"አዲስ አበባን በፀረ-ድሮን አጥሬያለሁ" ዐብይ / ለነገ የታቀደው ሰልፍ በአዲስ አበባ |EN
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- #ethionews_amhara_fano_tigirai_tdf_oromo_ola_belay_manaye_bekalu_alamirew_zena_merja_wekitawi_abiy_pp_tplf_olf...anker_media_ebs_zena_ethi_foruM_ethio_news_merja_amhara_@ethionews
@zena_merja_ethioforum
@fano_amhara
@tdf_tigrai
@anker_anchor_media
@feta_daily
@ethio
"አዲስ አበባን በፀረ-ድሮን አጥሬያለሁ" ዐብይ
ለነገ የታቀደው ሰልፍ በአዲስ አበባ
በርቱ ጥሩ ዜና ነው ለህዝብ የምታቀርቡት
በቃሉ ❤በላይ
ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ አሁን ነፃ ሣለች ብልፅግናን ብታጋልጥ አናግሩልን ❤
ብልፅግና ስንቴ ይጋለጣል?ተጋልጦሰ እየተደረገበትስ ምን አል የህዝባችንን ትርታ ጠንቅቆ አውቆታል በመከራና በስቃይ እንዲኖር አድርጎታል ፕሬዘዳንቷም ቢሆን በቀጥታም ባይሆን ያሉበትን ተናግረዋል ታፍነው እንደኖሩ ግልፅ ነው ይህን ጨካኝና ዘረኛ ገዳይ መሪ ህዝብ ነው በቃ ብሎ የፋኑን ትግል ማፋጠን ያለበት እስከመቼ።።።።።።!!!!
very interesting analllysis Keep it up!!
በጎንደር ከተማ የምንሻ ደሞዝ ከውኃ ባል ጋር ከውኃው ክፋያ አምስት እጥፍ ከባለፈው ወር ጀምሮ እየተከፈለ ነው።የደምብ አስከባሪ ክፍያ ይላል ከውኃው ቢል ክፍያ ጋር።
እና መጥቼ ላስቁምልህ
ዛሬ እግዜሩ ወደ ምድር ወርዷል። በቃሉ ስለ አማሮች መፈናቀል ሲያወራ ሰማን። ምን ታይቶት ይሆን? ለወትሮ እርር ድብን እያለ እያንቀጠቀጠውና እያንዘፈዘፈው የሚያወራው ወልቃይትን ለቀው ስለሄዱ የትግራይ ተወላጅ ተፈናቃዮች ነበር። የወያኔን ለምድ የለበሰ አማራ ነኝ ባይ ሰርጎ ገብ መሆኑን ለየዋህ አማሮች ከሙሉጌታ ጋር አደረግሁ ባለው "ውይይት" በማያሻማ አረጋግጧል። ማንም አማራ የትግራይ ተፈናቃይ ወንድሞቻችን ወደኖሩበት ስፍራ መመለስ አይገባቸውም አይልም። የምንለው ወያኔና በቃሉ በሚፈልጉት አግባብ መመለስ ግን በፍጹም አይሆንም ነው።
ወገን ንቃ ! ይሄ ሰው ከነዚያ በሌላ ቻነል ላይ ሁለት በግላጭ በአደባባይ የአማራን ጥየቄና ብሶት ከሚያድበሰብሱት የተሻለ አይደለም። ቢብስ እንጅ። ጠላትማ ጠላት ነው ፤ አደገኛው በመሀልህ ገብቶ ከአንተ ተመሳስሎ መቃብርህን የሚቆፍርልህ ነው። አማራው ተጠንቀቅ። መሰሪነቱን አይተህ ጆሮ አትስጠው። ሲሰለቸው ይተወዋል። እዚያው ድምጸ ወያኔ ተጠቃሎ ይገባል።
አቢይ ብዙዎቹን ቤተሰብ አልባ አድርገሃል። ድሮን ከእግዚአብሔር መዓት አያድንህም።
በጅማ ሰብሰባ እነ አብይ እና ኦሕድዶች 😭ግልፅ ጦርነት በኦሮሞ ሰም በአማራና በተጋሩ ላይ አድርገዋል
መራራ ትግል በቅንጅት ያሰፈልጋል ❤
በቃሉ እንግዳ ብለህ ያቀረብከው ፅረ አማራ የሆነ አፍቃሪ ህወኃትን ዳግማዊ በረከት ሰምዓንን ነበር የጋበዝከው ትልቅ ሰህተት ሰርተሀል ይታረም ፠በ ወልቃይ እና ራያ ሁሉ አማራ አይደራደርም፠
ደንቆሮነትህን በአደባባይ አሰጣኸው። አንት የአብይ ቡችላ። ሰውየው ኢትዮጵያን የሚያተርፍ ምርጥ ሃሳብ ነው። ብራዦ በቃሉ።
ጉዲፈቻው ፤ ማን እንደሆንክ ማን ያጣዋል ብለህ ነው። "ለማያውቁሽ ታጠኝ" አለ!!!
