ወንድ አያስፈልገኝም ማለት መብቷ ነዉ || ተገደዉ ሲንግል ማሞ ሆነዋል || እኔ የሴቶች ደጋፊ ነኝ |2025 Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 134

  • @Abegar_tube
    @Abegar_tube 9 дней назад +13

    10k family ❤❤🎉

    • @shega_tubee
      @shega_tubee  9 дней назад

      Broyee 😊😊

    • @Osman_yesuf
      @Osman_yesuf 9 дней назад

      Let's go 10k families 🎉🎉🎉

    • @ekelenegn
      @ekelenegn 9 дней назад

      Enasgebaw yemtlu like

  • @Mekebafirdosh7627
    @Mekebafirdosh7627 9 дней назад +10

    ረምላዬ ወላሂ ስለ እኛ ስታወሪ ደነገጥኩ የኔ ያለሁበትን 7ተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ አባቴም እናቴም ሲሞቱቡኝ አቋርጬ ተሰደድኩ ለ2ት አመት ብዬ ነበር የመጣሁት አሁን😢13 አመት ኡፍፍፍ ብቻ አለኸምዱሊላህ

    • @shega_tubee
      @shega_tubee  9 дней назад +2

      😥😥 ayzon yene eht berta bey

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 9 дней назад

      😢አይዞሺ እህትነት የተፃፈውንነው እየኖርያለነው ጤናቺንንይስጠን

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 8 дней назад +2

    በትክክል ባል ለልጅ ብቻ እያሉ እስኪ ደጋግማችሁ ተወያዬ

  • @MedinaSeid-m9i
    @MedinaSeid-m9i 9 дней назад +7

    በረምል ንግግር ሰብ አርጌሃለሁ

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z 9 дней назад +6

    አቤት አገላለፅ ረምሊ እኔኮ በምክኒያት ነውምወዲሺ የኔ አመለሸጋ❤❤❤❤እህቶቺ ምክር ተቀበሉ አይዞን አላህ ኸይሩን ይወፍቀን ለሁሉም

  • @fetinatajemas
    @fetinatajemas 9 дней назад +5

    ረምሊ አገላለጽሽ ውስጤን ነው ያወራሽው እኛ ሲንግል ማሞች ህይወታችንን ለልጆቻችን ስተን ስደት አድክሞን ክህደት ተፈጽሞብን ነው ሲንግል ማም መሆን የተገደድነው አንዳን ስዎች ሴት ጥሩ ሳትሆን ምትለይ አድርገው ያስባሉ እኔ ስደት የለፋውበት አውድሞ ነው ልጆቼን የበተነብኝ ግን አላህ አይጥልም

  • @Elumara2016
    @Elumara2016 9 дней назад +5

    ረሚላ ምርጥዬ ልጅ እግዜአብሔር ትዳርሽን ይባርክ ሲንግል ማም ለማንም አይመከርም

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 9 дней назад +11

    ረምላየ የኔእቁ የኔጀግናሴት አላህየልጆችሽ እናት ያዲርግሽ እንወዲሻለን የኔቆጂየ

  • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
    @የበረሃዋርግብ-oi6uz 9 дней назад +6

    እኛ ስደተኞች እኮ ኢቶ መተን ሲናገሩን በትንሹ ነገር ስሜታችን ይጎዳል ምክናየቱም የምናሣልፈው ስቃይና መከራ ስነ ልቦናችንን ጎድቶታል ብቻ አላህ ይዘንልን

  • @sumi88791
    @sumi88791 9 дней назад +8

    የሚገርም አመለካከት ነው ያላት አላህ ይጠብቅሽ የኔ ቅመም

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 9 дней назад +11

    እረምሊ አይቼ መጣ ሁን የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @የኡሚልጂ
    @የኡሚልጂ 9 дней назад +14

