ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 2
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- #Addiswalta #Ethiopia #News #ወቅታቂ #exclusive #abiy_ahmed #ዐቢይ_አሕመድ #አቃቂ #akaki #gebeta_leheger #ገበታ_ለሀገር
ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 2
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RUclips Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta
የሀገሪ የኢትዮጵያ ልጆች እጃችሁ ይባረክ ዘመናችሁ የተባረክ ይሁን ሀገራችን ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ብርቱ
Thank you Dr Abiy!!!
እግዚአብሄር ብታትን ይስጥህ ጥበቃውም ይብዛልህ! የኢትዮጵያ ጠላቶችና ባንዳዎች ሊያደናቅፉህ ቀን ከለሊት እንቅልፍ ቢያጡም የእውነት አምላክ ጠባቂህ የማያንቀላፋ ነውና ምንም ሊያደርጉህ አይችሉም!! ለሃገርህ ያቀድከውን ሳታሳካ ምንም እንደማትሆን ፕሮፌሲ ስላለ ቅንጣት አትፍራ!!! ለዚህ ምሥክሩ በውስጥህ ያለው ብርታትና ብርሃን ምሥክር ነው!!!
ታምርኛው ጠቅላያችን እኒ ቃላት ያጥርኛል በውነት የማገርም የሚደንቅ እውቀት ይህን ማን አየበት የሀገሪ ህዝብ ሆይ አይናችንን እንክፈት ይህን ድንቅ ስራ እንይ ይህን መሪ ቢያንስ እንይው በሀሳብ እንኴን እንርዳው ይህን ስራ ለምስሩትንም ብርቱ እንበላቸው እናድንቃቸው እናመስግናለን ለታታሪው መሪያችን እናመስግናለን ለጥበበኞቹ የሀገሪ ኢትዮጵያ ሙሁሮች እናመስግናለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር
Jegena tebareke
Chru Egziabeher Abzeto Abzeto Ybarkeh Etsleyalhu Ftariye Tbekelng Eyalk Lhagre Slam.
Abichu keep going
God's with you
እንዲህ ነዉ መሪ ማለት ሰርቶ የሚያሳይ ደከመኝ የማያዉቅ ኢትዮጵያችንን ከልብ የሚወድ አብቹ ጀግናችን አላህ ከክፉዎች ይጠብቅህ አሜን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
God help you! God bless Ethiopia & Eritrea! And even East Africa! May peace prevail!
what an amazing project.( if you seen it in your mind 50% of it is done.). thank you our PM.
Thank you, Dr. Abiy
It's amazing God bless Ethiopia
ተባረክ አባቴ
He is the One for Ethiopia
እንደዚህ አይነት መሪ ስላለን ሌሎች እንደሚቀኑብን ብናዉቅ ባናግዘዊ እንኳ አናወግዘዉም ነበር እኔ የገረመኝ ህክምና ወይስ ምህድስና ነዉ የተማረዉ ❤
ደዉለህ ጠይቀዉ
Amazing
አባዬ ተከናወን ። እግዚአብሔር ቀኝህን ይዞኃል፤ እርሱም ያበረታሀል።
በንተ ንግስና ጊዜ መሆኔ ኩራት ይሰማኛል አብቹ❤
አቢቹ በርታ
God bless #ABICHU'YE ... God bless #ETHIOPIA'YE
W0W thenk you ❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ
የአማራና የትግራይ እናቶች ለቅሶ ቢደፍውስ ነው እነሡ አምላክ የላቸውመ😢😢😢
በእውነትም ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው:: ካለምከው በላይ ተከናወን::
@@Lesewe-hm2fe1sv9A
ወይ አማራ ለትግሬዎችም ማዘን ጀመርክ ይገርማል ታድያ ወልቃይትን መልሰላቸዉ ከወደድካቸዉ
@@Hkim185 😂😂😂😂
@@Lesewe-hm2fe1sv9Aየራሳቸዉ ልጆች ናቸዉ ያስለቀሷቸዉ‼️
Thank you doc and his team ❤
Thank you Dr Abye!!!!
