Guys, I am a fan of your show. I kindly recommend that you limit the release of information pertaining to mobility or deployment of our troops.. X is on the way to Gashena, and Y is heading to Dawunt... What is the relevance of this? It will surely help the enemy to a certain extent. I hope you will take this affirmatively. Keep doing the good job. PS. If we need to help you guys, how can we do that?
መከላከያና አርሶ አደሩማ በሙሉ አቅሙ እየታገለ ነው። በምራባዊያን የሚታገዘውን የህዋትን ወራሪን መግታት ስላልቻልን እንጂ።
እንኳን በደህና መጣችሁ❗
ማጥቃቱ ቀርቶብን በአግባቡ መከላከል በቻልን ጥሩ ነበር።
ይሄ ሁሉ ህዝብ በቁጭት ወደ ግንባር እየተመመ ባለበት ሁኔታ ማጥቃት አለመጀመሩ(አለመቻሉ) ግራ ያጋባል ውስጤ ያለውን ነው የተናገረከው በለጠ ፡፡እናመሰግናለን
ወይ ወሎ ሰላምሽ ናፈቀኝ
መልካም ብላችኋል፤ዋጋ አስከፋይ ነው።
ድል ለአማራ ድል ፋኖ ድል ለአፋር:: አማራ ነፃ መውጣት የሚችለው በ ፋኖ ብቻ ነው🟢🟡🔴
ጎበዝ ይህ ነገር እንዴት ነው ረገፉ ተደመሰሱ ተማረኩ የተረፈ የለም ይባላል እነኝህሰዎች ምንያህል ቢበዙነ ለምን እውነቱ አይነገርም
ሲጀመር የአማራ ክልል የብልፅግና አመራራር የጁንታ ናፋቂና ተባባሪ ናቸው
ፋኖ እና ልዪ ሀይላችን በቻላችሁት መጠን ወደ ማጥቃት ግቡ የማንንም ትዛዝ አትጠብቁ
ጦርነት እኮ ቁጭ በሎ እነደማዘዝ አይቀልም ወንድሜ !
እነሱማ እሳት ውስጥ እየታገሉ ነው ።ወጥቶ የማይታገል ሰው ባይሆን ዝምይበል ትዕዛዝ ሰጭ አይሁን!!!
እናመሰግናለን በሌ በለይ🙏
ክልሉ ግን ከኃላ የለውን ቦታ የመያዝ ስራ የሚሰራ ኃይልን የማዳረጀት ና ማሰማራት ቢያደርግ
ቃላትህን አስተካክል። ሆነ ሆነ አልሆነም አልሆነም ማለት አለብህ።
አስተያየቱን እየሰማ ዝም ብሏል ለዚህ ምላሽ መስጠት ያለበት የጦር መሪ ጀነራሎች ናቸው
ሁሌ ከጥቅም ውጭ ትላላችሁ እነሱ ግን ግሥጋሴ አልቆመም እንዴት ነው ምናምነው ሚዲያ አጣን እኮ
መቼ ነው ማጥቃት የሚጀመረው? የግድ አድሥ አበባ መግባት አለባቸው ?
ግራ የሚያጋባ ጉድ
እንኳን ደህና መጣችሁ
ለመረጃችሁ በጣም እናመሰግናለን
አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብብብብብብ ዐረ የኒትዮርክ ያለህ ምናለ የበተሰብን ድምፅ. ብንሰማ በሀሳብ ሞትንኮ እህህህ
ማጥቃት ያልተጀመረበት ምን አልባት ስለማጥቃት ወታደሩ ትምህርት አልወሰደ ይሆን?
በጠላት ስር ባሉ የአማራ አካባቢዎች የሚኖረው ህዝብ በረሀብ እያለቀ ነወ። እባካችሁ ድምፅ ሁኑ ሰሜን ወሎ ደቡብ ወሎ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Betam kezekaza media nachehu
አሏህሆይሰላሙካተነው አገራችንን ሠላምአርግልንያረብ
2 ማሳሰቢያ
_ ትኩረት ያስፈልጋል ብላችሁ የምታልፉት ማሳሰቢያ በደንብ አስረግጣችሁ ተናገሩ በለሁሳስ አትለፉት ።
__ቦታዎችን ስትገልፁ ቆላማው ደጋማው የምትሉትን እኛ እንዴት እናውቃለን እኔ ማፕ እያየሁ ነው የምሰማችሁ
መቸ ነው ማጥቃት የሚጀመረው በጣም ያስዝናል
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው መጥተው ሲሰቅሉት ያገኘዋል ማጥቃት አልጀምርም ብሎ ዋጋ ያስከፍለዋል
ያረቢአዝነትህንንያረቢ😭😭😭😭😭አረድረሰሎቸውበአላህ
What about woldya, Mersa, Dessie, Kombolcha?
