መልካሙን ገድል መጋደል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 81

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e Месяц назад +1

    ወንድማችን ጌታዬ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ አንተን የሰጠን እግዚአብሔርየተመሰገነ ይሁንድንቅ መገለጥ ነው ሰይጣን ሀይልየለውም ግንተንኮለኛ ነው ሀይል ግን ያለው ኃይለኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው አሜን

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 года назад

    በጣም የሚሰደንቅ ትምህርት ሁል ጊዜ። መስማት የሚሰፈልገን ትምህርት ከዚህ ም የሚበልጥ መገለጥ ይስጥህ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 года назад

    የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት እያስተማርከን ስለሆነ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይብርክህ 🙏🙏🙏 በብዙ በብዙ የምትባርከኝ ወንድሜ ያሬድ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Год назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ ይቀድስ እንወድሃለን ዉድ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ❤🙏❤

  • @liyahailemariam7038
    @liyahailemariam7038 3 года назад +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንጌላዊ ነጥብ እንኩዋን እንዳታልፈኝ ወደሁዋላ እየመለስኩ ስሰማ አንድ መልክት ብዙ ግዜ ይፈጅብኛል ለመጨረስ። ግን ህይወትን የሚገልጽ የሚያሳድግ ትምህርት ነው። ተባረክ። ለብዙዎች ይህ መልክት ቢደርሳቸው እመኛለሁ። ተባረክ ተባረክ።

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Год назад

    በእውነት ጌታ ይባርክህ እግዚሕአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ሕይወቴን እየሰራው ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад +7

    እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው 🤔 ለምልምልኝ ያባቴ ብሩክ ያሬዶ ዛሬ ለኔ ነው ይሄን ትምህርት ያስተማርከው ጸጋው ይብዛልህ 🙏❤️

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 года назад

    ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @sebleaklilu284
    @sebleaklilu284 3 года назад +2

    ይህንን ትምሕርት ለ 3ኛ ጊዜ እያየሁት ነበር ያሬዶ ሁሉንም ሥፍራ የሥፍራውን አስያዝከውኮ! ጌታ ግን ምን አይነት ሕይወት ነው የሰጠን 🤔 ይኼ ትምህርት ስለ ጠላት የነበረኝን የተሳሳተ መረዳት ሙሉ በሙሉ ቀይሮታል እኔ በመገረምና በምስጋና ውስጥ ነው የገባሁት። ጌታ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን !!!!🙏❤️

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 3 года назад +2

    ተባረክ የጌታ ባሪያ ክብር ለመከረን ይሁን

  • @neza8166
    @neza8166 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርቀህ ዘመነህ ይለምለም ያረዶ አሁነም ፀጋዉን ያብዛለህ የቃሉ ደጅ yikefeteleh

  • @liyayeabi1711
    @liyayeabi1711 3 года назад +2

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ በእውነት አንት ለእኛ ስጦታነህ 🙏🏾

  • @silaskinfesilas9190
    @silaskinfesilas9190 3 года назад +1

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለድንቅ ፀጋው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 года назад +2

    አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን ስለ ከበረው ቃሉ እና ስለ አንተ ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋውን ያብዛልህ ተባርከሀል!

  • @fetleworktafesse2980
    @fetleworktafesse2980 3 года назад +3

    በእውነት ሁሌ ያንተን መልእክት እጠቀማለሁ ስለአንተ እግዛብሄ አንተን እውነትኛ ወንድም ስለሰጠን እግዝአብሄር ክብሩን ይውሰድ በበለጠ ጌታ የቃሉን አብርሆት ይስጥህ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ዘምንህ ይባረክ:::
    እፎይታ የመጀመሪያ መፅሀፍህን አንብቤዋለሁ ተጠቅሜበታለሁ

  • @lidiyarashad3097
    @lidiyarashad3097 Год назад

    አሜን ❤🎉

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 2 года назад

    አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ።

  • @yidenaksisay9593
    @yidenaksisay9593 3 года назад

    Yaredo ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 10 месяцев назад

    አሜን አሜን ያሬድዬ እረ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretyadeto9189
    @meseretyadeto9189 2 года назад

