Ethiopia - ሰበር ህወሃት በቃኝ እያለ ነው 40 መኪና ወደ ትግራይ | መልካም መረጃዎች መሰማታቸውን ቀጥለዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 891

  • @ethiopianprvails
    @ethiopianprvails 2 года назад +147

    ክብር ለአማራ ፋኖ ሚንሻ ልዩ ሀይል ክብር ለመከላከያ ለአፋር ክብር ለጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ🇪🇹🇪🇹

    • @tsehaikeleta3021
      @tsehaikeleta3021 2 года назад

      M

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      @@tsehaikeleta3021 ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @fafitube4314
      @fafitube4314 2 года назад

      አይዞን እደመሽአይቀርምምን

    • @nuredingemal4173
      @nuredingemal4173 2 года назад

      ዶክተር አብይ እኮ ምርጥ መሪ ጀግና እናት ወልዳለች

  • @Fasildes
    @Fasildes 2 года назад +55

    ክብር አርበኛ አቢቹ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጎንህ ነው ፡፡ ድል ለኢትዮጵያ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 2 года назад +31

    "እኛ ሞተን ኢትዮጵያን ማትረፍ ነው" ውስጤን ነካው😭😭 ስንሞት ኢትዮጵያዊ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ነን period!!!

  • @wt2676
    @wt2676 2 года назад +8

    🇲🇱 *"ስንኖር እትዮጵያዊ ፤ ስንሞት ኢትዮጵያ"* 🇲🇱
    _ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ_

  • @addisgeze59
    @addisgeze59 2 года назад +37

    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን፡
    ድል ለአፋር ልዩ ሀይል፣ሚሊሻ፡
    ድል ለአምሐራ ልዩ ሀይል፡ሚሊሻ፡ፋኖ፣
    ኢትዮጵያ በጀግናው መሪዋ እና በቁርጥ ቀን ልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር፡ ትኖርማለች።

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 года назад +235

    *👉አብቹ ብድል ይመለስ በሉ👍👍👍👍👍 ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጲያ ያለ ምንም ጥርጥር እናሸንፋለን 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌*

    • @user-ky6nw4oe2i
      @user-ky6nw4oe2i 2 года назад +4

      ማሻአላህ ያረብ ደሥታችን ዘለቄታ ይኑረው ያኢላህ ውሀያድርጋቸው አላህ ከተበዳዮች ነው አሁንም አላህያሣካላቸው ያረብብብብ ውድ እህቶቸ በሥዴት ያላችሁ ሞላቤተሠቦቻችሁን አላህይጠብቅላችሁ ይጠብቅልን

    • @user-ky6nw4oe2i
      @user-ky6nw4oe2i 2 года назад +2

      በሥዴትሁነን ሀዘንአይካን ሣይውልሣያድር ያናፈቁንን በተሠቦቻችንን አላህ ድምፃቸውን ያሠማንን

    • @user-ky6nw4oe2i
      @user-ky6nw4oe2i 2 года назад +4

      አላህያዋርዳቸው ዶክተር አብይ አህመድ ጀኔራል ካዛምበላይ። ማረግይገባሀል አላህ ይጠብቅል በድል በልልታተመለሥልን አብቹ 💪🇪🇹💜🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🌺🇪🇷🌺🇪🇹👍💚💙🌷

    • @user-zc2te8jr3i
      @user-zc2te8jr3i 2 года назад +5

      ሳይታለም የተፈታ ነው ይመለሳል እውነት አሸናፊናት

    • @hubiabdu6086
      @hubiabdu6086 2 года назад +2

      አሚን ያአላህ አተው ድረስልን

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 года назад +100

    🇪🇹🇪🇹ይሄን ፅሁፍ የምታነቡ በሙሉ የአላህ ሰላምና እዝነቱ እርህራሄው ራህመቱ አይለያቺሁ ሀገራቺንን አላህ ሰላም ያድርግልን!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹እውነት ያሸንፋል!!

