Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ራሱ እኮ የመምህር ዘበነ ለማ ላይቭ ላይ ነበርኩኝ ። ይህን የተቈረጠውን በርግጥ አልሰማኹትም ።
ሚኪ እና ብፁ የሚባሉ ሰዎች ከወንድሞች ችግር አለባቸው ልቦና ይስጣቹ
አዎ ቤተክርስቲያን የማይወክሉ ህዝቦች ናቸው ስለእራሳቸው አያውቁ እየመጡ ጥልቅ ይላሉ ዶር ዘበነ ዛሬም ድሮም እሄንን ሁል ጊዜ ነው የሚናገሩ አዲስ አይደለም ልዩነታችንን ገድላት ሳይሆን በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ እንደሆነ ሁል ጊዜ ይነገራቸዋል ግን ሰዎቹ ስለማይገባቸው መፅሐፍ ቅዱሱንም ስለማያውቁት ገንዘብ ለማግኘት ኦርቶዶክስን መሳደብን ማጣላት ማጠራጠር ነው ስራቸው አይ ክርስትና ብሎ ዝም ለፕሮቴስታንት
ዶክተር ዘነበ ትክክል ነው ጴንጤዎች እንዲሁም ሌሎች ኦርቶዶክስን ትክክለኛ ሃይማኖት እንደሆንች ያውቃሉ ግን ለገንዘብ ሲሉ ኦርቶዶክስን ማጥላላት እና መሳደብ ነው
ዳቁን ያሬዶ ተባርክ እኛ የኦርቶዶክሰ ልጆች በተለይ ብልህ መሆን አለብን በተከፈተለን ቦይ አንፈሰስ እንምራመር ።
መዝሙረ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ አኬ ምርጥ መምህራችን እንወድሃለን
ወንድሟ ቻችን በርቱ ቤተክርስቲያን አንዲት ናት የግል የሚባል የለም።። ይህን ያህል ልዩነት ለመፍጠር እንቅልፍ ማጣት ከዳቢሎስ ነው እንደዚህ የሚያጫጫቸው ስራ ስለሰራችሁ ነው እየተጠቀምን ነው ያሬዶ ሚኪ ቤት ገብተህ ስላጠራኸው ደስ ብሎኛል ሁላችሁም ወንንድሞች በርቱ ለሐሜት እንዳዝሉ ቸሩ መድኃኔዓለም ጤና ይስጣችሁ።
ሚኪ የሚባል ስው በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጥህ ክመናፍቃን ትብሳለህ😢😢
ቀሲስ ኪሮስ እግዚያብሄር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ይሔ ሰራ የቀናተኛው የሰይጣን የመናፍቅ እና የአሕዛብ ስራ ነው ኦኬ በፍፁም አይልም
አባ ቃለህይወት ያሰማልን::
ሚኪ የሚሉት ልጅ በጣም አስቸጋሪ ልጅ ነው
ሚኪ እና ብፁዕ በጣም ባለጌ ናቸው ሲጀመር ሁሌ ስህተት እይየ እየመከረ የኖረ ይመስል ያወራል ሁሌ ነገር ያለበት የማይጠፉ ሰዎች ናቸው አኬ ይሳሳታል መላክ አይደለም ነገር ግን ሁሌ እየ ነገርን የሚባል ነገር ያንተን ስንት አስቀያሚ ባህሪያት እያየን አይደል
በጣም ከባድ ልጅ ነው ሚኪ ሚባለው
ጭር ሲል አንወድም ናቸው እግዚአበሔር ወደልቦናውን ይመልሳቸው
ሚኪ የሚባለው ግን ምነው ወንድሞችህን እንደዚህ እንቅፉት ለመሆን ብዙ ጣርክ ግን አይሳካልህም እመነኝ አትችልም ይሰማል ሚኪ!!😊
በጣም ፈጣሪ መስተዋሉ ይስጠዉ ለነዚ ለፖሮቲስታንት ይፈራቸዋል ከወንድሞቹ ይልቅ 😢
miki yekelemi telalaki eyemeselegn new
Mezemur egezabehar yebarkehe wendma
ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች ከሌላው እምነት የሚመጣውን ተንኮል ይከላከሉ ወይስ ከራሳቸው ወንድሞች ጋር የሌላውን ተንኮልና ችግር ለራሳቸው ወንድሞች በተደጋጋሚ ሲያስረድ ማየት ያሳዝናል የተወሰናቹ ወንድሞች ትንሽ ብትበስሉ መልካም ይመስለኛል
አክሊለ እኮ አለን ብለን እሹሩሩ ብለን የምንንከባከበው ምሁራችን 😮 ስለሆነ አክይዬን አትረብሹት😅
በቃ ተከራክረው ማሸነፍ ሲያቅታቸው በመምህራን መካከል ልዮነት ለመፍጠር ሞከሩ?ለማንኛውም ኦርቶዶክሳውያን ትምህርታችን ነው። እውነታውን ሳናውቅ ለመናገር እና ለመፃፍ አንቸኩል።ሚኪ እና ብፁህ የተባላችሁ ሰወች ግን?🤔
እባካችሁ ሚኪ ምትባልና ብፁ እባካችሁ ቤተክርስቲያንን አታውኩ ስለፈጠረአችሁ ታዲያ እናንተ ከመናፍቃን በምን ተለያችሁ ? ብፁ ሳውቅህ ቅን ልብ ያለህ ነው ሚመስለኝ ሚኪ ግን እንጃ እባካችሁ የትም አትደርሱም በዚ ሁኔታ ለጊዜው ሰው ይሰባሰብላችሁ ይሆናል ወደልብ ተመለሱሱሱሱሱሱ