    ያሬዶ ትምህርትህን በጣም እወደዋለዉ ደግሞም ላለኝ ልምምድ ማረጋገጫም ይሆንልኛል ጌታ ይባርክህ

  • @amenamen1964
    @amenamen1964 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙇‍♀️🕊️🙇‍♀️🕊️🙇‍♀️🕊️🙇‍♀️🕊️🍇🍇🍇🫐🫐🍇🍇🫐

  • @truthseeker4873
    @truthseeker4873 3 года назад +5

    Great respect, May God bless you abundantly evangelist!

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 3 года назад

    Zemenh yilemelem tebarek bebezu

  • @helinamckrory4874
    @helinamckrory4874 3 года назад +1

    ዋው!!! የሚገርም የአስተምሮት ጥበብን የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ!!! አሁንም በእጥፍ ያብዛልህ!!! የምታስተምራቸውን ትምህርቶች እንደው በዋዛ አልሰማቸውም ማስተዋሻ በመያዝ በደንብ ውስጤ እስኪታተም ድረስ ደጋግሜ እሰማቸዋለሁ!!! እንዳንተ ያሉትን ከእግዚአብሔር የተቀበሉትን እንዲህ ትንትን አድርገው ከይወታቸው የተማሩትን የኖሩትን እውነት የሚያሳዩንን ያብዛልን!!! ዘመንህ ይለምልም!!! በብዙ ተባረክልኝ ወንድም ያሬድ!!!!

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 3 года назад +1

    የሰላም አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ተባረክ በትምህርትህ ሁሌም እባረካለሁ በጉገት ነዉ የምጠብቀው ጌታ እየሱስ በበለጠ ፀጋ ይጨምርልህ አንተም ቤተሰቦችህም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @fasikagetachew6775
    @fasikagetachew6775 3 года назад

    ተባረክ

  • @michaelmelaku3749
    @michaelmelaku3749 3 года назад +1

    ድንቅ ትምህርቶችህን እየሰማን ለመፅናናት በመቻላችን አምላክን እናመሰግናለን 👏👏

  • @fekerlafonte223
    @fekerlafonte223 3 года назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 года назад

    ተባረክልኝ ።

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 3 года назад +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ትምህርቶችህ ሁሉ ከአድቨርት ነፃ ቢሆኑ ፎከስ አርገን ለመስመት ያስችለናል.ፕሊስ ትራይ ቱ ሶርት ዛት አዉት ከዩቱዩብ ጋር.በተለይ የዕብራዉያንን ተከታታይ ትምህርት ስማር በጣም ብዙ አድቨርት ነበረዉ::እናመሰግናለን ተባረክ ስለምታስተምረን ሁሉ::🙏🏽💕

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 3 года назад

    Be ewint tebark yinin yemireda xiqite nw

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 года назад +1

    እስይ እንኩዋንም ጌታ ርዳህ ይህ ትልቅ ፀጋ ነው ያሬዶ ስው በርኩስ ጦርነት ነው የተያዘው ።

  • @liyahailemariam7038
    @liyahailemariam7038 3 года назад

    ዋው ድንቅ ትምህርት ነው። ያስቸገረን ጽጌሬዳ ነው፣ ግን በእውነት በጥበብ እንድንይዘው ፣ ሰላም እንዲሰፍን ዲያቢሎስ እንዲሸሽ ፣ዛሬ ታጠቅን። ኦህ ነፍሴ ለመለመች ተባረክ።

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 3 года назад +2

    ፀጋ ይብዛልህ ያሬዶ ።ትምህርትህን እከታተላለሁ።እኔ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ነኝ።በትህርትህ በጣም ነው የምጠቀመው።ለረጅም አመት ነው ስከታተል።🙏🙏🙏

  • @semhargulbet3143
    @semhargulbet3143 3 года назад +1

    Hallelujaa

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 3 года назад +1

    GBU ዚህ ብቻ ሳይሆን ብዙ ትምሀርት የተሠራው ነኝ 🙏

  • @fekadudesalegne2589
    @fekadudesalegne2589 3 года назад +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ ያረድ አሁንም ብዙ ጸጋ ይብዛልህ!