Bravo our PM ❤
የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ አይሁድ ሌላ ንጉስ ይጠብቃል ንጉሱ ለህዝቡ እና ለሃገሩ ቀን ከሌት በስራ ተጠምዷል❤💪💪💪
እንደድድብና ግን ጎጂ ነገር የለም
@@NB-pd1dw
ለምን አማራን ትሳደባለህ
@@Hkim185 ሳይጠሩት አቤት
@@Ethiopiainmymind.
Ethiopian Maid ምነዉ አንቺም አማራዉ ላይ ቁጢጥ አልሸ
@@Hkim185 ሰው ራሱ ላይ ቁጢጥ ይላል እንዴ?😂
የዚ ሁሉም አዛምድ ሰላምም ጭምር መሆን አለበት ኢትዮጵያ እምዬ ሰላሟ በዝቶ ህዝባችን ስላም አግኝቶ ማየት ህልሜ ነው❤❤❤❤
እኛ ሰላም ነን
Lol, good luck with your wish & prayers go out for them too!!😊
አብይ አህመድ ከስልጣን ስዉጋድ ቢቻ ነዉ ሰላም የምጋኛዉ
@@AliAfrica-gg6cn l1q
እርሰት አሰመላሸ አብይ እኮ ጎንደርን ወይም አማራን አያሰተዳድራትም የአማራ ፕሬዘዳንት አለ እሱን ሞግተዉ
ለምሳሌ ሱማሌን እየገነባ ያለዉ ሙሰጠፌ እንጂ አብቾ አይደለም
ኦሮሞን ሰንዴ ያሰላካት የኦሮሞ ፕሬዘዳንት ነዉ ሰለዚህ አብቾ የሰፈር ንጉሰ አይደለም አማራ ብትገለበጥ አያገባዉም የምትጮህበትን ሰዉ እወቅ
ሰላም የፈለገ ሰላም ያገኛል ሰላም ያልፈለገ የራሱን ቤት አንድዶ ይሞቃል
DR ABEY YOU ARE CHOSEN BY GOD TO LEAD ETHIOPIA.
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የኔ ጀግና❤❤❤
ጉልበትህን ይባርክልህ መድሀኒያለም
የሚገርም ነው ፣ ዝም ብቻ።።
ጌታ ይጠበቅህ ጥሩትሰራ ነበር ሰላም ቢሰጡህ
Lol, he has "selam," that's why he is walking among the people & works all these in a short time!! Think if he stays like Melase Zenawi for a long time? What can happen?? Just pray for his selam so that he'll have one!😊
ጥሩ ነው ሙሉ አቅማችሁን ተጠቀሙና ሰላም አምጡ ሰው በሰላም ወጥቶ እንዲገባ እንደ መናፈሻው ተግታችሁ ስሩ መልካም አስተዳደር እንዲኖር ማድረግ ከናንተ ይጠበቃል አስተዳደራችሁ ከዘርኝነት የፀዳ እንዲሆን ስራ ጀምረ እና አሳዩን ህገ መንግስቱንም ሆነ ሌሎች ህጎችን በአኢትዮዽያዊ እና በወንድማማች አስተሳሰብ ቀይሩ አለበለዚያ ድካም ነው የሚሆንባችሁ
በትክክል ተገቢ ሀሳብ ነዉ
True
በጣም ደስየሚል ተስፋ ሰጪ ስራ ነው እናመሰግናለን ሁላችሁም በርቱ ነገር ግን ከሁሉም መቅደም ያለበት የዜጎች ደህንነት ነው እዛ ላይ በደንብ ስሩበት ባይ ነኝ እናም በትውልዱ አዕምሮ ላይ በጣም መሰራት አለበት 🙏🙏🙏🙏
Dear PM, you are doing unbelievable work! You are the true patriot of ethiopia and optimistic and full of concepts. please go a head i fully support you. May God bless your dream.
