"ትዝታ አያረጅም፤ ከመርዓዊ ስጦት ጋር"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 67

  • @azmeraazmera8213
    @azmeraazmera8213 Месяц назад +16

    ጋሽ መርአዊ እንኳን አየሁህ እንኳን አደረሰህ ጋሽ መርአዊ በሙያው አንቱ የተባለ በሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋችነት በሙዚቃ አቀናባሪነት በግጥምና ዜማ ደራሲነት በክላርኔት ተጫዋችነት አምባሰልን እያስኮመኮመን በትዝታ እየቀዘፈን የኖረ ዕንቁና አንጋፋ ነሙዚቃ ሰው ሲሆን ጋሽ መርአዊ በስነምግባሩ የተመሰከረለት ትሁት ደግ አስተዋይ መካሪ አስተማሪ ለጋስ እጁን ዘርግቶ ኪሱን ዳብሶ የማይሰለቸው የብዙሃን አባት ነው ያለምንም ማጋነን በጣም በጥቂቱ ነው የገለፅኩት ጋር መርሃዊ የኢትዮጵያ የባህል አምባሳደር የሆነ ያልተዘመረለት ነብይ በሀገሩ አይከበርም አይደል የሚባለው አመለ ሸጋው አክሊሉ ዘውዴ ጋሽ መርሃዊ እንዳከበርክ እግዚአብሔር ያክብርህ የሙያ አባትህን በማክበርህ ተባረክ ጋሽ መርሃዊ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Месяц назад +13

    ጋሽ መርዓዊ ሽቅርቅሩ ድንቅ ኢትዮጲያዊ ትልቅ ታሪክ ያለው ሰው ነው ጤናህን አምላክ ይስጥህ ዕድሜ አምላክ ስጥቶካል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Месяц назад +8

    ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ በአጠቃላይ ሁላችሁንም እንኳን ለ 2017 በሰላም በጤና አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💚💛❤️

  • @kukulu99
    @kukulu99 Месяц назад +9

    ምንም ቢያረጅ አባት በህይወት ሲኖር ደስ ይላል ፡ወይዘሮ ፍቅርትም እናመሰግናለን በርቺ

  • @benai5241
    @benai5241 Месяц назад +6

    ጥሩ ሰው ስትሆን እንደ ጋሽ መራዊ ረዥም ዕድሜና ቤተሰብ አምላክ ይህጥሀል !❤ ቀሪ ህይወታቸው ደስተኛ ሆነው እንዳያልፉ ዘመናዊ ቤት ብንከራይላቸው እኔም ዝግጁ ነኝ !! የህዝብ ናቸው ።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Месяц назад +11

    ጨዋ ህዝቦች ኢትዮጵያውያን ሀገር እንድትሆ ብዙ ዋጋ የከፈሉ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያኖች ናችሁ❤ የአሁኑ ትውልድ በተለይ ፕለቲከኛች እማማ ኢትዮጵያውያን እይደሟት ይገኛሉ! ኢትዮጵያውያየ እግዚአብሔር ክብርሽን ይመልስልሽ🙏🏿 የአሁኖቹ በአቅራጭ የከበራችሁ ሁሉ የእነዚህ ሁሉ ወለታ አለባችሁ ልታግዝቸው የግድ ነው!

  • @girmagizaw3661
    @girmagizaw3661 Месяц назад +9

    አባትና እናት ልጆቻቸውን ባላቸው አቅሚና ችሎታ የምያሳድጉበት ምክንያት በመጨረሻ የእርጅና ዘሜናቸው እንድጦሯቸው ነው ስለዚህ ልጆቻቸው ለአባትና እናታቸው ትልቅ አላፍነት አለባቸው ።

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat Месяц назад +11

    እንዴት ልጆቻቸዉ በዉጭዉ አለም እየኑሩ እንዴት ተባብረዉ እንኳን የተሻለ መኖሪያ ቤት ያልሰሩላቸዉ? ጋሽ መራዊ የሀገር ባለዉለታ ናቸዉ እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይሰጥዎት።

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair Месяц назад +6

    I can't stop crying for this ato Merawi floot, so sweet

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Месяц назад +4

    ጋዜጠኛዋ ጎበዝ በርች

  • @EmebetJiru
    @EmebetJiru Месяц назад +1

    የፕሮግራሙ አዘጋጅ
    እጅግ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው አዝናኝና አስተማሪ ነው
    እናመሰግናለን በርቺ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Месяц назад +1

