እናትን ፍለጋ! በ15አመቴ ነው ተጠልፌ ያገባሁት! Ethiopia | EthioInfo.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Комментарии • 132

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад +56

    ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @addishode1541
    @addishode1541 3 года назад +19

    ስታሳዝን በጣም እግዚአብሔር ልጆቹዋን ይጠብቅላት

  • @seadibintbaba3378
    @seadibintbaba3378 3 года назад +40

    ይሄን ፕሮግራም በጉጉት እሚጠብቅ ላይክ👍

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      ሠአዲ ደምሪኝ እማ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 года назад +30

    የዛሬ ቅዱሱ አማኑኤል የእናትሽ ድምጽ ያሰማን አይዛሽ እማ ታገኝታልሽ ሁላችንም እንፀልሀልን እናት ጠፍታም አይደለም ኖራም ድምጽ ሳንሰማ ስንቀር በጣም ያመናል 😥😥😥😥

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይረዳሻል እህቴ ብርቱ ሴት ነሽ ለልጆችሽ እየከፈልሽው ያለውን መስዕዋትነት ፈጣሪ በልጆችሽ ይክፈልሽ !ጥሩ ደረጃ ይድረሱልሽ !በሪቺ ጀግና እናት ነሽ::

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 3 года назад +12

    እንኳን ደህና መጣችሁ መሲ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በውጪም በአገርም ያላችሁ ሁላችንም በእየምነታችን ስለአገራችን ኢትዮጵያ እንፀለይ አንድ ሁነን ጠላትን እናሽንፍ

  • @ሀይማኖትየሚካኤልወዳጂ

    የእኔ እናት ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ እናትሽንም በሰላም አግኝተሻት ደስብሎሽ እንደምናይሽ አምናለሁ አይዞሽ እህቴ😢😢😢

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +2

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው:: እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾መሲ እና እስክንድር እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 3 года назад +2

    እንባ አባሽ እግዚአብሔር ስምቶሽ እናትሺን ያገናኝሽ ጎበዝና ጠንካራ ነሽ አይዞሽ ፈጣሪ ረድቶሽ የደስታ ብስራትሽን እንደምንሰማ አምናለው

  • @timotiosayele7719
    @timotiosayele7719 3 года назад +3

    እግዚነ ክርስቶስ ከእናትሽ ያገናኝሽ በኑሮሽ ይባርክሽ ሊሚ እግዛቤር ይጠብቅሽ

  • @nmha4141
    @nmha4141 3 года назад +6

    ሎምዬ አይዞሾ ፈጣሪ ከአቺጋ
    ይሁን መሲ እና እስክድር ተባረኩ

  • @godislove5271
    @godislove5271 3 года назад +9

    አይዞሽ እህቴ እነ መሲ ሚዲያ ላይ ቀርቦ መፍትሔ ሳያገኝ አይቀርም አንች ራሱ ልጅ ነሽ ስምሽ እራሱ ለየት ያለ ነው
    ዘመዶችሽ ይገኛሉ፡😀😀😀

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 3 года назад +5

    አይዞሽ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እውነት ነው ከባድ ነው ያለፍሽበት መንገድ ግን እግዚአብሔር ይክስሻል እናትሽን ታገኛታለሽ እህቴ

  • @lifeasmommyhabesha
    @lifeasmommyhabesha 3 года назад +11

    መሲዬ ድንቅ መልእክቶችን ታስተላልፋችሑ እኔም ውጤታችሑን አይቼ እኔንም በታግዙኝ ብዬ አሰብኩ መሲዬ ፍቃዳችሑ ከሖነ 🙏ታናሽ ወንድማችን ጠፍቶብኛል 💔ቤተሰብ የለንም ጊዜው ቢቆይም ግን ከአይምሮዋችን አላረፈም አባክሽ መሲዬ እርጅን እባክሽ🙏🙏🙏🙏

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 года назад +2

    እግዝአብሔር ይርዳሽ የኔ ናት አይዞሽ በርች አች ጠካራ እናት ነሽ

  • @adanehedemss1759
    @adanehedemss1759 3 года назад +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይረዳሺ እህቴይ አይዝሺ የእናት ነገር ከባድ ነው

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ፕሮግራም ያዘጋጀው እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጣችሁ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 3 года назад +4

    በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 года назад +7

    ሰለም ዉድ የመደም ቅመሞች በያለቹበት አለም ደርቻ ሰለመቹ ይብዘልኝ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 3 года назад +3