What amazes me is his excitement. All i have to do is wish him good luck. I may not agree with his policies, but he needs to succeed for the sack of ETHIOPIA.
በሶፎሞር ድንጋይ ከሆነ ሁሉንም የገነባኸው ሥራው ዋጋ የለውም፣ በአጭር አመታት ይፈርሳል።
His excitement emanates from his childhood trauma. He is trying to revenge his childhood poverty life
በኛ ዘመን የተወለድክ መሪ ዶር/ አብይ በምህንድሰናም የተካተተ እውቀት የተካንክ ሰው ነህ ከልብህ ። አንተንም አዳነቸ አበቤን ታሪክ መቼም አይረሳችሁም ረጅም እድሜን እንመኝላችኃለን ብዙ ከናንተ ገና እንጠብቃለን ሰደት ወደ አኢትዮዺያ ይሆናል ። እነደ ካሊፎሪናያ ብሪጅ በብሪጅ ነው የምታደርጎት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይፈፅምላችሁ እድሜ ከጤና ያሰጥልን። እና ዋንኛው ነገር ሌቦች ዘራፉዎችን በቁጥጥር ሰር አድርጋቸው መላ ፈልግልን በህግ ይጠየቁ ። ዘረኝነት እብሪተኝነት ከአገራችን ከጠፋ ምን እናደርጋለን የሰው አገር ? አቢቹ ከብር ይገባኃል ❤❤❤🎉🎉🎉
abichu 💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺
Abichew kinge 1000 amet negese❤❤❤ yeha denkoro alkasha hezbe telfale fetare kante gare yehewne
1000 ዓመት ይንገሱ ንጉሱ❤❤❤❤❤❤
የሚደነቅ ምርጥ ሥራ❤❤❤።
amazing
God bless your work all the time PM Abiy!!!
Thanks our govern pleas we need water park family Fun in new chaka place
Unblievable success. Remain blessed
አላህ ያሳካልህ ውዱ
wow, this is amazing. He doesn’t care abut his position as a prime minister, all his colleagues are sitting down inside the coach comfortably but the Prime Minister was stood up and show them all the landscape and his hard work and explain each individual. I am speechless., this is it. Ethiopia was looking a good leader for a long time. Now we Ethiopians our dream is come true. God is found for us the Outstanding leader. Prime Minister Dr Abbay, he is humble, smart and good heart, The only thing I can say, you’re the only one you can change our country we will see more and more surprise’s. You’re showing us light, and confidence, the first time in my life. you made me so proud to be Ethiopian. I wish you all the success. God bless you and your family.
Lol, me too!😅
❤❤❤❤
መሪዬ ስላንተቃላት ያንሰኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ ሁሉ ፈተና ይሄን ሁሉ ስራ መቼ ነው የሠራው?
Good Performance + Abay + Gulf of Adem, Wonderful
Abbiy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta zemenhn yibark
* GOD BLESS YOU FOREVER !!!
ምኞትህን ያሳካልህ .... ለሰላሙም እንዲህ ተጨንከህ ብሰራ ደሞ አሪፍ ነበር 👍
Our Prime Minister, your mindset and dedication have left me speechless with awe. Your kindness is truly a blessing from God, and I have no doubt that God will continue to bless us and that peace in Ethiopia will thrive. Let us pray for our country.
Excellent job, may God bless Ethiopia
* IT'S AMAZING RISING UP AND DEVELOPING THE ETHIOPIANS 🇪🇹 !!!
