🔴አስደሳች ነው‼️👉ድምጻዊ ሙሉዓለም ታከለ‼️👉ድንቅ አድርጎልኛል የሚለውን ዝማሬ ሲዘምር ስሙት♦️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 254

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 3 месяца назад +135

    እዉነት ነዉ ድንቅ አድርጎልሀል ወንድሜ ከዛ ህመም በህትህ ምክነያት አትርፎ ያቆመህ😢 ይመስገን ለሁላችንም ሁሌ ቸርነቱ የበዛ የስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 3 месяца назад +59

    እሔን ወጣት እንደኔ ሚያስታውስ ማነው
    ያኔ ኩላሊት ታሞ እግዚአብሔር ይመስገን
    ለዚህ ያበቃህ እውነትም ድንቅ አድርጎልኛል አረሳኝም ጌታ አነሳኝ ከትቢያ😢 ክብር ለእመቤታችን ይሁን ❤

    • @እናቴማርያሞ
      @እናቴማርያሞ 3 месяца назад +2

      @@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ አሜንአሜንአሜንአሜን

    • @masertiemasertie5386
      @masertiemasertie5386 2 месяца назад

      @@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ክብር ምስጋና ለናትና ልጅ በጣም ነዉ ያደርገልክ ያደርገልን

  • @elsagetahun1733
    @elsagetahun1733 3 месяца назад +62

    አባክህ ወንድሜ ከዘፈን አለም ወጥተህ ዘማሪ ብትሆን በጣም ደስተኛነኝ አገልጋዩ ያድርግህ እባክህ ወደ አለም አትመለስ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 месяца назад

      @@elsagetahun1733 እሱ ሳይታምም በፊት ሀሳቡ ሙዝሙር ማውጣት ነው አሁንም እግዚአብሔር ይርዳው

  • @shimelesasaminew1848
    @shimelesasaminew1848 3 месяца назад +12

    እባክህ ውድ ወንድማችን ይህን ድንቅ ያደረገልህን አምላክ ከአሁን በኋላ እያመሰግንክ ኑር🙏🙏🙏 ዘፈን ይብቃ መቼም ይቺ ዓለም ከንቱ ናት😭

  • @zena4992
    @zena4992 3 месяца назад +55

    እግዚአብሄር ይመስገን ወንድሜ እግዚአብሄር ወደ ዝማሬ ይመልስህ አገልጋይው ያድርግህ ድንቅ አድርጎልኛል የሰራውይት ጌታ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @EleniSisay-wj9xk
    @EleniSisay-wj9xk 3 месяца назад +25

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በትክክል ወንድሜ በሂወትህ ትርጉም ያለው መዝሙር የሰው ልጅ እንዲህ ገብቶት ሲዘምር ደስ ሲል እግዚአብሔር በተለያየ ምክንያት ወደ ቤቱ ይጠራልና እንኳን ወደ እናትህ ወደ ቤተ ክርስቲያን በሰላም መጣክ ቀሪው ዘመንህ በቤቱ ይሁንልህ 🙏

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 3 месяца назад +21

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ይህን ድንቅ ያደረገልህን አምላክ ዘመንህን ሁሉ እንድታመሠግን ይርዳህ

  • @werkemekonen
    @werkemekonen 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ሙሉዬ እግዚአብሔር ድንቅ አድርጎልካል እናም ወንድም አትዝፈን ዘምር

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ደቅ አረጎለኛን ክረ ምስጋና ይግባው❤❤

  • @HehxgHdgrd
    @HehxgHdgrd 3 месяца назад +11

    እውነት ነው ድንቅ አድርጎልኛል የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሃነታችን ኢየሱሰ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፍፃምያችሁ ያሳምረው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nabeehatoughj2408
    @nabeehatoughj2408 3 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይክባር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 3 месяца назад +4

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር እንኩዋን ቆመህ ለማመስገን አበቃህ ያ ሁሉ
    የማያልፍ የሚመስል ቀን አልፎ ለዚህ ላበቃህ ቸሩ መድሀኒአለም ክብር እና ምስጋና ይገባዋል አሜን!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 3 месяца назад +5

    እልልልልልልልልልልልልል ተባረክ ወንድም ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ በዝማሬ እንድታገለግል ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SABABEYENE-ol5yi
    @SABABEYENE-ol5yi 3 месяца назад +2

    ይህ ዘፋኝ ከዚያ ሁሉ መአት ወጥቶ ዘፈን የሚያቆም ነበር የመሰለኝ አሁንም አልረፈደም ተመለሰ የኔ ወንድም ዝማሬዬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤

  • @comcell3831
    @comcell3831 3 месяца назад +11

    እልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌺🌺🎋🎋🌾🌾🌺🌺💐💐🌿🌿🌿ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @Selina6648
    @Selina6648 3 месяца назад +6