    እህታች እግዚአብሔር ከእናትሽ በስላም ያገናኝሽ ምናልባት ምን ካልተገኝ ንስሀ ግቢ እግዚአብሔር እንዲያገናኝሽ በፀሎት በርች

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +2

    እግዚአቢሔር ያገናኛቹህ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ሎሚዬ ሚዲያ ላይ ሲያወጣሽ እግዚአብሔር በምክንያት ነው ይርዳሽ ፈጣሪ ።

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይረደሸ አይዞሽ እናትሽም ትገኛለች 😢

  • @raheldiribsa1332
    @raheldiribsa1332 3 года назад +2

    እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን እመቤታችን ትርዳሽ እህቴ በርቺ

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 3 года назад

    ፈጣሪ ይርዳሽ የኔናት አይዞሽ አይ እናት ምንም ብትሆን እናት ናት ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይረድሻል አይዞሽ ፀልዬ እመብርሀን ትርዳሽ ማማዬ

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን እህቴ ወላዲት አምላክ በሰላም ታገናኝሽ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት።

  • @caaisha7221
    @caaisha7221 3 года назад +1

    አይዞሽ። እህቴ። ፈጣሪ። ያገናኝሸ። በክክል። በጣም። ያስፈራል። ሰለሁሉም። እግዚአብሔር። ይርዳሽ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 3 года назад +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይሪዳሽ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቸር ወሬ መልካም ዜና ታስማሽ አሜን !!

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 года назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይርደሽ እህታችን እናትሽን እም ብርሃን ትርዳሽ

  • @mareytube7470
    @mareytube7470 3 года назад +3

    ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጇች ማነው ከኛ ጋር ቁርአን መቅራት የሚፈልግ

  • @devan8265
    @devan8265 3 года назад +4

    መሲዬዬዬ ስወድሽ ማሬ መልካም ሰዉ ነሽ እግዚኣብሔር ይባርክሽ እህት አለም እናትሽን ቅዱስ አማኑኤል ያገናኝሽ

  • @iyasuyewahu8432
    @iyasuyewahu8432 3 года назад +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ፣ አይዞሽ።

  • @shalatube9999
    @shalatube9999 3 года назад

    New Ethiopian music 2021 sami bariyaw ሳሙኤል ይርጋ የእኔ ጀግና እናት

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የእኔ ስደተኛ ለሃገርሽም አብቅቶሽ እናትሽንም አባትሽንም አግኝተሽ በደስታ ለማየት ያብቃን።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 года назад

    ዬኔ እናቴ እናቴ በዓታ ማርያም ቸር ታሰማሽ የእናትነት ፍቅሯ ይጠብቅሽ

  • @በእውነትእመኑ
    @በእውነትእመኑ 3 года назад +2

    እመብርሐን ትድረስልሽ እሕታችን እደው የቤተሰብ ችግር ከባድ ነው

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 года назад +3

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @edengermay8225
    @edengermay8225 3 года назад +4

    Amlak yerdasi yani eheit ayzose 🙏🇪🇷❤️🙏🇪🇷❤️🙏🇪🇷❤️🙏🇪🇷❤️

  • @mimidave1
    @mimidave1 3 года назад +2

    Ayezosh yene enate🙏🏿 May God help you find your mom and dad.🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 3 года назад

    በጣም ውስብስብ ህይዎት እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @annahacen8148
    @annahacen8148 3 года назад +2

    ፈጣሪይርዳሽእእቴ

  • @hayatmohammed5454
    @hayatmohammed5454 3 года назад +2

    ስልክ ቁጥሯ ጎዶሎ ነው ይስተካከል አላህ ይርዳሽ እህቴ

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +2

    ልጆችዋ ከማን ጋር ነው የሚኖሩት? የእነሱም ነገር አሳሳቢ ነው:: እናትም አባትም አጠገባቸው ሳይኖር ለብዙ ነገር ይጋለጣሉ::

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 3 года назад +2

    እግዚኣብሔር ይርዳሽ ቆንጆ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 года назад +6

    I really like this journalist she has a human heart. when she cries I too cry . The boy was giving money for street begars assuming one of them could be his mother. What a paining feeling.