Jabaadhu, Hojii biyya boonsuu dha
🇪🇹ጠቅላያችን የአላማ የፕሮጀክት ሰው ነው ስልህ ያለምክንያት አይደለም!!🇪🇹
ሱዳን የዉራራዉን መሬት ለምን አለስመላሳም ሉኣላዊነትን የስዳፈራን አብይ አህመድ ነዉ ስልጣኔን ይቃማሉ ቢሎ በስጋት አማራና ትግራይን ህዚብን በድሮን ይጫፈጭፈል
አብቹ ጀግና ነክ ምን አይነት ስነ ልቦና ነው አላህ የሰጠክ አሳፍረህኝ አታቅም አንተን በመደገፌ ሀገራችንን ከረሀብና ከችግር እንደ ምታላቃት አምናለሁ አላህ ያግዝክ
God bless
ተጨማሪ 5 አመት ከሰጠነው ታአምር ያሳየናል።የሚገርመው ነገር ደሞ ገንዘብ ለፕሮጀክት ማሰባሰብ መቻሉ ነው
ደንቆሮ ተአምሩ በባዶ ሜዳ የደሃ አገር ሀብት በከንቱ ማባከኑ ነው
@@true513 ጭንቅላትሕ ንፍጥ ሞልቶታል ምንም እውቀት ስለሌለሕ በሐሳብ ከመሞገት ስድብ ይቀድምሐል
Kezenam … yehone yetubo west koshasha neger honehal.. yesera balderebochun wesdo beakal sera endet mesrat endalebachew beyekebelew tesegsegew yalu lebochen endet matratena tekekelegna sera mesrat endalebachew eyastemare new … bemilew yistekakelelegn yene kefo!
አቢቹኮ 🙏🙏🙏
የሚገርም ነው አብቹ ተባረክ
Abiy Ahmed the best prime minister of Ethiopia
የሚተከሉ ዛፎች እነ ሽፈራው እነ ኮሶ እንደአስፈላጊነቱ ግራር ወይ ደግሞ ወቅቱን ጠብቆ አበባ የሚያወጣ ዛፍ ቢሆን እንዴት ያምራል
ከጫካ እስከ ኤርፓርት በዓመት ለተወሰነ ግዜ ሮዝ ቢጫ ወይም ደግሞ ቀይ ቀለም ቢለብስ እንዴት ውብ ይሆን!!!
አሪፍ እይታ ነው
well detailed as usual King!! Thank you and good luck
ጥያቄ አለኝ "" እስዎ በምርጫም ይሁን , በአደጋ ,ወይም በተለያየ ነገር ከስልጣን ባይኖሩ ይኸ ፕሮጀክት ቀጣይነት አለው ወይ ? ምክንያቱም ስራውን ሁሉንም ነገር በስዎ ስለሚመራ ።የኛ የአፍሪካ መሪዎች ችግር የሕዝብን ቀጣይነት ታሳቢ ስለማያደርጉ ሁሉም ነገር በነሱ የሚመራ በመሆኑ ሁሌም የሚመጣው መንግስት በማፍረስ ላይ ስለሚጠመድ ።አይ አለመታደል 😭😭
Ante be qexay meri bithon ihen sira tafersewaleh?? The role of a leader is to show the way, then its up to the next generation!
Wow amazing
wowo wwwwwwwwwwwwwwwwwwww our great leader
አቦ ፕሮጀክቱ በጣም ሀሪፍ ነው:: መጪውን ትውልድ ለበለጠ የሚያነሳሳ ነው:: ግን ፍርሀቴ የኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስትራተጂክ ቦታዎችን መምረጥ ባህልዋ ስለሆነ ጣጣ እንዳታመጣ ነው...
Viva Ethiopa ❤❤❤
god bless you
ድንቅ ነው
Enamesegenalen dr abeye empuaaaaaaaaa love yoooooooo
Thank my lider❤❤❤
Thank you❤❤
በጣም ይገረማል ሰታውሩ።የነበረችሁ ምንትሉ ሀገርችን ዱባይ
አብቹ እድሜ ጤናውን ይሰጥህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ።
oweyyy our hero SMART Leader Abechu አብቹ አብቹ what can I say ? what cane I help you!!!I🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂ we follow you!!!!
