ቤት ፈላጊዎችና የቤት አቅርቦት ፣ግንቦት 19, 2016 What's New May 27, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #EBS_What's_New
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 55

  • @meryweldmariam
    @meryweldmariam 3 месяца назад +14

    እኔ የ2005 ዓ.ም ተመዝጋቢ ነኝ በተስፉ እየተጠባበኩ ነው እባካችሁ የምንጠለልበትን ቤት ስጡን፡፡

    • @fandccell1717
      @fandccell1717 3 месяца назад

      እኔም እዳቺ ነን

    • @fandccell1717
      @fandccell1717 3 месяца назад

      እግዤአብሔር ምናልባት ቢረዳን

    • @user-hm9sk8zc8z
      @user-hm9sk8zc8z 3 месяца назад

      አዉ ምን አለበት ፈጣሪ ቢረዳን😭😭

    • @etetugmeskel7382
      @etetugmeskel7382 3 месяца назад +1

      እኔ የ2005ዓ-ም ተመዝጋቢ ነኝ

    • @Goodthing1009
      @Goodthing1009 3 месяца назад +1

      እረ 1997 የተመዘገበም አለ

  • @asheyigletu8520
    @asheyigletu8520 3 месяца назад +6

    EBS በእኛ ስም ስለጠየቃችሁልን እናመሠግናለን

  • @user-nd8si9oh2l
    @user-nd8si9oh2l 3 месяца назад +7

    እስቲ መጀመሪያ 2005.እና 1997.አጠናቁ

  • @user-hm9sk8zc8z
    @user-hm9sk8zc8z 3 месяца назад +4

    በቤት ክራይ ተሰቃየን እባካቹ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Ethiogoldentunes
    @Ethiogoldentunes 3 месяца назад +9

    ፍትህ ለባለ 3 መኝታ ተመዝጋቢዎች

  • @fiyzatube2410
    @fiyzatube2410 3 месяца назад +11

    አረ እኔ 20005 የተመዘገብኩት ግን ለምንድ ነው መፍቴ የማይስጣን

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 3 месяца назад

      በ1997የተመዘገቡ ያልደረሳቸው አሉ❤❤❤

    • @jupiterplanet1316
      @jupiterplanet1316 3 месяца назад

      2005 አልወጣም እንዴ??

  • @bogalebeyene413
    @bogalebeyene413 3 месяца назад +3

    መጀመሪያ የሰጣችሁትን አጠናቁና ጨርሡ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 3 месяца назад +4

    እኛ ቤት በዘራችን ኮንዲሚኒየም አይዉጣላላችሁ ተብለን የተረገምን ይመስለኛል አንድ ሰዉ እንኳን አይደርሰዉም??

    • @user-hf4jw5zc2y
      @user-hf4jw5zc2y Месяц назад +1

      እግዛቢሄር ካለ ይዘረግፍላችሃል አሁን ከወጣ

  • @betelihemamda3352
    @betelihemamda3352 3 месяца назад +3

    70/30 ለመመዝገብ ቅድመ ክፍያ 1ሚሊዬን ብር ነው ቅድመ ክፍያው ከየት እናምጣ በአንዴ የመንግስት ሰራተኛ እንዳንሆን ልጆቻችን ማን ያሳድግልን የደረሰንን እጣ ወሰዳች ማነው ዳኛ አይኖቹ በምድር ዙርያ ያለ ይፍረድል በ ቤት ክራይ ተሰቃየን😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear 3 месяца назад +3

    አዲስ የመጡትን የቢሮ ኃላፊ ለመውቀስም ሆነ ለማወደስ ምንም ዓይነት መረጃ የለኝም ነገር ግን ባለፉት 6 ዓመታት የቤቶች ልማትን በሚመለከት እንደ ተቋም ያየሁት ትርጉም ያለው ስራ የለም በርግጥ ዘመኑ የሹመት እና ሌብነት መሆኑን ልብ ይሏል ።

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 3 месяца назад

    የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወቶተመቅረት ይጠብቀን ያረብብ

  • @user-qu9lo9iq4o
    @user-qu9lo9iq4o 3 месяца назад +1

    መጀመሪያ የተመዘገቡትን ጨርሱ አድስ አትመዝግቡ

  • @betelihemamda3352
    @betelihemamda3352 3 месяца назад +4

    ምን ማለት ነው መንግስት አዳ እየከፈለነው ቤትም ለመስጠት ተስፋ ባይኖርም ቆጥቡ የደሀ አደግ አባት ይፍረድልን ልጅ ይዘን አየቆጠብን የደረሰን እጣ ተነጥቀን በ ቤት ክራይ ልጆቻችን ይዘን ለምንከራተት ጌታ ይፍረድልን::