ይሄ ሚኪ ሚባለው ሰወዬ ጤና ያለው አይመስለኝም ወይ አሰመሳይ ተሀድሶ ነው መሰለኝ እኔ የቀሲስን ትምህርት ሰምቼዋለሁ እሳቸው ያሉት የሀዋረያት ስራ የአብርሃም ታሪክ ብሎ ነው የገለፁት እና ግን በጣም ይገርማል ክርስቶስ ከክርስትናዊ ቅናታ ይልቅ ሰጣናዉ ቅናት ያደረባችሁ እነ ሚኪ እነ ታላቁ እነ ፍቅረ ማረያም ያላችሁ ምን ለምእመናን ግድ የማይሰጣችሁ ለክብራችሁ እና ለዝና የምትጥሩ ሰው በመናፍቃን አፍሮ የሚኖ ወጣት ሁሉ በእምነቱ እዲኮራ እና ሙሉ ሰው እንዲሆ በሚገባው እና በሚረዳው መጠን አስተምረው ሀይማኖቱ እንዲያውቅ ስላደረጉ ምን እዳስከፋችሁ አላውቅም.....???
Egziabeher yistilign mazmur
መተባበራቹሁ በሚዲየ እውቀት ለመጨመር ነው በርግጠኝነት ጥላቻ ነው አቃጣሪዎች ናቹ እክሊልን ለመጣል ኖረኞች ናቸሁ
እንደነሱ የተለያያ ዶክትሪን ያለን መስሏቸው ነው ኦርቶዶክሳዊ ሁሉ ቤተክርስቲያንን ነው የምንሰማው በገድላት ላይ ሁሉም ኦርቶዶክሣዊው አቋሙ አንድ ነው❤🎉
ምን አጣደፋቸው አኪሊን መጠየቅ አይችልም ዳቆን ያሬድ ይባርክህ
መዝሙረ ያሬድ አሳዘነኝ።
ወይ ብሩክትዬዬዬ😢
ብፁዕ እና ሚኪ አኬ ባለበት ብታወሩ ጥሩ ነበር።
ለምን ሚዲያ ላይ
እኔ ሙሉዉን ሰምቻለዉ ጥያቄም እንደዉም አይሰማም እሳቸዉ ነዉ የደገሙት ሰዉ ተንኮለኛ ነዉ
የአስተምህሮ ችግር ካለ በአካል ተነጋገሩ እንጂ እዚህ ወጥታችሁ ለመናፍቃን ክፍተት አትስጡ
Esey tebarek yemayzelut gnb new temechegn tkkl
ለምን በውስጥ አታወሩም
Mikiyas abrachehu alnbr metaglglut chirash tekm new system in enable talk ....eyalachu setfokeru
የቄሲስ ዘበነ ሙሉውን አሰሙን
አባታችን ቀሲስ ሰው ለማስታረቅ የማይለው የለም ቅደም ተከተል ለመስጠት ይመስለኛል ለማንኛውም ማረምና ይቅርታ መደራረግ ነው እሳቸውም። ከመጣው ስሜት ተነስተው ነውስለዚህ አደባባይ ወጥቶ መተራረም ዋናው ነው መሠረቱ ከክህደት ስላልሆነ።
ሚኪ ባለጌ ሰዉ ነዉ ሁሌ የወንድሞች መዉደቅ የሚፈልግ ነዉ ባለጌ ነዉ
ግን ኮ አኬ የዶ/ር ሳይርዳ መተቸቱ ማላገጡ ጥሩ አደለም ጌታን እኔ እወደዋለው ብዙ ነገር ተምሬበታለው ግን በጣም የሚዳፈርው ነገር አለ ትንሽ ቢርጋጋ የተቆርጠ ቪዲዮ ከማየት መምህርን ቢርዳቸው 😢 አንዳዴ አዝነበታለው ግን ደግሞ እንፀልይለት ትቢቷን እንዲቀንስ
ክርስትና ሳትነሳ አቋቋሚ ሆነችትልቁ ኪሳራ ጉዳዩን ሙስሊምሲያራግበው እንዳውም ሃሳቡመነሳት አልነበረበትም ለማንኛውም ከቅንነት ይታይ ።ትንሽረፍት ብናገኝ ብለው ነው ዳይ ወደ ማንገብገቡ ቀጥሉ ።ማዕበሉ ቢጋፋ ጠብ የሚልነገር የለም
bemjemriya ye Egziabher selamna tsega ye dinglmayiam melja ke nate gar yehun lik nwsew yesasatal gn demo letelat edaymchew atadergu tedegagefu lelawn betayut Eko betham nw yemdegagefut bisasat enkuwan aremut sijemr mezmur lk nw tekorto nw else bersachen medgagef nw yalben pls 🙏
ሚኪ በሰላም ነው አላየከውም አላየከውም አበዛክ በትምህርት እንዲለያዩ ፈልገክ ነው እንዴ ? አሳዛኝ ሰው ነክ
ጴንጤ ይህን ያክል ስላጨናነቃችሁ ጴንጤን ወክዬ ይቅርታ እጠይቃለሁ።😅
MiKi misera desaylem liyunetin new miyasefaw
Tewhido ebakachu iku
Koy enate ke mezmure gar kemetkerkeru bweste awertachu chegerune fetachu egane dess masegete eychalchu why not kerkere ersebersachu online lay yehe x new