ማጥቃት የማይጀመረው ግልጽ ነው ።የአማራ ህዝባዊ ሀይል ተሠላችቶና በርሀብ ምክንያት ተሠላችቶ እንዲመለሥና በድድሩ አማራን ለማንበርከክ ታስቦ ነው ። ሁሉም ይህን ተገንዝቦ ነገሮችን እንጀዳመጣጣቸው ማየት አለበት ።ሰ
አይዞሽ ሃገር አዞህ አማራ እግዚአብሔር ካተጋር ነዉ ያለዉ ኢትዮ ሃገር እግዚአብሔር ናት እናሸንፋለን !!
እንኳን ደህና መጣችሁ።
😍😍😍😍😍😍😍😍
ትኩረት ለቦረና ሢላምዲነው ሁልግዜ ከያዘ ኧረምኔ ጉረነው
ሰላም ምንድን ነው ቅዳሜና እሁድ የማታቀርቡት
የክልሉ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለበት
በዚህ አጋጣሚ እያንዳንዱ 18 ዓመት በላይ የሆነ ወጣት በሙሉ ፋኖ መሆን አለበት፡፡ ፋኖ ማለት አካላዊና ማንኛውም መሳሪያ አጠቃቀም የሚያውቅ ቢማርክ መጠቀም የሚቸል መሆን አለበት፡፡ ከአፋር ልጆች መማር አለበት፡፡ ወፍ ከዛፍ ማውረድ!!!
የሁላችንም ጥያቄ መቼ ነው መንግሰት በሙሉ አቅሙ ማጥቃት የሚጄምረው ለዚህ መልሰ እንፈልጋለን ፠
እስኪ እሕት ወንድሞች ስለወገልጤና የሰማችሑት ነገር ካለ ነገረኝ
በጣም ግራ ተጋባን ምድነው የአማራው እጣፋታው
የኢትዮጵያ መንግሥት አመራር ይህንን አረመኔ ጁንታ ለመደምሰስ የአካባቢ መረጃ በአግባቡ እየተጠቀመ አይደለም ሌላው በጦር ግንባር ላሉ መሪዎች በሚያገኙ መረጃ መሰረት የራሳቸውን ቅፅበታዊ እርምጃ እንዲወስድ ስልጣን ቢሰጣቸው መልካም ነው
ያረቢ እስከመቼ ጪቀት
እነሱ ፀጥ ሲሉ እኛ ካለጠቃን ተሸናፊ ነን።ምክንያቱም
፣ ህዝባችን ይሰለቻል
፣ ስንቁን ይጨርሳል
፣በምሽግ ጥናት አድርገው አደጋ ይጥላሉ
ብዙ መባል ይቻላል
አማራ ክልል በየግንባሩ የጎበዝ አለቀ መቀጠል አለበት የለሙያው አገር አቀፍ አመራር በዘር የተከፉፈለ መሪ ተንኮል አማራውን አንገት ያስደፋል።
እንኳን በደህና መጣችሁ በርቱ ትክክለኛ መረጃ የምንጠብቀዉ ከናንተ እና ከሙሀጅሩ ነዉ
ከአማራ ክልል የቀድሞ የብአዴን አመራሮች እስካልተነቀሉ ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል ለዚህ ወራሪ ሀይል የአማራዉ ህዝባዊ ሀይል ብቻዉን በቂ ነበር
Where is the result considering mass move?