    • @user-lm1qh2ux6o
      @user-lm1qh2ux6o 2 года назад

      አሜን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለዉድ ወገናችን ዪቶቧያ ትቅደም ጠላቷ ዪዉደም

    • @user-oe1ni9rl1m
      @user-oe1ni9rl1m 2 года назад

      አሚንን ያረብ

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww 2 года назад +29

    ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ነች እንኳን ለጁንታ የናቱን ጡት ነካሽና ለጣሊያንም እጅ አልሰጠን እኛ ኢትዮጵያውያን የጥቁር ፈርጥ ነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪👍👍👍❤❤❤❤

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @shush1506
    @shush1506 2 года назад +37

    💚💛❤️ጀነራል አብቹ ❤️💛💚
    የኢትዮጵያ ልጆች ከቁጥር አትጉደሉ በድል ተመለሱ🇪🇹

  • @مريمبنتالحبشي
    @مريمبنتالحبشي 2 года назад +179

    እልልልልልልልልልልልል
    አልሀምዱሊላሕ አላኩሊሀል አብይ ሀቢቢ አሏሕ ይጠብቅህ በቃ ድል ላንተእና ለመሠሎችህ ሀገራቸውን ለሚወዱ ለሚዋደቁልን በሙሉ
    ድሉ ለናንተ ይሁን ያውዱድ መሪያችንን ጠብቅልን💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-kq5dj1lv9v
      @user-kq5dj1lv9v 2 года назад +1

      elllllllllellllllllllllllellllllllllllllll
      Ale,genaa

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @user-fd1pd1dp4i
      @user-fd1pd1dp4i 2 года назад +1

      አሀዱሊላ አላህ ብርህ ይሥፋ ዛሬ በጣም ዴሥ ብሎኛል የኛ ጀግኖች በድል በሠላም ወዴ አገራችሁ አላህ ይመልሥ ችሁ ያረብ

    • @user-oe1ni9rl1m
      @user-oe1ni9rl1m 2 года назад

      አሚን ያረብ

    • @hamzafatoumaimam6901
      @hamzafatoumaimam6901 2 года назад

      አልሀምዱሊላህዲልለኢቶጲያ

  • @ashenafigezahigne6880
    @ashenafigezahigne6880 2 года назад +7

    ክብር ላተ ይሁን ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ እንወድሃለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለኢትዮጵያ🇪🇹 ታስፈልጋታለህ የኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አምላክ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mimifitsum9250
    @mimifitsum9250 2 года назад +89

    አረ አብይ እባክህ ያለህበትን ቦታ አታሳይ እኔ በጭንቀት መሞቴ ነው😩😩😩 ፈጣሪ ይጠብቅህ!!! በድል ተመለስልን🇪🇹🇪🇹💪💪

    • @loveandunity901
      @loveandunity901 2 года назад +11

      የሚጠብቀው አይተኛም። እግዚአብሔር አምላክ የመላእክት ሰራዊት በዙርያው አሰማርቷል አትስጉ።

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 2 года назад +9

      አብሽሪ ሀያሉ ጊታ አላህ ይጠብቀዋል ተወከልቱ አላህ

    • @fatmafatma2601
      @fatmafatma2601 2 года назад +3

      እኔላብይሣሣሁለትአላህባለበትይጠብቀዉ☝💪💪💪💪❤❤❤❤

    • @nazwadubai5158
      @nazwadubai5158 2 года назад +4

      እኔም እዳችዉ አላህ ይጠብቀዉ ያረብ

    • @njatahmad3400
      @njatahmad3400 2 года назад +5

      አይዞችሁ እሸአላህ ዲል አዲርገዉ ይመለሣሉ አላህ ከተጨቁኚ ጋር ነዉ ደሞ ቦታ ይቀይራል አዲ ቦታ አይቀመጥም

  • @user-zp7ep8xg6l
    @user-zp7ep8xg6l 2 года назад +20

    በድል ተመለስ ጀግና መሪያችን🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @malmal3696
    @malmal3696 2 года назад +65

    እንኳን ደና መጣክ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር
    ድል ለኢትዬጽያኖች
    አብያችን ትለያለክ ❤❤❤❤❤
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪

    • @hawaseid3967
      @hawaseid3967 2 года назад

      ዲልልልልልል ለኢትዮ
      ዶክተር አብይ አህመዲንም አላህ ይጠብቀው በዲል አላህ ይመልሰው ጥላቶቹን አላህ ያጥፋለት ኢንሻ አላህ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 2 года назад +92