ሚኪ ወንድሜ ሳዳምጥህ ትሁት ነህ ነገር ግን የሆነ ችግር ሲፈጠር በኦርቶዶክስ በኩል ባንተቤት ነው ጭቅጭቅና ንትርክ ያለው ለምን ይሆን ብለህ እራስህን ጠይቀህ ታቃለህ ? እባክህ ወንድሜ ለነዚህ መጥፎ አስተሳሰብ ላላቸው ሰዎች መንገድ አትክትፈት ትግስተኛ ሆነህ ወንድሞችህን ጠብቀህ መልሳቸውን ብትሰማ ምንም የሚያስቸኩል ነገር የለም እባክህ ትግስተኛ ሁኑ ምንም ኮመንት ከመስጠትህ በፊት ጊዜ ሰተህ አስተውል እባክህ እነሱ ተሰባስበው በየትኛውም መንገድ እኛን ለማጥፍት ታጥቀው ተነስተዋልና በምንም መንገድ መክፈት የለብንም ተንኮላቸውን በደንብ እናቀዋለንና::
ስትተራረሙ በውስጥ ተነጋገሩ እንደ ወንድማማች
Ena Miki gin live kamitaworu Aklilen lamin atitayikum be careful endazi hot atihunu mazmur yaredin simut degmo be wust awuru talat atasdasitu
እንደ ቅናት ክፉ መንፈስ የለም!አሁን ለምን ዲያቆን ያረጋል እና ዘማሪ ፋንቱ መድረክ ሰጡት ለምን አከበሩት ነው!! እናንተ በተመቀኛችሁት ቁጥር እግዚአብሔር ከፍ እያደረገው ነው አክሊል እጅግ ሲበዛ ፀጋው የበዛለት ሰው ነው !እውነተኛ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ ይወዱታል !ሚኪ ና ብፁዕ አምላክ በአክሊል ጉዳይ ንስሀ ግቡ! ይልቅ ውድቀታችሁን አታፋጥኑ!!
Mnm kfu neger yelem bemehal were bcha.Mnm lematalat keftet lemefter enji degfehew erasu adelem endesu wendmamach nachew Mnm yemenafkan hasab ayiragebm. Tenekaktenal😊❤ Orthodox ❤
የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች
yihe miki milut ina bitsu milut ye gil chger alachu inde ke ake😒
Zebene mn honek new kehala ljochu merdat enjy mekawem mndnew .eferu edemaberetatat yegan wst mebrat honek mtkemetew eskemecha new egzihabihair edayferdbk
ሚኪ ማለት ሁል ጊዜ ጠብ የሚዘራ እርኩስ ሰው ነው። ሁሌ ልዩነት የመሰለውን ባልገባው ነገር tictok ላይ እያወጣ ጠብ የሚዘራ ጨዋ ልዝብ ሰይጣን ነው። ቀኑን ሙሉ አብሮት ዉሎ መድረክ ላይ ማይክ አቀብሎት፤ ምናለ ያኔ ቢጠይቀው ለማንኛውም ሚኪ ስራህን እግዚአብሔር ነፍሱ ትጠየፈዋለች "ምሳሌ 616: እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤17: ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥18: ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥19: በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር፡በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።"
የሰይጣንን መንግስትን ለመጣል መለያየት ያስፈልጋል። የሃይማኖት እውቀት ያለው ሰው አይደለም ህጻን ልጅ የተለያያችሁ እንደሆነ ይለያል።
ጎሽ የሚሰማህ የለም ወግ
ስለሠው ስለወንድመህ እንደዚህ በድፍረት መናገር መልካም አይደለም ሚኪ የዋ ምርጥ ክርስቲያን ነው ለኢ_አማኝ ክፍተት አትስጡ አስተውሉ
@@yade716አንተ ተኩላ እረፍ እፈር ሁሌ መቃወም ስራህ ነው ቢገባህ የሚበወደውን ሠው መናገር እንዲታሰም ነው አንተ ግን ሁሌ ክፋት ልብ ይስጥህ
@@Tedy-uw4bf አስተካክላለሁ እሺ
Mikiyas semonun eko mulu ken semachwn eyanesachu. Nbr lmn atngagerum ezih amtetachehu taweralachehu? Eyalku endiyawem degageme tykeachehu nbr mchrsha lay comments endaltsf agdkejn emayemelketw sw mawerat lmn????
