ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 199

  • @teshyeba
    @teshyeba 18 дней назад +13

    Thanks My PM and Team!
    Your energy, courage and effort to put OUR country at the right place will be rewarded back to you by History!!
    .....and the best is yet to come!!

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 18 дней назад +18

    Good explaination, Thanks to Abbichuu, i will be there and visit my history and refresh my mind!!! we are so lucky to have such a brilliant and visionary leader (Abichuuuu abba malaa) ❤❤❤

  • @ermiasdesta8290
    @ermiasdesta8290 18 дней назад +17

    እግዚአብሔር ሆይ በሁሉ እያረዳሃን ነውና እናመሠግናለን

  • @ሙናሲሆን
    @ሙናሲሆን 18 дней назад +25

    አሁን ላይ አዋራውን አራግፈው ለጉብኝት ላበቁት እጆች ይባረኩ ።
    እናመሰግናለን ጠ/ ም

  • @DigitalDesignET
    @DigitalDesignET 18 дней назад +11

    Excellent work!!! Nothing more, nothing less.

  • @upright4363
    @upright4363 18 дней назад +44

    Wooww እንዴት ድንቅ ነው፣እውነት የኢትዮጵያ በክፍታ ላይ ናት፣ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 18 дней назад +9

    This is the evidence that our country, despite some challenges created by internal enemies, moves forward and takes a great place in the world platform! God bless Ethiopia and its people🇪🇹👍💕

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 18 дней назад +7

    Our enemies dream and Ethiopia under the leadership of PM Abiy moves forward! Splendid! I can’t wait to see this!

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 18 дней назад +9

    Our Prime Minister let the Lord Almighty help you to complete all your endeavors in the Name of Jesus. God bless you and keep you safe. Amen

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 18 дней назад +20

    መቸም የኛ ጠቅላይ ሚኒስትር ሁሌም እንዳስደነቀን ነው።በርታልን

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes 18 дней назад +6

      የሰሩት ሀይለ ስላሴም ምን አይነት ድንቅ መሪ ነበሩ ዋው

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 18 дней назад +9

    This is beautiful and magnificent; we applaud and praise our gallant PM Abiy for resurrecting Ethiopia!🇪🇹👍💕

  • @timeupp49
    @timeupp49 18 дней назад +19

    በሕወታችን እያለን ይህንን መጎብኘት በእውነት መታደል ነው።

  • @ethio_apartements
    @ethio_apartements 18 дней назад +8

    Stunning! I don't have a word to describe it,

  • @estifanosberta-samuel2570
    @estifanosberta-samuel2570 18 дней назад +7

    This is absolutely beautiful and I can hardly wait to see it in person when I return!

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 18 дней назад +6

    እኛ አቧራችን ሲጠረግ እኩል ስንሆን በአይናችን አየን መሪያችንንእናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ታመሰግናለች 🙏🏾🙏🏾

  • @addisabeba7811
    @addisabeba7811 18 дней назад +3

    Tebareku egziabeher Ethiopian yebarek

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 18 дней назад +6

    Ethiopia, my mother land, we will sacrifice for your unity and glory! No question asked!🇪🇹👍💕💕💕💕

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa 18 дней назад +11

    ድንቅ፡ነው

  • @TesfahunDereje-xv7ev
    @TesfahunDereje-xv7ev 18 дней назад +5

    It’s amazing thank you Dr. Abiy well done

  • @fikir875
    @fikir875 18 дней назад +19

    የኔ ጀግና መሪ በርታ ምቀኛና ዘረኛ አላሰራ አሉህ እንጅ ሰንት ነገር ቀሰራህ አሁንም ማንም በዘመናቸው ያልሰሩትን አንተ በዚህ አጭር አመታት አሳየተሀናል የኔ ኩራቴ

    • @bereketwubeneh1986
      @bereketwubeneh1986 17 дней назад +1

      Zeregna man hono new lelawun zeregna mitilew kesu yebase man alena harichoo

  • @andersonclark6041
    @andersonclark6041 18 дней назад +5

    Thank God for this amazing success to display and show to the world the greatness of Ethiopia, its people and its leaders throughout history. God bless our visionary leader PM DR ABIY AHMED and his Team for this extraordinary accomplishment that will be remembered in history for generations to come! Congratulations Mr PM and God bless you and your great team🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 18 дней назад +8

