መዝሙር, ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ታሪክ, ቅዳሴ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ, መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ, ...
Ethiopia:- ህዳር 26 አቡነ ሀብተማርያም ለምን ይከበራል? Hidar 26 Abune Habtemariam #eotcmk
Просмотров 1,6 тыс.14 часов назад
#ህዳር_26 #አቡነ_ሐብተ_ማርያም, #Honi_tube ኢትዮጵያዊው ፃዲቅ አቡነ ሀብተማርያም ወር በገባ በ 26 በቤተክርስቲያናችን ታስበው ከሚውሉት እግዚአብሔር አምላክ ቃል ኪዳን ከገባላቸውን ከሰጣቸው ቅዱሳን አባቶቻችን አንዱ ኢትዮጵያዊው ጻድቅ ፃዲቅ አቡነ ሀብተማርያም ይገኛሉ ታዲያ ጻድቁ ፃዲቅ አቡነ ሀብተማርያም ማን ናቸው ? ምን ቃል ኪዳን ተሰጣቸው? እናም ያደረጉትን ተጋድሎ በዚህ ቪዲዮ ይዘን መጥተናል! መልካም ቆይታ🙏 መዝሙር, አቡነ ሐብተማርያም ታሪክ, ገድለ አቡነ ሐብተማርያም,አቡነ ሀብተማርያም መዝሙር, አቡነ ሀብተማርያም, አቡነ ሀብተማርያም ገዳም, አቡነ ሀብተማርያም ገድል, አቡነ ሀብተማርያም ታሪክ, መልከአ ...
Ethiopia:- ህዳር 24 ካህናተ ሰማይ | አቡነ ተክለሃይማኖት ለምን ይከበራሉ? #eotcmk
Просмотров 1,1 тыс.19 часов назад
🔥ቅዱሳን መላእክት ምሕረትን ከእግዚአብሔር ወደ ሰው ልጅ፤ ጸሎትን ከሰው ወደ እግዚአብሔር የሚያደርሱ ለዘለዓለም የማይሞቱ ረቂቃን መናፍስት ናቸው፡፡ በመዓርጋቸውና በነገዳቸውም ኪሩቤል፣ ሱራፌል፣ ኃይላት፣ አርባብ፣ መናብርት፣ ሥልጣናት፣ መኳንንት፣ ሊቃናትና መላእክት ተብለው ይመደባሉ። ህዳር 24 ቀን ካህናተ ሰማይ ተብሎ ለምን ይከበራል? መልሱን በዚህ ቪዲዮ ያገኙታል🙏 🔥 Holy angels, mercy from God to man; They are eternal subtle spirits that carry prayer from man to God. They are classified as Cherubim, Seraphim, Hailat, Arbab, ...
Ethiopia:- ህዳር 21 ለምን ይከበራል? ህዳር ጽዩን ለምን ተባለ? The Arc of Convinent #eotcmk
Просмотров 995День назад
#ህዳር_21 #አክሱም_ጽዮን_ማርያም #honitube1221 "ሰላም ለኪ ማርያም እምነ ዘሰመይናኪ ጸወነ ሶበ እምርሑቅ ርእየ ዘጽላሎትኪ ስነ ለቢሶ ዳዊት ልብሰ ክብር ዘየኀይድ ዓይነ ቅድመ ታቦተ ሕግ ኃለየ ወዓዲ ዘፈነ እንዲል አሜን ማርያም ሆይ! ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉሻል!!! ፨፨እንኳን ለዓመቱ ህዳር ፅዮን በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ የዓመት ሰው ይበለን!!! The Feast of the Ark of the Covenant This is a feast colorfully celebrated every year on Hidar 21 (December 1 ) at every church dedicated to St. Mary. The da...
Ethiopia:- የገና ፆም ሳምንታት ስያሜዎች | የ2017 ገና ፆም መቼ ይጀመራል?
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
