/ዙረት/ የእርሶ እና የጫማዎ መዝናኛ ቦታ ...ካሳንቺስ ውስጥ የምትገኝ ትንሿ አስገራሚ ቦታ /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 фев 2022
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 63

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 2 года назад +13

    የዛሬው አይን ገላጭ ፕሮግራም ነው!!
    እኛ የአያት የወላጆቻችንን የመገልገያ ዕቃዎች እንዲህ በክብር ከማስቀመጥ ይልቅ " ኮተት" እያልን እየጣልን በምትኩ ብልጭልጭ የሆኑ የቻይና እና የዱባይ
    "ኮተቶችን"እያመጣን ቤታችንን እንሞላለን!!!!
    እኔ ይህን እጅግ አስተዋይ ሰው የሚሰራውን ስራ ካየሁ በኃላ እንደ እነዚህ ዓይነት ጥንታዊ እና ዘመን ተሻጋሪ ዕቃዎች በአግባቡ ለማስቀመጥ እና ለትውልድ ለማስተላለፍ ዛሬ ለእራሴ ቃል ገብቻለሁ!!!
    እናንተስ!!!!
    EBS በጣም እናመሰግናለን !!!

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 года назад +7

    ዋውው በጣም ደስስ ሲል በትዝታ መለስከን እናመሰግናለን❤👍🙏

  • @haimiviews4784
    @haimiviews4784 2 года назад +4

    ገራሚ ነው, ሊስትሮን ውበት ጨምረህ የሚስብና የሚያዝናና አረከው። እጅህ ይባረክ

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 2 года назад +4

    it's a museum. I will definitely stop by my next visit. The TV host she's good to introduce the business 👌

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +10

    የሰው ልጅ ክፋት እና ተንኮሉን አቁሞ እንዲህ አይነት የስራ ፈጠራ ቢሰራ የት በደረስን በጣም ገራሚ ነው

  • @addislij3053
    @addislij3053 2 года назад +3

    Very beautiful and unique idea. Preserving the history. Keep it up maybe one day you’ll get a much bigger place where you can have more employees and service many people at once adding some refreshments like tea, coffee and a variety of juices. 😍

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 2 года назад +5

    ጫማ መጥረግ ክብር ነው ምክኝቱም ከዝቅታ ውድ ከፍታ ይለውጣል ሰውች ግን አይታያቸውም ይንቁታል ስራ ክብር ነው በርታ ከዝም የተሻለ እንጠብቃለን

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 2 года назад +1

    What a creative idea. Very interesting

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад

    በጣም ድስ የሚል በውጩ አለም ትልቅ ነገር ነው አንቲክ ኮሌክሽን WOW good job my brother you so smart God bless you

  • @danielteklu1136
    @danielteklu1136 2 года назад +1

    ሀይልዬ አኮራኸን በርታ በጣም ደስ ይላል።

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 2 года назад +1

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @hanagirma4135
    @hanagirma4135 2 года назад

    በጣም ድንቅ ነው

  • @shalom134
    @shalom134 2 года назад

    Wow yezarew gerami program nw des ylal

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e 2 года назад +2

    በእዉነት ይሄን አስተዋይ ሰዉ ያለማድነቅ ንፍጉነት ነዉ ይመችህ አቦ👍👍

    • @ethiopia2846
      @ethiopia2846 2 года назад +1

      ይመ ችህ አባ👍👍👍

  • @Amha395
    @Amha395 2 года назад +5

    I can’t wait to visit this fabulous place

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 2 года назад

      Me too it’s fascinating and historical

  • @hassettube5175
    @hassettube5175 2 года назад +11

    የኦርቶዶክስ ሚዲያዎቻችንን እናብዛ!
    ሀሴት ቲዩብ /HASSET TUBE ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይቭ ያድርጉ፤ ማስታወቂያውን ሼር አድርገው ለሌሎች ያዳርሱ፡፡
    እነሆ የጉባዬ ስብከቶችን ፣ መዝሙራትን ፣ ክብረ በዓላትን እና የቤተክርስቲያን ዜናዎችን መካፈል ያልቻሉትን ሚዲያችን ላይ ገብተው የበረከቱ እና የአምልኮ ተካፋይ ይሁኑ፡፡

  • @tsigemelaku6054
    @tsigemelaku6054 2 года назад

    Waw betam yemigerim fetera newi .