    ለኢትዮጲያችን የሚዋደቁትን ጀግኖች ሁሉ አላህ ጉልበቱን ጥንካሬውን ሀይሉን ይስጣቸው

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 2 года назад +13

    ጌታቸዉ ረዳን እንደዉሻ በሰንሰለት አስረህ መሬት ለመሬ እየጎተትክ በሰላም ና ጉሮ ወሸባ ጉሮ ወሸባ ጀግናዉ ድል አርጎ ሲገባ እያልን በእልልታ እንቀበልሀለን ደመላሽ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 2 года назад +4

    ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ami1285
    @ami1285 2 года назад +21

    ይህንን ኮሜንት እምታዩ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ሞት ለባንዳ ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💪

    • @battry62
      @battry62 2 года назад

      አሚን ኢንሻአላህ ለድል ለኢትዮጵያ

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 2 года назад

      ሠላም ለዉዲ ኢትዮጵያ አች በሠላም በዲል ተመለሥልን የኛ ጀግና

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 2 года назад

      አብይ የኛ ጀግና በሠላም በዲል ተመለሥልን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      @@battry62 ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @user-mg7vd4po4t
    @user-mg7vd4po4t 2 года назад +2

    ድል ለምእራብ ወሎ ትኩረት ለቦረና

  • @tube3785
    @tube3785 2 года назад +11

    እማይተኛ እማያቀላፋ የሠማይ አምላክ ከመሪያችንጋ ከመከለሠከያችን ከፋኗችን ከሚኒሻ ከዘጋቢወቻችን ከህዝባችን ጓን አትለይብን ያኢላሂ ያረብ ድል ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-nq5nw4zo4j
    @user-nq5nw4zo4j 2 года назад +45

    ኢትዮጵያችን በልጆቿ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +39

    ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፉራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ይባርካት 💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @hadiyahadiya3633
      @hadiyahadiya3633 2 года назад

      የኢቶቢያዉያን መሪ አብቹቹቹ የኛጀግና አላህ ይጠብቅህ👍ድል ለመከላከያ ድልለአፋር ድል ለአማራዉ ለተሠቃየዉእቶቢያን እያለ💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-px1od1ow9r
    @user-px1od1ow9r 2 года назад +11

    ድሉ የኛ ነው #እናሸንፋለን ድል ለእምየ #ኢትዮጵያ

  • @tameruayenew5887
    @tameruayenew5887 2 года назад +7

    ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ👍👍👍👍‼‼

  • @user-iy8wn1nn9m
    @user-iy8wn1nn9m 2 года назад +3

    ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
    @አላህከሪም-ኈ8ቘ 2 года назад +7

    ድል ለኢትዮጵያ አላህ በድል ይመልሳችሁ ያረብ 👍👍👍💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

  • @firdwos
    @firdwos 2 года назад +14

    አላህ ይጠብቅህ የዘመኑ ምርጥ መሪ እናከብርሃለን አማራ ክልል ቢፈርስም ግን ኢትዮጵያ አትፈርስም አማራጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው ❤🇪🇹 ቤተሰባችን ንብረታችን መስዋት እየሆነ እንደሁ እናውቃለን ኢትዮጵያ ግን በሁሉም መስዋትነት ትቆያለች

    • @user-du8rj3wu9g
      @user-du8rj3wu9g 2 года назад

      እሱ መፍለም የያዘው በአፍር ክልል ነው አሰይታ ተይዛ ነበር ያደግሞ የጀቡቲ ድበር ስለሆነነው የዘመተው ለአማራ አይደለም

    • @firdwos
      @firdwos 2 года назад +1

      @@user-du8rj3wu9g ቢሆንም ሀገሩን እንደሚወድ አሳይቶናል ከአፋር አውቶ አይመለስ ከአማራ ክልልም ሳያስወጣ

  • @hawatube1185
    @hawatube1185 2 года назад +12

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ይነጋል እደመሸ አይቀርም 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-mb8lq2rs1b
      @user-mb8lq2rs1b 2 года назад

      አቢቾ ፈጣሪ በድል ይመልሰህ

  • @melakupetros5183
    @melakupetros5183 2 года назад +22

    ድንቅ መርያችን ጌታ ኢየሱስ ከፍትህ የቀደመ እኛ ዎዳጆችህ እንጰልያን ድል ለኢትዮጵያ

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 года назад

      አሜን

    • @anwarkursabu8429
      @anwarkursabu8429 2 года назад +1

      አለሀ ይጣብቅህ ያኛጃጊና

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      @@UmYosefRUclips ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @martumeda9094
    @martumeda9094 2 года назад +39

    ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፈራና ተከብራ ትኖራለች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

    • @tsionazeze7682
      @tsionazeze7682 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳህ ከጎንህ ይቁምልህ

    • @Maryam-xl1kz
      @Maryam-xl1kz 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አሥባት

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      @@tsionazeze7682ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @user-mj9lx6ii1r
      @user-mj9lx6ii1r 2 года назад

      @@tsionazeze7682 ⁰0⁰0⁰00⁰⁰⁰99פ⁹פ⁹פ9800⁸6⁹⁰ו

  • @user-ki8cq4fy8k
    @user-ki8cq4fy8k 2 года назад +20

    💚💛❤️በቅርቡ የድል ዜና ያሰማን። ህውሀትን ያጥፋልን

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 2 года назад +32

    አብይ አህመድ ጀግናው በድል ተመለስ ድልበድል ሁን በየደቂቃው በዱአረሳህም አላህይጠብቃችሁ ደስሲል እልል መጨረሻው ይመር ሀገሬ ከፍከፍ በይ የንፁሀንእባይፍረድ

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ አሠባት አምላኪዎይ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ij1uh1hm6v
    @user-ij1uh1hm6v 2 года назад +44

    ፈታዎች በመካነሰላም በኩል ልጎማ ከላላ ገነቴ የሚባሉት የድቡብ ወሎ የገጠረ ቀበሌዎች ጥንቃቄ ይሻሉ እባካችሁ አሰሙልን ፈታዎች በዛ ወዴ በረሀወ ወሰጥ ገብተዋል እያሉ ነወ አሰሙልን🙏☝️

  • @user-ck6bo7bt1k
    @user-ck6bo7bt1k 2 года назад +35

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች አብይየ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @mAl-ue6oc
      @mAl-ue6oc 2 года назад

      ድል ለእምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አብቹ በርታ እግዚአብሔር ከናተጋይሁን አንበሶች በሰላም በድል ተመለሡልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ እንባዋ ታበሰ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ዜና ላሥተላለፍክልን ወንድማችንም እናመሠግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሁሌም አሸናፊ ነን

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 2 года назад +4

    የጀግናው ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ አድናቂወች የጀግናው ዘመነ ካሴ የአማራ ፋኖ የአፋር ትታግ አድናቂወች ኑ ደስታችሁን ግለፁልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪ኢትዩጵያ ታሸንፋለች

  • @talitali3761
    @talitali3761 2 года назад +1

    ድል ለጀግኖቻችን ሰላም ለሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ !!!

  • @khalidmj2639
    @khalidmj2639 2 года назад +36

    ፈታዎች ለምታቀርቡልን ወቅታዊ እውነታዊ ዘገባዎች እናመሰግናለን👍❤️

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 2 года назад +28

    I’m proud of Dr . Abiy and stand with him for ever .

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @aminatube8298
    @aminatube8298 2 года назад +22

    ጀግኖች ፈጣሪ ከነሱ ጋ ይሁን በድል ይመለሱልን ድል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጲያ ሽንፈት ለጁንታው

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @user-tb4jp6hh9f
    @user-tb4jp6hh9f 2 года назад +3

    የኛ ጀግናመሪ በድል ተመለስልን አላህ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 2 года назад +39

    አብይ ጀግናችን🇪🇹✊😁🤞

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 2 года назад +24

    ድል ለኢቶፒያ ና
    ለኢቶፒያዊያን🇪🇹💪

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 2 года назад +1

    ድልለዘማችጀግኖቻችን፣ድል፣ዶ፣ር፣አብያችን፣ድልለእናትሀገራችን፣ሞትለተላላኪባዳበሙሉ፣ገዘብወዳችሀገርጪለሊጥተሸካሚየስራቸወንአይቶአላህለብቻቸወበላወንያፈላባቸው

  • @tube1187
    @tube1187 2 года назад +9

    እወድሀለው ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባክህን ያለህበትን ቦታ አታሳውቅ አዎሬዌቹ እያዩህ ነው

