ኮሜዲያን የሆነው ቄስ ህዝቡን በሳቅ ጨረሰ😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 10

  • @Meskeremmimi-xu8pr
    @Meskeremmimi-xu8pr 4 дня назад +1

    ተባረኩልኝ ስወዳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ethioጥያቄ-g8p
    @Ethioጥያቄ-g8p 3 дня назад

    ዘታኦስ 😮😮😮😮😮 እነ ኤርሚያስን በእግዚያብሄር ቃል እና በእውቀት ሳይሆን በስድብ ዘረራቸው 😂😂😂😂 ዘታኦስ ቃለ ስድብ ያሰማልን😊 ብለናል ❤

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 3 дня назад

    Ayatna agot egrgtatoch nachwo

  • @AMEN271
    @AMEN271 4 дня назад

    ጠንቋይ ነው ልጁ

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 3 дня назад +1

    ኪኪኪኪ 6ጣት ያላቸው ትእዛዙ ተመርቆላቸው ነው ።ተረት ተረት

  • @mulunegash9576
    @mulunegash9576 3 дня назад

    እግዚአብሄር እስከዘር ማዘርህ ይጨርስህ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 дня назад

    የተረት ትምህት በእየሱስ ስም ይፈርሳል ወንጌል ይሰበካል !!!!

  • @FYIBella
    @FYIBella 4 дня назад

    ሁላችሁም የተለያየ የእምነት አሰተምሮ አላችሁ ግን ኦርቶዶክስ ላይ ለመቀለድ, ለማሾፍ ለመዘባበት ተሰማማችሁ 😔 አንደሃሳብ ለምን ከተገናኛቹ አይቀር ልዩነታቹ ላይ አትወያዩም ወደ አንድ አሰተምሮ አት መጡም ለምን ሁሌም ኦርቶዶክስ አያላችሁ ከምታለቅሱ bigbabs

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 3 дня назад

      ሰው ቢሰማ የሚናገሩት ሁሉ በመፅሀፉ ቅዱስ ሚዛን ነው እኔ ብዙ ነገር እዚ ቤት እየተማርኩ ነው ለካ እስከዛሬ በደመና የሚጓዙ አባቶች፣የበቁ አባቶች እየተባልኩ ተሸውጄ ነፉሴን ልበላ ነበር አሁን ነቅቻለሁ ተይ ያስተምሩን እኛ ከድርጅት አምልኮ መውጣት አለብን