“የምንኩስና ተሐድሶ” - በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ክፍል 7 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
HTML-код
- Опубликовано: 4 фев 2025
- የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው።
ብርሃን ባንክ 2601790027685 || ዳሸን ባንክ 0025007638019
አዲስ አበባ አጥቢያ መገኛ ፤ ጐግል ማፕ ላይ ይመልከቱ maps.app.goo.g... ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310
ስልክ ቁጥር +2519-0820-3120 / +2519-0820-3220
WhatsApp +2519-0820-3120 / +2519-0820-3220
Telegram: t.me/Ethioteha...
Facebook: / kessatebirhantehadso
TikTok: / kessatebirhantehadeso
ተባረክ መሪ
ጠያቂው ወደ ጌታ እየመጣ ይመስላል አባት ሆይ ምን ይሳንሃል እባክህ ወደራስህ ሳበው🙌 መንፈስ ቅዱስ ሆይ እርዳው😢
መሪ ጌታ ኢየሱስ የአግልጎቶን ዘመን ይባረክ 🔥
😂😂😂
@berekettes42 yemiyasek neher ale?? 😒
ፕሮግራሙ ለረጅም ግዜ ተከታትየውሊሁ።ሁሌም ያጥርብኛል ። ከመቀለ ነው
የወንጌል አርበኛ ተባረኩ ረጅም እድሜ።🎉🎉🎉❤❤❤
ጌታ ይባርኮት
ክቡር መርጌታ ጽጌ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንድ በቤተክርስቲያን የሚቀልድ ቀሲስ ዘመነ ለማ ይባልል በመሐይሞች ዘንድ ሊቅ በቤተክርስቲያን ምሁራን ዘንድ ነጋዴ እስኪ ኀይማኖት አለው ወይስ የለውም ጠይቁልኝ አደራ መልካም ቀን ይሁንልን ሰላም ዋሉ
በነፃነት ስለፈጣሪ መነጋገር እንዴት ደስ ይላል ሰዉ በገባዉ መጠን የፈለገዉን ይዉሰድ ያልገባዉ ደግሞ ይተዉ ፡ሰዉን ማቅናት ለፈጣሪ ትልቅ ስራ ነዉ የሁላችንም ጌታ አንድ ጌታ ነዉ እሱም እየሱስ ክርስቶስ ነዉ በርቱ !!!!!
❤❤❤❤❤❤አይቀር መሪጌታ ፅጌ እርሶንና እርሶን የመሰሉትን እግዚአብሄር ቀብቶ ሲያስነሳ በምክንያት ነው ዘመናቹ ይለምልም ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
አንድ መሆናችሁ አይቀርም! ወንድም ጠያቂው.
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሄር አመስግኒ 🙏
ይህንን ሁሉ ጉድ ሳላወቅ ዘመኔን ሁሉ
ለማይሰገድለት ስሰግድ የማይመለከዉን ሳመልክ ኖሬ እግዚአብሄር ይመስገን ጨለማዬ
በተሃድሶ የወንጌል ሐዋርያት በራ
በተለይ በላ ልበልሃ መሪ ጌታ ጰጌ ሥጦታዉ ስንት ነፍስ እንዳዳኑ!! እዉቀታቸዉ,ጥልቅ ያነበብ ለተጠየቁት
ከበቂ በላይ ማስረጃና መልስ ያላቸዉ
እድሜና ጤና ይስጦት 🙏
ጠያቂዉ ወንድሜ አንተም ትልቅ ሥራ
እየሰራህ ነዉ
ተባረክ🙏
በርቱ በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን
መሪጌታ ዘመኖትን እግዚያብሔር ይባርክ ሁሌም ከእርሶ መማር በጣም ደስ የሚለኝ ብዙም እየተማርኩ ነው ተባኩ 🙏 ጆሮ ያለው ይስማ
ምን ውስጥ ነበርን ከ ጉድጋድ አወጣሀን ተመስገን❤
እረ ስለመድሀኒያለም ፕሮግራሙን እረዘም እረዘም አርጉልን። ቀን ሙሉም ቢሆን እናያለን ጎበዝ!! ስንት እንቶ ፈንቶ ከምናይ እኝን አባት መስማቱ እራሱ ትልቅ መፅሀፍ ከማንበብ በላይ ነው። ተባረኩ መምህር ፅጌ!!❤
