ትንሿ ቤተ ክርስቲያን ገጸ ንባብ የመፅሐፍ ዳሰሳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • / eotcwestarsidiocese
    / eotcwestarsidiocese
    info@eotcwestarsidiocese.org

Комментарии • 12

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 8 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በጣምሽትልቅ አበርክቶ ነው:: እያንዳንዱ ቤተሰብ: ሰንበት ትምህርት ቤት አጥቢያ በዚህ መጽሐፍ መንገድ ማስተማር ቢቻል ትልቅ ለውጥ ከእግዚአብሔር ርዳታ ጋር ማምጣት ይቻላል:: መምህር ገብረ እግዚአብሔር የሊቃውንትን ፈለግ የተከተሉና በእምነት እውነተኛ የቤተ ክርስቲያንን መንገድ ያመለከቱ ናቸው:: በእድሜ በጤና ይጠብንቅልን::

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ

    ግሩም ዳሰሳ ነበር❤ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ኀይወት ያሠማል እኛም ገዝተን ለማንበብ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial3188 3 года назад +2

    ግሩም ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ
    ኦርቶዶክሳዊያን የት ናችሁ??ኧረ እናስተውል እሄን ቻናል እናሳድገው አይታችሁ ስትጨርሱ #Like እና ሼር አድርጉላቸው ሁለት ሶስት ስልክ ያላችሁ በሁሉም ከፍታችሁ ቁጭ አድርጉት የእይታው መጠን ትልቅ ዋጋ አለውና።

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 3 года назад

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገሬ ስገባ
    በርታልን መምህር ብዙ ነገር እንደሚያስተምር የገዙት በአጭሩ ከመጽሐፉ በአጫጭር ሚድያ ላይ የተፃፉትን ና ከዋናው ርዕስ በመነሳት ወድጄዋለሁ

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በዕድሜ እና በጤና ያቆይልን

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወቅታዊ እና ወሳኝ ነገር ነዉ ኦርቶዶክሳዊት ትዳር እና አላማን እንድናዉቅ ስለምታደርጉን

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 3 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 3 года назад

    እግዚአብሔር ፃጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን መፃፉን የት ነው ምናገኘሁ

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 года назад

    መፅሀፉ ከሀገር ዉጭ አለ?ለምሳሌ ሳኡዲ እንዴት ማግኘት እንችላለን

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 8 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በጣምሽትልቅ አበርክቶ ነው:: እያንዳንዱ ቤተሰብ: ሰንበት ትምህርት ቤት አጥቢያ በዚህ መጽሐፍ መንገድ ማስተማር ቢቻል ትልቅ ለውጥ ከእግዚአብሔር ርዳታ ጋር ማምጣት ይቻላል:: መምህር ገብረ እግዚአብሔር የሊቃውንትን ፈለግ የተከተሉና በእምነት እውነተኛ የቤተ ክርስቲያንን መንገድ ያመለከቱ ናቸው:: በእድሜ በጤና ይጠብንቅልን::