በርትተህ ስራህን መስራት ብቻ ነው ከአንተ የሚጠበቀው አብቹዬ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪
PM good job
Good jobs, our heroes creating a new Ethiopia
ማሻአሏህ አሏህ አሣክቶልህ ፍሬውን የምንበላ ያድርገን
የኢትዮጵያን ህዝብ የሀገረ ሞራል መንገድ ማፅዳት ተሳትፎ ያየሁት የጥምቀት ቀን ብቻ ነው 😂😂😂
❤
ዲንቅ መሪ ነህ ምንም የማይተክትህ እ/ር ይጠብቅህ ጠላት ይፍር
መሪያችን ስራህን አይቶ የማየደንቅ አይኑ ሳይሆን አምሮዉ ነዉ የተወረዉ ፈጣሪ ከማንኛዉም ክፉ ነገር ይጠብቅህ አብያችን!!!!!!
WOW!!!! it is a great job our PM. Go ahead!!
* I AM GREATLY THANKFUL FOR ALL OF THINGS TO PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
* I AM SO EXCITING ABOUT YOU ARE SHOWING UP AND IT IS GREAT AND RISING UP !!!
* ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
ትችላለህ🎉
God bless you, my Visionary PM
አብቹ ሀሳብ አሪፍ ነው የሚጠባቅበት ሰው በሰላም ገብቶ እንዲወጣ
Really you are the visionary Leader
አንተ ስራ አባቴ እኛ እንቦጥረቅ። ግን አንድ አንተ ብቻ ነህ የምትሰራው። ቀጥል ሚኒሊክ ስልክ ሲያስገቡ ንጉሱ ከሴጣን ጋር እያወሩ ይሏቸው ነበረ። ወፍጮም ሲያስገቡ እንደዛው። ነገ ሁሉም ወሬ ሆኖ ይቀራል። እሩጥ አቢቹ👏
አንቺም ኢትዮጵያዊ ነሸ ታሪክ አዋቂ ተብለሽ አንቺም ከላላው ጋር ተቆጥረሻል ነገር ግን አንድ የረሳሽው ነገር ከአብይ ወይንም ከወንበዴው ንጉስሽ ሀገር የሚያለማው ሰው እያረደ እንደሆነ ጥቀሺ አትርሺ ንጉስሽን😅😅😅
አንድ እንቆቅልሽ አለኝ። አንድ ሰው የገደለ ወንጀለኛ ነው። ህሊና ካለው ይፀፀታል። እንደዚ ብዙዎች ህይወት ለመጥፋት ምክንያት የሆኑ ሰዎች እንደንፁ ሰው ተዝናንተው ከሰው ተቀላቅለው ሲኖሩ ሳይ ምን አይነት ህሊና ምን አይነት ተፈጥሮ እንዳላቸው ራሴን እጠይቃለሁ። እናንተስ?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰውየው ስራ ላይ ነው ውሾች ይጮሀሉ አቢቾ ነፍ አመት ኑር
ብልጥግና ለኢትዮጵያዬ
አይ አቢይ በቤሄር የተጠመደ ደነዝ ህዝብ መች ይገበዋል መሪ ነን ቢለው ሀገሬን ከፈፍለው ያበሰበሱዋትን አስተከክላለው ቢለህ እነደታብድ በሀገርቱዋ ተስፋ ቆርጬ ነበር ክብር ላንተ አባይ ፣ ከተማችን ፣ አሁን ቀይ በሀር ልትመልስ አይዞህ አቢቲ ዎንድሜ
ዶ/ር አብይዬ ኑርልን❤ . እንደውም በቀጣይ ኢንደስትሪ ፓርኮችንና ፋብሪካዎችን አፍርሰህ ፓርክና ሪዞልት ብታደርግልን ሃገራችን የት በደረሰች ነበር . የአባይንም ግድብ ለኤሌክትሪክ ማመንጫ ነት ሳይሆን በቀጣይ ለሚገነቡ ፓርኮችና ሪዞልቶች የውሃ እጥረት ችግር እንዳይገጥማቸው እንደ አንድ የውሃ ማጠራቀሚያ እንደምታደርግልን አልጠራጠርም . ችግሩ ግን የኢትዬጵያ ህዝብ ይህን ከነ አልበት ታኒስታይን የሚበልጠውን ምጡቅ አስተሳሰብክን አልተረዳህም .