Jamyye and yefukiri inginda are the most loved of Efrem songs and he was very famous by this music in most Ethiopian people early 1978 E C . Im listening this music here in USA every day when I get break. It brings so many memories in my mind like my classmates early 1978 and 1980 when I was high school in Ethiopia. Im crying sometimes when heard his music. Specially, today , he songs the old music which is loved by Many Ethiopian people. Minjaari is closer to my birth place.
The lyrics " Jamyye is the most songs of Efrem songs that I loved since 1978 E.C . Still now I'm listening his music here in USA after 38 years!! Amazing music!!
Let's go 100k 🎉 pls 🙏
ኤፊ መድረኩ ግን አላማረም ዲኮር የለውም።
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you so much for showing us Efrem Tamru concert.He is one of my favorite singer. Rahel Gebremessihe.
ደስ የምትል ወጣት ነህ ንቅትቅጥ ያልክ👌🏾
ደሞ በምወደው ኤፍሬም ታምሩን ይዘህ👌🏾👌🏽👌🏾👍🏽
Efi G Thanks for your Show- ሁሌ ዝግጅትህ አየዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው በርታ !! ኤፍሬም ታምሩ በጣም ጨዋ ከሚባሉና ተወዳድ ድምጻዊ ነው እድሜና ጤና ይስጠው።
It is great video. Efrem Tamiru the Legend
የኢትዮጵያ ልጆች፣የአገሪ ልጆች ፣አዲስ አበባ አበባ ልጆች እልልልልልልልልልልልል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላምታዬ ይድረስህ ።አመሠግናለሁ።እኔም እንደ እናትህ የኤፍሬም ታምሩ የሰራቸውን ስራዎች አድናቂ እና የልጅነትን ዘመን ማስታወሻዬ ናቸው ።እንዲሁም የትዳር ዘመን ከባድ ተውስታ አለኝ እንዲሁም ከልጆቼ ጋራ የማይረሳ ጊዜን ከልጅነታቸው ጀምሮ አስከ አሁን ።ምን ልበል አፊ ይለያል።ዘውድነሽ ነኝ ከአዲስ አበባ
Thx for presenting my best musician of all time❤❤❤
Jamyye and yefukiri inginda are the most loved of Efrem songs and he was very famous by this music in most Ethiopian people early 1978 E C . Im listening this music here in USA every day when I get break. It brings so many memories in my mind like my classmates early 1978 and 1980 when I was high school in Ethiopia. Im crying sometimes when heard his music. Specially, today , he songs the old music which is loved by Many Ethiopian people.
Minjaari is closer to my birth place.
በጣም ታምራላችሁ ለንደን ያላችሁ ኢትዮጰያውዯን፣ አይለያችሁ
ከዘፋኝ ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ ፣ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ!
ለንደኖች በጣም ደስ ትላላችሁ ጥሩ ዝግጅት ነው፣ አቅራቢም ቆንጆ ነው Thanks for the Show .
The King 👑 Ephereme Tamerue 🎶👑 Habesha 🎶 Tnx 👍 what a lovely moments 🎉🎉
የኔአባትእግዚአብሄረከፈለከውደረጃ ያዲረሥህ በቅረብነው ያወኩህ የም በጣም ታታሪልጂነህ ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
We love Efrem Tamru from Eritrea 🇪🇷
አሪፍ ከለር ነው እንኳን በሰላም ገባህ በልልን ተወዳጁን ኤፍሬም ታምሩን
Ye Asmera ljoche alen ❤
Betan neber ye Efrem & Tamrat music yemsemaw even Amharic language kemelmede befit 🥰❤🇪🇷
Ba Eritrea 🇪🇷 new king 🤴 Efe
አዎ የዘመናችን ምርጥዬ አፍሬም ታምሩ እኔም ውድድ ነው የማረገው። ኤፊ ድሮ ድሮ ምን ይባል ነበረ መሰለህ ከዘፋኝ ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ ከዘፋኝ ልፍስፍስ ፀሀዬ ዩሀንስ ይባል ነበር። ፀሀዬ ሲዘፍን መድረክ አይበቃውም እና ሰውነቱን ልፍስፍስ ያረገው ነበር ለዛ ነው። በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን
አይ የኛ ሰው እንዴት ደስ እንላለን ፈጣሪ አንድ ያርገን ፣አንለያይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትክክል ነህ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚከፋፍሉን በሁሉም አካባቢ ያሉ ፖለቲከኖችና ዘረኞች ናቸው። ሁላችንም ከፋፋዬች ካልተከተልን ሁሉ ነገር ከእግዚኣብሔር ጋር ይስተካከላል
ኤፊ በጥም አሪፍ ቪዲዮ ነው::👍🏽👏🏽🙌🏽🙏🏽🇪🇹
ከልብ እናመሠግናለን🙏🏽 በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር 🙏🏽 የነገ ሰዉ ይበለን🙏🏽
አንበሳ ስወድህ ትልቅ ቦታ ፈጣሪ ያድርስህ እናቲ ትወደዋለች ነው ያልከው ከኔናት አትበልጥም ቦስተሩን በቤታችን ተለጥፎ እሱጋ መቆም አትችልም ከመውደዳ የተነሳ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምታ አቅርብልን እንወደዋለን
Minaw Nabiy arakow
Just wonderful. I just remember like today. He is my favourite musician of all time.❤
Muchlove from Asmara Eritrea bro
The lyrics " Jamyye is the most songs of Efrem songs that I loved since 1978 E.C . Still now I'm listening his music here in USA after 38 years!!