    ስጠብቅሽ ነበር ረምሊ ብዙ ነገሮች ላይ ቀጥታ የኔን አመለካከት ነው የተናገርሽው በብዙም ከአንች ተማርኩ አንድ ነገር ማለት ፈለኩኝ አደራ ከድናችን መስመር አንዳንወጣ ዱንያ መች እንደምታበቃ አናውቅምና ሙሉ ለሙሉ ትኩረታችን ዱንያ ላይ እንዳይሆን አደራ ለሁሉም ነው መልእክቴ ሌላው ደሞ በስደት ያለን እህቶች ልብ በሉ ዱንያ መቸም አትሞላ እና ህልምና ፍላጎት ላይሞላ አድሚያችሁን በስደት አትጨርሱ ማንኛውም ሰው አንደሚኖር ሀገር ላይ መኖር ይቻላል ሴትነት ወጣትነት ጤና ሁሉም ነገ አብረውን አይሆንምና ወደ ሀገራችሁ ግቢ አግቡ ውለዱ

    • @shega_tubee
      @shega_tubee  9 дней назад

      Tlk mkr new enamesegnalen ❤❤

    • @የኡሚልጂ
      @የኡሚልጂ 9 дней назад

      ​@@shega_tubeeits ok shega አብዱ ደረሴን ጋብዝልን

    • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
      @የበረሃዋርግብ-oi6uz 9 дней назад +2

      እዳው ወዶቹን ፈራናቸው እኮ እደት እናግባ የኔ መቸም የተለየ ነው

    • @የኡሚልጂ
      @የኡሚልጂ 9 дней назад +1

      @@የበረሃዋርግብ-oi6uz ሀቢበቲ አባት ወንድሞቻችንን ማየት ነው መጥፎ ብዙ ወንዶች እንዳሉ ሁሉ ብዙ ምርጥየ ወንዶችም አሉ ሲቀጥል ወላሂ ጊዜ ሰጥተሽ በደንብ በዱአ ወጥሪ ለይል ተነስተሽ ረከአተይን ሰግደሽ ያረብ በይ ለውሳኔ አትቸኩይ ሁሉን ነገር ለአላህ ስጪ ከዛ ውጤቱን አላህ ያሳምረዋል በፍራቻ በርሽን ከዘጋሽ መልካሙ ወንድ እንደት ይግባ ደሞ አላህ ጥሩወች ለጥሩወች መጥፎወች ለመጥፎወች ናቸው ብሎ የለ ስለዚህ እኛ ጥሩ ከሆን ኢንሻ አላህ አላህ ጥሩ ባል ይሰጠናል

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 8 дней назад +4

    የዉሰጤንአወራሽዉሀገረልመጣነዉ ግንፈራሁአላህይገባበት😢😢😢

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 9 дней назад +6

    እኔ ኡስታዞች ባል ይሁኑኝ ብየ ተመኝቸ አላውቅም ግን የምወልዳቸው ልጆች እንደሱ እዲሆኑ እመኛለሁኝ

  • @ሰዉበሰወ
    @ሰዉበሰወ 9 дней назад +13

    ረምላዩ 😢እኛን የተረዳሸን አችነሸ❤

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 9 дней назад +6

    ሪምላዬ ሀቁንተናገርሽ እስካሁንላለዉ አልሀምዱሊላህ ለወደፊቱምኢሸአላህ ብዙም ወንድየማዉራትሱስየለብኝም ዲኔን ብማር የዋጣኝል ለኸይርይም ለዱኒዬም ሁሉምነገር አገርስ ገባዪሆናል ወላሂእኔም ስንት እህቶቸን አዲኔለሁ ሊበሉሲሉ ሲጀመር ሴትልጅ አደብቢኖርጥሩነዉ በየቲክተኩ ከመጨፈር ዱአብናረግጥሩነዉዲናቺንንብንማርጥሩነዉ ወላሂእስካሁንላለሁበት አልሀምዱሊላህ ለወደፊቱምኢሸአላህ በአላህፍቃዲ አላህዬ ባህሪዬንእዳቀዪርብኝ

  • @MEREMAHASSEN
    @MEREMAHASSEN 9 дней назад +7

    እናመሰገናለን❤❤❤❤❤

  • @ZadMubark
    @ZadMubark 8 дней назад +5

    Shkern mar እረምዬ

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 9 дней назад +8

    ረምላየ ውዴዋ እንኮን ደህና መጣችሁ

  • @Mehbooba179
    @Mehbooba179 9 дней назад +9

    ኢኘም ኢንወድሸለን የኘ ጀግነ

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 9 дней назад +6

    እረምሊትክክልነሽ
    ባለትዳሮችባሁንሰአተበላሽተዋል
    የሰውትዳርየሚያበላሹብዝወቹናቸው
    በትዳርላይትዳብዙሴቶች
    በሰውመሀከልእየገቡየሚያፊርሱት
    ብዙሴቶችአሉግንዋሽተውየሚገቡት