✍️እንኳን ለጾመ ነቢያት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! የጾመ ነቢያት ሳምንታት አስተምሕሮ ስብከት ብርሃንና ኖላዌ በመባል ይከፈላሉ። ለምን ይህ ስያሜ እንደተሰጣቸው በዚህ ቪዲዮ ይዘንላችሁ መጥተናል መልካም ቆይታ🙏 👉#የገና_ፆም_መቼ_ነው? 👇👇👇 ruclips.net/video/kKb0jSOMFGw/видео.html #የገና_ፆም_2017_መቼ_ነው? #የ2017_የገና_ጾም_መቼ_ይገባል? #የ2017_የነቢያት_ጾም_መቼ_ይገባል? #Honi_Tube_ሆኒ_ቲዩብ #የገና_ጾም #የገና_ፆም #የገናጾም #የገናፆም #የ2017_የገና_ጾም #የ2016_የገና_ጾም_መቼ_ይገባል #የ2017_የገና_ጾም_መቼ_ይገባል #የ2017_የገና_ጾም_መቼ_ይጀምራል #የ201...
Ethiopia:- ህዳር ሚካኤል ለምን ይከበራል? ድርሳነ ሚካኤል ኅዳር 12 Archangel Michael #eotc
Просмотров 8 тыс.21 день назад
🌻የተወደዳችሁ በመላው ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን የሆኒ ቲዩብ መንፈሳዊ ቻናል ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓለ ንግሥ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!🌹 🔴ይህ ቪዲዮ ለሌሎችም ይዳረስ ዘንድ ሼር እና ላይክ በማድረግ እንድትተባበሩን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን!🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ 👉ruclips.net/channel/UC_EG39pSUfWU0CtRf9wVOSw 👇Subscribe Now it's Free👇 ruclips.net/channel/UC_EG39pSUfWU0CtRf9wVOSw Subscribe to Honi Tube - ሆኒ ትዩብ And Turn ON Notifications TO Stay...
Ethiopia:- የገና ፆም መቼ ይገባል? ጾመ ነቢያት Gena Tsome #eotc
Просмотров 13 тыс.21 день назад
🌹🌷🌹ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ውድ የሆኒ ትዩብ ቤተሰቦች እንኳን ለጾመ ነቢያት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! ✍️ኅዳር ፲፭ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ጾመ ነቢያት በየዓመቱ ከኅዳር ፲፭ ቀን ጀምሮ እስከ በዓለ ልደት ዋዜማ ድረስ የሚጾም፤ ከሰባቱ አጽዋማት መካከል አንደኛው ጾም ነው። እንኳን አደረሰን! 🌹November 15, 2017 Prophets fast every year from November 15 until the eve of the birthday. One of the seven virtues is fasting. Even delivered! #የገና_ፆም_2017_መቼ_ነው? #የ2017_የገና_ጾም_መቼ_ይገባል? #የ2017_የነቢያት_ጾም_መቼ_ይገባል? #H...
Ethiopia:- ማኅሌተ ጽጌ የመጨረሻው ክፍል | ተፈጸመ @honitube1221 #eotc
Просмотров 9721 день назад
#የመጨረሻው_ክፍል #ተፈፀመ_ማኅሌተ_ጽጌ #ማኅሌተ_ጽጌ_ትርጓሜ #እንዘተሐቀፊዮ_ምን_ማለት_ነው? #ክበበ_ጌራወርቅ_ጽሩይ_ምን_ማለት_ነው? #የፅጌ_መዝሙሮች 🌻🌻🌻እንኳን ለዘመነ ጽጌ (ከመስከረም ፳፮ - ኅዳር ፭) እና ለጽጌ ጾም በሰላምና በጤና አደረሰን ፥ አደረሳችሁ፡፡ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት፣ ተሠርገወት ምድር በሥነ ጽጌያት፡፡ ትርጕም፤ የክረምት ዘመን (ከሰኔ 26 - መስከረም 25) አለፈ፥ ሄደ /መኃ.2 11/፡፡ የጽጌ ዘመን (ከመስከረም 26 - ኅዳር 5) ተተካ፡፡🌻🌻🌻«ድንግል ሆይ ርጉም በሆነ ሄሮድስ ዘመን ከልጅሽ ጋር ከሀገር ሀገር ስትሸሺ ከአንቺ ጋር መሰደዱን አሳስቢ ፤ ድንግል ሆይ ከዓይንሸ የፈሰሰውንና በተወ...