በውስጥ ለምን አትናገርም ውንድምህ ከሆነ
@ዲ/ን ያሬድ፡ -አንድ ሰው ክርስቲያን ለመሆን (ለመጠመቅ) እንዲያውቅና እንዲቀበል የሚጠበቅበት አምስቱ አዕማደ ምስጢራት እና ሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን እንጅ "ገድላትና ድርሳናት" አይደሉም የሚለውን በግልጽ ማስቀመጥ አለብን። ያንተ ሐሳብ ግልጽ ስላልመሰለኝ ነው።+++አንድ ሰው ክርስቲያን ከሆነ (ከተጠመቀ) በኋላ ግን ገድላትና ድርሳናትን ለጸሎትም ሆነ ለትምህርት ሊጠቀምባቸው ይችላል። ግን የሚታረም ይዘት ካላቸው "ገድላትና ድርሳናት" አይነኩም አይባልም።+++ "ማንም ገድላትና ድርሳናትን ሳትቀበሉ ክርስቲያን መሆን ትችላላችሁ አላለም" ያልከው ትክክል አይደለም ያሬዶ! እኔ እራሴ ሰምቻለሁ ። ሲጀመር ገድላትና ድርሳናት ተቆጥረው አያልቁም ፤ እኔም ሆንኩ ሌሎች ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያኖች ሁሉንም ገድላትና ድርሳናት እናውቃለን ማለት አንችልም። ስለዚህ በጥቅሉ ቅዱሳንን እና አማላጅነታቸውን እንቀበላለን እንጅ እያንዳንዱን ድርሳንና ገድል አውቀን ፣ ተቀብለን እንጠመቃለን ማለት ትክክል አይደለም!
ገድልና ድርሳናቱቄስስ ዘበነ አጥናክረውታል ደሞ የፃድቃን ስእሎችንም ፀየም ፀየም አርጋችው ስሩ ብለዋል በየቤተ መቅደሱ የተሰቀሉትን ያሉትንም ይቀየርላችው ቄስስ ዘበነ ብለዋል እነዛ 12 የዶሮ ብልቶች እደዚ ያልኩበት ምክንያት የተሳሳተን ተሳስቶል አትሉም እልሃችው መናፍቅ ነው የሚያስብላችሁ ወንጌሉ እደሚለው በሉ አክሊለ ግድ ሆኖበት ነው እናተን እራሱ አይወክልም አብቢያቸው አላቅም ያለው ቪዲዮ አለ ህዝብን ግራ አታጋቡ
ገድላትና ድርሳናት ለመከራከራያና ለድህነት የማይሆኑ "trash" እንደሆኑ ስለ ነገርከን እናመሰግናለን።
አንተም እኮ በክርስቶስ ፍቅር ተደግፈክ ብዙ ድንቅ ነገሮችን ከሰራክ ገድል ነው ።ዋነኛው ግን እራስን ማሸነፍ ነው
@ZemichaelAdissu ታቦት ሰርታችሁ ትሰግዱልኛላችሁ? “ነፍሴን አደራ በሰማይ” እያላችሁ ትዘምሩልኛላችሁ?
@@alifentaw6915 ገድላቱን የሚያፍሩባቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስላልሆኑና በነውር ስለተሞሉ ነው። "የእመቤታችን ጥላ ሚዛኑ ላይ አርፎ በልአ-ስብን አጸደቀ" ይልሃል። መጽሐፍ ቅዱሱ ደግሞ "ጨለማ በርሱ ዘንድ የለም" ይላል። በድርቅና ክርክር ካልሆነ በቀር ማስታረቅ አይችሉም።
የአባቶችን ተጋድሎ እና ተአምራቶችን "trash" እያልክ miracle money.... የተአምራት ቀን እያልክ ታደነቁረናለህ ዛሬም አንካሶች ይዘላሉ ትላለህ😂😂😂 ሃሳበ አንካሣ
@@yade716 የ ሃዋርያት ስራ እኮ ገድል ነው እና ማንም ኦርቶዶክስ ገድልን ከ መጽሃፍ ቅዱስ እስከአለተቃረነ ነው እና ደግሞ መጽሃፍ ቅዱስ ላይ እራስ እንደእሰው የሚከብድ ተአምር አለ
አሁን ገና ዘቤን አደነኩት። የናንተ ክህደት እኮ "አይኔን ግንባር ያድርገው" ነው። ለማንኛው መንፈስ ቅዱስ የገለጸለትና ለድነት የተጠራው የናንተን ቆሻሻ ውሸት በቀላሉ ይረዳሉ።
ወይኔ ጼንጤ ግን ለየላቹ አደል ቀሲስ ዘበንን ወደዳቹ ደሞ
Kosasha ate ache neshe seytan menafk
ኣንተ ደግሞ መፍለፍለፍ የማይሰለችህ ተክላ ፈጣሪ መስተዋሉ ይስጥህ
መጀመሪያ ሙሉ ቪድዮውን እየው ና ከዛ በኋላ መውደድ እና አለ መውደድህን ብትነግረን አይሻልም?