  • @marticool8700
    @marticool8700 3 года назад +1

    ዋው!!
    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ።

  • @zerihunhandiso2434
    @zerihunhandiso2434 3 года назад

    Yetawodadik wudi wondime sila anite igizeabiher yimasigen.
    Inema baa hibru xinat bizu bizu ijigim bizu iwukatin nw yawum alamawoke.
    Silahulum geta yibarikih

  • @yohannesmebrahtu8324
    @yohannesmebrahtu8324 3 года назад +1

    Geta zemenhn yalemlm

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 3 года назад +1

    አሜን !!አሜን !!ጌታ ይባርክህ ወይንም ያሬድ ጆሮ ያለው ይስማ !ይተማርነውን እንድንኖረው ዘንድ ፀሎቴ ነው

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 3 года назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ

  • @Muncho_information
    @Muncho_information 3 года назад +1

    Our enemy is not powerful. However, he is cunning. Ended.

  • @Belachew-u7o
    @Belachew-u7o Год назад

    Wow my god bless you

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 3 года назад +1

    Well come የአባቴ ልጅ እንሰማለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @yeneneshtessema3784
    @yeneneshtessema3784 3 года назад +1

    God Bless you very practical truth

  • @hanamohammed4152
    @hanamohammed4152 3 года назад +1

    ፀጋ ይብዛልክ ♥

  • @jesussaves1198
    @jesussaves1198 3 года назад +1

    አሜን!! ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና። 1 ዮሃንስ 4:4

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 3 года назад

    Esike mechershaw bezihu yasinahi

  • @asnakechyifru4804
    @asnakechyifru4804 3 года назад

    Amen Yared geta yebarkhe

  • @yeshikebede4977
    @yeshikebede4977 3 года назад +3

    Stay blessed 🙌 🙏

  • @Bizzu-os3xd
    @Bizzu-os3xd 3 года назад

    Waww Gbu

  • @y.g2968
    @y.g2968 3 года назад +2

    ሀሌሉያ

  • @yonasgebreyohannes6444
    @yonasgebreyohannes6444 3 года назад +1

    Almighty God bless you brother yared!

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 3 года назад

    Amen hallelujah amen amen

  • @eyobelbuta9718
    @eyobelbuta9718 3 года назад +1

    God bless u

  • @edenhailemariam2240
    @edenhailemariam2240 3 года назад +1

    May God bless you more Yared blessed. You blessed us with the truth and knowledge of Gods word! Stay blessed you and your family 🙌🏽🙌🏽🙌🏽.Thank you again and again🙏🏽 🙏🏽🙏🏽

  • @birukberhie5806
    @birukberhie5806 3 года назад +1

    God bless you

  • @woinshetkumazeleke1600
    @woinshetkumazeleke1600 3 года назад

    🙏🙏🙏💓

  • @befperthhomebrokers
    @befperthhomebrokers 3 года назад

    Thanks again

  • @selamselam9830
    @selamselam9830 3 года назад

    Beyesus sim yfres ewqeth

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 года назад +1

    የክርስትና ሕይወት የሚጀመረው በበረከት ነው ምክንያቱም ሥራው ሁሉ በክርስቶስ ተስርቶ አልቌልና የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ጌታ ሆይ የልባችንን አይን አብራልን
    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ያሬድ
    የምንኖረው በዚህ ዓለም ቢሆንም፣ የምንዋጋው በዚህ ዓለም ስልት አይደለም። ደግሞም የምንዋጋበት የጦር መሣሪያ የዚህ ዓለም መሣሪያ አይደለም፤ ይሁን እንጂ ምሽግን ለመደምሰስ የሚችል መለኮታዊ ኀይል ያለው ነው። በእግዚአብሔር ዕውቀት ላይ በትዕቢት የሚነሣውን ክርክርና ከንቱ ሐሳብ ሁሉ እናፈርሳለን፤ አእምሮንም ሁሉ እየማረክን ለክርስቶስ እንዲታዘዝ እናደርጋለን።
    2 ቆሮንቶስ 10:3‭-‬5 NASV