እውነት ነው ግብፅ ያሸከመችን ትብታብ ብዙ ነው ህዝቡ ለወጌል እውነት እዳይታዘዝ የሆነውም በዛ ምክንያት ነው::
መርጌታ እዲሜዎት እንደ ማቱሳላ እድሜ ያርገው ጌታ
አግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በብዙ ተባርክ
ለፋታቸው መና አልቀረም
ጠያቂው ከመምህር ጌታቸው ጋር ስለ ሃወርያ ቅብብሎሽ እናወራለን ብላችሁ ነበረ እናም ብታነሱት ተባረኩልኝ
አቤቱ ጌታ ሆይ የህዝባችንን አይን አብራላቸው
አሜን አሜን ይህንን ትምህርት ያዘጋጅ ጌታ የተመሰገነ ይሁን በብዙ እየተማር ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏽💕
God bless you መሪጌታ ጽጌ ሥጦታው
ጠያቂውን ባየው ደስ ይለኝ ነበር
አሜን አንድ ያድርጋቹ🙏
እረ መርጌታ ፅጌ በሣቅ ገደሉኝ እረ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ
Geta eyesus kenante gar new bertu wendimoch❤❤❤
Egni abat gin yemigermu nachew...May God bless you both!
Please continue this An Amazing program .God bless you to you all 🎉
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት እጅግ የሚባርክ እውቀት የሚያስጨብጥ ነው እና ብዙ ተምሬበታለሁ ! ይደንቃል❤❤❤💯💯💯🙏🙏🙏
ጌታ ይባርካችሁ ጠያቂው ወደ ጌታ ዝንባሌ አለው ጌታ ቅርብ ነው
'ሱስ የሚያሰይዝ ነገር ኣልዎት' ያልካት ነገር እውነት ብለሃል በፍጥነት በሌላ አርእስት እንደምትመጡ ተስፋ ኣደርጋለሁ ለአገልግሎታችሁ ከልብ እናመሰግናለን❤
እግዚአብሔር ይባረክ ይህን ጊዜ በማየቴ መሪ ጌታ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሆት ወንጌል ይህ ነው
መርጌታ ጽጌ እንዲሁም መልኩንም ስሙንም ያልገለጸልንን ወንድማችንን ጌታ ይባርካችሁ። እኔና አንዳንድ ወንድሞቼ በነበርንባት ቤተክርስቲያን (ካቶሊክ) እንደነዚህና የመሳሰሉትን ጥያቄ በመጠየቃችን እስከ መጠላትና በኃላም እናንተ ቤተክርስቲያንን ትበክላላችሁ ተብለን እስከ መባረር ደርሰናል። ይህ ሕዝብ በሰዎች ወሬና በግብጻውያን ሃይማኖትን ተገን በማድረግ አሁንም ቢሆን እነዚህኑ የቤተክርስቲያን መሪዎችን በመጠቀም የሚያደርሱት ጉዳት ቀላል እይደለም። ወንድሜም ሆንክ መርጌታ እያደረጋችሁ ያለው ነገር ዓይን ከፋች ትውልድን እየታደጋችሁ ነው። ከአገር ከወጣሁ ረዘም ያለ ጊዜ ቢሆንም የሚዲያ ሰው አይደለሁም። ለመጀመሪያ ጊዚ comment ሳደርግ። የምትሰሩት ትውልድን የሚታደግ ነውና በርቱ በጸሎት ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። ጌታ ቢፈቅድ ወደ አገሬ የመመለስ እድል ባገኝ መርጌታ ጽጌ እና ወንድሜ እንደማገኛችሁ እልጠራጠርም።
ተባረኩልኝ።
እንዳው የኦርቶዶክስን እምነት ሳላየው በማለፌ ጌታን አመሰግነዋለሁ ይሄ ሁላ የምሰማቸው ጉዶች የአገሬ ጉድ መሆኑ ይገርመኛል።😂
ብቻ መሪጌታዬ ዘመንሆት ይለምልምልን❤❤ ለመምህር ጌታቸው የከበረ የጌታን ሰላምታ አቅርቡልኝ ❤❤❤
በዘመናችን ብዙ ጳውሎሶች ብዙ ሃዋርያት አሉ ን፤ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ! በጠላ በንፈስ በተጻፈ ተረት ተረት መዳን ከቶ አይቻልም። መዳን በሌላ በማንም የለም ከኢየሱስ ስም ውጭ።!!!