እኔ ራሱ እኮ የመምህር ዘበነ ለማ ላይቭ ላይ ነበርኩኝ ። ይህን የተቈረጠውን በርግጥ አልሰማኹትም ።
ሚኪ እና ብፁ የሚባሉ ሰዎች ከወንድሞች ችግር አለባቸው ልቦና ይስጣቹ
አዎ ቤተክርስቲያን የማይወክሉ ህዝቦች ናቸው ስለእራሳቸው አያውቁ እየመጡ ጥልቅ ይላሉ ዶር ዘበነ ዛሬም ድሮም እሄንን ሁል ጊዜ ነው የሚናገሩ አዲስ አይደለም ልዩነታችንን ገድላት ሳይሆን በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ እንደሆነ ሁል ጊዜ ይነገራቸዋል ግን ሰዎቹ ስለማይገባቸው መፅሐፍ ቅዱሱንም ስለማያውቁት ገንዘብ ለማግኘት ኦርቶዶክስን መሳደብን ማጣላት ማጠራጠር ነው ስራቸው አይ ክርስትና ብሎ ዝም ለፕሮቴስታንት
ዶክተር ዘነበ ትክክል ነው ጴንጤዎች እንዲሁም ሌሎች ኦርቶዶክስን ትክክለኛ ሃይማኖት እንደሆንች ያውቃሉ ግን ለገንዘብ ሲሉ ኦርቶዶክስን ማጥላላት እና መሳደብ ነው
ዳቁን ያሬዶ ተባርክ እኛ የኦርቶዶክሰ ልጆች በተለይ ብልህ መሆን አለብን በተከፈተለን ቦይ አንፈሰስ እንምራመር ።
መዝሙረ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ አኬ ምርጥ መምህራችን እንወድሃለን
ወንድሟ ቻችን በርቱ ቤተክርስቲያን አንዲት ናት የግል የሚባል የለም።። ይህን ያህል ልዩነት ለመፍጠር እንቅልፍ ማጣት ከዳቢሎስ ነው እንደዚህ የሚያጫጫቸው ስራ ስለሰራችሁ ነው እየተጠቀምን ነው ያሬዶ ሚኪ ቤት ገብተህ ስላጠራኸው ደስ ብሎኛል ሁላችሁም ወንንድሞች በርቱ ለሐሜት እንዳዝሉ ቸሩ መድኃኔዓለም ጤና ይስጣችሁ።
ሚኪ የሚባል ስው በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጥህ ክመናፍቃን ትብሳለህ😢😢
ቀሲስ ኪሮስ እግዚያብሄር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ይሔ ሰራ የቀናተኛው የሰይጣን የመናፍቅ እና የአሕዛብ ስራ ነው ኦኬ በፍፁም አይልም
አባ ቃለህይወት ያሰማልን::
ሚኪ የሚሉት ልጅ በጣም አስቸጋሪ ልጅ ነው
ሚኪ እና ብፁዕ በጣም ባለጌ ናቸው ሲጀመር ሁሌ ስህተት እይየ እየመከረ የኖረ ይመስል ያወራል ሁሌ ነገር ያለበት የማይጠፉ ሰዎች ናቸው አኬ ይሳሳታል መላክ አይደለም ነገር ግን ሁሌ እየ ነገርን የሚባል ነገር ያንተን ስንት አስቀያሚ ባህሪያት እያየን አይደል
በጣም ከባድ ልጅ ነው ሚኪ ሚባለው
ጭር ሲል አንወድም ናቸው እግዚአበሔር ወደልቦናውን ይመልሳቸው
ሚኪ የሚባለው ግን ምነው ወንድሞችህን እንደዚህ እንቅፉት ለመሆን ብዙ ጣርክ ግን አይሳካልህም እመነኝ አትችልም ይሰማል ሚኪ!!😊
በጣም ፈጣሪ መስተዋሉ ይስጠዉ ለነዚ ለፖሮቲስታንት ይፈራቸዋል ከወንድሞቹ ይልቅ 😢
miki yekelemi telalaki eyemeselegn new
Mezemur egezabehar yebarkehe wendma
ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች ከሌላው እምነት የሚመጣውን ተንኮል ይከላከሉ ወይስ ከራሳቸው ወንድሞች ጋር የሌላውን ተንኮልና ችግር ለራሳቸው ወንድሞች በተደጋጋሚ ሲያስረድ ማየት ያሳዝናል የተወሰናቹ ወንድሞች ትንሽ ብትበስሉ መልካም ይመስለኛል
አክሊለ እኮ አለን ብለን እሹሩሩ ብለን የምንንከባከበው ምሁራችን 😮 ስለሆነ አክይዬን አትረብሹት😅
በቃ ተከራክረው ማሸነፍ ሲያቅታቸው በመምህራን መካከል ልዮነት ለመፍጠር ሞከሩ?