    እውነት ነው ሙሌ ድንቅ አድርጓልሃል ተደርጎልካልም እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማል አሜን 😘 አርቲስቶቻችን በርቱልን በሃይማኖት ቁሙ ሁል ቀን ለሰጋ ብቻ ሳይሆን ለነፍሳችሁም እሩጡ የሰማይ ቤትችሁንም..... በጣም የምወደው አንጋፋው ዘማሪ እንግዳወርቅ አባቴ በጣም ነው የምወድክ 😘 ከረጂም እድሜ ጤና ይሰጥልኝ 🙏

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው እግዚአብሔር ድንቅ አድርጎልሀል በቤቱ ይለቅ ዘመንህ❤❤❤

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 3 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @NuhaminYehuwalaeshet
    @NuhaminYehuwalaeshet 2 месяца назад

    ድንቅ አድርጎልኛል ጌታ 🙏🙏🙏🙏

  • @zenashdegefa4473
    @zenashdegefa4473 3 месяца назад +2

    እውነትም ድንቅ አድርጎልሃል ወንድሜ እንኳንም ለዚህ አበቃህ ቸሩ መድሃኒለም

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 2 месяца назад

    እውነት ነው ድንቅ አድርጎልሐል ወንድማችን በአንተ ያላለቀሰ የለም ከዚሕ የበለጠ እንድታመሰግነው በቤቱ ያፅናሕ የኢትዮጲያ እንቁ ወጣት ተባረክ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ቃለሂወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 3 месяца назад +2

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ
    @Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ናቹህ ወደማችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @manalo1965
    @manalo1965 3 месяца назад +3

    ሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @MohamedMohamed-pc4zi
    @MohamedMohamed-pc4zi 3 месяца назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 2 месяца назад

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf 2 месяца назад

    አሜን ፫ 🙏 ድቅ አድርጎልኛል 😢 ተመስገን የኔ ጌታ ✝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistmolla-ew1mc
    @tigistmolla-ew1mc 3 месяца назад +17

    እማምላክ ወደ ቤቷ እስከመጨረሽዉ ትመልስህ ዝማሬ መላእክትን ያሰልን ❤❤❤

  • @birtukananteneh9670
    @birtukananteneh9670 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 3 месяца назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 2 месяца назад +2

    ድንቅ አርጎልኛል
    እውነት ነው
    የእግዚአብሔር ዝማረ
    ከዝ ቦላ አት ዘፈን
    የምትሉ በላክ አሳውኝ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን 😢
    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Tsionzemedhun
    @Tsionzemedhun 3 месяца назад

    Egziabher yimesgen amen amen 🙏 🙏 🙏

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @helenlove4359
    @helenlove4359 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድምፅህ እግዚአብሔር ዘምርበት

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 2 месяца назад

    እውነትም ድንቅ አድርጉልሀን እግዚብሔር የመሰገን በቤቱ ያፀናህ ወድም አለሜ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Alam-h6e
    @Alam-h6e 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለዚ አበቃህ ወንድማች

  • @Sarah-q5y7b
    @Sarah-q5y7b 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ተመስገን ኣምላኬ ስለሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክት ያሰማልንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu 3 месяца назад

    ሙሌ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @EnatDebebe
    @EnatDebebe 2 месяца назад

    እልልልል እግዚዓብሄር ይመስገን ከእናቱ ከአማሻዋ ከድንግል ማርያም ጋር በንስሐ ታጥቦ ለዝማሪ መብቃት ትልቅ ማስተዋል ነት ነው በቤቱ ያኑርህ ዝማሪ መላዕክት ያሰማህ ሙሌ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 3 месяца назад

    አሜን🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mesayzelalem8172
    @mesayzelalem8172 3 месяца назад

    Amen egzibaher yemesgen❤❤🙏🙏🙏😭😭😭

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @KwtKwt-vw1yh
    @KwtKwt-vw1yh 3 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek 3 месяца назад

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ❤❤❤አይ ዘመንከን በዝማሬ ብታገለግል

  • @hejeddHdjdj
    @hejeddHdjdj 3 месяца назад

    እግዚአብ ሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @liontube1945
    @liontube1945 2 месяца назад

    wow mulualem sizemir gin endet nw emiyamirebet gobez 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 3 месяца назад

    እንኳን ለዚህ ክብር በቃህ ወንድሜ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 3 месяца назад

    በእውነት ወንድማችን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን የአገልግሌት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @Daniel-f3j3n
    @Daniel-f3j3n 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yemaryamlikenegn9200
    @yemaryamlikenegn9200 3 месяца назад