እግዚር የትዶ ለስላምማ አያደርገዉም
እደ አንድ እረስ ልታነሱት ትችሉ ነበር ግን ያገዛዙን አጄንዳ መቀበላችሁ ተገቢ አይደለም ብዙ እረሶችን ማቅረብ ትችሉ ነበር።
MINILIK ZAREM NIGUSE NW
በቃሉ ትናንት ከአቶ ሙሉጌታ ዘለቀ ጋር የነበረህ ዝግጅት እጅግ በጣም ቆንጆ ነበር። እንዲህ አይነት አርቆ አሳቢዎችን ያብዛልን። የአብይ ብልፅግና ሰዎች እንደተናደዱብህ ሳይ ውጤታማነትህን አረጋግጦልኛል። በርታ ወንድሜ። ድል ለፋኖ ታጋዮች ፣ ድል ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ።
Eskimder is our hero
የወጋ ቢረሳ የተወጋ ሀይረሳም ይላል አማራ
የትግራይ ሰራዊት መከላከያ ጎን ቆመናል ብለው ትግራይ ገብተው በትግራይ ጄኖሳይድ ከተሳተፉ በየመንደሩ ከሚቧርቁት ግዛታችንን ህናስመልሳለን ብለው ከሚፍክሩት ፋኑዬዎች ጋር ምንም ሀይነት ግምባር ሀይፈጥሩም ግዛታችንን ህናስመልሳለን ፉከራቸውን ህስካልተው ድረስ።
የወጋ ቢረሳ የተወጋ ሀይረሳም
በላይ፣ እባክህን ድምጽህን ከፍ፣ ከፍ፣ አድርገው። አንዳንድ ቃላቶችህ አይሰሙም።
Please belay take it seriously, traveling,night, un safe in this situation
ለአማራ ፅንፈኛ አዲስ አበባ ሕዝብ የሚያስብበት ምን ምክንያት አለ? ጠመንጃ ይዞ ከወጣ ይቻለው እንጂ የምን ድረሱልኝ ነው
ጠመንጃ ሲይዝ ነው የሞት ትኬት የቆረጠው
ኢትዮጵያ አሁን የእናንተ አይነት ውዳቂ ተንታኝ የምታዳምጥበት ጊዜ የላትም
ቻው ቻው
ድምፅ አታብዙ
ምን ዋጋ አለው: ፋኖም አርቆ ማሰብ የተሳናቸው ስለሆኑ: በጫካ የመሪነት ቦታ ለመያዝ እርስበርሳችው አለመስማማታቸው በጣም ያስቆጫል::
በቃሉ አል አምረው
በላይ ማን አየ
Please spell your own names correctly when you write them,
Why traveling nignt,what this people are thinking, please midia do ,it art of ur job
Thales is the French company .
በማንኛቸውም ክልሎችም ይሁን መንግስት መስሪያ ቤቶች ኣልፎም የነሱ ደጋፊዎች በሚከፍቷቸው ተቋማት ለመቀጠር የድውዩ ኣብይ ፓርቲ ኣባል ብልግናን መቀላቀል ኣለባችሑ። በዚሕ መልክ ነው የናንተ ፈላስፋው መሪ የሚሸርብ ባችሑ።
ጴንጤ ነን የሚሉ ምዕመናን ፊት ቀርበው ጌታ መክሮኛል ዕያሉ ዕየዋሹ ደፍረው ነብይ ነን በማለት ቅጥፈትን የተለማመዱ ኣይንዓውጣ ሌቦች በሀገር ኣመራር ላይ ያለቦታቸው ተቀምጠው ነውር ቢሰሩና ቢክዱ ምን ይደንቃል። መቅጨት ከዕንጭጩ ነበር። ከዋና ኣለቆቻቸው በወረደ ትዕዛዝ ነው ለካ በየሃገራቱ የፖለቲካውን መድረክ ዕንዲቆጣጠሩት ትዕዛዝ የወረደውና በያሉባቸው ሃገራት ስልጣን ዕንዲቆጣጠሩ የተፈለገው፧ የትራምፕ ወደ ስልጣን መመለስ ያለ ምክንያት ኣልነበረም ማን በኣብዛኛው ዕንደመረጠውና በኣሜሪካ ወስጥ ለውስጥ የተዘረጋው ወንጌላውያን የሚባለው ሰንሰለት ጥርስ ዕንዳበቀለና ኣደጋ ሊሖኑ ከፍተኛ ዝግጅት ያደረጉ የኣለምን የፖለቲካ መልክ ሊቀይሩ ይችሉ ይሆናል ከወዲሁ ካልታቀቡ ያሉ ያጋለጡ ከስራ ቦታቸው ዕየተባረሩ ነው በግላጭ። ዓለምን ዕኛ ስንመራት ብቻ ነው ምድራዊ ገነት የሚፈጠረው ብለው ሃብት በሰፊው ሊዘረፍበት የሚቻልበት መድረክ የመንግስትን መንበር በመቆጣጠር ለመሆኑ ኣውቀው ወደ ተግባር ገብተዋል። ዕነኚሕ የሁሉ ዕምነትና የሰለጠነ ኣሰራር ፀር ሆነው የኪነት ውጤቶችን በሙሉ ኣውግዘው ልጆቻቸውን የ ሆሊዉድ ፊልም ሳያዩ ኣሳድገው ኣለምን ወደ ሁዋላ ዕየውሰዱ ነው። በነሱ ዕጅ ያደጉ ሕፃናት ዛሬ በከፍተኛ ዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁ በመሆናቸውና በ ኣሜሪካ መንግስት ውስጥ ኣስርገው ስላስገቧቸው ኣለም በከፍተኛ ኣደጋ ላይ ዕንዳትወድቅ ተፈርቷል። በደሃ ሃገራት ያሉ ዕራሳቸውን በየዋሻው ነቢያት ነን ብለው የቀረቡ ተረተኞች ድፍረታቸው በምክንያት ነው። የሰለጠነውን ኣለም በጤና ለመጠበቅ ልትፋለሟቸው ይገባል። ዛሬ ኣለቆቻቸው ይዘውት ያሉት ሃብት ይግል ኣውሮፕላን የሚኖሩባቸውን ቤተመንግስት መሰል ሕንፃዎች ላየ በገንዘብ ዕንዳበዱና የበለጠ ለመዝረፍ ነው የመንግስት ስልጣንን መቆጣጠሩ የተፈለገው። ዕያደር የማይሰማ ኣዳዲስ ያልተጠበቀ ጉድ የለም። ስንት ዕብድ ነው ይቺ ኣለም ያቀፈችው፧
