የኑሃሚንን ጥያቄ ዲያቆን ሕዝቂያስ መለሰ | Krstofores | Dn Hzkiyas | እናት | ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии •

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 День назад +21

    የሐዋርያትን አስተምህሮ የምትከተል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት❤❤❤

  • @EtesgenetGebemskel
    @EtesgenetGebemskel День назад +12

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏

  • @BB-vl3ev
    @BB-vl3ev 30 минут назад

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር ትምህርት እያገኘሁ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 Час назад

    ዋው ደስ ሲል ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መደማመጥ ካለ ብዙ መረዳት አለ ከልብ እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር ❤❤❤

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 День назад +5

    ቃለህወት ያሰማለን ዲያቆ እዝቂያስ በጣም ትሁት አባት ነዎት ይበርቱ!!!

  • @mindayekelemework1073
    @mindayekelemework1073 День назад +5

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን::

  • @tadedereje
    @tadedereje День назад +5

    በእውነት ዲያቆን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክል በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 23 часа назад +4

    አቤት መታደል ኦርተደኩስ መሆኔን ደስ አለኝ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @amanuelasrat799
    @amanuelasrat799 День назад +5

    ዲያቆን እጅግ ጣፋጭ ትምህርት አስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 23 часа назад +4

    ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 22 часа назад +3

    ተባረክ ወንድሜ ኮራንብሐ ኦርቶዶክሶች

  • @babyboy10-i6r
    @babyboy10-i6r 23 часа назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ሁላችሁንም። ቤተክርስቲያን መልስ እየሰጠች ከመድከም ወጥታ መጠየቅ መጀመራ ደስ ይላል።

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 День назад +4

    Wow መተንተን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💒🙏

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 День назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤

  • @belayaraya983
    @belayaraya983 10 часов назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 11 часов назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 16 часов назад

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነበር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን እሰቂያሰ🙏❤️❤️

  • @tigistmelse9655
    @tigistmelse9655 18 часов назад

    ዲያቆንዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @DinkenshKassa
    @DinkenshKassa 20 часов назад

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን መምህር ቅበርልኝ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 16 часов назад

    ዲያቆን እስቃይስ የሚገርም ትምህርት ነው የሰጡን ለመጀመሪያ ጊዜ ሐዋሪያት ቅብብሎሽን የተረዳሀትና ያመንኩት I really appreciated taken a time and explaining very clearly about apostolic succession it is well done and absolutely make sense!!! God bless you !! Deacon !

    • @achubobasso3002
      @achubobasso3002 Час назад

      ችግራቸው ይመስለኛል የኦርቶዶክስን እምነትን በኢትዬጵያውያን ኦርቶዶክስ አማኞች የተፈበረከች ይመስላቸዋል በተለያየ የዓለም ክፍል ይኦርቶዶክስ አማኞች አሉ አሁን ደግሞ አለም አንድ መንደር በሆነችበት ግዜ ከኛ ባልሆኑ ሰዎች ትክክለኛ የሆነችው እምነት እያሉ እየመሰከሩላት ነው ኢትዮጵያን ለመራመት አጣመው የሰጧቸውን ትምህርት ይዘው እናንተን መልሰው መልሰው ያድርቋችኃል ነገር ግን ለበጎ ነው የመፃሐፍ ቅዱስ ፍቅር አደረብኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ማንበብ እጅምራለሁ

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 14 часов назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን ዳቆን❤❤❤❤

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx День назад +3

    የሉተር ልጆች በስርአት አዳምጡ ተማሩ በመጮህ የሚሆን ነገር የለም

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 21 час назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግልጥልጥ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 День назад +7

    አስተያየት
    ርእሳችሁን አስተካክሉ ። attack የሚያደርጉ ርእሶችን አስወግዱ
    ለምሳሌ ርእሶቻችሁን እንደዚህ ማድረግ ይቻላል ;
    እውነተኛ ትምህርት ስለ ጥምቀት
    የኦርቶዶክስ እውነተኛ አስተምሮ ተገለጸ
    ሚስጢረ ድህነትን ይማሩ
    ውይይት ስለ ሚስጢረ ጥምቀት
    ለወሳኝ ጥያቄ መልስ ተሰጠ.....

  • @rozateferi8081
    @rozateferi8081 21 час назад

    Thanks, 🙏🙏🙏 our blessed spiritual brothers.That is why our blessed fathers paid blood shade in the last 5-6 years.