Ethiopia:- ህዳር 7 ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምን ይከበራል ?ገድለ ቅዱስ ጊዮርጊስ St.George
Просмотров 2,6 тыс.21 день назад
🟢🟡🔴ተወዳጆች እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ በዓለ ንግሥ በሰላም አደረሳችሁ!🌹🌹🌹 ለሌሎችም ይዳረስ ዘንድ ሼር ይደረግ! መልካም በዓል!!!🟢🟡🔴 ኅዳር 7 የሊቀ ሰማዕታት የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ በዓል ነው ። በዓሉ ስለ ሁለት ምክንያት ይከበራል 1. በቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገር በልዳ በስሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተክርስቲያን የታነፀበት ዕለት ነው 2. በደኃይቱ መበለት ቤት በረሃብ እንዲሞት ባሠሩት ጊዜ ቤቷን በበረከት የሞላበት ፣ ልጇን የፈወሰበት እና የታሰረበትን የቤቱን ምሰሶ ያለመለመበት መታሰቢያ በዓል ነው ታሪኩም በዚህ ቪዲዮ ቀርቧል መልካም ቆይታ🙏 November 7th is the annual feast of Saint Georg...
Ethiopia:- ተፈፀመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ | ማኅሌተ ጽጌ አንድምታ ትርጓሜ | ክፍል 4 Mahlete Tsige #eotc @honitube1221
Просмотров 278Месяц назад
#ተፈፀመ_ማኅሌተ_ጽጌ #ማኅሌተ_ጽጌ_ትርጓሜ #እንዘተሐቀፊዮ_ምን_ማለት_ነው? #ክበበ_ጌራወርቅ_ጽሩይ_ምን_ማለት_ነው? #የፅጌ_መዝሙሮች 🌻🌻🌻እንኳን ለዘመነ ጽጌ (ከመስከረም ፳፮ - ኅዳር ፭) እና ለጽጌ ጾም በሰላምና በጤና አደረሰን ፥ አደረሳችሁ፡፡ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት፣ ተሠርገወት ምድር በሥነ ጽጌያት፡፡ ትርጕም፤ የክረምት ዘመን (ከሰኔ 26 - መስከረም 25) አለፈ፥ ሄደ /መኃ.2 11/፡፡ የጽጌ ዘመን (ከመስከረም 26 - ኅዳር 5) ተተካ፡፡🌻🌻🌻«ድንግል ሆይ ርጉም በሆነ ሄሮድስ ዘመን ከልጅሽ ጋር ከሀገር ሀገር ስትሸሺ ከአንቺ ጋር መሰደዱን አሳስቢ ፤ ድንግል ሆይ ከዓይንሸ የፈሰሰውንና በተወደደ ልጅሽ ፊት የወ...
Ethiopia:- ጥቅምት 27 መድኃኔዓለም ለምን ይከበራል? #Sinksar @Honi
Просмотров 278Месяц назад
🌹ጤና ይሰጥልኝ የተወደዳችሁ በዓለም ዙሪያ የምትገኙ ውድ የሆኒ ትዩብ ቤተሰቦች እንኳን ለመድኃኔዓለም በዓለ ንግሥ በሰላም አደረሳችሁ! ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም በዓል! #ጥቅምት_27_ጥንተ_ስቅለት #ጥቅምት_መድኃኔዓለም_ለምን_ይከበራል #መድኃኔዓለም #Honi_Tube_ሆኒ_ቲዩብ #አባ_መብአ_ጽዮን #Aba_meba_tsion #aba_mekars #አባ_መቃርስ #አባ_ጽጌ_ድንግል #Aba_tsige_dingel #aba_mekars #medhanialem ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ 👉ruclips.net/channel/UC_EG39pSUfWU0CtRf9wVOSw 👇Subscribe Now it's Free👇 rucli...