ለማንኛውም ኦርቶዶክሳውያን ትምህርታችን ነው። እውነታውን ሳናውቅ ለመናገር እና ለመፃፍ አንቸኩል።
ሚኪ እና ብፁህ የተባላችሁ ሰወች ግን?🤔
እባካችሁ ሚኪ ምትባልና ብፁ እባካችሁ ቤተክርስቲያንን አታውኩ ስለፈጠረአችሁ ታዲያ እናንተ ከመናፍቃን በምን ተለያችሁ ? ብፁ ሳውቅህ ቅን ልብ ያለህ ነው ሚመስለኝ ሚኪ ግን እንጃ እባካችሁ የትም አትደርሱም በዚ ሁኔታ ለጊዜው ሰው ይሰባሰብላችሁ ይሆናል ወደልብ ተመለሱሱሱሱሱሱ
ይሄ ሚኪ ሚባለው ሰወዬ ጤና ያለው አይመስለኝም ወይ አሰመሳይ ተሀድሶ ነው መሰለኝ እኔ የቀሲስን ትምህርት ሰምቼዋለሁ እሳቸው ያሉት የሀዋረያት ስራ የአብርሃም ታሪክ ብሎ ነው የገለፁት እና ግን በጣም ይገርማል ክርስቶስ ከክርስትናዊ ቅናታ ይልቅ ሰጣናዉ ቅናት ያደረባችሁ እነ ሚኪ እነ ታላቁ እነ ፍቅረ ማረያም ያላችሁ ምን ለምእመናን ግድ የማይሰጣችሁ ለክብራችሁ እና ለዝና የምትጥሩ ሰው በመናፍቃን አፍሮ የሚኖ ወጣት ሁሉ በእምነቱ እዲኮራ እና ሙሉ ሰው እንዲሆ በሚገባው እና በሚረዳው መጠን አስተምረው ሀይማኖቱ እንዲያውቅ ስላደረጉ ምን እዳስከፋችሁ አላውቅም.....???
Egziabeher yistilign mazmur
መተባበራቹሁ በሚዲየ እውቀት ለመጨመር ነው በርግጠኝነት ጥላቻ ነው አቃጣሪዎች ናቹ እክሊልን ለመጣል ኖረኞች ናቸሁ
እንደነሱ የተለያያ ዶክትሪን ያለን መስሏቸው ነው ኦርቶዶክሳዊ ሁሉ ቤተክርስቲያንን ነው የምንሰማው በገድላት ላይ ሁሉም ኦርቶዶክሣዊው አቋሙ አንድ ነው❤🎉
ምን አጣደፋቸው አኪሊን መጠየቅ አይችልም ዳቆን ያሬድ ይባርክህ
መዝሙረ ያሬድ አሳዘነኝ።
ወይ ብሩክትዬዬዬ😢
ብፁዕ እና ሚኪ አኬ ባለበት ብታወሩ ጥሩ ነበር።
ለምን ሚዲያ ላይ
እኔ ሙሉዉን ሰምቻለዉ ጥያቄም እንደዉም አይሰማም እሳቸዉ ነዉ የደገሙት ሰዉ ተንኮለኛ ነዉ
የአስተምህሮ ችግር ካለ በአካል ተነጋገሩ እንጂ እዚህ ወጥታችሁ ለመናፍቃን ክፍተት አትስጡ
Esey tebarek yemayzelut gnb new temechegn tkkl
ለምን በውስጥ አታወሩም
Mikiyas abrachehu alnbr metaglglut chirash tekm new system in enable talk ....eyalachu setfokeru
የቄሲስ ዘበነ ሙሉውን አሰሙን
አባታችን ቀሲስ
ሰው ለማስታረቅ የማይለው የለም
ቅደም ተከተል ለመስጠት ይመስ
ለኛል ለማንኛውም ማረምና ይቅርታ
መደራረግ ነው እሳቸውም።
ከመጣው ስሜት ተነስተው ነው
ስለዚህ አደባባይ ወጥቶ መተራረም
ዋናው ነው መሠረቱ ከክህደት ስላልሆነ።
ሚኪ ባለጌ ሰዉ ነዉ ሁሌ የወንድሞች መዉደቅ የሚፈልግ ነዉ ባለጌ ነዉ
ግን ኮ አኬ የዶ/ር ሳይርዳ መተቸቱ ማላገጡ ጥሩ አደለም ጌታን እኔ እወደዋለው ብዙ ነገር ተምሬበታለው ግን በጣም የሚዳፈርው ነገር አለ ትንሽ ቢርጋጋ የተቆርጠ ቪዲዮ ከማየት መምህርን ቢርዳቸው 😢 አንዳዴ አዝነበታለው ግን ደግሞ እንፀልይለት ትቢቷን እንዲቀንስ
ክርስትና ሳትነሳ አቋቋሚ ሆነች
ትልቁ ኪሳራ ጉዳዩን ሙስሊም
ሲያራግበው እንዳውም ሃሳቡ
መነሳት አልነበረበትም ለማንኛ
ውም ከቅንነት ይታይ ።ትንሽ
ረፍት ብናገኝ ብለው ነው
ዳይ ወደ ማንገብገቡ ቀጥሉ ።
ማዕበሉ ቢጋፋ ጠብ የሚል
ነገር የለም
bemjemriya ye Egziabher selamna tsega ye dinglmayiam melja ke nate gar yehun lik nwsew yesasatal gn demo letelat edaymchew atadergu tedegagefu lelawn betayut Eko betham nw yemdegagefut bisasat enkuwan aremut sijemr mezmur lk nw tekorto nw else bersachen medgagef nw yalben pls 🙏
ሚኪ በሰላም ነው አላየከውም አላየከውም አበዛክ በትምህርት እንዲለያዩ ፈልገክ ነው እንዴ ? አሳዛኝ ሰው ነክ
ጴንጤ ይህን ያክል ስላጨናነቃችሁ
ጴንጤን ወክዬ ይቅርታ እጠይቃለሁ።😅
MiKi misera desaylem liyunetin new miyasefaw
Tewhido ebakachu iku
Koy enate ke mezmure gar kemetkerkeru bweste awertachu chegerune fetachu egane dess masegete eychalchu why not kerkere ersebersachu online lay yehe x new