  • @TesfayTekleghiorgis
    @TesfayTekleghiorgis 23 часа назад +1

    tebarki achi lejie berchi

  • @S_a_B_i_Reaction
    @S_a_B_i_Reaction 12 минут назад

    የውጭ ሀገር ኦርቶዶክስ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አስተምሮ ለምን ተለያየ ግን ጠይቁልን

  • @tigaethio
    @tigaethio День назад +3

    ኑ በብሀኑ ተመላለሡ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 22 часа назад +2

    መፅሐፋ ቅድስን የምትስብክ ኦርቶዶክስ ብቻ ናት

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 17 часов назад +1

    ሀዋሪያዊ ቅብብሎሸ በትምህርት ካለው ያ ነው ትክክለኛው ሀይማኖት በዚህ መልኩ ሰታአጣሩ ኦርቶዶክስ ጋር ትመጣላችሁ ❤🙏

  • @behaylhualemayhu9468
    @behaylhualemayhu9468 15 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @addisukassa4639
    @addisukassa4639 3 часа назад

    wow

  • @hailugetahun867
    @hailugetahun867 День назад +2

    ማረጋገጫ ንገረው

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و День назад +1

    Yena wuddddddd 1000000 nuru len medanalem ahunem bebatu yathenachu wedmoche menafkan egzabar lbona ystachu

  • @betelhemseyoumdersso6220
    @betelhemseyoumdersso6220 День назад +2

    የእግዚአብሔር መንግስት አይቋረጥም። ይህም አንዱ መገለጫ አንዱ የክህነት አገልግሎት ነው። የቤተክርስቲያን ታሪክ ማንበብ የመንግሥቱን አለመቆራረጥ በደንብ መረዳት እንችላለን።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 14 часов назад

    አው በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብላ የምታጠምቅ እርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት ❤ምድረ መናፍቅ በውሃ እያጠለቀ ፓስተራቹ አሳሳታቹ

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 12 часов назад

    መሥማት ሰለማይፈልግ ነው ትምህርቱ ሃዋርያ ትምህርት ማለት ነው ምን ማለት ነው

  • @LidyaGelaye
    @LidyaGelaye 13 часов назад

    Ermyas 6/16 yekedmewen menged teketel awo orthodox nat anbebeb.

  • @simeneayalw7071
    @simeneayalw7071 День назад

    Qale iwet yasemalin diyaqon min ainet memir nehi gin igziyabiyer yibarki

  • @LidyaGelaye
    @LidyaGelaye 13 часов назад

    Kalh endamare weyne tafetehne nu ueabate berkan uemelwen kal yasemahe wendeme

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 22 часа назад

    ማመዛን አይችልም 1967 ይመለስ ይብቃው

  • @Bestofbest-qs6ur
    @Bestofbest-qs6ur 23 часа назад

    Yemigerm temehert neu fetari yibarkachiu astemari neu

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 19 часов назад +1

    መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚለው ትምህርታችሁ አይሰራም የምንላችሁ በምክንያት ነው ። ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱሱ እራሱ ከየት እንደመጣና ቃሉ የጌታ መሆኑን ማረጋገጫ የላችሁም ። ስለዚህ የሐዋሪያት ቅብብሎሽ ሊናራችሁ ይገባል ? አሊያማ መፅሐፉን አንብቦ ሁሉም በዕራሱ አረዳድ ቤተክርስቲያን ይከፍታል ልክ አሁን እነደምናየው Protestantism domination every corner, ከዼንጤ የወጣሁ ቀን የልደቴ ቀን ነው ። እግዛቢሄርንም አመሰግናለሁ ።

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 День назад +2

    ማርጋግጫው እኮ ቀላል ነበር ኦርቶዶክስ ከ ሐዋርያት ቅብብሎሽ ዕንድምጣች ፓትሪያልክ እንዴት እንድሾመች መናገር ብቻ ነው ይሄ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም አያስፈልግም.ከ ይቅርታ ጋር

    • @ashenafinega2001
      @ashenafinega2001 22 часа назад

      ብዙዎች እንማርበታለን።ምን ችግር አለው?

    • @yerfubesha1998
      @yerfubesha1998 22 часа назад

      @@ashenafinega2001 ችግር የለውም ግን ጴንጤዎች በቀላሉ እንዲገባቸው ነው

    • @elroitube27
      @elroitube27 20 часов назад

      አዙአዙሮም ቢነግረውም ሰውየው አልገባውምኮ

  • @fasilbelay6240
    @fasilbelay6240 4 часа назад

    ወንድሜ አውቆ ነው

  • @yonasrstom3896
    @yonasrstom3896 День назад +1

    Amen

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 16 часов назад

    መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚለው ትምህርታችሁ አይሰራም የምንላችሁ በምክንያት ነው ። ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱሱ እራሱ ከየት እንደመጣና ቃሉ የጌታ መሆኑን ማረጋገጫ የላችሁም ። ስለዚህ የሐዋሪያት ቅብብሎሽ ሊናራችሁ ይገባል ? አሊያማ መፅሐፉን አንብቦ ሁሉም በዕራሱ አረዳድ ቤተክርስቲያን ይከፍታል ልክ አሁን እነደምናየው Protestantism domination every corner, ከዼንጤ የወጣሁ ቀን የልደቴ ቀን ነው ። እግዛቢሄርንም አመሰግናለሁ ።