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 3 года назад

    Yesw waga beminim Ayitemenim

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 3 года назад

    በጣም እንወድሃለን ተጠቃሚ ነን በአገልግሎቱ ። የሮብ ፕሮግራም ላይም እከታተል ነበር የቤተክርስቲያኑ ሣውንድ ሲስቸም የፈለገው ወጭ ወጥቶ መለወጥ አለበት በጣም ድምፁን ለመስማት ካሊቲ አይደለም ። እውነት ለመናገር አሜሮካም ያለን አይመስልም 🤣 ደግሞም ማለቴ ካልቀረ የመድረኩ ባክ ግራውንድ በጣም አስቂኝ ነው ፣ሲቀየርም በሌላ ያው በሆነ ነው የሚቀየረው ። የተሰማኝን ለመናገር እንጂ አስፈላጊነቱ ከቃሉ በልጦ አይደለም ። የዘመኑ ሰው መጀመሪያ አንድን ነገር ለማየትም ለመስማትም የሚያየው ሲሲበው ነውና ለኛ ለምናምን ብቻ አይደለም ብዬ ነው ። በቅንነት ለማቅናት ይወሰድልኝ ። እወዳችኋለሁ የመለከት ቤተክርስቲያን አገልጋዬች በሙሉ ሰላም ለእናንተ

  • @selamhselasi8770
    @selamhselasi8770 3 года назад

    beaned ejo sebeket beand ejo telachea yaread 2 melasu

  • @ebenezersolomon9181
    @ebenezersolomon9181 3 года назад

    ❤❤❤Yarediye🥰🥰🥰

  • @gezahegngessesse5112
    @gezahegngessesse5112 3 года назад

    God Bless You Evangelist Yared.
    እግዚአብሔር ለረጅም ጊዜ ጥያቄዬ መልስ በዚ መልዕክት ሰጥቶኛል። እንድጸና ጸልዩልኝ!
    ኢትዮጵያ ፥ ጥሞና መጽሐፍህ ከየት ይገኛል?

  • @ayelechnejo9521
    @ayelechnejo9521 3 года назад

    Thanks

  • @eyasusina
    @eyasusina 3 года назад +1

    GBU, you are always on the God’s word standard

  • @diborazeray1854
    @diborazeray1854 3 года назад

    Ante ye geta aglagye sathone be semo yemengde kadrye politicaya nehe

  • @ethiopiankidssongsandgames678
    @ethiopiankidssongsandgames678 3 года назад +1

    የወንጌል ልክ አንተ ጋር ነው !

  • @kalayuteka7173
    @kalayuteka7173 3 года назад +2

    ሰይጣን ከኢየሱስ ሲነፃፀር
    እርግጥ ነው ሐይልኛ ኣይደ
    ለም ነገር ግን ይህ ማለት ደ
    ግሞ ሃይል የለውም ማለት
    ኣይደለም ምክንያትም ቢጣልም ሃይሉ ኣልተነጠ
    ም የመልኣክ ጉልበት ስላለ
    ው ሃይል ያለው መሆኑን
    መካድ የለብንም ::
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @habtomdebesay7229
    @habtomdebesay7229 3 года назад

    Betam betam betam germonal b westh le Tigray hezeb endet telacha endelbeh keza ketelo demo ke Ethiopia wongel fexmeh endamletk enwkalen and agelgay negn yemelw slezh falls prophet neh Amra ahdawinet yalbeh sew neh shame of you

  • @samuelmengistu8813
    @samuelmengistu8813 3 года назад +1

    God bless you