    ድንቅ አቀራረብሽ የንግግርሽ መጣጣም ልዩና ጎበዝ እስየው የሚያስኝሽ ጥሩ ስርዓት ያለሽ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ አይዞሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ ታድጊያለሽ አትጠራጠሪ አትፍሪ ችሎታው ውስጥሽ ታምቋልና

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ እንቁዎች እንኳን እድሜ ሰቶ ለዚች ሰዓት ላቆያችሁ አምላክን እናመሰግናለን እንኳን ሥራችሁ ዛሬ ስናያችሁ ተስፉችን ናችሁ በእናተ ችሎታ ጥበብ ላገራችን እውቀታችሁን ያገር ፍቅር ማንነት በፍቅር በዜማ አዳምጠን ያሳደጋችሁን ችሎታችሁ ድንቅ ነው እስከዛሬ የገር ፍቅር የወገን አብሮ መኖር ያሳያችሁን በውቀታችሁ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ እንድትመስል እውቀታችሁን ጎልበታችሁን ስላፈሰችሁላት ትልቅ ክብር ለእናተ ውለታችሁን አምላክ እድሜ እየስጠችሁ እንጂ እኛ አቅም የለንም በሕይወት ለ ሌሉትም እምንወዳቸው ስማቸውንና ሥራቸውን እየሠማን በመጽናናት ስለምኖር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ውለታቸውንም ባንከፍል ባንታደልም መልካም አመትባል ይሁንላችሁ ጋሽ መራዌ የጥበብ አባት መልካም ልደት እናመሰግናለን😍😘🙏😇❤⭐⭐⭐⭐⭐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💝🌹💝🌹🌟❤🌹

  • @hailezegeye2676
    @hailezegeye2676 Месяц назад +2

    በጣም ከማከብረው ኢትዮጵያዊ ሰው

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Месяц назад +1

    ዋውውውው አንቺ ጆሪ መሳይ የሚገርምነው ትልቅ ጨዋነት እንደዚህ እሱን የሚመሳሰሉ በሙያው ይዞ ሄዶ መጫወት ትልቅ ስጦታ ነው🙏🙏ተባረኩ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ዋውውውውውው

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair Месяц назад +4

    Hi everyone it's so sad to see the legend ato Merawi Setota in this room, I can't stop crying, I am speechless, he is balwelta to Ethiopia

  • @Yarmela
    @Yarmela Месяц назад

    ለሁላችንም የበለጠ እድሜና ጤና ይስጥልን። ኢትዮጵያ ቀለሞች ናችሁን።

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 Месяц назад +1

    Wey wede Huala melesachehu aslekesachehun enamesegnalen ::

  • @Alemye777
    @Alemye777 Месяц назад +1

    ደስ የሚሉ አባት❤️🥰

  • @MebratHMichael
    @MebratHMichael Месяц назад

    አባባ እንኳን አደረህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Ahaile
    @Ahaile Месяц назад

    ትልቅ ማስታወሻ ነዉ🙏🏽

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair Месяц назад +3

    Please Ethiopian rich people do something for this legend, he is the one and only, so so sad

  • @esayasmulugeta7435
    @esayasmulugeta7435 Месяц назад

    እናመሰግናለን!

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Месяц назад +14

    አራት ልጆች ውጭ ሀገር እየኖሩ አባታቸውን የሚወዱ ከሆነ እንዴት አንድ መለስተኛ ቤት መስራት ያቅታቸዋል ? ዝም ብሎ አባታችንን እንወደዋለን ማለት ማፌዝ ነው ።

    • @cedricsonic19
      @cedricsonic19 Месяц назад

      ባለቤታቸው ፡ ሙሉ ፡ ዋጋውን ፡ የከፈሉበትን ፡ ቤት ፡ አልተሰጠንም ፡ ሲሉ ፡ አልሰማህም ፡

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 Месяц назад +4

      ሁሉንም በደንብ ነው የሰማሁት ሌላው ቢቀር እንኳን ሻል ያለ ቤት ቢከራዩላቸው አራት ልጅ ውጪ ሀገር እያላቸው እንዲ ሲቸገሩ ማየት ያሳዝናል ።ዝም ብሎ አባታችንን እንወዳለን ሲሉ በጣም ያሳፍራል

    • @tsegayeketema-f8v
      @tsegayeketema-f8v Месяц назад +3

      If u love ur father please do something for the rest of his life..