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 9 дней назад +6

    አላህ ይጨምርልሺ የኔማር ለአላህ ብየ እውዳችሆለሁ

  • @ZihabuyasinYasin
    @ZihabuyasinYasin 9 дней назад +5

    በርታ ብሮ

  • @Zamzam-vu1is
    @Zamzam-vu1is 8 дней назад +2

    በጣም ደስ ይላል ትልቅም ትምህርት አለዉ በርቱ

  • @EndrisAhmed-y7p
    @EndrisAhmed-y7p 8 дней назад +1

    Dess yemil koyta new bertalgn osman beyy 😊😊

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 8 дней назад +3

    አላህይጠብቅሽ እኔ7ጨረሸ 8አመትጀመረኩግምንምየለኝአላሀምዱሊላህ😢😢😢😢😢

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 9 дней назад +4

    ትክክል
    ለስደተኛየሚያስብየለም
    አላህይድረስልን
    ከባድነው
    ስደት
    እኔበጣምነየቆየሁት
    እድሜየን
    በስደትጨረስኩት
    ብቻአልሀምዱሊላህ
    እኔ20አመቴነው

  • @fafi-o5j
    @fafi-o5j 9 дней назад +7

    ማሻአላህ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልሽ

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 9 дней назад +5

    ማሻአላህ ረምሊ አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤

  • @muzeyenyimam3355
    @muzeyenyimam3355 9 дней назад +6

    ሴቶችየ ብልጥ ሁኑ እኔ ሀገር ቤት እንኳን የባንክ አካውነት ባንክ ምን እደሆን አላቅም አረብ ሀገር ከመጣሁ ቡሀላ ግን እዚሁ ሰራፊ አካውንት ከፈትኩ ገንዘቤን ያዙ ነው እማድረገው በጣም አስፈላጊ ሲሆን ነው እምለከው ፡፡ የሩቅ ኒካህ አትሰሩ እህቶች እባካችሁ መጀመሪያ ስትር ብላችሁ ስሩ ከዛ ሀገራችሁ ገብታችሁ አግቡ ፡፡

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 9 дней назад +7

    ቲክቶክ የምትጠቀሙ ሼር አድርጉ በተለይ ለመደም ቅመሞች ብዙ ትምህርት አለው❤❤

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 9 дней назад +13

    ጋዜጠኛውም እናመሰግለን እምጠይቃቼው ጥያቄ አሪፍ ናቼው በአቡ አሚር እና በረምሊ ስም ሰ/ብ አድርጊያለሁ በርታ 😂

    • @shega_tubee
      @shega_tubee  9 дней назад

      Amesegnalehu 🎉❤❤

    • @Fjug-d1r
      @Fjug-d1r 9 дней назад +1

      አዎን አሥተዋይነው

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 9 дней назад +4

    ማሻ አላህ በርች ረምለ ግን በዝህ የፊትሽ ውበት ለወንድ ፊትነ ትሆኛለሽ ኒቃብ ብትጫምርበት የሠለም

  • @ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ
    @ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ 9 дней назад +7

    የኔ ውድ ንግግሯ እራሡ ደመ ሥል አላህ በፍቅር ያኑርሺ

    • @ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ
      @ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ 9 дней назад +1

      ረምለየ ገንዘብ ለሚ በሉት ሴቶቾ አትዘኒ ብዙ ወደ ዘልዛላ ናቸው ለምን ተሠትረው ሠርተው ገብተው ቤቤተሠብ አያገቡም እኔሥ አላሀምዱሊላ 10 አመት. አድ. ቀን ለወድ ብር ልኬ አለቅ