Ethiopia:- ተናፋቂው የጽጌ ማኅሌት አንድምታ ትርጓሜ | ክፍል 4 Mahlete Tsige #eotc @honitube1221
Просмотров 182Месяц назад
#ማኅሌተ_ጽጌ_ትርጓሜ #እንዘተሐቀፊዮ_ምን_ማለት_ነው? #ክበበ_ጌራወርቅ_ጽሩይ_ምን_ማለት_ነው? #የፅጌ_መዝሙሮች 🌻🌻🌻እንኳን ለዘመነ ጽጌ (ከመስከረም ፳፮ - ኅዳር ፭) እና ለጽጌ ጾም በሰላምና በጤና አደረሰን ፥ አደረሳችሁ፡፡ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት፣ ተሠርገወት ምድር በሥነ ጽጌያት፡፡ ትርጕም፤ የክረምት ዘመን (ከሰኔ 26 - መስከረም 25) አለፈ፥ ሄደ /መኃ.2 11/፡፡ የጽጌ ዘመን (ከመስከረም 26 - ኅዳር 5) ተተካ፡፡🌻🌻🌻«ድንግል ሆይ ርጉም በሆነ ሄሮድስ ዘመን ከልጅሽ ጋር ከሀገር ሀገር ስትሸሺ ከአንቺ ጋር መሰደዱን አሳስቢ ፤ ድንግል ሆይ ከዓይንሸ የፈሰሰውንና በተወደደ ልጅሽ ፊት የወረደውን መሪር እንባ አ...
Ethiopia:- የፅጌው ማኅሌት አንድምታ ትርጓሜ | ክፍል 3 Mahlete Tsige #eotc @honitube1221
Просмотров 190Месяц назад
Ethiopia:- የፅጌው ማኅሌት አንድምታ ትርጓሜ | ክፍል 3 Mahlete Tsige #eotc @honitube1221
Ethiopia:- ጥቅምት 17 ቅዱስ እስጢፋኖስ ለምን ይከበራል? | ገድለ ቅዱስ እስጢፋኖስ | St. Stephen #eotc
Просмотров 308Месяц назад
Ethiopia:- ጥቅምት 17 ቅዱስ እስጢፋኖስ ለምን ይከበራል? | ገድለ ቅዱስ እስጢፋኖስ | St. Stephen #eotc
Ethiopia:- ነይ ነይ ነይ ማርያም 🌺 ልጅሽን ታቅፈሽ ነይ ማርያም 🌻ክበበ ጌራወርቅ ክፍል 2 #eotc @honitube_1221
Просмотров 177Месяц назад
Ethiopia:- ነይ ነይ ነይ ማርያም 🌺 ልጅሽን ታቅፈሽ ነይ ማርያም 🌻ክበበ ጌራወርቅ ክፍል 2 #eotc @honitube_1221
Ethiopia:- እንዘተሐቀፊዮ 🌺 ክበበ ጌራወርቅ ትርጉሙ እንዲህ ነው ክፍል 1 #eotc @honitube_1221
Просмотров 195Месяц назад
Ethiopia:- እንዘተሐቀፊዮ 🌺 ክበበ ጌራወርቅ ትርጉሙ እንዲህ ነው ክፍል 1 #eotc @honitube_1221
Ethiopia:- ድንቅ ምስጋና 🌺የተወደደ ቀን የተወደደ ዓመት 🌻በእህትማማቾች ዘማርያን
Просмотров 2612 месяца назад
Ethiopia:- ድንቅ ምስጋና 🌺የተወደደ ቀን የተወደደ ዓመት 🌻በእህትማማቾች ዘማርያን
Ethiopia:- የቅድስት አርሴማ ሙሉ ታሪክ | መስከረም 29 | ገድለ ቅድስት አርሴማ #eotc @honitube1221
Просмотров 8172 месяца назад
Ethiopia:- የቅድስት አርሴማ ሙሉ ታሪክ | መስከረም 29 | ገድለ ቅድስት አርሴማ #eotc @honitube1221
Ethiopia:- አክሊለ ጽጌ ማርያም🌼ዘመነ ጽጌ ለምን እንጾማለን?🌻ወርኃ ጽጌ🏵የፅጌ ፆም መቼ ይገባል? @honitube1221
Просмотров 3,4 тыс.2 месяца назад
Ethiopia:- አክሊለ ጽጌ ማርያም🌼ዘመነ ጽጌ ለምን እንጾማለን?🌻ወርኃ ጽጌ🏵የፅጌ ፆም መቼ ይገባል? @honitube1221
Ethiopia:- መስከረም 21 ግሸን ማርያም ለምን ይከበራል? | ብዙኀን ማርያም #eotc @honitube1221
Просмотров 6642 месяца назад
Ethiopia:- መስከረም 21 ግሸን ማርያም ለምን ይከበራል? | ብዙኀን ማርያም #eotc @honitube1221