    አስደማሚ ስራ ነውና በርቱ።

  • @tsigiekumssa7972
    @tsigiekumssa7972 18 дней назад +5

    Beautiful ❤ I can't wait to see it in person 😍

  • @ethioFikir_GizeTube
    @ethioFikir_GizeTube 18 дней назад +2

    Marvelous🎉
    Thanks PM Abiy Ahmed Ali🙏

  • @Ethiopianlion
    @Ethiopianlion 18 дней назад +8

    God bless PM DR ABIY AHMED

  • @kirubellemma3573
    @kirubellemma3573 18 дней назад +4

    Keep up the good work Abey and his team❤️

  • @AmenuJinjimo-j1s
    @AmenuJinjimo-j1s 18 дней назад +7

    “በስምህም የምጠራህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እኔ እንደ ሆንሁ ታውቅ ዘንድ በጨለማ የነበረችውን መዝገብ በስውርም የተደበቀችውን ሀብት እሰጥሃለሁ። “ ኢሳ 45፡3 የተደበቀ የሀገር ሀብት እየወጣ ያለው እግዚአብሔር ምድራችን የሚጎበኝበት ጊዜ ስለደረሰ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @BirukTsegay-e1h
    @BirukTsegay-e1h 18 дней назад +5

    ትችሉበታላችሁ ማስዋብ አገሪቷ አማረች ደስ ይላል

  • @girmaasres2598
    @girmaasres2598 18 дней назад +4

    ንጉሱ ዉጭ ሀገር ሄዳችሁ ተምራችሁ ተመራምራችሁ ተመልሳችሁ ለሀገራችሁ እድገት እና ስልጣኔ እንድትሰሩ ብለው ወደ ውጭ የሏኳቸው የያን ግዜ ተማሪዎች ላይብራሪ ከመግባት ከማጥናት ከመራመር ይልቅ ተሰብሰቦ አሳቸውን ከስልጣን ስለማውረድ ሲመራመር ዋለ ፣ አደረ ...... ተሳካለትም እንዲማሩ እንዲለወጡ የተላኩት የያን ግዜ ልጆች ንግሱን በትራስ አፍነው ገድለው ....... ለኢትዮጵያ " ሰላም " እና "እድገት " አመጡ😂

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 17 дней назад +1

    We proud of you abichu we are with you go forward!!! This is your destiny

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 18 дней назад +5

    ይህን ስራ የሰሩ አፄ ኃይለ ስላሴ ክብር ይገባቸዋል።

    • @ሙናሲሆን
      @ሙናሲሆን 18 дней назад

      😂😂😂😂

    • @KidstGzawe
      @KidstGzawe 18 дней назад

      @@zewisdom4822 ይሕንን፡ያደሱም፡ንጉስ፡አብይ፡ምስጋና፡ይገባቸዋል፡🙏🙏

    • @ሙናሲሆን
      @ሙናሲሆን 18 дней назад +4

      አዋራውን ላራገፉት የሰው ልጅ ግብር የሚገበርበት የነበረ ቤተመንግስት ሙዝየም ላደረገው ጠ /ም አብይ የተባረከ ይሁን

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 18 дней назад

      @@ሙናሲሆን ምን ብሎ ብሎ ደግሞ በየቤቱ እየሄደ ማረዱን ትቶ ቤተ መንግስት ድረስ ወስዶ የሰውን ልጅ መስዋዕት ማድረግ ጀመረ ነው ምትይኝ ኮለኔል ጠንቋት አብይን? 😳 ምን ይሻላል ይሄ እብድ ሰውየ ህዝብ ጨረሰኮ እሱ ከመጣ ጀምሮ የሰው ደም ምትጠጣ ሆነችኮ ምድሪቱ!

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 18 дней назад +7

    Wow this is so amazing 😮😮😮

  • @betehabeshaofficial
    @betehabeshaofficial 14 дней назад

    ታሪክን አክብሮ ማስከበር ትልቅ አዋቂነት ነው። ይበል ብለናል፣ ኢትዮጵያ ይገባታል!

  • @yaredteklearegay5605
    @yaredteklearegay5605 18 дней назад +3

    የሥላሴ መንፈስ በእኛ ላይ ይንፈስ ስላሲያን ጃ ጃ ጃ ራስ ተፈርያን . . .