  • @madinamadina5054
    @madinamadina5054 2 года назад +13

    አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ሠላሙም ካንተ ነዉና ሠላሙን ሁሉ አዉርድልን ጠላቶቻችንንም እንዳመድ ቡን አድርግልን እናት ሀገር ኢትዮጵያችንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ሠላማችንን መልሥልን ነቀርሣወችንም ንቀልልን

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 года назад +5

    አብያችን ጀግናው መሪያችን አለንልህ ከጎንህ ነን ድል ለኢትዮጵያውያን

  • @user-co1lp9ui3f
    @user-co1lp9ui3f 2 года назад +10

    ወጥር ወገኔ ሀገርህን አድን 💚💛❤💪💪💪

    • @user-qg1mc9hl4v
      @user-qg1mc9hl4v 2 года назад +1

      አሰላመአለይኩም. ይህ. አካውት. የሱለይማን. አብደላነውደ. ከይቅርታጋ🙏

  • @kedirseid6120
    @kedirseid6120 2 года назад +12

    አለመደገፍም፣ አለማድነቅም፤ አለመዝመትም አይቻልም ! ጀግናን በርታ ይሉታል እንጂ ስሙንና ክብሩን አያጎድፉትም ።

  • @BilalBilal-xw2bu
    @BilalBilal-xw2bu 2 года назад +7

    ኢትዮጵያ በጀግና ልጆቿ ታሻንፋለች 🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @farisdegefu6987
    @farisdegefu6987 2 года назад +1

    ምንግዜም ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayouhayiktube1649
    @hayouhayiktube1649 2 года назад +6

    ፈታ ደይሊ የምርጦች 🗳️ምርጫ ♥️♥️🇪🇹
    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 года назад

    አቢቹ የዘመናችን ሚኒሊክ 💚💛❤️ አቢቹ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @user-vz9eh2kx9n
    @user-vz9eh2kx9n 2 года назад +1

    ደስ የሚል ዘና ነው
    ድል ለአማራ እና ለኢትዮጵያ
    እንደሁም ለአፋሮች ❤🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +3

    ኢትዮጵያ ታሽንፋለች 👊👊👊🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💪💪💪💯👍‼️‼️‼️

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 года назад +5

    አብያችን እንወድሀለን ኑርልን አላህ ይጠብቅክ በድል ተመለሰልን ኢንሻ አላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 2 года назад +5

    ወገኖቼ በፌስቡክ ላይ ፕሮፋይላችሁ #No more እናድርግ ኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር ጋር ታሸንፋለች🇪🇹💪🏻🙏

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +7

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @zd4416
    @zd4416 2 года назад +4

    ዲሉ የኛ ነዉ አማራየ በርቱልን 💪💪💪💪💪 ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ታሸንፋለቺ

  • @belachewzerihun
    @belachewzerihun 2 года назад +31

    በአንድ አገር መሪ የተመራ ጦር አሸናፊ መሆኑ አያጠራጥርም፡፡ ጉዞ ወደ ፊት!!

    • @almazmamo7305
      @almazmamo7305 2 года назад +1

      እውነት ነው ቃል በተግባር ማለት ይሄ ነው

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      @@almazmamo7305 ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @user-dd6bz9sx3s
    @user-dd6bz9sx3s 2 года назад +10

    ዲል ለኢትዮጵያ. ዲል ላአማራ. ህዝብ. ዲል. ለአፍረ. ወዲሞቻቺን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇶🇬🇶🇬🇶አላህ ይጠብቅህ መሬያቺን. በዲል. ይመልሰልህ. ያረብ

    • @almazmamo7305
      @almazmamo7305 2 года назад

      የኦሮሞ ሚሊሺያ ልዩ ኃይል የሚባል የለም እንዴ?

  • @aishamom3627
    @aishamom3627 2 года назад +1

    ድል ለኢትጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏💪

  • @user-kj6gh3nc3y
    @user-kj6gh3nc3y 2 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ለጀግናው መሪያችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l 2 года назад +4

    እልልልልልልልልል ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛልን ድሉ የኛነው የኢትዮ ልጆች ድል ለጠ ሚ አብይ አህመድ በድል ተመለሥልን ጀጥናችን ጠላቶችህ ገደል ይግቡ ቤተሠብ አሚንንንንንንን በሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TGST645
    @TGST645 2 года назад

