የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቀሪ ሥራዎች ከሰኔ 30 በፊት እንደሚጠናቀቁ ተገለጸ Etv | Ethiopia | News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በ13ኛው እና በ14ኛው ዙር ዕጣ የወጣባቸው 40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቀሪ ሥራዎች ከሰኔ 30 በፊት እንደሚጠናቀቁ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ።#ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Комментарии • 27

  • @user-lb4fh1xz3p
    @user-lb4fh1xz3p Год назад +2

    8 ዓመት ሆነኝ አልደረሰኝም

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Год назад

    አላህ ያግዛቹ እንግዲ እየጠበቅን ነው እጣ ያልወጣልን በኪራይ ቤት ደከመን እስኪ ቤት ያለውን ምንም የሌለውን ለይታቹ እጣ አውጡ ቤት የሌላቸውን በኪራይ የሚኖሩትን እስኪ ለዩ ከዛ እእጣ ውስጥ ይካተቱ ተባበሩን

  • @zewduhabtemichael6981
    @zewduhabtemichael6981 Год назад

    ከሰኔ 30 በፊት የሚለው መግለጫ ቢዘገይም ቢተገበር መልካም ነው።

  • @dagimabebe7966
    @dagimabebe7966 Год назад +2

    እኛ 11አመት ቆጥበን አየር ላይ ነው የቀረነው

    • @tigist9810
      @tigist9810 Год назад

      ምን እናደርጋለን ማን ይሰማናል

  • @user-oo5ye4tf3f
    @user-oo5ye4tf3f Год назад +3

    ለቶሎሳ ለጫላ ለጫልቱ ለገመዳ ለአራርሳለ ለገመቹ ለገለታ ለለሜሳ ለገዳ ለገመዳ ለጫሳ ጨጨሳ ለኩሪፍቱ ለቦቱ ለለማ ለገርባ ለጉርሜሳ በኦሮሚያ ክልሎና በውጭ ሀገር ላላሉ የኦሮሞ ተወላጆች አምስት ባልቆጠቡበት እየጠራችሁ አበሻብሿቸው ለምን ቢባል ባለ ጊዜ ነን በሉ እንደ ብርሐኑ ጁላ😂😂

  • @zelalemzergaw5178
    @zelalemzergaw5178 4 месяца назад

    እንጠብቃለን በጉጉት

  • @AdaneWerku-dd7ye
    @AdaneWerku-dd7ye Год назад

    የ2005 20/80 ባለ 3መኝታ ምን ተሻለን

  • @tsigeasrat6465
    @tsigeasrat6465 5 месяцев назад

    😮😮😮

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 Год назад

    እረባካችሁ የቦሌ ሐያት የሳይት 2 /2 እጣ የወጣባቸው በ 2011 ሙሉክፍያ ጨርሰን ካርታ ተሰቶን እስካሁን ግባታው አላለቀም ለስሙ የ 40 /60 ኮዲሚኒዬም ናቸው

  • @merrYaGetta
    @merrYaGetta Год назад

    I am watching you

  • @sarina-zs8io
    @sarina-zs8io Год назад +1

    ቆንጀት እንዳለ 🌹🌹👌

  • @betelihemamda3352
    @betelihemamda3352 Год назад

    እጣ ደርሶን ነጠቃችሁን ወንበሩን የሰጣችሁ ይፋረዳችው ዝም ጭጭ ምንም ነገር አታነሱም ጌታ እውነተኛ ዳኛ ፍርድን ይስጠን ሚዛኑ ትክክል የሆነ

  • @wewetutu1248
    @wewetutu1248 Год назад +1

    ለም አለኝ በሰማይ

  • @user-fk2dz7og8j
    @user-fk2dz7og8j Год назад

    ሸዋየ ደጌ

  • @hyamanotuae1284
    @hyamanotuae1284 Год назад +1

    ኧረ ምንም ቅቅስቃሴ የለም

  • @waza835
    @waza835 Год назад

    ሁሃ የሌለው ፎቅ ውስጥ ግቡ ማለት ምንድን ነው

  • @kezinakedir
    @kezinakedir Год назад

    ere ydire yeti gaba ebakchuu *uuuu*uuuuuu❤❤❤❤❤ mararen🎉🎉🎉🎉

  • @dagimabebe7966
    @dagimabebe7966 Год назад +1

    ሌቦች ህዋህትን ያስናቃችሁ

  • @user-pz4ui7uw7d
    @user-pz4ui7uw7d 10 месяцев назад

    አዲስ አበባ የቤቶች እጣ

  • @meazameaza559
    @meazameaza559 Год назад

    Befetari Etawen Awtulen yebit keray gedelen

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 Год назад

    አረ የመግስትያለክ ስማጩሐታችንን በ 2011 እጣየወጣባቸው የ 40 /60 የቦሌ ሐያት ሳይት 2 እደው መቼነው ጨርሳችሁ ለሕዝቡ የምታስረክቡት እፍፍፍፍፍ የፕሎክ 41 ተመልከቱልን

  • @merrYaGetta
    @merrYaGetta Год назад

    Eha ADDISU... YA BATTASABE NASSA BATOUCH SIYHONU. YA SINGLE BOY AND GIRLS 18 AND UP ALONE HOMES GOD SAID

  • @hanaregasakekeba9498
    @hanaregasakekeba9498 Год назад +1

    ሌቦች ናችሁ ወሬ ካወራችሁ መች አነሳችሁ

  • @user-oo5ye4tf3f
    @user-oo5ye4tf3f Год назад

    70/30 ደግሞ ምን መሆኑ ነው ኦሮሙማ ኮንደሚኒየም ነው