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 17 дней назад +1

    wooow!! እጅግ ውብ ነው ይሄ የኢትዮጵያ ኩራት የሆነ ድንቅ ታሪካችን ነው👍👍👍

  • @fekaduabeje6217
    @fekaduabeje6217 18 дней назад +4

    ከአሁኑ ያየሁትን ስህቶች ለወደፊቱ እንዳይደገም የሀገር ቅርሶች ውበታቸውን እንደጠበቁ ለማቆየት ከተፈለገ አስጎብኚም ሆነ ጎብኚ ቅርሶችን ጓንት ሳያደርጉ በምንም ዓይነት በእጅ እንዳይነኩ ከአሁኑን ክልከላ መደረግና ለህዝብ በሚታይ በትልቁ ተፅፎ መለጠፍ ይኖርበታል በዓለም ያሉ ትላልቅ ሙዝየሞች ሁሉ መፅሐፍትን ሳይቀር ይዘታቸውን ለማየት የተፈቀዱትን ሳይቀር የሚያሳዩት የጨርቅ ጓንት አድርገው ነው ለተመልካች የሚያቀርቡት ተመልካቹም የመንካት ፈቃድ ካገኘ ያለ ጓንት መንካት አይችልም ይህ ሲሆን ነው ቅርስ ከንክኪ ብልዘትና እርጅና መከላከል ውበቱን እንደያዘ ማቆየት የሚቻለው።

    • @dagi6055
      @dagi6055 18 дней назад

      exactly! They shouldn't have touched it without wearing gloves.

  • @nice8001
    @nice8001 18 дней назад +4

    Amazing and I m speechless!

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 17 дней назад +1

    Keep going Ethiopia 🇪🇹 🎉❤

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 17 дней назад +1

    ግሩም ስራ አብቹ እና በዙሪያህ ያሉ መልካም እጆች መልካም ቅን ልቦች ያላቸውንም ጭምር አምላክ ይባርካቹ ❤❤❤❤

  • @AkliluwoldeAklilu-wu5uh
    @AkliluwoldeAklilu-wu5uh 18 дней назад +17

    ፈጣሪ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይን ዘመን ይበርክ ይህንን ለውጥ አመጣው

  • @KaleabTamrat
    @KaleabTamrat 18 дней назад +10

    ይሄን የመሰለ ቪዲዮ ላይ English subtitle ለምን ሳይገባበት ?

  • @dawitworku821
    @dawitworku821 18 дней назад +2

    Amazing! I have no word. May God bless our motherland Ethiopia and PM Abiy Ahmed.

  • @adnanahmed6808
    @adnanahmed6808 18 дней назад +3

    Great ❤❤❤

  • @eyobzewde6548
    @eyobzewde6548 18 дней назад +1

    ያልተበረዘ ትልቅ ቅርስና ታሪክ ያለን ሀገር በመሆናችን ትልቅ ኩራት ይሰማኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 17 дней назад +1

    #መልካም_ስራን_መቃወም_ምቀኝነት_ነው_ኢትዮጵያዊያንን_የሚመጥን_ሥራ_ነው ።

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 18 дней назад +2

    Amazing job

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 18 дней назад +4

    ከዚህ በላይ ምን ኢትዮጵያዊነት አለ ?? አጥፊዎቻችን ገዳዮቻችንን እርስ በእርስ የሚያናክሱንን አይናችንና ህሊናችንን ጆሮዎቻችንን ከፍተን እንይ በዘረኝነት በወላለቀ ባብር በስሜታዊነት አንሳፈር መውጪያ የሌለው ገደል ነው የምንገባው ። አገር በአንድ ሰው ሊለወጥ ይችላል

  • @belaynehbayu4611
    @belaynehbayu4611 18 дней назад +1

    እግዚአብሔርአ አምላክ ዘመንህ ዘርህ እጅግ ይለምልም : ኢትዮጵያንእንዲሁ በጠላቶቻ እና በአለም ፊት ከፍ እንዳደረግካት ያንተም ዘር ከፍ ይበል: የእግዚአብሔር ጥበቃ በረከት ጤና ያብዛልህ

  • @dagnewkifle3871
    @dagnewkifle3871 17 дней назад +1

    ምሥጋና ታሪክን ሕያው አድርገው እራሳቸውን ዘለአለማዊ ለአደረጉ ታታሪዎች። የኢትዮጵያ ትንሳኤ !!