ሚኪ ወንድሜ ሳዳምጥህ ትሁት ነህ ነገር ግን የሆነ ችግር ሲፈጠር በኦርቶዶክስ በኩል ባንተቤት ነው ጭቅጭቅና ንትርክ ያለው ለምን ይሆን ብለህ እራስህን ጠይቀህ ታቃለህ ? እባክህ ወንድሜ ለነዚህ መጥፎ አስተሳሰብ ላላቸው ሰዎች መንገድ አትክትፈት ትግስተኛ ሆነህ ወንድሞችህን ጠብቀህ መልሳቸውን ብትሰማ ምንም የሚያስቸኩል ነገር የለም እባክህ ትግስተኛ ሁኑ ምንም ኮመንት ከመስጠትህ በፊት ጊዜ ሰተህ አስተውል እባክህ እነሱ ተሰባስበው በየትኛውም መንገድ እኛን ለማጥፍት ታጥቀው ተነስተዋልና በምንም መንገድ መክፈት የለብንም ተንኮላቸውን በደንብ እናቀዋለንና::
ስትተራረሙ በውስጥ ተነጋገሩ እንደ ወንድማማች
Ena Miki gin live kamitaworu Aklilen lamin atitayikum be careful endazi hot atihunu mazmur yaredin simut degmo be wust awuru talat atasdasitu
እንደ ቅናት ክፉ መንፈስ የለም!አሁን ለምን ዲያቆን ያረጋል እና ዘማሪ ፋንቱ መድረክ ሰጡት ለምን አከበሩት ነው!! እናንተ በተመቀኛችሁት ቁጥር እግዚአብሔር ከፍ እያደረገው ነው አክሊል እጅግ ሲበዛ ፀጋው የበዛለት ሰው ነው !እውነተኛ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ ይወዱታል !ሚኪ ና ብፁዕ አምላክ በአክሊል ጉዳይ ንስሀ ግቡ! ይልቅ ውድቀታችሁን አታፋጥኑ!!
Mnm kfu neger yelem bemehal were bcha.
Mnm lematalat keftet lemefter enji degfehew erasu adelem endesu wendmamach nachew
Mnm yemenafkan hasab ayiragebm. Tenekaktenal😊
❤ Orthodox ❤
የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች
yihe miki milut ina bitsu milut ye gil chger alachu inde ke ake😒
Zebene mn honek new kehala ljochu merdat enjy mekawem mndnew .eferu edemaberetatat yegan wst mebrat honek mtkemetew eskemecha new egzihabihair edayferdbk
ሚኪ ማለት ሁል ጊዜ ጠብ የሚዘራ እርኩስ ሰው ነው። ሁሌ ልዩነት የመሰለውን ባልገባው ነገር tictok ላይ እያወጣ ጠብ የሚዘራ ጨዋ ልዝብ ሰይጣን ነው። ቀኑን ሙሉ አብሮት ዉሎ መድረክ ላይ ማይክ አቀብሎት፤ ምናለ ያኔ ቢጠይቀው ለማንኛውም ሚኪ ስራህን እግዚአብሔር ነፍሱ ትጠየፈዋለች
"ምሳሌ 6
16: እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥
ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤
17: ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥
ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥
18: ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥
ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥
19: በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር፡
በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።"
የሰይጣንን መንግስትን ለመጣል መለያየት ያስፈልጋል። የሃይማኖት እውቀት ያለው ሰው አይደለም ህጻን ልጅ የተለያያችሁ እንደሆነ ይለያል።
ጎሽ
የሚሰማህ የለም ወግ
ስለሠው ስለወንድመህ እንደዚህ በድፍረት መናገር መልካም አይደለም ሚኪ የዋ ምርጥ ክርስቲያን ነው ለኢ_አማኝ ክፍተት አትስጡ አስተውሉ
@@yade716አንተ ተኩላ እረፍ እፈር ሁሌ መቃወም ስራህ ነው ቢገባህ የሚበወደውን ሠው መናገር እንዲታሰም ነው አንተ ግን ሁሌ ክፋት ልብ ይስጥህ
@@Tedy-uw4bf አስተካክላለሁ እሺ
Mikiyas semonun eko mulu ken semachwn eyanesachu. Nbr lmn atngagerum ezih amtetachehu taweralachehu? Eyalku endiyawem degageme tykeachehu nbr mchrsha lay comments endaltsf agdkejn emayemelketw sw mawerat lmn????