Amazing music!!
የዘፋኞች መርጥ ዘፋኝ ለዛህ እንዳለ ነው በርታ (ኤፍሬም ታምሩ የዘፋኝ ኩሩ)
ወይኔ ኤፍሬም ታምሩ ዘፈን አይንሽ ዛጎላማ ነው ትዝታ አለኝ ቁርጥ ስታረገው ሰርች አርጌ ከዪታዬብ ሙሉውን ሰማሁት ገና ቦይፍሬንድ መያዜ ነበረ ያኔ ከዛ ደሞ በሉ እንጂ በሊ እንጂ ልቤን ይዞት ሄዷል ከደጅ የምትለው የሰርጌ ጋዜ አዲስ ነበረ
ደስ ይላል Efi ግን micaela ኢሄን ethiopiawi Vibe ብታየው አሪፍ ነበር
ewnet nw
Legend Efrem tamiru ❤❤❤❤
ደስ የሚል ግዜ ነበር👌
Love from Ethiopia 🇪🇹, love you so much bro❤❤❤❤❤❤❤ 0:26
From Nederland 🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 ❤❤❤❤❤
ኤፍሬምዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድህ አታውቅም 🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰💚💛❤️🙏🙏💕
Much Love and respect from Atlanta 💕💕🙏
የኔ ፍቅርር እዴት እደምወድህ እኮ😮
Sint arif arif zefenoch eyalut debari leconsert yemahon sirawochun new yakerebew Gin aykefam legend zefagn silehone were rasu biyawera Yidemetal🥀♥️
ኤፍሬም ንጉሡ!!! እንኩዋን እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊ አረገህ.
በጣም ደስ ይላል
Yehone bez dimst tefang yimeslengal ye gitar meseleng yejovani gitar ❤❤❤
ኤፍሬም is the goat🎉🎉🎉
Betam gobeze ljie ne Abeba mestete 🎉🎉❤
6th like
ውውው እድለኛ ነሕወድሜ😘😘😘
Legend singer Efream tamruuuu !
Uffffff sewedeh ekoo efiye🥰🥰🥰
ታድላችሁ አዲስ አበባ በፋራ ተወረን መተንፈሻ አተን😰😰😰😰😰😰
The king of Vlog 💪💪💪
Please will he have a concert in London.
I want to come to London from Germany.
Thanks fig ❤🙏
Ere efg minshe hulem first commenter negn ሽልማት የለውም
Habibi come to seattle
Third 🎉🎉🎉
Legend ❤❤❤
Love this man
100%........bemder laye Efermn yemiwode yale aymeslgnm ene alehu ebelthalehu kale yesaflgn melkewunm yengergn yene gne infinity newu melkat alechelm
Thank.Efremi❤❤❤❤❤❤
BETAMMMMMM arif , yaz ingede......cheb cheb :)
ኤፍሬም ታምሩ የዘፋኝ ኩሩ yemecheh
Ferst comment
First🎉🎉🎉
ኤፊ የኔ1ኘ ትለያለክ❤❤❤
ሚካኤላ በጣም ጠፋች ኤፉ❤❤❤❤
Ferst comment🎉🎉 0:18
የኢትዮጵያ ልጆች yemechachehu
LEGNDERI 👑
❤❤❤❤❤❤❤
Oh Good!!!
ኤፊ ቆንጆ
Anci esati🤙
የስደተኞቹ ብዛት ቢገርመኝም ኤፍሬምን ግን አለማድነቅ አይቻልም። ፋኖም ቻለው ተረስተሃል። ባለፈው ቴዲ አምታታው ዛሬ ደግሞ ኤፍሬም አንጋፋው ዘና ፈታ እያደረገ ነው።
efi thank you nati ke addis abeba
Efiye ምርጡ መጥፋት አበዛህ 3 or 4 ቀን እየቀጣህን ነው ለምን ተከታታይ video እየለቀክ እንዳልሆነ መልስ እጠብቃለሁ ❤❤❤🎉
❤❤❤❤🎉👍👍👍👌
tetalachu ende ke ❤ gar yewnet yedeberal
His family are on civil war he gives service. I feel deep sorrow
efi ewedki alw bro
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥😎💪
Efi Lmen byfrede Algbsktem
🥰🥰🥰🥰🥰
ይሄ ጣሳ ፊት ታዳጊ አርትስተና ዪትዩበር እጅግ በጣም ደሰ ይለኛል
Yes
😮😮🎉🎉
እንደ አለደ የሞተነበር የሚመሥለኝ ወላሂ ወይኔ
Thompson Jennifer Moore Edward Hernandez Jason
Wawu
ምነው ፕሮቶኮል ቢጠብቁ ዘፋኞች???
tekedemsh tolo btlekiw arif neber
Where is Michaela 😭😭😭
Betan later 😢😢😢
Efru
አረ ሚካኤላ የት ጠፋች❓❓❓
Betamedeseylale
Where’s mkaela 😞
Berta
EFI G HI
እረ ቢጫ ብቻውን አይሰጥም
አንተና ታማኝ ጊዜ ጠብቁ
ጂል ቢጫ አበባ ይዞ ይሄዳል እንዴ
Sewdew
አገራችን በፖለቲካ በኢኮኖሚ ትናጣለች አንተ ስለ ዳንኪራ ትደሰኩራለህ