    ድንቅ ነህ አብዬ ጌታ ኢየሱስ በድልል ይመልሳቹሁ ስላም ለሀገሬ ይሁን

  • @user-vb5sj6dr1e
    @user-vb5sj6dr1e 2 года назад +5

    ድል ለአብይና ለመሠሎቹ ሀገር ወዳድ ሠራዊታችን ድል ለኢትዮጵያ🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aaaa4968
    @aaaa4968 2 года назад +1

    ፈታድል እናመሠግናለን የኛ ጀግና በጣም የሚያጎጌ ዜና ነው እማይጠገብ ትንተና ዘገባ ነው ይብቃ

  • @user-ug8vj4mb8g
    @user-ug8vj4mb8g 2 года назад +1

    ድል የእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aamm8248
    @aamm8248 2 года назад +4

    በጣም አሪፈ ሻሥ ነዉ ነገም ዘሬም ኢትዮጵያ ታሸንፈለይ ድል ሥራዊቱ ፈኖ ወዘተ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @user-ug6tb4cs3r
    @user-ug6tb4cs3r 2 года назад +6

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድል ለእናት አግራችን

  • @marimamarima4951
    @marimamarima4951 2 года назад +5

    የእትዮጵያ አምለክ ይጣብቃቻው 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕

  • @medinaahmed3134
    @medinaahmed3134 2 года назад +19

    አብቹ አላህ በዲል ይመልሳችሁ ኢንሻ አላህ 🇪🇹🇪🇹🥰🥰💪💪💪 ኢትዮጲያ ሁሌም አሸናፊ ነች 🇪🇹🇪🇹❤❤ ግን አብይ ያለበትን ቦታ ተናገረደ ወይስ ጆሮየ ነው 😢😢

    • @user-wx9ui6dm1w
      @user-wx9ui6dm1w 2 года назад

      ተናገረ

    • @medinaahmed3134
      @medinaahmed3134 2 года назад +1

      @@user-wx9ui6dm1w ዶክተር አብይ የሚመሩት ጦር ካሳ ጊታን ተቆጣጥረዋል ሢል ሰምቸ ነው 😢💪🇪🇹💪🇪🇹 ዲል ለሀገራችን

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 2 года назад

    አሜን ነፃ የበለፀገች ኢትዮጵያ ለልጆቻችን እናስረክባለን ጠ/ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

  • @user-sw5ge1jl6k
    @user-sw5ge1jl6k 2 года назад +12

    ድል ለኢትዮጵያ 💪🇪🇹💪
    አብይ አላህ ይጠብቃህ በድል ተመለስ💚💛❤💪

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @fafihabshawit5667
    @fafihabshawit5667 2 года назад

    አቦ ኑርልን ወድማችንን ኢንሻ አላህ ድል ለኢትዬጽያ

  • @rabiaseid6902
    @rabiaseid6902 2 года назад +3

    አብቾ አላህ ይጠብቅህ ድል ለኢትዮ ድል ለሃገሬ ወዳዶች ድል ለአማራ ድል ለኮቻየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 года назад

    ፈጣሪ በቃችው ይበለን ድል ለኢትዮጰያ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 года назад +5

    ጀግናዉ መረያችን ሀገርና ህዝቡህን ምትወድና ምታከቡር ፊጣሪ ይርዳክ

  • @HalimaTube
    @HalimaTube 2 года назад

    አብቾ የኛ ጀግና መሪ ድል ላንተ ድል ለመከላከያ ፋኖ ልዩ ሀይል ለህዝቡ ይሁን

  • @fafiyoutube1192
    @fafiyoutube1192 2 года назад +16

    💚💛❤ሀገራችንን፣ቤተሠቦቻችንን፣ወገኖቻችንን አሏህ ይጠብቅልን።
    ድል ለውዷ ሀገራችን ይሁን💚💛❤
    የጠላት ይውደም

  • @user-vb6ro5kg5t
    @user-vb6ro5kg5t 2 года назад +1

    ውድ ኢቶጲያዋን በዱአ እንበርታ አላህ ሰላሙን ያውርድልን

  • @mametube4022
    @mametube4022 2 года назад

    ኢሻአላህ ድል ለኛይሆናል ድል ለመከላከያ ስራውይ ድል ለፋኖ ድል ለጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ እና ኢትዮጲያ ታሸንፋለች ኢሻአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @user-zs5cb6mg4p
    @user-zs5cb6mg4p 2 года назад +3