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ 8 дней назад +2

    ግጠሙ ለኔ😢😢😢😢😢😢

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote 9 дней назад +5

    ረምሊ የሴቶች ተምሳሌት ሲንግል ማም ጀገና ነች የአሁን ወንዶች ወልዶ መጣልጅ ማሳደግ አያውቁም

    • @mermamohammed2882
      @mermamohammed2882 8 дней назад

      እኔግንእደዚህስም እምጠላውየለም

    • @EmaheyoteHeyote
      @EmaheyoteHeyote 8 дней назад

      @mermamohammed2882 ምኑን ነው የምትጠይው ማን ወዶ ነው ብቻውን ልጅ ያሳድጋል

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 9 дней назад +12

    በጣም ነው የዚህ ዘመን ትዳር የገባሽ ግን እኛ ስለትዳር ብንጨነቅ በትንንሽ ግጭቶች ሳይቀር ፍችን መፍትሔ ያደረጉ ወንዶች አሉ ሴንግልማም ሴቶች ናቸው ሶሻልሚዳያውን አግማሙት

    • @shega_tubee
      @shega_tubee  9 дней назад

      😊😊

    • @AaA-k2b8p
      @AaA-k2b8p 9 дней назад +3

      @shega_tubee ወላሂ የምሬን ነው እኔ እንደባዋራ ቤት ገዝቸ እቃ አሞልቸ ስራ ልንሰራበት የሚችል ብር ሰብስቤ ባሌ ግን አስተሳሰቡ ሁሉ ግራ ይገባኛል ብቻ ሌላ አያውቁም ስንት ትዳሪ ፈላጊ ሴት አለች እኔ ከፈለኩ የምትሉትስ ነገር እና ታድያ እኔ ምን ፈልጌ ነው በአረብ ሀገር እምቃጠለው በአላህ እኛ የማዳም ቅመሞች ሚስት ብቻ ነን?????

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 7 дней назад

      ​​@@AaA-k2b8p የባልሽን አይብ አታውሪ በቃ እንደማይሆንሽ ካወቅሽ ተይው ወይሥ አስመክሪው
      ከዛ ውጭ በየ ኮሜንቱ ማማት አያስፈልግም መፍትሄው በአላህ እጅ ነው አንቺም ሰበብ አድርሽ

  • @lbabamohammed3383
    @lbabamohammed3383 9 дней назад +7

    እናመሰግናለን😍

  • @huloode
    @huloode 9 дней назад +4

    ቀጣይ ሀሱም ቲክቶከሩን

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 9 дней назад +7

    እረምሊየነልዩ❤❤❤

  • @onerali9949
    @onerali9949 8 дней назад +3

    ረምየ የኔውድ አችኮ ትለየሰለሽ በጣም ነው የምውድሽ❤❤

  • @ZihabuyasinYasin
    @ZihabuyasinYasin 9 дней назад +5

    ሰብ አደረኩህ 🎉

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 9 дней назад +8

    እህታቺንትክክልነሺአላህይጠብቅሺያርብ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 9 дней назад +9

    እረምሊ ቆንጆ በራስሽ ቻናል ልቀቂ

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 9 дней назад +7

    የኔ ልዩ 💐💐💐💐💐💐

  • @Sofiya-c3m
    @Sofiya-c3m 9 дней назад +5

    ኑሮ ያለወጠቀመ ወንድ ሂዶ ምን ሊጎዳ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 9 дней назад +10

    ረምላዩ የኔ ውብ እህት አሁን ልቤ እየረጠበነው ከምሰማው የተነሳ ለትዳር ያለኝ አመለካከት ያስጠላ ነበር እና ዴሴ መጥቼ እንድትመክሪኝ እፈልጋለሁ ግን ሴቶችየ ስለ ትዳር እሚጬቀኝ እኔብቻ ነኝ ወይ እስኪ ምከሩኝ ካለበለዛ ቁሜላቹሁ ነው እምቀረው ምከሩኝ ብያለሁ ሃይ