  • @belayneshali2401
    @belayneshali2401 18 дней назад +2

    Amazing architecture really GOD bless the mind who participate in this renewal process 🙏

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 18 дней назад +4

    ይህ ቤተ መንግስትና በውስጡ ያሉ ንብረቶች እስከዛሬ ከስርቆትና ከውድመት ተርፈው እንዲህ ታድሰው አምሮባቸው ለታሪክና ለእይታ ይበቃሉ ብየ አስቤ አላውቅም Viva d/r Abiy

    • @KidstGzawe
      @KidstGzawe 18 дней назад

      ንጉስ፡ንጉስን፡ያከብራል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Omer1996E.C
    @Omer1996E.C 18 дней назад +1

    Wow. This is so amazing 👏 🤩 😍 ❤️

  • @abimulugeta9209
    @abimulugeta9209 17 дней назад +1

    ወድ ጠቅላይ ሚንስቴር እግዚአብሔር ዘመኖን ይባረክ መልካም ይግጥሞት እንላለን ትባርኩልን. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @seyfuaberar8915
    @seyfuaberar8915 18 дней назад +1

    መሪያችን ጀግና ነው

  • @samuelbirhanu-p6k
    @samuelbirhanu-p6k 18 дней назад +2

    የጃንሆይ ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ
    ዶ/ር አቢይንም እድሜ ይስጥልን
    ባለማወቅም ሆነ አውቀው ሀገርን የሚረብሹትን እና በራሳቸውና በህብረተ ሰቡ ላይ ችግር የሚፈጥሩትን ወደ ልባቸው ይመልስልን::

  • @onelove2817
    @onelove2817 18 дней назад +1

    I am sensing that Dr Abiy is following in the footsteps of Haile Selassie in the foreign affairs politics. He fulfilled Haile Selassie’s vision of building the dam on the Nile.

  • @raheltesfaye6810
    @raheltesfaye6810 18 дней назад +1

    Wow! Fantastic! I can't wait to see it

  • @Tadewosyohanes
    @Tadewosyohanes 18 дней назад +2

    ይህን የሰሩት
    ኀይለ ስላሴ ❤❤❤❤

    • @KidstGzawe
      @KidstGzawe 18 дней назад +1

      ያደሰው፡አቢቹ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes 18 дней назад +1

      @KidstGzawe በማደስ ስም የተሰረቀው የሀብት ንብረትስ?

  • @ahmedabas3190
    @ahmedabas3190 17 дней назад

    Wow, this an amazing work done by the PM and his team
    Worth visiting

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 18 дней назад +1

    ሀገርን መውደድ በተግባር ሲገለፅ መሪ አየን በስራ እሄን ስላየሁ እግዚአብሔር ንአመሰግናለሁ!!

  • @EyobYTsegaye
    @EyobYTsegaye 18 дней назад +1

    I appreciate every government

  • @henockkiros4423
    @henockkiros4423 15 дней назад

    What a Wonderful Palace ❤👌❤

  • @TomBeatz88
    @TomBeatz88 17 дней назад

    This Beyond Amazing 👏👏👏👏👏

  • @ZSEBO3348
    @ZSEBO3348 18 дней назад +1

    That Adis view behind the palace 🤯😍

  • @Nunubirh
    @Nunubirh 18 дней назад +2

    Dr abiy telatochih zm yebelu amen❤

  • @DanielKiflu-y4r
    @DanielKiflu-y4r 17 дней назад

    Enamesegnalen kibur teklay minister 🎉

  • @MindEv-24
    @MindEv-24 18 дней назад +1

    what a blessing in my country. I am proud to this.

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት 18 дней назад +1

    በመስራት በመለወጥ የሚያምን መንግስት

  • @MohammadmussaAli
    @MohammadmussaAli 17 дней назад

    It's so beautiful ❤❤❤ I love it

  • @TeddyBehailu
    @TeddyBehailu 18 дней назад +1

    Thanks to God, who helps those minds and hands to renovate our forefathers' palace and show to the world our beautiful history. Thanks to our hero, Prime Minister Dr Abiy, and the entire leadership. Great work ended!! Our beloved country will shine, and no one has the power to stop that cos it's God's permission. Peace and love to all my ethiopians, brothers, and sisters.

    • @terminosa.6061
      @terminosa.6061 18 дней назад

      Many African leaders have extravagant palaces and thier colonial masters have financed those fancy palaces and the French are masters on finacing such projects.