  • @fandccell1717
    @fandccell1717 3 месяца назад +2

    ፍትህ 20/80

  • @meseret2374
    @meseret2374 3 месяца назад

    በቤት ክራይ ተሰቃየን. መልካም ዜና ነዉ እስይ እግ/ር ይባርካቹ በተስፋ እየጠብቅናቹ. ነዉ 😢😢

  • @doabaing550
    @doabaing550 3 месяца назад +1

    ገንዘብ ለመሠብሰብ ፈለጋቹ መሠለኝ። የምን አዲስ ፈላጊ ማስተናገድ? መጀመርያ ለ1997 ተመዝጋቢዎች ቤት ስጡ

  • @ethiopian6259
    @ethiopian6259 3 месяца назад

    ብንቀጥል ማለት ... ዘግተነዋል ማለት እኮ ነው ንግግሩ ውስጥ ያለው ? እስቲ እንደገና አወያዩት

  • @yimesgenanteneh3274
    @yimesgenanteneh3274 3 месяца назад +3

    Fiteh le 1997

  • @HaileselassieGw
    @HaileselassieGw 3 месяца назад +4

    ፍትህ ለ40/60

  • @user-hf4jw5zc2y
    @user-hf4jw5zc2y Месяц назад

    ወይኔ እመቤቴ ገላግይኝ በተለይ ለልጄ እኔ የተሰቃየሁትን እዳይሰቃይ

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 3 месяца назад

    እናንተሰዋቾ ፈጣሪን ብትፈሩ ጥሩ ነዉ. የደሀግፍ ከፈጣሪ ፊቱንያዟረለት መጨረሻችሁን ያየሰዉ።

  • @user-fi4px6lb8l
    @user-fi4px6lb8l 3 месяца назад

    ካሉብለህ ስታወራ አታፍርም ፍትህ ለ1997ተመዝጋቢዎች አታፍሩም 20አመት ሙሉ

  • @YadonayYadonay
    @YadonayYadonay 3 месяца назад

    Betam yegermal 19 amet ye 1 wetat lij edme betam kebad.....

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear 3 месяца назад +2

    ምን አይነት መሀይም ጋዜጠኛ ናት በጌታ። በማህበር ቤት ተደራጅተው -ብር አስገብተው 3 አመት ሙሉ እየተጉላሉ ነው-መጨረሻቸው ምንድነው ብላ መጠየቅ ሲገባት የማይሆን ነገር ትጠይቃለች- ሀና አብደታ እስቲ የባለፈው ሳምንት Fortune ጋዜጣ ይዞት የወጣውን የማህበር ቤት ጉድ አንብቢ-እንጊሊዘኛ ማንበብ ከቻልሽ ማለት ነው

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 3 месяца назад

      ወይ አስተያየት ሰጪ

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 3 месяца назад

    እኔ የገርመኝ ቤቱ ሰርተው ፀርሰው በቅቱ ማስርከብ አቅታቸው ሰብርው ገብተው ሲኖሩበት ነው

  • @meryweldmariam
    @meryweldmariam 3 месяца назад +1

    እውነት እየተሰራ ነው ግን ኮንዶሚንየም

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 3 месяца назад +1

      አዎ እየተሰራ ነው ጤና እድሜ ካለ ሁሉ በጊዜው ይሆናል በማስተዋል መኖር ይሁንልን❤❤

  • @SelamGrmay-kj3qd
    @SelamGrmay-kj3qd 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @user-nd2jf2zu4d
    @user-nd2jf2zu4d 3 месяца назад

    ለመጪው እድሜ ይስጠን ፈጣሪ መቼስ 11አመት አስቆጥረናል

  • @FelahTube
    @FelahTube 3 месяца назад +1

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በስዴት ያላችሁ አሏህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዉዶቼ #በቅንነት #ደምሩኝ

  • @user-sf6fq3od5d
    @user-sf6fq3od5d 3 месяца назад

    ቃላችሁን ጠብቁ ደሃን ታሳቢ አድርጉ ስለሌለን ነው መንግስት ላይ ተለጥፈን ፍትህ ለ1997 እና ለ2005 የምንለው ቢኖረንማ ብዙ አማራጮችኮ ነበሩ መንግስት ይህ ጠፍቶት አይመስለኝም እባካችሁን በእጃችሁ ያለውን ተመዝጋቢ ስቃዩን ተረዱ ጭንቀቱን ይሰማችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ1997 እና ለ2005 ቃላችሁ ተፈፃሚነት ያግኝእንመናችሁ።

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu 3 месяца назад

    አዲስ ለመመዝገብ የግድ የባንክ ቁጠባ ያስፈልጋል እንዴ 😭😭😭😭

  • @user-sn2vm7ht5l
    @user-sn2vm7ht5l 3 месяца назад +2

    አረ ኦ እባካቹ የእድሜያችንን ግማሽ ነው እያታለላችውን ያላችውት

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 3 месяца назад +2

    መንግስ ብር ሊበላ ነዋ

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 3 месяца назад +1

      የአእምሮ ደሃ ሚናገረውን አያውቅም አስተውል ከመፃፍህ በፊት

    • @engsheeshetu1460
      @engsheeshetu1460 3 месяца назад

      😂😂😂

  • @MinaleGetnet-yr9uc
    @MinaleGetnet-yr9uc 3 месяца назад

    Other Kumar 70/30......

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear 3 месяца назад

    ፍትህ ለማህበሩ ቤት

  • @MinaleGetnet-yr9uc
    @MinaleGetnet-yr9uc 3 месяца назад

    After 15 years! Kkkkkkkkk jokes jokes.......and Kumar.......

  • @aschuze1306
    @aschuze1306 3 месяца назад

    እውነት 54 ቱ ማህበራት የግንባታ ሂደት ላይ ናቸው

  • @user-fr4gu4pp6k
    @user-fr4gu4pp6k 3 месяца назад

    ❤😂

  • @meskeremdemisew1223
    @meskeremdemisew1223 2 месяца назад

    ይኸው ባለቤቴ በ2005- ቤት ተመዝግቦ እኔም መንግስትን አምኜ ቤት ይኖረኛል ብዬ ልጆች ፈልፍዬ አሁን ትልቁና ከባዱ ልጅ ይዞ መከራየት እጅግ አስቸጋሪ ሆኖብናል እባካችሁ ሰርታችሁ በታማኝነት ስጡን👈

  • @user-vw7js2og8q
    @user-vw7js2og8q 3 месяца назад

    ብቻ ለምርጫ እንዳይሆን ቀደዳው

  • @EkranMuhamed
    @EkranMuhamed 3 месяца назад

    ❤❤❤❤