Ethiopia:- ደመራ | መስቀል| Holy Cross | Demera | #EOTC #The_finding_of_Holy Cross @Honi_Tube
Просмотров 2812 месяца назад
Ethiopia:- ደመራ | መስቀል| Holy Cross | Demera | #EOTC #The_finding_of_Holy Cross @Honi_Tube
Ethiopia:- መስከረም 10 ጼዴንያ ማርያም | ተቀጸል ጽጌ | የሥዕለ አድኅኖ በዓል #eotc @honitube1221
Просмотров 2502 месяца назад
Ethiopia:- መስከረም 10 ጼዴንያ ማርያም | ተቀጸል ጽጌ | የሥዕለ አድኅ በዓል #eotc @honitube1221
Ethiopia:- የ2017 ዓ.ም የእጽዋማት እና በዓላት ማውጫ 🏵️ባሕረ ሐሳብ🏵️አቡሻኽር🏵️ዘመነ ማቴዎስ🏵️Ethiopian New Year 🏵️#eotc_mk
Просмотров 1,9 тыс.3 месяца назад
Ethiopia:- የ2017 ዓ.ም የእጽዋማት እና በዓላት ማውጫ 🏵️ባሕረ ሐሳብ🏵️አቡሻኽር🏵️ዘመነ ማቴዎስ🏵️Ethiopian New Year 🏵️#eotc_mk
Ethiopia:- ጳጉሜ 7 የምትሆነው መቼ ነው? | ጾመ ዮዲት | ጳጉሜን ለምን እንጾማለን? #eotc @honitube1221
Просмотров 5513 месяца назад
Ethiopia:- ጳጉሜ 7 የምትሆነው መቼ ነው? | ጾመ ዮዲት | ጳጉሜን ለምን እንጾማለን? #eotc @honitube1221
Ethiopia:- ነሐሴ 24 ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ለምን ይከብራሉ? |ኢትዮጵያዊው ሱራፊ Teklehaymanot #Eotc @Honitube1221
Просмотров 3603 месяца назад
Ethiopia:- ነሐሴ 24 ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ለምን ይከብራሉ? |ኢትዮጵያዊው ሱራፊ Teklehaymanot #Eotc @Honitube1221
Ethiopia:- አስራት ባናወጣ ምን ይገጥመናል? የተሰረቀው እግዚአብሔር ገንዘብ!! የወጌሻ አሸናፊ ለራሴ👏👏👏 #Asrat #ወጌሻ @EOTC
Просмотров 1153 месяца назад
Ethiopia:- አስራት ባናወጣ ምን ይገጥመናል? የተሰረቀው እግዚአብሔር ገንዘብ!! የወጌሻ አሸናፊ ለራሴ👏👏👏 #Asrat #ወጌሻ @EOTC
Ethiopia:- ዐረገች በስብሐት |እሷም እንደ ልጇ አርጋለች | ነሐሴ 16 ኪዳነ ምህረት Kidanemihret #eotc @honitube1221
Просмотров 2033 месяца назад
Ethiopia:- ዐረገች በስብሐት |እሷም እንደ ልጇ አርጋለች | ነሐሴ 16 ኪዳነ ምህረት Kidanemihret #eotc @honitube1221
Ethiopia:- ሆያ ሆዬ | ቡሄ በሉ | ነሐሴ 13 የደብረ ታቦር አከባበር | በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው! | #Eotc @honitube1221
Просмотров 8243 месяца назад
Ethiopia:- ሆያ ሆዬ | ቡሄ በሉ | ነሐሴ 13 የደብረ ታቦር አከባበር | በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው! | #Eotc @honitube1221
Ethiopia:- ነሐሴ 7 እመቤታችን ለምን ትከበራለች? | የፍጥረት መመኪያ | ድንግል ማርያም #Eotc @Hlnitube1221
Просмотров 1773 месяца назад
Ethiopia:- ነሐሴ 7 እመቤታችን ለምን ትከበራለች? | የፍጥረት መመኪያ | ድንግል ማርያም #Eotc @Hlnitube1221