  • @Khalid-r9h
    @Khalid-r9h 17 дней назад

    👏👏👏👏👏

  • @eliasgugsa2612
    @eliasgugsa2612 18 дней назад +2

    ወይ ዐብይ ስንቱን ድብቅ ውበት አሳየህን !!!

  • @MilliDesta
    @MilliDesta 18 дней назад

    I am absolutely thrilled to have the opportunity to visit this incredible palace! Thank you, God, for this blessing. May God continue to watch over my beloved homeland ❤️ and its people.

  • @abdinas4117
    @abdinas4117 11 дней назад

    የተሰራው ስራ እጅግ ድንቅ ነው፤ ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና እያመራች መሆኗን የሚያሳይ አንዱ ገጽታ ነው፤

  • @KonjitBerhanu-pm4ll
    @KonjitBerhanu-pm4ll 18 дней назад

    Priceless!

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 18 дней назад

    መጀመሪያ ዜጎች በሰላም ወጥተው እንዲገቡ የሕዝቡን ደህንነት መጠበቅና ማስጠበቅ ይቅደም።

  • @Ethelorthodox
    @Ethelorthodox 14 дней назад

    Our lovely pm❤

  • @EthiopianCentralTube
    @EthiopianCentralTube 18 дней назад +3

    Fantastic! If we support PM Abiy, he will do many good things for our country. However, a few people are obstacles to Ethiopia and even to themselves and their own families, which causes so many problems in Ethiopia dragging the PM to do more. Why? I don't know!

  • @HonzoVehicle
    @HonzoVehicle 18 дней назад +2

    ስራው ጥሩ ነው የሰውየውን ስም 40 ጊዜ መጥቀሱ ግን ምን ያህል ሰውየው totalitarian ena dictator endehone masaya nw

  • @SabirzakirAbaoli
    @SabirzakirAbaoli 18 дней назад +2

    Wow pm abiy ❤❤❤❤❤

  • @tesfahope9743
    @tesfahope9743 18 дней назад

    Thank you pm Abechu

  • @tube7061
    @tube7061 17 дней назад

    Wowwwww

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 18 дней назад +1

    ብእርግጠኝነት የመንግስት ሚዲያ አልቀስረፀውም እናመሰግናለን ዶር አብይ የንጉሳችንን ታሪ ስላደስክልን

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls 18 дней назад +1

    የተዘረፈውን ንገሩን

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls 18 дней назад +1

    ያለ ግልፅ ጫረታ ለምን ይሰራል

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 18 дней назад +2

    As a human being, what happened to the royal family and the youth in that generation makes me sick. Happy to visit.

  • @LawofGod
    @LawofGod 18 дней назад

    Omg ! This is magnificent

  • @marakiabiy126
    @marakiabiy126 17 дней назад

    Betam des yilal!!!!

  • @g.egziabher1522
    @g.egziabher1522 17 дней назад

    When is it going to be open for public

  • @andumenged
    @andumenged 18 дней назад

    thanks abichu, this was one of the main headaches of the ethiopian people which they have been asking to be resolved for many years 🤦‍♂️

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 18 дней назад

    Amazing 😍🤩

  • @abiygold
    @abiygold 18 дней назад +1

    መግቢያ ስንት ነው?

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 18 дней назад +1

    ቤተመንግሥቱ እና ጊዮን ሆቴል በጓሮ በር ይገናኛሉ ።
    በቤተመንግሥቱ ጓሮ በር በኋላ የሚገኘው የጃንሆይ የግል ፈረስ ቤት ሲሆን የራሳቸው እና የልጅ ልጆቻቸው ፈረሶች ቤት ነው ።
    ከአብዮቱ በኋላ ፈረሳቸዉ ጠቅል ሲሞት እንደ ሰው ከተቀበረ በኋላ ሌሎቹ ፈረሶች ወደ ዋናው የቤተመንግሥቱ ፈረስ ቤት እንዲዛወሩ ተደርጐ የፈረስ ቤቱ ቢሮ ሆኗል ።

  • @BzwaMoko
    @BzwaMoko 17 дней назад

    አማራ ፋኖ ስልጣን ሲይዝ አማራ ብቻ እየገባ እንዲመለከቱት ይደሩጋል

  • @FekadezgiTilaye-ko1vd
    @FekadezgiTilaye-ko1vd 18 дней назад +1

    ወርቁን ወዴት አደረሱት ❗?????

    • @onelove2817
      @onelove2817 18 дней назад

      They gave it to your …

  • @ftsunion8365
    @ftsunion8365 18 дней назад +1

    While thousands are in hunger

    • @onelove2817
      @onelove2817 18 дней назад

      In Tigray millions of people are suffering from hunger because of lack of leadership. TPLF run Tigray to the ground. You’re barking at the wrong tree.

    • @ftsunion8365
      @ftsunion8365 17 дней назад

      @onelove2817 im not talking about Tigray, im talking about a PM that spends 10 billions on a National palace while ethiopian medium salary Is 40$ a month

    • @onelove2817
      @onelove2817 13 дней назад

      You’re talking about poverty. Tigray is suffering from poverty. You’re talking about mismanagement. TPLF mismanaged Tigray. Start there.

  • @AllTopics132
    @AllTopics132 17 дней назад

    oh my god this is heaven

  • @belayneshali2401
    @belayneshali2401 18 дней назад

    Thank you for the information given I understand one thing that " there is time for everything " so let us use our precious time for building a castle not a grave.......

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 18 дней назад

    በእርግጠኛነት መናገር የምችለው ሀገሬ ክብሬ፣ዞሮ ዞሮ መግቢያዬ እምዬ ናት የሚል ዜጋ፣ስሌላው ሀገር ልማትን ዕድገት የሚመኝ የሰው ልጅ ፣፣የጎበጠው ሲቃና፣የደፈረሰው ሲጠራ የወገን መሠረታዊ ሁሉ ዳር ሲደርስ ሲያይ ሁሉም ደስታውን በተለያየ መንገድ ይገልፃል።አንገቱንም ቀና!!!አድርጎ ለፈጣሪው ያመሰግናል።ጉዳዮ ወዲህ ነው ጠቅላይ ሚኒስተር " ዶክተር " አብይ አህመድ ብቅ!!!ብቅ!!! ሲሉ ድንቅዬ ከቤተመንግስ ጥገናዎች ያልነበረው ገጽታ ውበትን ሲያስጨምሩ ግሩም ድንቅ " የልጅ " አዋቂ ከዓይን ያውጣህ ተባሉ።ሊከርም አልቻለም።የመንደርተኝነት ስሜት ጠለፋቸው።ኃይለኛ ተሳዳቢ ወጣቸው።እኔን ብቻ አድምጡኝ ሆነ።በዚያ ቀውጢ ቀን ባንድ እሳት እንዳጥ ያሉትን የትግል ወዳጆችን ማኘክ፣አላምጠው መትፋትን ገፉበት። የገቡትን ቃል ስልቅጥ አደረጉት።የሀገሬ ሰው " ተረኝነት " ነገሰ!!! ነገሰ!!! እያለ ወገን ከፋው፣ሞት ረከሰ፣ያለፍርድ ዓመታትን የሚቆጥሩ ( አቶ ታዲዎስን ) የመሰሉ ሙሁር፣ዕድሜ ጠገብ ዜጎች የእሥር ቤት አበሳቸውን እያስቆጠረ፣የዕምነት አባቶችን " የመንግስት ጎዳይ ነው።" ፈሊጥ ካህገራቸው ( ስደተኛ ) ማድረግን ለምን?ለማን ለማስደሰት? መቼስ ያማረ ሕይወት የሚመኝ ዜጋ በ "ኮሪደር ልማት " ሰበብ እንዳወጣህ ያውጣህ ብሎ አብሮ የኖረውን መበተን፣የዕምነት ዕሴቱን ዕርቃነ ሥጋውን ማድረግ፣እንደ ሀገሬው ባለቤትነቱ በጉዳዮ እንደሚያገባው " ሰው "ለሃሣብ ጊዜ አለመስጠት ( በወርቅ ሥሃን ብትበላ፣በርቅ አልጋ ብትተኛ) አትግቢ፣አትውጪ ፣አትነሺ ትዕዛዝ ከተጣለባት ሞትን ብትመርጥ አይደንቅም።

  • @mohammedkedir9152
    @mohammedkedir9152 18 дней назад

    كم تركو من جناة وعيون وزروع ومقام كرم ونعمة كانو فيها فاكهين😢