  • @ላታህዘንኢነላሃማአና
    @ላታህዘንኢነላሃማአና 9 дней назад +6

    ወላሂ ካርድም ሞልቼ አልደውልም 😂😂😂
    ቤተሰብ እጦራለሁ ደሞ እሱን ልጡር

    • @ftff2963
      @ftff2963 8 дней назад

      እኮ😂😂😂😂

  • @ላታህዘንኢነላሃማአና
    @ላታህዘንኢነላሃማአና 9 дней назад +8

    አህለንእካን ደህና መጣሽ የኔ ቅመም

  • @Mesud69
    @Mesud69 9 дней назад +9

    yamral yamrale👏👏👏👏👏👏

  • @AbdulrahmanSeid-d8k
    @AbdulrahmanSeid-d8k 9 дней назад +8

    ሁሉም አይደለም ሀቢቢቲ ጎበዝም አሉሀቢቢቲ

    • @shega_tubee
      @shega_tubee  9 дней назад

      Majority lemalet new 😊😊

  • @Sofiya-c3m
    @Sofiya-c3m 9 дней назад +4

    የኔ እህት በሲንግል ማም ቦታ ስላልሆንሺ የነሱ ስሜት ለሰንቺ አይገበሰሺም
    ቦታው ላይ ያሉ ናቸው የሚያውቁት
    አንቺ በነሱ ቦታ ስላላለፍሺበት በነሱ ቦታ ያለውን ነገር ለመናገር ብቁ አይደለሺም እህቴ

  • @seadi5
    @seadi5 9 дней назад +10

    የኔቆንጆስወዳት
    ካርድምሰጥቸአላቅምለወንድ
    ስራጥቸ

    • @shega_tubee
      @shega_tubee  9 дней назад

      Gobez 😂😂

    • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
      @የበረሃዋርግብ-oi6uz 9 дней назад

      ወላሂ እኔም ነኝ ይሄው 12 አመት ጨርሸ 13 ልጀምር ነው አምስትም አላቀምስ ግን አዳድ ሰወች ስግብግብነት ይመስላቸዋል እኔ ግን ራሴን አስከብሬበታለሁ ብየ ነው የማስበው

    • @seadi5
      @seadi5 9 дней назад

      @የበረሃዋርግብ-oi6uz ትክክልነሽ ወላሂ
      እኔ ተውብራችሁን ለወንድ አትስጡያልኳቸው
      ልጆች በስአቱ ቅናትምቀኝነትይመስላቸዋል
      ዛሬሀገርገብተው ልጅእያስጣቀፉዞርበሉተባሉ ወላሂ
      ስልክ አላወራቸውምአሁላይ ተሰዳድበንሁላ
      ለቤሰቦቼ ተውብላንነበር ይላሉአሉኝ
      እኔበስአቱ እነሱጋርመጣላቴላይሰሙኝ

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 9 дней назад +4

    አሚንንንንንንን..አነድ...አኔነኘ...ዘመድ...የበላኘ...😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😊

  • @fekiha-23-c2
    @fekiha-23-c2 9 дней назад +5

    የኔ ፍቅር የኔ ጣፋጭ

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 9 дней назад +6

    ረምልየ መሽልኝ ባንድ ነጥብ ብር ደሴላይ ምን መስራት ይቻላል ስደት ሠልችቶኛል መጥቸ መስራት እፈልጋለሁ

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 9 дней назад +4

    ትክክልየአረብሀገርትዳ
    ግዚያውይነውምንምአይጠቅምም
    የለውምከመከዳትበቀር
    እኔስ ስለትዳርሳስብበጣምነውየምፊራው
    ታማኝሰውየለም
    ዝምብለውበውሸትነውየሚያሳምኑት
    ሽከረንሁለታችሁም
    ወንድማችንም
    እህታችንም

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 9 дней назад +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 9 дней назад +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emanejigu
    @emanejigu 9 дней назад +8

    ሀቅ ይውጣልሽ ሀቢበቲ🫰🫰🫰♥️♥️

  • @LLl-u8i
    @LLl-u8i 9 дней назад +3

    አልሀምዱሊላህ፡ከዚህሁሉነፅነኝ፡የኔዉዲአባትእናቴ፡ስለኒጂእሚያስብት፡ትዳርአገርላይነዉ፡የኦለይባል፡ባልሳይሆንአዳርነዉ፡

  • @Madina-z6f
    @Madina-z6f 9 дней назад +7

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 9 дней назад +4

    ያአላህ ስወዲሺ💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @muniraAhmed-p1b
    @muniraAhmed-p1b 8 дней назад +1