    አብቾ አላህ ይጠብቅህ በድል ተመለስልን. ድል ለኛዋ ፉኖ. ድል ለጀግናዋ ለአማራው ሚንሻ. ድል ለአፉሩ ጅግኖች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጽያዬ ኩሬ በልጆችሽ ማማዬ መምጫሽ ቅርብ ነው

  • @user-rc1wb6tj2e
    @user-rc1wb6tj2e 2 года назад +4

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለመርያችን ድል ለተገፋው አማራ ያአላህ አተ እርዳቸው ሁሉንም አተ ጠብቃቸው አጠንክራቸው ::ሞት ለወራሪው ይሁን አሜንንን 🤲🤲ያርብል አለሚን

  • @peace7953
    @peace7953 2 года назад +2

    ምን አለ አብይ ምን አለ፤
    አገሬን ልሰው/ለጅብ/ አልሰጥም አለ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @endoethiopia6455
    @endoethiopia6455 2 года назад +8

    የኖቬል የሠላም ተሸላሚው ዶክተር አብይ ሠላምን ያሳጣንን ጁንታ ሠላማችንን ለማስመለስ ጀግናው ጠቅላያችን ሌላ የድል ኖቬል ከኢትዮጵያ ህዝብ ያገኛል

  • @fafi450
    @fafi450 2 года назад +5

    የኛ ጀግና መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ በድል ተመለስ

  • @fitsumyirga67
    @fitsumyirga67 2 года назад +11

    That's why we love it 🙏❤🇪🇹 our heroic leader🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nm9tw1kx6c
    @user-nm9tw1kx6c 2 года назад +5

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅልን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ij1uh1hm6v
    @user-ij1uh1hm6v 2 года назад +2

    ቃሉን ያከበረ መሪ ድል ሁሉ ከሱጋ ነችኢንሻአላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @zabibahussainhussain7048
    @zabibahussainhussain7048 2 года назад +4

    ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል አልሃምዱሊላህ 👌👌👌💪💪💪💪💪ሰላም ኢትዮጵያ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ny1jv3zi9x
    @user-ny1jv3zi9x 2 года назад

    የኔ ጀግና አባት መልካም እድል በድል ይመልስልህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-lz9ep1ms9l
    @user-lz9ep1ms9l 2 года назад +2

    አላህ ይጠብቅህ ጠቅላያቺን😎😎😎
    ድል ለኢትዮጵያ💪💎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-bz3mg5dc7c
    @user-bz3mg5dc7c 2 года назад +2

    ሁለየም ሠላም ለኢቶብያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🐅🐅🐅💪💪💪🇪🇹

  • @mahiyedengellij865
    @mahiyedengellij865 2 года назад +2

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ💚💛❤🥰 መሪያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🥰🥰🥰

  • @user-ou3dk4bx2i
    @user-ou3dk4bx2i 2 года назад +2

    አብቹ በድል ተመለስልን የኛ ጀግና ያለምንም ጥርጥር የለለዉ ኢትዮጵያ እናት ሀገራችን ታሸንፋለች ድል ለሁሉም የሚዋደቁ ወገኖቻችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤😘👍

  • @abdutiktwk4802
    @abdutiktwk4802 2 года назад

    አገር ጥሎ ይፈረጥጣል ብለው ነበር የሚጠብቁት እንኮንም የኛ መሪ ሁነ እሱን እስላገኘን እዲለኛኑን እቶጵያ ለዘላለም ትኑር ታሸንፋለች

  • @user-gi7ck5xi1h
    @user-gi7ck5xi1h 2 года назад +4

    الله يحفظك أبي أحمد 💪🏾🇪🇹

  • @user-od7db1yo7w
    @user-od7db1yo7w 2 года назад

    ድል ለእናትሀገሪ ዙሮመግብያየ ኢትዮጰያ ታሸንፋለች ታድጋለች ትበለፅጋላች💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል

  • @user-jj2nx2jv2b
    @user-jj2nx2jv2b 2 года назад +3

    ኢትዮጲያየ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅አብቾ አይዞህ በርታ አላህ ካንተ ጋር ይሁን በዱአ ከጎንህ ነን ሁላችንም እኛ አቅም የለንም አቅሙ የአላህነውና ከናተጋይሁን💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