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @woynshetkebede69
    @woynshetkebede69 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔቆጆ አይዞሽ እባሽ ይታበሳል

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +9

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ማማዬ 😥☝️☝️☝️
    እኔም የማላውቀውን ወንድሜን ፍለጋ ላይ ነኝ ብትረዱኝ መስዬ 😭😭😭😭😭

    • @kdestarsma8075
      @kdestarsma8075 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ማማዬ

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 3 года назад +2

    እኔም አንድ ቀን ከልጄ ጋር እግዚአብሔር ያገናኘን ይሆናል

  • @የታጠቅአድነቅነኝ
    @የታጠቅአድነቅነኝ 3 года назад +1

    ምስክና አይዞሽ እህትዋ የአለህ ወለህ የሡወና አለህ የወቀል ልብወ ምን እደነከት

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +2

    ወይ የሰው ልጅ ፈተና????? እኔ ብዙውን ግዜ ስሰማ? ሴቶች(እናቶች) ልጅ ከወለዳችሁ ምንም ችግር ቢያጋጥም የማያልፍ ነገር የለምና ልጆችን ተቸግሮ ማሳደግ ይሻላል:: እድሜ ልክ ከመቆጨት???

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 3 года назад +4

    ወይ ጉድ እኔ ግን አንችን ብሆን አልፈልጋትም ሆሆሆሆሆ እሷ ካልፈለገችኝ እኔም አልፈልጋትም።
    በርግጥ ያሳደጉሽ እናት ግን እንዳያዝንቡሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +3

    የእናትዋ ቤተሰቦች ካሉ?ሚስጥሩን ሊያውቁ ይችላሉ:: እናትየው ግን? የምትፈራው ጥያቄ ይኖራል እየሸሸች ይመስለኛል:: የእናትዋ የእንጀራ አባት ቢሞትም ? እሱን የሚያውቁት ሰዎች ቢገኙ? ሚስጥሩ ሊታወቅ ይችላል::

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +2

    አቤት የእኛ ባህል አንዳንዱማ ሲያስጠላ??? እናት አክስት ነች እየተባለች አድጋ ቆይት ስትሰማ እንዴት ታዝን?????

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 года назад +1

    Very complicated story. May God help you...

  • @eyerushust8962
    @eyerushust8962 3 года назад +2

    አዳንድ ወድ ግን ምን አይነት ጭቅላት ነው ያላቸው ጠልፎ አግብቶ ልጂ አስታቅፎ ጥሎ መጥፋት አረ ጉድ

  • @meronkonjo8203
    @meronkonjo8203 3 года назад +1

    ስልክ ቁጥሩ ጉደሎ ነው

  • @thanksgodforeverything3705
    @thanksgodforeverything3705 3 года назад +1

    እንካን በስላም መጣችሁ መሲዬ

  • @twcl7365
    @twcl7365 3 года назад +2

    እጀራአባቷ ወላጅ አባትሸ ነዉ የሷ እናት ወሰደሸ ሰጪ ማሳደግ ከበደን ካሉ በእጀራአባትሸና በእናትሸ. መሀል ሚሰጥር አለ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 года назад +1

    Egzabeher yrdashe 🙏😭😭

  • @ሀዪነኝገጠሬዎ
    @ሀዪነኝገጠሬዎ 3 года назад

    አላህ በሠላምያገናኝሽ እህት

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      መዲዬ እንደማመር

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 3 года назад

    Egziabher yrdash

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 года назад +1

    Egziabher Yirdashi ehte !! Ayzoshi!

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 2 года назад

    እኔ ባህሬን 5 አመቴ እህህህህህሥደት አሥጠላኝ ሄወት ምርርር አለኝ ምን ይዠ ልመለሥ ማሠብ አሥጠላኝኝ

  • @adeyabebacoffee
    @adeyabebacoffee 3 года назад

    😭😭😭 Ayzoshe Ayzoshe Yean konjo

  • @timotiosayele7719
    @timotiosayele7719 3 года назад +1

    Wow this is very complicated story

  • @ማርያም-ፈ9ቐ
    @ማርያም-ፈ9ቐ 3 года назад +1

    ስወዳት እቺ ጋዘጠኛ መስዬ ማር የሆንሽልጅ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +3

    እኔም ባህሬን ነኝ

  • @wubaajiman5328
    @wubaajiman5328 3 года назад +2

    ሰላም ኢትዮ ኢንፎዎች እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 3 года назад