አማራ መንግስትን መጠበቅ የለበትም አብይ አማራን ለማስጨረስ ነው ጥረቱ እግዚአብሔር ልብ ይስጠው
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ምንግሰት ሙሉ ለሙሉ እያጠቃ አደለም ዝብለው ተደመሰሰ ተደመሰሰ ይላሉ እጂ ለምን በሁሉም ቦታ ሙሉ ለሙሉ ማጥቃት ተጀምሮ ወይሞት ወይ ሺረት ወይ ማሸነፍ ወይ መሸነፍ ለምድነው ጦርነቱ እዲራዘም የተፈለገው ሁለየ ተደመሰሰ ብቻ እየተባለ ለምን ህዝብ ያሰጨርሳሉ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ጦርነቱ ይጨረሰ እሰከመቸ ነው እደዝህ ህዝቡ እየተሰቃየ የሚኖረው
ማጥቃት መቼ በጣም የዘገየ ጥያቄ ነዉ
አሁንም በበቂ ትኩረት እየሰጣችሁት አይደለም።
አምሃሮችዬ ፈጣሪ ቀና እንድትሉ ባመጣላችሁ እድል እንኳን መጠቀም አልቻላችሁም። ነጮቹማ እንዳላችሁም ዕውቅና ላለመስጠት እየዘጓችሁ ነው። ያቺን ምድር በጥብጣችሁ ቢያንስ ከአክሱም እስከ ሸዋ መያዝ አለባችሁ አለዛ እስከ ልጅ ልጆቻችሁ አንገት መድፋት እየመጣ ነው። ምን ጉድ እንደሆነ ባይገባኝም መንቃት አልቻላችሁም ብአዴን አይደለም የሚዋረደው እንናተው ናችሁ። ወይ ዞር ብላችሁ ሃይል አደራጁና እንደገና ተነሱ።
ቁጥራቸው አነስተኛ ከሆነ ለምንድነው ህዝቡ 5እና 10 ሆነው ተደራጅቶ እርምጃ የማይወስድባቸው?
እኔ እምለው ለምንድን ነው መከላከያ በዚህ መንገድ እየሄደ ነው በዛ እየመጣ ነው የምትሉት??? ለእነሱም እኮ እየረዳችሁ ነው : የሚሄዱበትን መንገድ ካወራችሁ እኮ እነሱ ደግሞ አቅጣጫቸውን ይቀይራሉ!!
ስንቅ ጦርነቱ በተጏተተ ቁጥር ያልቃል
በርቱልን 😍
የአማራዉ ህዝብ በራሱ መንገድ ከመከላከል ወደማጥቃት መሸጋገር አለበት ኦነጉ አብይ አህመድ እንደሆ ደብርብርሀንን እዲወድሙልህ ለህዉሀትና ለኦነግ እያመቻቸ ነዉ ይህንን ተረድተህ ካልተጓዝክ እሊቂቱና ዉድመቱ ይቀጥላን
ጫና ለመፍጠር ምን ማለት ነው???
ትኩረትትት ለዳዉት ወረዳ እህየ ምነዉ ሰሚያጣህዝብ ሆነብን
ሠላም ሠላም አንድ አስተያየት ሰጪ እንዳለው ማጥቃቱ ቀርቶ መከላከሉ በጠነከረልን ምክንያቱም ስለ ማጥቃት ከወልድያ ደሴና ኮምቦልቻ ጀምሮ ብንወተዉት ምንም ውጤት የለም ሕዝቡም ተጨነቀ
እደኔ ተሆነ መንግስት ይፈልገዋል ጦርነቱ እድራዘም በጣም የተወሳሰበ ነው ህዝብ አለቀ ያማል እደው ምን ይሻላል በየቦታው ወረሩን ዘረፉን ጨፈጨፉን ቆይ ሆን ተብሎ የአማራ ሀብት እድወድም የተፈለገው ተላይ ባለው መሪ ነው እኛን ድህነት ላይ መጣል ነው
ልዩ ሀይል ከፋተኛ መኳንቶችን አስሮ እናሸንፋል ማለት ዝብሎ ነዉ የንፁሀን ደም ይዉሰዳቸዉ ከምዲረ ገፅ ያጥፋቸዉ
I appreciate your Nice news but please include your news in Telemt front
እምትገርሙ ናችሁ፥ እውነተኛ መረጃ ያቀርባሉ ስለተባላችሁ ዝም ብላችሁ የወገንን እንቅስቃሴ ትዘረግፋላችሁ፥ በህግ አምላክ ይህን አይነት መረጃ አቁሙ:: በዚህ በኩል ከዚህ አካባቢ እየመጣ ነው.... አቁሙ ይህንን ጉዳይ:: ከዚህ በተጨማሪ እውነት ለመናገር የእናንተ መናገር ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል:: ሀሳቤን በቅንነት እዩት በጣም ብዙ መረጃ ነው እያወጣችሁ እየዘረገፋችሁ ያላችሁ:: ብዙ ግንዛቤ እንዳላችሁ እረዳለሁ ግን በትክክል ጠቃሚ አይደለም ለወገን ሀይል፤ ካስፈለገ እዛው ማሳወቅ እንጂ ሁሉንም አታውጡ:: ሰው እንኳን መጣችሁ ይላል ለማወቅ ስለጓጓ እንጂ መረጃችሁ ብዙ የወገንን እንቅስቃሴ እያወጣችሁ ነው፡፡