በውስጥ ለምን አትናገርም ውንድምህ ከሆነ
@ዲ/ን ያሬድ፡ -አንድ ሰው ክርስቲያን ለመሆን (ለመጠመቅ) እንዲያውቅና እንዲቀበል የሚጠበቅበት አምስቱ አዕማደ ምስጢራት እና ሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን እንጅ "ገድላትና ድርሳናት" አይደሉም የሚለውን በግልጽ ማስቀመጥ አለብን። ያንተ ሐሳብ ግልጽ ስላልመሰለኝ ነው።
+++
አንድ ሰው ክርስቲያን ከሆነ (ከተጠመቀ) በኋላ ግን ገድላትና ድርሳናትን ለጸሎትም ሆነ ለትምህርት ሊጠቀምባቸው ይችላል። ግን የሚታረም ይዘት ካላቸው "ገድላትና ድርሳናት" አይነኩም አይባልም።
+++
"ማንም ገድላትና ድርሳናትን ሳትቀበሉ ክርስቲያን መሆን ትችላላችሁ አላለም" ያልከው ትክክል አይደለም ያሬዶ! እኔ እራሴ ሰምቻለሁ ። ሲጀመር ገድላትና ድርሳናት ተቆጥረው አያልቁም ፤ እኔም ሆንኩ ሌሎች ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያኖች ሁሉንም ገድላትና ድርሳናት እናውቃለን ማለት አንችልም። ስለዚህ በጥቅሉ ቅዱሳንን እና አማላጅነታቸውን እንቀበላለን እንጅ እያንዳንዱን ድርሳንና ገድል አውቀን ፣ ተቀብለን እንጠመቃለን ማለት ትክክል አይደለም!
ገድልና ድርሳናቱቄስስ ዘበነ አጥናክረውታል ደሞ የፃድቃን ስእሎችንም ፀየም ፀየም አርጋችው ስሩ ብለዋል በየቤተ መቅደሱ የተሰቀሉትን ያሉትንም ይቀየርላችው ቄስስ ዘበነ ብለዋል እነዛ 12 የዶሮ ብልቶች እደዚ ያልኩበት ምክንያት የተሳሳተን ተሳስቶል አትሉም እልሃችው መናፍቅ ነው የሚያስብላችሁ ወንጌሉ እደሚለው በሉ አክሊለ ግድ ሆኖበት ነው እናተን እራሱ አይወክልም አብቢያቸው አላቅም ያለው ቪዲዮ አለ ህዝብን ግራ አታጋቡ
ገድላትና ድርሳናት ለመከራከራያና ለድህነት የማይሆኑ "trash" እንደሆኑ ስለ ነገርከን እናመሰግናለን።
አንተም እኮ በክርስቶስ ፍቅር ተደግፈክ ብዙ ድንቅ ነገሮችን ከሰራክ ገድል ነው ።ዋነኛው ግን እራስን ማሸነፍ ነው
@ZemichaelAdissu ታቦት ሰርታችሁ ትሰግዱልኛላችሁ? “ነፍሴን አደራ በሰማይ” እያላችሁ ትዘምሩልኛላችሁ?
@@alifentaw6915 ገድላቱን የሚያፍሩባቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስላልሆኑና በነውር ስለተሞሉ ነው። "የእመቤታችን ጥላ ሚዛኑ ላይ አርፎ በልአ-ስብን አጸደቀ" ይልሃል። መጽሐፍ ቅዱሱ ደግሞ "ጨለማ በርሱ ዘንድ የለም" ይላል። በድርቅና ክርክር ካልሆነ በቀር ማስታረቅ አይችሉም።
የአባቶችን ተጋድሎ እና ተአምራቶችን "trash" እያልክ miracle money.... የተአምራት ቀን እያልክ ታደነቁረናለህ
ዛሬም አንካሶች ይዘላሉ ትላለህ😂😂😂
ሃሳበ አንካሣ