    • @workineshteka3269
      @workineshteka3269 Месяц назад +3

      ውጭ የሄደ ሁሉ የተመቸው ስነቱ ነው
      አገር መግባት አሳፍሯቸው ሰንቱ ነው ቤት አልባ ስራ አልባ ሆነው በዬ ድልደሉ ስር ተኝተው ያሉ ቤት ይቁጠረው

    • @hirutmengiste5490
      @hirutmengiste5490 Месяц назад +1

      ውጭ ያለ ሁሉ የተመቸው አይደለም ቢችሉ ዝም አይሉም የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸውና የሚቻለው ሁሉ ቢረዳቸው

  • @yidnekachewtizazu7431
    @yidnekachewtizazu7431 Месяц назад +1

    ድንቅ ዝግጅት ❤❤

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Месяц назад +2

    😢😢 40/60 ሙሉ ክፍያ ከፍለው ሳይሰጥ ምድረ ካድሬ ግን 40% እንኳ ሳይከፍሉ ታድሏቸዋል

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr Месяц назад +2

    ግን እንዴት ቤታቸዉ እንደዚ ሆነ ልጃቸዉ የአርቲስት ዳንኤል ተገኝ ሚስት አቢ ሀብታም ነች ስዊዲን ነዉ የምኖረዉ እንዴት ቤት አልገዛችላቸዉም

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 Месяц назад +1

    የአቶ መርዓዊ አባሰል መች በሀገር ተወሰነ አሜሪካ በጣም ትልቅ ቦታ ላይ ሲጫወቱት ህዝቤ እምባ በእንባ: እግራቸው ላይ ሁሉ የድሮ ቀ.ኃ.ሥ. ቲያትር ተጫዋች እግራችው ላይ ወድቃ በእንባ መራሷን አልረሳም: እኛንም አስለቀሰችን🥹❤

  • @FikertteMimi1974
    @FikertteMimi1974 Месяц назад +1

    ውይ የድሮ አርቲስቶች ግን በጣም ያሳዝናሉ ወይ ደሞዛቸው በቂ አይደለ ወይ ሌላጥቅማጥቅም የላቸው የሁኖቹ በተለይ ሴቶቹ አንድ ስራ ከሰሩ ሚሊየነር ናቸው ምንድነው ሚስጥሩ ልጆቹ እንዴት አይገዙም ላላችሁ ውጪ ያለ ሁሉ ተመችቶት አይኖርም በተለይ ካልተማረ ቋንቋ ካላወቀ መንዳት ካልቻለ በጣም ከባድ ነው እንኳን ለሰው መትረፍ እራስንም መቻል ከባድ ነው ያየው ያውቀዋል

  • @mekuriawayenewasmare9777
    @mekuriawayenewasmare9777 Месяц назад

    ሰው ካልተሻሻለ በስራ በኑሮ፣
    የትም ጭሮ አዳሪው ይሻላል ዝንጄሮ።
    (የማን ግጥም ነው) ❤

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 Месяц назад

    አንድ ቤት መስራት ያልቻሉ ልጅና የልጅልጆች ባይወለዱ ይሻላል ማፈሪያዎች መዉደድ በተግባር እህት ዉጭ አገር እየኖሩአንድት ጎጆ አለመስራት ወራዳነት ነውየትዮጵያ ህዝብ በናንተ ያፍራል ጉደኞች

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Месяц назад

  • @wirohode506
    @wirohode506 Месяц назад

    Le tiwulid yenoru chewa sewoch❤❤❤❤❤

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 Месяц назад

    አጋአዚ መራዊ ነርስ ልጅ ነበረች አሁን የት እንዳለች አላውቅም ለጋሽ መራዊ ጥሩ ፍቅር ነበራት በቤታቸዉ ግን አዝኛለሁኝ

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 Месяц назад +2

    ጋሽዬ እንወድሃለን

  • @eyerusalemayalneh2007
    @eyerusalemayalneh2007 Месяц назад +1

    please put him in a better house if you love your dad

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Месяц назад +3

    ሰውን መርዳት በቁሙ ነው ሲሞት አበባ ማስቀመጥ ትረጉም የለውም

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Месяц назад

    He did Greatest accomplishments for Ethiopia music industry but he is living in this skinny house at this age . It is very heart broken, l hope someone Will doing for him like building best house.

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Месяц назад

    እነዚህን ወርቅ ውብ ኢትዮጵያውያዊ ሀገር ወዳድ ትክክለኛ ስወች የኢትዮጵያ የጥበብ ፍርጦች መንግስት በጥሩ እንክብካቢ ሊያደርግላቸው ይገባል ግን ኢትዮጵያውያንም ሆነ ኢትዮጵያውያን የሚወድ መንግስት የለም ገና አልተግኝም! እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alazarmt
    @alazarmt Месяц назад +2

    የልጁ ሰርግ ላይ አያሌው መስፍንን ሳመኝ ብሎ ያመናጨቀውን ሁላችንም ታዝበናል።

    • @ykeimti
      @ykeimti Месяц назад

      ውይ ለምን?🤦‍♀️

  • @ReyanHasen
    @ReyanHasen Месяц назад

    ጋሽ መርአዌ ለታማኝ ኃላፊነት ወስዶ ክላርኔት የሰጠው ታላቅ ሰው ነው

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 Месяц назад

    Who are you leady ? Tell us your name

  • @wirohode506
    @wirohode506 Месяц назад

    100 yikeberal edeme tenna

  • @haqu5431
    @haqu5431 Месяц назад

    ALEBABESESHIN ASTEKAKY TUTESHIN ANTELTELESH ENEZIH ETEKEBERU BET MEHED MENDIN NEW

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 Месяц назад

    አዘጋጃ ሂሳብ ተማሪ 1942 በብሔራዊ ቲያትር ጀመሩ ትይና ላለፉት 40 አመታት ? ብሔራዊ የሚባል ቲያትር ቤትምኮ በ1942 ሥሙ ማን እንደነበር ጨምሮ መግለጽ ነበረብሽ

    • @dcghetto
      @dcghetto Месяц назад

      Beherawi theater 🎥 bet yetekefetew lik ende ahun 1947 le 1948 be Ethiopia akotater ye negus Hailesellasie 25 berubeal beal new

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 Месяц назад

    ❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul Месяц назад +3

    ልጆቻቸው ግን አንጀቴን በሉት ውጭ ሀገር ያለ ሁሉ ቤት አይገዛም እንዴት ጭንቅ እንደሆነ በእህቶቼ ስለማቀው ነው እዛ ብር የሚታፈስ የሚመስለው ብዙ ሰው ከለ

  • @Tesfamekyil
    @Tesfamekyil Месяц назад

    እኔ የምለው ትልቅሰውይከበር

  • @tsegayeketema-f8v
    @tsegayeketema-f8v Месяц назад +1

    If his children love him... please do something other wise

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 Месяц назад

    are you serious this guy already living his best life there’s young people dying everywhere are you trying to beg on his name

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 Месяц назад

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ Месяц назад +1

    ወይ ሀገሬ አባሠል ለካ እደዚህ ዝነኛነሺ 😂 ለነገሩ ለወሎ የጠቀመ ሠው የለምጂ በወሎ ያልታወቀና ያልሸቀለ የለም ክክክክ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Месяц назад

      ሃያት ስደተኛ ሆነሸ ስድ አነጋገር አደብ አድርጊ

  • @EmebetJiru
    @EmebetJiru Месяц назад +1

    የፕሮግራሙ አዘጋጅ
    እጅግ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው አዝናኝና አስተማሪ ነው
    እናመሰግናለን በርቺ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Месяц назад +2

    ጨዋ ህዝቦች ኢትዮጵያውያን ሀገር እንድትሆ ብዙ ዋጋ የከፈሉ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያኖች ናችሁ❤ የአሁኑ ትውልድ በተለይ ፕለቲከኛች እማማ ኢትዮጵያውያን እይደሟት ይገኛሉ! ኢትዮጵያውያየ እግዚአብሔር ክብርሽን ይመልስልሽ🙏🏿 የአሁኖቹ በአቅራጭ የከበራችሁ ሁሉ የእነዚህ ሁሉ ወለታ አለባችሁ ልታግዝቸው የግድ ነው!

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Месяц назад +6

    እነዚህን ወርቅ ውብ ኢትዮጵያውያዊ ሀገር ወዳድ ትክክለኛ ስወች የኢትዮጵያ የጥበብ ፍርጦች መንግስት በጥሩ እንክብካቢ ሊያደርግላቸው ይገባል ግን ኢትዮጵያውያንም ሆነ ኢትዮጵያውያን የሚወድ መንግስት የለም ገና አልተግኝም! እድሜ ጤና ይስጣችሁ