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 2 года назад +2

    ግሩም ነው በስምአብ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 года назад

    ወይ ደስ ስትይ። የልብስሽ ቀለምና አሰፋፍ ቁንጅናሽን አውጥቶታል። መጀመሪያ ሳይሽ መምህር መስከረም አበራን መሰልሽኝ።

  • @EphraimLife
    @EphraimLife 2 года назад

    አምሮብሻል። ❤️

  • @ethiopianzarii
    @ethiopianzarii 2 года назад

    betam gobez wow andega neh

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +2

    ውይ ካሳንችስ እንዴት ተቀይሯአል ደስ ሲል::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🙌🏽

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 года назад +1

    ዋው ጀግና ነህ ወላሂ ወደ ዋላ መለሰከን

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 2 года назад +1

    ebs andega new hullem beteley ehuden befeker new mitebkachu

  • @gelilamekonen4150
    @gelilamekonen4150 2 года назад

    ወይ ፡ ካሳንቺስ ፡ ሰፈሬ ፡ የምወድሽ ፡ I miss you so much

  • @samsonzeleke5096
    @samsonzeleke5096 2 года назад +3

    ወንበር ጨምሮ ሻይና ቡና ቢሸጥ፣ ሰው ጫማውን እያስጠረገ ሻይ ቡናም ጠጥቶ ይወጣል።

  • @shalom134
    @shalom134 2 года назад

    Wedene gora blachu aberetatugn yagere ljoch

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад

    በጣም ልዩ ነው ዋው በርታ ጎበዝ ነሕ እኔ እምለው ግን መቀመጫው ተመችቷቸው አልነሳ ካሉስ ውጡ ውጡ የሚል አይመስለኝም ቤቱ እራሱ

    • @firstname9871
      @firstname9871 2 года назад

      Lela sew kemta melkek nwa 🤣🤣

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 года назад

    ወይ ደስ ስትይ። የልብስሽ ቀለምና አሰፋፍ ቁንጅናሽን አውጥቶታል።

  • @helenezra3008
    @helenezra3008 2 года назад

    Tedeniqeahelu !

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido8128 2 года назад

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @buchavlogg
    @buchavlogg 2 года назад +4

    መደማመር ባህላችን ይሁን 😂🤝

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 года назад

      Go reply guys ✊🏿

    • @mygizetime
      @mygizetime 2 года назад

      ruclips.net/channel/UCwTWilws1HAeMI3-y75r_WA

  • @meskeremgessesegessese9769
    @meskeremgessesegessese9769 2 года назад

    Berta gobez denk ysera fetera new

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 года назад +1

    ፍትሕ ለተፈናቀሉት

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 года назад

    👍👍👍💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @hawawalo662
    @hawawalo662 2 года назад +1

    በቃማስክ ማረግ ቀረ ተመሥገን

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 2 года назад

    ካዛንቺስ ሰፈሬ እወድሻለሁ

  • @mygizetime
    @mygizetime 2 года назад

    እንደማመር እስቲ የሀገር ልጆች

  • @xmanxman8089
    @xmanxman8089 2 года назад

    ሊስትሮወው አይጨረስም እዴ

  • @user-wz6kk9rs9j
    @user-wz6kk9rs9j 2 года назад

    ጎድጓዳው ባለ እግራሙ ሰሃን

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 2 года назад +2

    እንደማመር የአገር ልጆች

    • @mygizetime
      @mygizetime 2 года назад

      Eshi wude
      ruclips.net/channel/UCwTWilws1HAeMI3-y75r_WA

  • @wubekassa4085
    @wubekassa4085 2 года назад

    ካሳንችስ የት አካባቢ ነው ?

  • @minaleshtera1049
    @minaleshtera1049 2 года назад

    ሩሲያ Vs አሜሪካ: 3ኛው የዓለም ጦርነት ሊጀመር ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከማን ጋር ትሰለፍ???
    ruclips.net/video/v0HbK5rfYME/видео.html

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 2 года назад

    የአንድ ሰው ጫማ ለመጥረግ ይህንን ያህል ጊዜ ከፈጀህ ዝምብለህ ሰው ሳይሰማ ዘግተህ ሌላ ስራ ፈልግ! አያዋጣም!!🤫

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 2 года назад +1

    ፀጉርሽን አደረ

  • @nurakedir6918
    @nurakedir6918 2 года назад +2

    ፊት ብስር ቤት ልምሳቃዩ p