    ድንቅ አምላክ እኮ ነው እርሱ ክብርና ምስጋና ይግባው

  • @Eteneshzegeye
    @Eteneshzegeye 2 месяца назад

    እውነት ነው ክብር ምስጋና ለእግዛብሄር

  • @emebetassefa1477
    @emebetassefa1477 2 месяца назад

    amen

  • @Yashi2024-iv6vz
    @Yashi2024-iv6vz 3 месяца назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ

    ኣሜን❤❤❤
    ኣሜን❤❤❤
    ኣሜን❤❤❤

  • @AishaMakahleh
    @AishaMakahleh 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ድንቅ አድርጎልኛ የሰራዊት ጌታ(2)
    አረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ
    ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tekekingboy6704
    @tekekingboy6704 3 месяца назад +1

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 3 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @EmuyeKefal
    @EmuyeKefal 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv 3 месяца назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ እልልልልልልልል

  • @Etagu-s6p
    @Etagu-s6p 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገንላንተየደረሰጌታለኛምይድረስልን❤❤🎉🎉🎉

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Fkr-wg6cq
    @Fkr-wg6cq 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsg24577
    @Tsg24577 2 месяца назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ይህን ያደረገልክ እግዚአብሔር ምክንያት አለው በዚህ አንደበት እግዚአብሔር አመስግን ሙዚቃ ይቅርብክ ወንድሜ በረከታቹ እኛም በስደት ያለንው እህት ወንድሞቻችሁ ይድረሰን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 месяца назад +2

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @MiliMillan-u6r
    @MiliMillan-u6r 3 месяца назад

    ዕልልልል እግዝያብሔር ድንቅ ኣድርጎልኛል የ ስራዊት ጌታ ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    እልልልልልልልል ዝማሬ ማላይክት ያሰማልን
    ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው 🙏🙏🙏

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 3 месяца назад +3

    እኛ ዘማሪ አላጣን. ጠዋት ዝማሬ ከሰአት ዘፈን ወንድሜ በአንድ እንኩላሊት ቁመህ ለንስሃ የተጨመረልህን ዘመን በዝማሬ ስጠብቅህ ሚዚቃ ሰርተህ መጣህ አዝኛለው እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 3 месяца назад +6

    ምን ዋጋ አለው ዘፈን እና መዝሙር አንድ ላይ እንዴት ሊሄድ ይችላል? አንዱን መምረጥ ነው ለነፍስ የሚሆነውን መምረጥ ነው ወንድሜ

  • @gdgs8276
    @gdgs8276 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 2 месяца назад

    ወድሞቻችን ሆይ ከንግዲህ ወደአለም አትሂዲ ድንቅ አድራጊውን የዘላለም ንጉስን የድንግልን ልጅ በዝማሪ አገልግሉት በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv 3 месяца назад

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል እርዳኝ አባቴ እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-gu7iy
    @Sara-gu7iy 3 месяца назад

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 3 месяца назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውነትም ድንቅ አድርጉልኛን

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges 3 месяца назад

    ዝማሪ መላአክት ያሰማልን❤🙏🙏🙏

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 3 месяца назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይስምርጥህ😢😢😢❤❤❤❤

  • @Fitsum-tp4kg
    @Fitsum-tp4kg 2 месяца назад

    amlak be betu yatsnah mule😍

  • @kal-xd4cr
    @kal-xd4cr 3 месяца назад

    Zemarii melaktin yasmalin❤❤❤❤

  • @mikayeleabrham
    @mikayeleabrham 2 месяца назад

    mulalem yleyal
    😍

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 3 месяца назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetnega8947
    @netsanetnega8947 3 месяца назад

    ቃላ ህይወት ያሰማላን

  • @Molai-b2p
    @Molai-b2p 3 месяца назад

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Abi-hw7nf
    @Abi-hw7nf 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን ወንድማችን እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም ኢዮብ 33÷13 እግዚአብሔር ለንስሀ ነው እድሜ ምሰጠን
    በጉብዝናህ ወራት እግዚአብሔርን አስብ መክበብ12÷1 ዘፈን ዘፍኖ መንግስተ ሰማይ የወረሰ የለም የተረፈ እድሜህን እግዚአብሔር አገልግለው

  • @QdistArsema
    @QdistArsema 3 месяца назад +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በበለጠ በቤቱ ይሰብስበን አምላካችን 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእውነት 😢😢

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
    @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 3 месяца назад +7

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጥዑም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ስንሰበሰብ ነው የሚያምብን ተመስገን 🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @msisalam9694
    @msisalam9694 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @ቤተል19
    @ቤተል19 3 месяца назад

    My orthodox lijochiii aluat eko 🙏⛪️🙏🥰💐

  • @zemenuwube3580
    @zemenuwube3580 3 месяца назад

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን