ስልክ ስንቀይር ከ አሮጌው ስልካችን ወደ አዲሱ ስልካችን ፋይላችንን እንዴት እናሳልፋለን transfer data from old phone to new android

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ስልክ ስንቀይር ከ አሮጌው ስልካችን ወደ አዲሱ ስልካችን ፋይላችንን እንዴት እናሳልፋለን - how to transfer data from old phone to new android phone
    ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ዛሬው Video ላይ አዲስ ስልክ ስንቀይር ከ አሮጌው ስልካችን ላይ ሁሉንም ፋይላችንን እንዴት ወደ አዲሱ ስልካችን በቀላሉ መገልበጥ እንደምንችል ጠቃሚ video ይዤላችሁ መጥቻለው ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለ RUclips ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
    እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
    You May also Like
    የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማን...
    አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ • አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግ...
    Facebook ላይ ማስተካከል የሚገባን ወሳኝ ነገር • ለ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች በፍጥነት ይህ...
    የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት አፕ
    • የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት ም...
    የ facebook ስም በ 2 ደቂቃ መቀየር • የ facebook ስማችንን በ 2 ደ...
    ከስልክ ላይ የጠፎ ፎቶዎችን መመለስ • ከስልካችን ላይ የጠፉ ፎቶዎችን መመ...
    ቴሌግራማችን አካወንታችን ላይ ሌላ ሰው ከገባ ማወቅ እና ማስተካከያ መፍትሄው
    • ቴሌግራማችንን ሌላ ሰው እየተጠቀመ ...
    ሁሉንም አፖች በአንድ ላይ የያዘ አስገራሚ አፕ
    • እንደዚህም ይቻላል ሁሉንም በአንድ ...
    የፈላግነው አፕ ብቻ ኢንተርኔት እንዲያገኝ ማድረግ
    • የፈለግነው አፕ ብቻ internet ...
    Social Media
    Telegram: t.me/NatiApplink
    ስልክ |አፕ| አፕልኬሽን| አፖች| Nati App
    #nati_app #ስልክ #android #app #tech #androidapp
    #አፕ #androidtips #androidapps #bestapps #samsung #how #howto

Комментарии • 33

  • @Sam-jm1ob
    @Sam-jm1ob 4 дня назад

    thanks nati man

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 8 месяцев назад +3

    tnx bro

  • @RinasJemal
    @RinasJemal 8 месяцев назад +1

    tnx nati

  • @tigisttigist4833
    @tigisttigist4833 2 месяца назад

    Thanks Bro

    • @natiapp
      @natiapp  2 месяца назад +1

      Welcome

  • @Terefegebreheramo
    @Terefegebreheramo 2 месяца назад

    bro play stor ላይ የድሮ ስልክ ስም ነዉ ያለዉ እንዴት ልቀይረዉ??

  • @RinasJemal
    @RinasJemal 8 месяцев назад +1

    👍👍👍

  • @BushAmanueal-z2u
    @BushAmanueal-z2u 2 месяца назад

    ወንድሜ አዲስ ስልክ ገዝቼ ኢንስታ ግራም አካውንቴን እንዴት ነው ወደዚኛው ስልኬ ምገለብጠው እባክህን በፍጥነት መልስልኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 месяца назад

      Instagram app ስልክሽ ላይ አውርደሽ ከፈትሽበትን ቁጥር ወይንም email እና ፓስወርድሽን አስገብተሽ መጠቀም ነው

  • @rahmawollo5636
    @rahmawollo5636 5 месяцев назад

    የከፈትንው ዋትሳፕና ኢሞ እደተከፈተ ይገባል ወይስ እዳድስ ኮድ ይጠይቃል እና አፑ አይለይም ስሙን ብታስቀምጥልን

  • @bonoshadish12
    @bonoshadish12 3 месяца назад

    bro apk yehzale enda???

  • @EnzoFernandez123
    @EnzoFernandez123 9 месяцев назад +1

    በዳታ አይሰራም እንዴ?

  • @Hasina927
    @Hasina927 2 месяца назад

    ስልኬ ሪስቶር ሆኖ ነበር ከዛ ተጫነ የተወሰኑ አፖች ብቻ ናቸው የተጫኑት ከዛ እኔ ከፕለይስቶር አወረድኩ
    አሁን አፖቹ ፍትለፊት ብቻ ነው ያሉት ከፉለፉት ካጠፋኋቸው ከስልኩም ይጠፋሉ
    እንዴት ነው ስልኬን ወደላይ ሳብ ሳደርግ እንዲመጡልኝ የማደርገው?
    ማለትም ከፉት ለፊት እንዲጠፉ እና ወደላይ ሳብ ሳደርግ እንዲመጡልኝ
    ወደላይ ስስበው ጎግል ነው የሚከተኝ
    አትለፈኝ ወንድሜ🙏
    እውስጥ እንዳገኛቸው ነው የምፈልገው ከፊትለፊት ጠፍተው

    • @natiapp
      @natiapp  2 месяца назад

      እሺ በውስጥ አናግረኝ

  • @NatiMan-nn1kf
    @NatiMan-nn1kf 4 месяца назад

    14 ካረግንው ወደ 13 ለመመለስ አይቻልም ከተቻለ ንገረን

  • @tube-vg1ss
    @tube-vg1ss 9 месяцев назад

    ሠላም ወድም በመጀመሪያ አመሠግናለሁ የስልኬን ላይት ከነመጨረሻው አድርጌው አልጨምርም አልቀንስም ብሎ ጨልሞ እቢ አለኝ አልወደቀም ምንም አልሆነም ትንሽ ትንሽ እፀሀይው ይታያል በፈጣሪ አይተህ ዝምዳትለኝ መልስልኝ 😍😍

    • @natiapp
      @natiapp  9 месяцев назад

      Auto ላይ አድርገሽውን ነው auto አጥፊው

    • @tube-vg1ss
      @tube-vg1ss 9 месяцев назад

      @@natiapp አውቶ የትላይነው የሚገኘው ወድም

  • @Maryamsaed-m7i
    @Maryamsaed-m7i 2 месяца назад

    ለኔ ወድሜ ሥልኬ ወደኢሞ ግሩፕአላሥገባኝ አለ ሊክተልኮ ሥሞክረዉ አያሥገባኝም

  • @MameMan-rf6ix
    @MameMan-rf6ix 3 месяца назад

    Textochu bemulu ygebalu? Bro

    • @natiapp
      @natiapp  3 месяца назад

      ሙሉ ስልክክ ላይ ያሉ ፋይሎች በጠቅላላ

  • @FasilFasilyigzaw
    @FasilFasilyigzaw 7 месяцев назад

    የሳየህን አፑን አላመጣም አለኝ😊

  • @user-tb6jm7lu2l
    @user-tb6jm7lu2l 9 месяцев назад +1

    በአላህወዲሜተባበረኝከዪቲብላይቢደወእደትእደማወሪዲአስረዳኝበናትህእዳታልፈኝ

    • @ተስኒም
      @ተስኒም 9 месяцев назад

      እህቴ መጀመሪያ ቪደወ ማውረጃ አፕ ብለሽ ከፕሌይእስቶር አውርጂ አፑን ካወረድሽ ብኋላ ዩቱብ የፈለግሽውን ቪደወ ላይ ገብተሽ ከታች ሸር እሚለውን ንኪው ከዛ የምትጠቀሚው አፕሌኬሽኖች ያመጣልሻል ከዛውስጥ የቪደወ ማውረጃውን ንኪው ያወርድልሻል

  • @astertadesse-bf8os
    @astertadesse-bf8os 5 месяцев назад

    እንዴት ጫኑ ያልከው አፕልኬሽን ውስጥ ሶፍትዌር መጫን ይቻላል መልስልኝ

    • @natiapp
      @natiapp  5 месяцев назад

      ጥያቄውን ግልፅ አድርጊልኝ

  • @EtsayAbraha-bu5sy
    @EtsayAbraha-bu5sy 9 месяцев назад

    ወንድሜ የአድስ ስልክ ኣካፋፈት በምቀጥሎዉ ስራልኝ

    • @natiapp
      @natiapp  9 месяцев назад

      አከፋፈት ስትይ ምን መክፈት ነው አዲስ ስልክ ላይ email አከፋፈት ነው ወይስ ግልፅ አድርጊልኝ

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 8 месяцев назад

    Allah desss sil

  • @FasilFasilyigzaw
    @FasilFasilyigzaw 7 месяцев назад

    አረ ለኔ እብኝ አለኝ ብራዘር

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 8 месяцев назад +1

    👍👍👍

    • @natiapp
      @natiapp  8 месяцев назад

      Betam amesegnalew kelb