Комментарии

  • @ImuIm-d4r
    @ImuIm-d4r 10 часов назад

    እልልልል ዘመሬ መልክ ያሰማልን

    • @honitube1221
      @honitube1221 10 часов назад

      @@ImuIm-d4r አሜን አብሮ ያሰማን🙏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 14 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የነብዩ የቅዱስ ኤልያስ ፀሎትና በረከቱ ዬደርብን

    • @honitube1221
      @honitube1221 13 часов назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏🙏🙏

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 19 часов назад

    አልልልልልልል አልልልልልልል ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ሰላም wed ወንድማቼን ፀጋሁን ያብዛለህ ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @honitube1221
      @honitube1221 18 часов назад

      @@Abebechtube16 አሜን አብሮ ያሰማን ሁሌም ስለምትሰጪኝ መልካም አስተያየት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አቤ🙏

  • @kidu_media
    @kidu_media День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

    • @honitube1221
      @honitube1221 День назад

      አሜን አብሮ ያሰማን 🙏

  • @ፀሐይዩቱብ-ቸ6ዀ
    @ፀሐይዩቱብ-ቸ6ዀ День назад

    Elllll zmare melakt yasemalin

  • @ፀሐይዩቱብ-ቸ6ዀ
    @ፀሐይዩቱብ-ቸ6ዀ День назад

    ❤❤❤❤ ame amen amen

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 День назад

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት ቃሌሕዉት ያሰማልን ቤቤቱ ያፂናክ ቤርታልን ወንድማችን❤❤❤🎉

    • @honitube1221
      @honitube1221 День назад

      አሜን አብሮ ያሰማን ክበሪልኝ ሀረግዬ!

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 День назад

    አሜን እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤቤቱ ያፂናክ ቤርታ ተሰፍዬዬ

    • @honitube1221
      @honitube1221 День назад

      አሜን ክበሪልኝ ሀረግ🙏

  • @medhanit24
    @medhanit24 День назад

    አልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

    • @honitube1221
      @honitube1221 День назад

      አሜን አብሮ ያሰማን ክበሪልኝ መዲዬ!

  • @zenawet1
    @zenawet1 День назад

    ዝማሬ መላእክት ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

    • @honitube1221
      @honitube1221 День назад

      አሜን አብሮ ያሰማን ክበሪልኝ!