      ቤተሰብ ተስማምተው ነው የዳራት

  • @hawamohammed8452
    @hawamohammed8452 3 года назад

    Allah yagenagnish. Ayzosh eht

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад +3

    ምን አይነት እናት ናት ግን በየቦታው የተለያዬ እናት ነው ያለ እንዴ? እናትነቷን ትታ አክስት ነኝ ምትል

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 3 года назад

    Allah ke enatesh ga yagenagesh amen🤲🤲

  • @beletetube_
    @beletetube_ 3 года назад +3

    ሠላም ለእናት ሃገሬ

  • @saraasarina5073
    @saraasarina5073 3 года назад +1

    Egzabiher yirdash ehite

  • @sweetfamily5514
    @sweetfamily5514 3 года назад

    Ayezosh egziabeher melkam new

  • @abdullaalsawai8604
    @abdullaalsawai8604 3 года назад +2

    Betam arfi program new amsagnlu egzbre yerdhes

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +2

    የእናትዋ የእንጀራ አባት ይቺን ልጅ ሲያሳድግ? ለምን እናት አክስትሽ ነኝ ትላታለች? በዛ ላይ የእንጀራ አባትዋ ሚስት መሀን ነች አለች:: እኔ ግን የዝች ልጅ እናት? ከእንጀራ አባትው ወልዳት ይሆናል? ሚስጥሩ ይሄ ይመስለኛል::

  • @HhHhh-uo6ss
    @HhHhh-uo6ss 3 года назад +1

    Allah yedereseleshe Azores

  • @fafetube7722
    @fafetube7722 3 года назад +1

    አቤት መመሳሰል እህቴ መስላ ቁጭ
    እዳንቺው 14 አመቱዋ ነበ የተጠለፈችው
    ግን አልጠፋችም ግን ወይኔ ቁጭ እሷን ነው እምትመስለው

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 3 года назад +5

    If her mother gave the right father's name to ጥቁር አንበሳ might have her father's name in her birth record.🙏💗

  • @howahowa7238
    @howahowa7238 3 года назад

    በአሏህ

  • @sinkneshmamo931
    @sinkneshmamo931 3 года назад +1

    Mesiye siwedish eko 😍

  • @twcl7365
    @twcl7365 3 года назад +2

    ሲሞት ለምንመጣች የሞተዉ ሰዉዬ ጋርነዉ ሚሰጥሩ

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 3 года назад

    ሚስኪን የኢትዮጵያን የገጠር ወንዶች ሴሰኛ ናችሁ የስንቱን ሴት ሂወት አጨለማችሁ በስማም እንካን ከተማ ተወለድኩ

  • @ccooccoo5815
    @ccooccoo5815 3 года назад

    መሲ በምን ላግኝሽ እባክሽ የኔ እናት ቁጥርሽን

  • @adengabrakiden1183
    @adengabrakiden1183 3 года назад

    Lome mare eqezyabere enateshene lemayete yabekashe ewenete newe betesebene maweke asefelaqe newe lekeneshe eqezyabere yeredashe desetashe desetahene newe 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @tigmak
    @tigmak 3 года назад +1

    Weyeni yene konjo lomiye embrhan tirdashi!

  • @alemlovely2130
    @alemlovely2130 3 года назад

    Ayizosh mamey fetri yeridesh

  • @twcl7365
    @twcl7365 3 года назад +1

    ከእናቷ. ባል ከእጀራአባቷ ነዉ የወለደችሸ

  • @howahowa7238
    @howahowa7238 3 года назад

    አያቴ ን መፈለግ እፈልጋለሀሀ

  • @ፍቅር-ጨ2ቘ
    @ፍቅር-ጨ2ቘ 3 года назад +1

    እረ እኔ ባ 14 አመቴ ነው የዳሩኝቤተሠቦቼ

  • @tigstnatsistube
    @tigstnatsistube 3 года назад +2

    E/g zaber yerdash

  • @ሀናፍቅር-ሐ8ሸ
    @ሀናፍቅር-ሐ8ሸ 3 года назад +2

    ሰላም ሰላም ውዶች

  • @riyaaktar1913
    @riyaaktar1913 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹💓💓👍👍

  • @matub4261
    @matub4261 3 года назад +2

    ሰላም ያገሬ ልጆችሽ በቅንነት ጥሩ መስራት ለራስ ነውመሲን የምትወዱ ሳብ ሳታረጉ አትለፉ

  • @howahowa7238
    @howahowa7238 3 года назад

    በፈጣሪ ስም ልጠይቃችሁ

  • @janetaeydhyuerav3276
    @janetaeydhyuerav3276 3 года назад +1

    🙏🙏🙏

  • @howahowa7238
    @howahowa7238 3 года назад

    እስኪ እኔም እናንተን የማገኝበት ቁጥር ላኩልኝ