ተባረኩ 🙏🙏🙏
እንደ እርሶ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን!! እግዚአብሔር ይባርክዎት
(ታላቅ ሆነህ በዙፋንህ ላይ
ከፍ ብለህ ከፍ ካለው በላይ
ትኖራለህ ለዘለዓለም
የእኛስ ጌታ የሚመስልህ የለም) 2
(በማደሪያህ በተቀደሰው
በግርማ በክብር ላለኸው
እንሰዋልሃለን ምስጋና
አንተ አምላካችን ነህና) 2
እግዚአብሔር አምላካችን ነህ
እኛም ደግሞ የአንተ ሕዝብ ነን
በመቅደስህ ሁሌ እንሰግዳለን
አንተን ብቻ እናመልካለን
እናመልካለን /4
ታላቅ ሆነህ….
የተዘጋውን መጽሐፉን ወስደህ
ማህተሙን ብቻህን ፈተህ
የእኛ ጌታ ታላቅ ተብለሃል
ብናመልክህ ይህ ያንስብሃል
ይህ ያንስብሃል /4
ታላቅ ሆነህ ….
በማደሪያህ በተቀደሰው ….
በማለዳ በቀን በሌሊት
አምልኮአችን አይነስበት
መልካም አምላክ መልካም ነውና
እናብዛለት እጥፍ ምስጋና
እጥፍ ምስጋና /4
ታላቅ ሆነህ ……
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ruclips.net/video/KxjXfHllggQ/видео.html
ተባረኩልኝ
ተባረክ
ተባርክ ❤😂
አቤቱ ጌታሆይ ይሄንንህዝብ አይኖቹን አብራ
Tebarekulign.
ጋዜጠኛው የዘላለም አምላክ ይባርክህ እነዚህን መነኮሳት ቄሶችና መሪጌቶች ወጥረህ ያዝልን እንደዚህ እውነት ግልጥልጥ ብላ አደባባይ ትውጣ
በእውነት ቃላት አጣሁ እግዚያብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
tebareku mergeta
መረጌታ ፅጌ ትምህርቶን በደንብ አዳምጣለው በእውነቱ በ ጌታ የተባረኩ ኖት ዕድሜ እና ጤና ይስጦት ... ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ ትንሽ ቪድዬ ቢሰሩልን እላለው ከኣክብሮት ጋር
1 Timothy 6:12 AMP
Fight the good fight of the faith [in the conflict with evil]; take hold of the eternal life to which you were called, and [for which] you made the good confession [of faith] in the presence of many witnesses.
ተባረኩ በርቱ ❤❤❤❤
ተባረኩልኝ ሁለታቹህም አደራ እንዳታቋርጡ ይሄንን ፕሮግራም አደረ ብዙ ህዝብን ያስተምራል ጥያቄዎች ይመልሳል
Beautiful episode ❤❤❤
Wow😍!!
❤❤❤❤
I can't wait this program
የዛሬው አቀራረባችሁ ይለያል :: ጠያቂው ምን ያህል እንደማደንቅህ ብታውቅ ደስ ይለኛል ። ምክንያቱም የምንወዳቸውን መሪጌታ ፅጌ ስጦታን ለረጀም ጊዜ ስለምታቀርብልን እና ምርጥ ምርጥ በኦርቶዶክሳዊያን አይምሮ ሁሉ ያለዉን ስለምታቀርብ እና ትክክለኛ መልስ ከትክክለኛ ሰዉ እንድናገኝ ሰለምታደርግ እጅግ አመሰግንሀለሁ :: መሪጌታ ፅጌ እርሶ ማለት ትክክለኛ ሊቅ ኖት :: ያ ዘበነ ለማ የሚባል የተረት አባት ይህንን ፕሮግራም እንዲያዳምጥ እና ከአቅሙ በላይ ሆኖ ካልከበደው ማስታወሻ ይዞ እንዲማር ንገሩት :: እሱ እንደው መቼም አይበስልም :: የኢትዮጵያ ደኖች ሁሉ ማገዶ ቢሆኑ ዘበነ አይበስልም :: እንዲያውም አሁን ብሶበታል :: ምናለ በዩቲዩብ ላይ ወጥቶ ባያወራ ! እሱ ራሱ በዚህ ዘመን የዶክተር መሐይም መሆኑ አይደብረውም ? ????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????