    ምን ማለት ነው single mamoch tik tok ላይ ባይወጡ የምትዪው ይደበቁ ማለትሽ ነው

  • @miri8656
    @miri8656 9 дней назад +8

    ግን ባናገባ ከበተሰቦቻችጋ ብንኖርስ😮

    • @shega_tubee
      @shega_tubee  9 дней назад +1

      መብት ነዉ 😂😂

    • @fozyaadem
      @fozyaadem 9 дней назад +1

      ቤተሰብ ይምሳል ቁሞ ቀር እያሉ የነሱን ስድብ ከመስማት

    • @miri8656
      @miri8656 9 дней назад +1

      @@fozyaadem ይህም አለ ለካ😂

    • @mermamohammed2882
      @mermamohammed2882 8 дней назад +1

      ትዳርማለትእኮ ሂጃብከምትለብሽውበላይ ባልወይምትዳር።ግማሽኢማንላይከሆሽስታገቢኢማንሽሙሉይሆናል እርፍትያለሽ ባናገባስየሚለውንለምንከጭቅላታችሁአታወጡም።ክፉእዳለሁሉመልካምምአለእኮያላገባችሁአግቡትዳርጥሩነው

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 9 дней назад +4

    እኔ ከይቶቢያ ሳውዲ ባል መጥቶልኛል እኔ ግን የጦጣ ብልጣብልጠ የዝጀሮ ቂላቂል ብያለሁ ቅርት ይበልብኝ ሴቶች ብራችሁን ያዙ ብልጥ ሁኑ እዛው ያግባ ሲቀጥል ተለያይቱ መኖር ጡሩ አይደለም

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 9 дней назад +5

    ለከነሸ...ልከነሸሸሸሸሸሸሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruqyajamal
    @ruqyajamal 9 дней назад +3

    ትልቅ ትምርት ነው ግን እይታየለውም አጀብ. ምናለብታበርታቱእድህ አይነትሰው

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 9 дней назад +5

    እኔ ግን የሆነ ነገር ጠይቂያት አልመለሠችልኝም

    • @shega_tubee
      @shega_tubee  9 дней назад

      ምን

    • @maryamaali1414
      @maryamaali1414 9 дней назад +1

      በጤና ዙሪያ ነው ዩትዮብ ላይ ሥታወራ ሠምቻት እድታብራራልኝ ብየ በኢሞ ጠየኳት አይታ ዝም :: እቃ እሚገዟትን ነው እምትመልሠው

    • @sumi88791
      @sumi88791 9 дней назад

      @@maryamaali1414 ቢገርምሽ ከዩቱበሮች እንደራምላ ፈጥኖ የሚመልስ የለም እኛ ሰውን አንረዳም ስራ ሆና ይሆናል አንልም ለወቀሳ ነው የምንሮጠው

    • @fafi-o5j
      @fafi-o5j 9 дней назад

      ረምሉየ እንደሷ ሰው አክብሮ የሚያናግር የት አለና እኔማ ሁሌ በከፋኝ ቁጥር ነው የማደርቃት

    • @fekiha-23-c2
      @fekiha-23-c2 9 дней назад

      ስለክንታሮት ነው እርግጠኛነኝ አብራርታ ቪዲዮም ሰርታ በውስጥም እያደረቃችኋት ለወቀሳም በቃቹ😂😂😂😂

  • @Fatmh-vi8nl
    @Fatmh-vi8nl 9 дней назад +6

    😂😂😂😂❤❤😢😢

  • @ሒክሙ
    @ሒክሙ 7 дней назад

    የእውነት ሰምተሽ ሰይሆን አይተሸ የምትነገሪ ይመስለል አቤት አጋለለፀ የውስጤን አዎረሸ

  • @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ 9 дней назад +9

    አይ እረምሊ የኔዎን ማን ይምከርልኝኝኝ

  • @newuae3590
    @newuae3590 8 дней назад

    ተቻለ ያግባባባባ ምንዱነዉ እኮን 1(4 ተቻለ
    ለምን ሰራችንን አናበዛሐምምም

  • @amenasan7544
    @amenasan7544 8 дней назад

    Massha allah

  • @Home-s8h
    @Home-s8h 9 дней назад +9

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 9 дней назад +4

    ትክክልየአረብሀገርትዳ
    ግዚያውይነውምንምአይጠቅምም
    የለውምከመከዳትበቀር
    እኔስ ስለትዳርሳስብበጣምነውየምፊራው
    ታማኝሰውየለም
    ዝምብለውበውሸትነውየሚያሳምኑት
    ሽከረንሁለታችሁም
    ወንድማችንም
    እህታችንም