  • @BezaTube_19
    @BezaTube_19 День назад

    እልልልልልልልልልልልልል አሜን ቃለህወትንያሰማልን ወንድማችን በርታታታ❤❤❤🎉

    • @honitube1221
      @honitube1221 День назад

      @@BezaTube_19 አሜን አብሮ ያሰማን ክበሪልኝ እህቴ

  • @ManuPaul-yp4mm
    @ManuPaul-yp4mm День назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ሰሙቲይቲውብ
    @ሰሙቲይቲውብ День назад

    ሰላም ሰላም ውደ በርችልኘ ❤❤❤❤

    • @honitube1221
      @honitube1221 День назад

      @@ሰሙቲይቲውብ አመሰግናለሁ!

  • @TirngoTube
    @TirngoTube День назад

    ዝማሬመላክትያሰማልን. አሜን. ደሙርኩህ መልስ❤

    • @honitube1221
      @honitube1221 День назад

      አሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ መልሻለሁ🙏

  • @TesfaMan-u7u
    @TesfaMan-u7u 2 дня назад

    ቃለ ሒይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @honitube1221
      @honitube1221 2 дня назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @MafaEske
    @MafaEske 2 дня назад

    አሜንንን ዘማሬ መላክት ያስማልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @honitube1221
      @honitube1221 2 дня назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @betesansaa
    @betesansaa 2 дня назад

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

    • @honitube1221
      @honitube1221 2 дня назад

      አሜን አብሮ ያሰማን ክበሪልኝ🙏

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 2 дня назад

    ሰብስክራይብ አባትህ ይጥፋ። የጌታን ቃል መነገጃ የምታደርጉትን እግዚአብሔር ያጥፋችሁ። ርካሽ ውዳቂዎች።

    • @honitube1221
      @honitube1221 2 дня назад

      እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @BezaTube_19
    @BezaTube_19 2 дня назад

    እልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትንያሰማልን❤❤

    • @honitube1221
      @honitube1221 2 дня назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏

  • @medhanit24
    @medhanit24 2 дня назад

    ወአንተኒ ዮሐንስ ❤❤❤አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

    • @honitube1221
      @honitube1221 2 дня назад

      @@medhanit24 አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ መዲ🙏🙏🙏

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ День назад

      ​@honitube1221 🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @MafaEske
    @MafaEske 2 дня назад

    ♥️♥️♥️♥️❤️❤️🎉🌿🎉🌿🎉🌿🎉አሜንንን

  • @kidu_media
    @kidu_media 2 дня назад

    እልልልልልልልልልልልል ዘማር መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @honitube1221
      @honitube1221 2 дня назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ Kidu🙏🙏🙏

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት የደርብን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ዉድ ዎንድማቺን ላንተም ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏❤አሜን

    • @honitube1221
      @honitube1221 2 дня назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏🙏🙏

  • @zenawet1
    @zenawet1 2 дня назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @honitube1221
      @honitube1221 2 дня назад

      አሜን ክበሪልኝ እህቴ🙏

  • @መሮንቲዩብ
    @መሮንቲዩብ 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃሌሕወት ያሰማልን ቤቤቱ ያፂናክ በርታ

    • @honitube1221
      @honitube1221 3 дня назад

      አሜን እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @Marekan_16
    @Marekan_16 5 дней назад

    አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከቱን ያብዛልክ ክበርልን ❤

    • @honitube1221
      @honitube1221 5 дней назад

      @@Marekan_16 አሜን አብሮ ያሰማን እህቴ ክበሪልን🙏

  • @BarhanManbar
    @BarhanManbar 5 дней назад

    ❤️❤️❤️❤️❤

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 5 дней назад

    እግዝአብሔር ይመስኬን እንኳን ደሔና መጣክ ወንድማችን ኤሜን እንኳን አብሮ አዴሬስን በእዉኔት ቃሌሕወት ያሰማልን ቤቤቱ ያፂናክ በርታልን ❤❤❤🎉

    • @honitube1221
      @honitube1221 5 дней назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እህቴ ክበሪልን🙏

  • @AsnakechMolla-g8c
    @AsnakechMolla-g8c 5 дней назад

    Egziabher yistilin!!