ይሄ ኢንተርቢው መቼም ቢሆን መቆም ያለበት አይመስለኝም
ውነታቸውን ነው መሪጊታ እኒ እናቲ ሚካኢልን በህዳር ትዘክር ነበር ሙስሊም የሚሰራው ወጥ እንጨትሲነድ ከቆሰቆሶ ይድናሉ ብላኛለች አናቲ ጲንጢ ግን እንዳይነካ ያረክሰዋል ብላኝ ከናቲ መጣላቲ ትዝይለኛል መንፈሱአንድሰለሆነ ህብረቱ።
ኮልፌ ጳውሎስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ነኝ ፥ መምህር መሰረት እኔንና የሰፈሬ ልጆችን ሰብስበው በግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ ሁሌ ማክሰኞ ማክሰኞ ከምሽቱ አስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ የዕብራውያንን መልዕክት ሙሉውን አስተምረውን ነበር ፥ ያኔ ኦርቶዶክስን የማይበት መነፅር ተቀየረ ፥ ትምህርታቸው በእውነት ፍትፍት ነበረ !!! እንወዳችኋለን ፀጋው ይብዛላችሁ በርቱ ።
Tnsh aftnut koyachu tebareku mergieta
Way gud yihin hizb Aden gataye
ይሄ እውነት በእናንተ ሳይሸፈን ሲወራ ሳይ ጌታን ስለ እናንተ አመሰግናለው እረጅም ዕድሜ አባቴን መልክ መሳይ።እርሶን አይቼ አልጠግብም አባቴን በሕይወት ያለ ይመስለኛል ።
ኦርቶዶክስ ከውሸትና ተረት ነፃ ልቶጣ ነው በተሀድሶ ተባረኩ፡፡
ግብጽ ግን ነብሷ አይማርም
እጅግ በጉጉት እጠብቀው የነበረ መማማርና ቃለ ምልልስ ስለሆነ እጠብቀው ነበር ከሁል ልቤን የነካው ነገር የጠያቂው ትህትናና እውቀትን የመፈለግ ጥማት genuine spirit ከዛም ደግሞ መልስን የሚሰጡት ወንድማችን ጥልቅ እውቀትና ጨዋነት የበሰለ ህይወት ስለሁሉ ጌታ ይመስገን !!
አልሰማሁትም የዛሬውን ምክንያቱም ጊዜ ና አስተውሎ መስማት ስለሚፈልግ የከዚ በፊቱን ግን አንዱንም አላመለጠኝ
ጸጋው ይብዛላችሁ please አይቁም ቀጥሉ በብዙ ተባረኩ 🙏
ተባረኩ❤
ጠይቂው እናመስግንሀለን እንደኛ ግራ ተጋብተህ የቱን ላስቀድም ያልክ ትመስላለህ አሁን ግን ለሁላችንም ወንጌል የሚበራበት ግዜ መጥቷል እውነቱን አውቀን ጌታን አምነን መናፍቅ ተብለን ብናልፍ ይሻለናል ህዝቡ በነጠላ ተሽፍኖ ቤተክርስቲያን መመላለሱን እንጂ እውነቱን ያስተማረው የለም እባካችሁ ቀሳውስት ህዝቡን ወንጌል አስተምሩት ይሄ ትምህርት በየቀኑ ቢሆን አይስለችም የነብስ ድህነት ጉዳይ ስለሆነ መሪጌታ እናመስግኖታለን🙏🏾❤️
እነዚህ ተሃድሶ ነን የሚሉትንና የኦርቶዶክስ መምህራን እንዲሁም መነኮሳትን ማለትም ስለ አዋልድና ስለ ድርሳናት እንዲሁም ገድላት ሙሉ እውቀት ያላቸውን ጠርተህ ዲቤት እንዲያደርጉ ብታደርግ የበለጠ ብዙ እንማራለን
ኦርቶዶክስ ወየው ወየው😂😂😢መርጌታና አቅራቢው ልትጨርሱ መሆኑን ሳስብ ይከፋኛል ቶሎ ቶሉ ኑ😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ ግን መች ነው ቤተክርስቲያን የምትድነው ?