መረጃችሁ ፍፁም ግልፅ አይደለም አያስደስትም
የኛዎቹ አንቂዎች እኮ ይህንን እንኳ አይጠይቁም ። በቃ ሁሉ ነገር አሥቀያሚ ነው።
በተለያዬ አቅጣጫ ከፋኖና ከሚሊሻው ውጭ ህዝቡ በፍላጎቱ ወቷል ግን የተለየ የማጥቃት እንቅስቃሴ አናይም ለምን? እስከመቸ ህዝቡ ተጨቁኖ ቢያንስ ወሳኝ ወሳኝ ቦታዎችን ነፃ ቢወጡ እምነት ይኖረናል መንግስት ወሬ ብቻ ህዝብ ይኸን ያህል እያገዘው ከቅልፉ አቀስቅሱኝ አለ ይገርማል ፣ምስጋና ለፋኖና ለአፋር
Endit endewdedkochihu ... Bertu
አዲስ አበባ ሲገቡ ይሆናል ማጥቃት የሚጀምሩት
በላይ በ facebook አካውንትህ ከዚህ ዘገባ ውጭ ከንዳንድ ጊዜ ማታን ጨምሮ ማለት ነው አዳዳስ መረጃዎችን ብታካፍለን ጥሩ ይሆናል። በለጠም እንደዛው የ facebook አካውንት ካለህ አንተም ብታረግ ጥሩ ነው።
አባካችሁ የሚመለከተው የሚጠየቅበትን መድረክ አመቻቹ መከላከል የሚባለው ነገር ዋጋ ከማስከፈሉ አልፎ የጦርነቱን ገፅታ እንዳይቀይር ከግንባር አፅንኦት ብትሰጡ ጥሩ ነው እያሉ ነው ‼️ትኩረት ለባልደራስ መግለጫ ‼️ ጋሸና ; ወልቃይት ሌሎች የአማራ ክልሎች በሙሉ ‼️ ነው ወይ ድርድር ተብዬው መልክ እስኪይዝ ⁉️በነገራችን ላይ የናንተም ግዴታ ነው B2🙏
አማራ እስክትፈራርስ አብይ አህመድ እየጠበቀ ነው የአማራ ህዝብ ግን እስካሁን አልነቃም
Gn yewwegenn hayl masaweku tegebi aymeslegnm
አረለአማራክልል 3ነገሮች ቢያንስ 1ሳምንት እንኳን ይለቀቅላቸው ኒትወርክ ባንክ መብራት በባንክገንዘብያለቸው አውጥተው ይጠቀሙ በጣምበችግርእየተሰቃዩነው
mengst mn asbo endehone aytawekm mekelakel enkuan balchalebet mknyat hzbun ascheresewe mekelakeyam eske adis abeba sltawi new.....????????????????????????????
እኔ ምለው ይህ መረጃ ለማን ነው የሚጠቅመው?? እንዴት ኮማንድ ፖስቱ ዝም ይላል
Thanks Ethio News. እናንተ የምትችሉትን እያደረጋችሁ ነው። ያለንበት ሁኔታ ግን ፍፁም አይገባም። የከተተው ሰው ሁሉ አሁን አጥቅቶ ካልተዋጋ ወያኔ አዲስ አበባ እስከሚገባ ነው የሚጠበቀው?
Keep up
ሸዋሮቢት ደርሰው ተደመሰሰ ማለት አይደብርም።
መከላከያ እየመራ አድሥ አበባ ሊሥገባቸው ነው ።
መንግሥት አማራንሥ አሥጨርሷል አሁን ግን እራሡ ሊዋረድ የቀረበ ይመሥላል ።
እረ የመከላከያን ዝም ነዉ
ምነዉ ገብተዉ በተዋረደ ☝☝☝☝
ማጥቃት የሚለው ጥያቄ ስደጋገም እሰማለሁ ግን እኮ መከላከል የጦርነቱ አንዱ አካል መሆኑ ይታውቅ፡፡
ሸዋ ሮቢት የአሁን መረጃ ንገሩን
ድምፅ ብዙም አይሰማም በተለይ በላይ ከማየኩ ከሆነ ይስተካከል
የወገን ጦር የት እዳለ መናገር ለማነው የሚጠቅመው በSatellite ታይቶ እዲፈጅ ነው ?