  • @kidu_media
    @kidu_media 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤

    • @honitube1221
      @honitube1221 5 дней назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 5 дней назад

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን🎉❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤🎉❤❤🎉

    • @honitube1221
      @honitube1221 5 дней назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @medhanit24
    @medhanit24 6 дней назад

    አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ያላወቅነውን እንድናውቅ ስላረከን ሰማያዊ ዋጋ ይስጥልን የፃድቂ አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን ሀገራችንን በቃል ኪዳናቸው የጠብቁልን😢❤

    • @honitube1221
      @honitube1221 6 дней назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ መዲዬ🙏

  • @Alem468
    @Alem468 6 дней назад

    የአቡነ ሂብተ ማርያም በረከት ረድኤቱ ይድርብን ከበረከቱ ና ምልጃው ያሳትፈን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍሽየ❤❤❤❤❤

    • @honitube1221
      @honitube1221 6 дней назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜንዉድ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋይ ጠብቅልን የአባታችንጻድቁ የአቡነ ሀብተማርያም ረድኤት በረከት በያለንበት ይድረሰን በእውነት መመረጥ ነው ገና ብላቴናሳ ሳለ ለዚህ ጽድቅ መመረጥ ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ❤🙏

    • @honitube1221
      @honitube1221 6 дней назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ የፃድቁ የአቡነ ሐብተማርያም በረከታቸው እረድኤታቸው ይደርብን ሁሌም ሰጠራቸው የምደርሱልኝ ለናተም ይድረሱ ለውንድማችን ቃለህይውትን ያሰማልን

    • @honitube1221
      @honitube1221 6 дней назад

      አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን🙏

  • @martaMarta-sg8bw
    @martaMarta-sg8bw 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የፃድቁ በረከታቸው ይደርብን

    • @honitube1221
      @honitube1221 6 дней назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማርቲ🙏

  • @Enat2721
    @Enat2721 6 дней назад

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን የቡነ ሃብተ ማርያም በረከታቸው ይድርብን በአማላጅነታቸው ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታደግልን ሰላሙን ይመልስልን😢❤❤🙏🙏🙏

    • @honitube1221
      @honitube1221 6 дней назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እናትዬ🙏

  • @BezaTube_19
    @BezaTube_19 6 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 6 дней назад

    Selame lante የሁን wed wendemachin hul gize lemitilekilen menfesawi temehirt selemitakerbilen enamesegnalen kalhiywot yasemalen tsegahun abzeto yestelen ameeeeen

    • @honitube1221
      @honitube1221 6 дней назад

      Amen Enantem silemtketatelugn berta silemtlugn kelb amesegnalehu Ehite🙏

  • @arg2252
    @arg2252 6 дней назад

    እኔን ሀጢያተኛዋን እማርሩኝ 😢 ፀሎታቸው በረከት በኢትዮጵያ ላይ ይትረፍረፍ ❤❤

    • @honitube1221
      @honitube1221 6 дней назад

      አሜን! እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @Even-y7g
    @Even-y7g 6 дней назад

    illlllllllllllllllllllll

  • @WudaseEthiopia-wi5li
    @WudaseEthiopia-wi5li 7 дней назад

    አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏

    • @honitube1221
      @honitube1221 7 дней назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏🙏🙏

  • @Roman-i9w4d
    @Roman-i9w4d 7 дней назад

    Selam egzehabher kehulachem gar yehun amen enkuwan abro aderesen wendemachin kalhiywoten yesemalen bedme betsega yakoyilen ameeeen

    • @honitube1221
      @honitube1221 7 дней назад

      Amen abro yaseman Egziabher yakbrlgn Romi🙏🙏🙏