Sus iko new ihe program.
Ere tolo tolo nu ibakachu.
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰረቀብርሃን በኣኬ ተዋረድ እኮ😂😂😂😂😂
ለነገሩ ቻርለስ ዳርዊንንን ለመቀበል ቅንያት ታክል ጥርጣሬ የላቹምን ዝግመተ ለውጥን ልታራምዱት ናቹ
የኦርቶ ጉድ አያልቅም ጃል
ወይ ክርስትና ምንኛ ታወከ፣
ክርስቶስ ተረስቶ ተረት ተሰበከ።
መልክእ ፣ ገድልና ድርሳናት፣
እንግዳ ትምህርት።
ተጋለጡ በከሳቴ ብርሃን፣
በወንጌል ዘበአማን።
ጠያቂው የተሸሸገን ሃብት እንደሚሻ፣
ከእጁ አይለዩም "መሮ"ና "መዶሻ"።
ቦርቦር ፣ ቆፈር፣ ቆፈር ፣
ደግሞ ወደፊት ገፋ ወርወር።
ማውጣጣት ይችላል አግባብቶ፣
በቀልድና በቁምነገር አዋዝቶ።
ደረቁን አለስልሶ፣ አለዝቦ፣
እንዳይቸክ እንዳይቆረፍድ አስቦ።
መሪጌታም አባ "አያልቅበት'፣
ከመቀበል ይልቅ ብፅእና መሆኑን መስጠት፣
ይኸው ያሳዩናል ዘእንበለ ሕጉለት።
ይበል ! ይቀጥል ! ብለናል፣
በጣም ተመችቶናል።
ይበል! ይበል!
ጮራ እስከ ቁጥር 13 ድረስ አንቢቤያለሁ ኢትዮጵያ ሳለሁ:በውስጡ ጠንከር ያለው ትምህርት አለው
ቅዱስ ጳውሎስስ ድንግላዊ አይደለም?
Teyakiw sent amlak naw yalew ke Jesus lela? 37:08 abet ye Ortodox miskinent eko Mariamin yekandu yelal , please read the bible
Quran new belun ingidh
እኔ ግን ብድሮ ምስኪኑን ዘመን እስማማለሁ
ማመን እንደምያድንም ኣልጠራጠርም ተውን
እናንተ ግን ለይቱብ ብላቹ የሰውልብ ኣትቀይሩ
አንተ ጠያቂ ለምን አትታይም ካመራውን ፈርተሄው ነው እንዴ በግልጽ ውጣ እንጂ(ፅጌ ስጦታ ግን የዳነውን ሰው ይዳን እያለ የሰጣንን ድምፅ ያስተላልፋል ልቦና ይስጥህ እውነቱን ይግለጥልህ።
አንተ ደብተራ አርፈህ ተኛ እየሱስ ክርስቶስ በደጅ ቆሟል
ወይ አለመታደል ወይ አለ መማር ፣
መሪጌታ ፅጌን ጥሩውን መምህር፣
ማንጓጠጥ ፀያፍ ነው በጣሙን ነውር።
ጠያቂው ደፋር ነው ፍርሃትን አያውቅም ፣
እንዲህ ያለውን ሥራ ፈሪ አይሰራውም።
እርግጥ ነው፣ ልታይ ልታይ አላለም፣
ቢያስመሰግን እንጂ ይህ አያስነቅፍም።
የቻሉትን ያህል እርስዎም ይማሩ፣
በድርሳናትና በገድል ታስረው እንዳይቀሩ።
ለምን ልታየው ፈለግህ?
እንደ ጓደኞችህ ልትዘምትበት።ይልቁንጠያቂውን ተውና እርሱ ካቀረባቸው ሊቆች አይምሮህን አሳምነህ ይኸንን የትም የማታገኘውን ነፃ ዕውቀት ጠጣ።