TDF ከነትጥቁ በተጠንቀቅ ነው ያለው ትጥቁን አልፈታም ያው ደደቡ ሀብይ ትግራይን ህወራለሁ ካለ እንደ በፊቱ ዱቄት ይደረጋል😂😃😃😃
Aby Ahmed thanks God you are terrified by FANO ❤
FANO will not live you even if you go to your mother womb ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤FANO and Amara is every where, Oromay game is finished, Aby Ahmed child Drone is at your door 🚪 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Belay Manage but YOU extend points wake up, please. please don't corrode or disgust your, have you ever been as idiotic as TPLF or the current PP? Please learn from your immediate friend; if not, your highly scholarly friend should definitely detach from you. I mean, wrap up your point; otherwise, please don't extend your idea just like PP????
ህዝቡ እነደ ሲሪላንካ ሆ ብሎ ቤ/መ እንደሚገባ ያቀዋል ውሸቱን ነዉ ለማስፈራራት ነዉ :አንድ ሳምንት የቀረዉ ሰዉ ነዉ አትፍሩ
እባካችሁ አትዋሹ አትቀባጥሩ ። ፈዛዛ ትመስላላችሁ። ነቃ በሉ። ስለድሮን ያወራችሁት ውሸት ነው።
ህወሓት በቅርቡ ጦርነት ትከፍታለች።
Addis Abeba malet
Ethiopia malet aydelem 🤣😂kkkkkkkkkkkk🤣
Belay Menaye, despite being a very innocent, lovely individual man, especially the most elite and concerned of Amhara, his time response against the transient and reactive to the narration being cooked by the fake Regime is questionable for the aforementioned friend of ours!!!
We call this - Blabbering!
ምን ቋንቋ ይሆን?
ቀይ ባህርን እናስመልሳለን በቅርብ ቀን የኢትዮጵያውያን ነው ጅቡቲ እያለቀሰች ነው
ጡዘታሞች😂
@@tirutiru2948 at least have Addis Ababa safe before you go far.
አሁን ደደቡ ሀብይ TDF ና ፋኖ ና ሸኔ ግምባር ህንዲፈጥሩ ህያረጋቸው ነው
ፋኖ ድሮን በአህያ ጭኖ አ/አ ሊገባ እንዳይሆን😂😂😂 ምድረ ቱልቱላ!
Please, Belay Manaye, wrap up your point; don't rust (corrode), and I advise you to end your information within a defined time; otherwise, you are not professional. please learn from your friend. By the way, I am a real man, inherently disabled to skip the truth about the people of Amhara. Please act like your friend and think about your audience; otherwise, the mistake committed by Tamagn will happen and be implied upon you."!!!!!!!!!!!!!!!!!
ምናለ ዝም ብለህ ከምትንተባተብ ወይ በአማርኛ ወይ በኦሮሞኛ ካልሆነልህም በትግርኛ ብትጽፍ??? ጉረኛ!
ቅዘናም ተበጭብጮ ሞተ
በጅማ ሰብሰባ እነ አብይ እና ኦሕድዶች 😭ግልፅ ጦርነት በኦሮሞ ሰም በአማራና በተጋሩ ላይ አድርገዋል
መራራ ትግል በቅንጅት ያሰፈልጋል ❤