አረ በፈጣራችሁ ከዳዉንት.እደት ነዉ ፊርመሺን የምታገኙት.እህህህህህህ
የአማራህዘብሰቀይእናመከርመቸይሆን፡የሚቆመው 😥😥😥😥😥
መንግስት የማይችል ከሆነ መልቀቅነው ወንድሞቻችን ቤተሰቦቻችን እያስጨረሰ እያስደፈረ ነው ያለው ያዝ ለቀቅ እያደረገ አስፈጀን ምንድነው መፍትሄው ኧረ ዘንድሮ
please show us if there is captive of war.
minew Yeshewarobitn ginbar ferachehut?
Ere ebakachihu wetaderawi mereja adebabay atawetu! endih yale mereja lemekelakeya bemister teseto ermeja endewesd new enji endedebeku ena danachewun endeyatefu new?
አይ ዘንድሮ ለእርዳታ እያለ የተረፈ ቤተሰብ እዳለን እዳያስጨርስብን እባካቹህ ዴስም አላለኝ ኔቶርክ ይከፈትልን እኛ እንረዳለን አረ ያአላህ ምን ይሻለናል እስከመቸነው ??
ደብርሲናግብተዋን።እሚዋጎትአድስ
👍👍👍
ኢትዬ ታሸንፍለች በረቱ
መቼም ቢሆን ማጥቃት ካልተጀመረ በመከላከል ብቻ 1ኢንቺ ፈቅ አንልም ።
ኦኦኦኦኦ ዌልካም ቱ የኛወች በርቱልን እሺ ምን አዲስ ነገር ይዛችሁልን መጣችሁ
አማራ እስኪያልቅለት ነው የሚጠብቀው ስልታዊ ማፈግፈግ እያለ ህዝብና ንብረት እያስጨረሰ ነው እኔ የማይገባኝ የክልሉ መሪዎች አይናቸው እያየ አፋቸውን የዘጋው ነገር ምንድን ነው
ወሎ ተረስቶ ሸዋ ተጀመረ ።ነገ ስለ ደብረ ብርሃን እናወራለን።
እንኳንሥ ማጥቃቱ መከላከሉን መች በትክክል መሩት ይልቁንሥ ፋኖን አጠነክሩ እባካችሁ ሌላው ሁሉ ወሬ ነው።
ኧረ የመንግሰት ያለ በየቀኑ ህውሃትን እየቀለበ በተደጋጋሚ ህዝብንና ሐገርን ያስጠቃል። ማጥቃት ይጀመር ሲባል መከላከል ላይ ትኩረት ሰጥቶ በእነዚህ የተረገሙት ጭራቆች በየቀኑ ወደ መሀል ሐገር እየተጠጉ ይገኛሉ ሆኖም ግን የመንግስት ዓላማ ሚስጥር ሆኗል።
እረ ትኩረት ወረኢሉ አቀስታ ትኩረት ሸዋ ረቢት ትኩረት😢😢😢😢😢😢😢😡😡😡😠😡
Guys, I am a fan of your show. I kindly recommend that you limit the release of information pertaining to mobility or deployment of our troops.. X is on the way to Gashena, and Y is heading to Dawunt... What is the relevance of this? It will surely help the enemy to a certain extent. I hope you will take this affirmatively. Keep doing the good job.
PS. If we need to help you guys, how can we do that?
እሰከመቸ ነው መከላከል እየተባል ህዝብ እያለቀ ከተሞች እየወደም መቸ ነው የሚያጠቃው መቸሰ ነው ጦርነቱ የሚጨረሰው
መቼ ነዉ ማጥቃት የሚጀመረዉ?? ነዉ ወይስ መከለከያ ማለት ራሱን ብቻ እየተከላከለ 4ኪሎ እየመራቸዉ መሄድ ነዉ
ለምድን ነዉ ጉዳዩ የአማራ አርሶ አደር እና የአማራ ልዩ ሃይል ብቻ የተተወዉ፡፡ ገበሬዉ እኮ ሰብል መሰብሰቡ ትቶ ዝመት መክት እየተባለ ነዉ፡፡ የትግራይ ገበሬ የአማራን አዝርዐት እንዲሰበሰብ ነበር እነዴት ከመቀሌ የወጣዉ
እህህ እስከመቼ አለች እጅጋየዉ
እጅን አፍ ላይ የሚያስጭነው ድል ናፈቀን !!
እኔ ግን ግራ ገባኝ
መሃል ሜዳስ???
አጣሩ እስኪ