ፈሳሽ ማዳበሪያ አዘገጃጀት| የሙዝ ልጣጭን እንዳትጥሉት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 54

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 года назад +3

    ሰላም ሚሞን ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ አንተን ያለማድነቅ ንፍገትነት ነው የእውነት
    ሁሌ የምታሳየንና ይዝህ የምትመጣው ቪወ ያስደምምል የስራችሎታህና ፈጠራህ በጣም ጎበዝ ትሁት ታታሪ ነህ
    እውቀትና ችሎታህን ያብዛልህ እግዚአብሔር
    ሁልግዜ ለለውጥርና ለእድገት የምትጥር ሰው ነህ 👍👍👌

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      ሰላም ሰላም አመሰግናለው 🙏🙏🙏

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 2 года назад +1

    ግሩም ነገር ነው ። ጥለነው አካባቢን ከማበላሸት እንደዚህ ብንጠቀምበት መልካም ነው። እናመሰግናለን።

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ሚሞ በጣም ጠንካራ ነህ ቀጥልበት ለሌሎች አረያ የምትሆነህ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад +1

    ስላም ላተ ይሁን ሚሞዬ ወድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት nነዑእንዴት አድርገን በቤታችን ፈሳሽ ማዳበሪያ ማዘጋጀት እንዳለብን በአቀላሉ ስላየን እናመሰግናለን ወድማችን ክበርልን ጥሩ ነዉ 👌🙏😍

  • @fikeryashenfal4041
    @fikeryashenfal4041 2 года назад +2

    እኔኮ ላንተ የምገልፅበት አደበት ወይም ቃላት ስለማጣልህ ዝምታን እመርጣለሁ እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን የወለዱ ወላጆች ይባረኩ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ልዬና ድንቅ ትምህርት አቦ ተባረክ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      ሰላም የኔ መልካም ስለመልካምነትሽ አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏100%

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 года назад +1

    ሚሞንዬ ሰላም ወንድሜ የዘመኑ ጀግና ሰው ነህ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 2 года назад +1

    ማሻላህ በርታ ወንድሜ ኣላህ ይጨምርልህ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 года назад +1

    Selam wedmachen econ dena metah bewnet betam kojo sra new

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ህ ይብዛ ሚሞ ወንድማችን የኛ ጀግና እኔማ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ወደፊት እሰራዋለሁ እናመሰግናለን ክበርልን

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube 2 года назад +1

    ሰላምበጣ
    ም ጥሩ ስራነው ይዘክልን የመጣከው ሀሪፍ ነገር ነው ይዘክልን የቀረብክ በከላሉ ለትንሽ ሀትክልት ማዳበርያ ከመግዛት በከላሉ በቢታችን በሚገኙት ነገር መጠቀም ህንደምንችል ሰላሳየከን ህናመሰግናለን

  • @seni7092
    @seni7092 2 года назад +2

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላም በክርስቶስ ይብዛልህ በጣም አሪፍ መረጃ ዋዉዉዉ👌👌👌👌👌 እናመሰግናለን ወንድም እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ከክፉው ሁሉ ይጠብቅልን

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 года назад +2

    ሰላም ወድሜ እኳንሰላም መጣህ ዋው ምርጥ ስራነው ቀጥልበት👍👍👍👍

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 2 года назад +1

    ሰላም ሚሞዬ የኔ ምርጥ ሠላምክ ብዝት ይበል የኔ አንበሳ እውነት ስንቶ ሠው ስራ አጣን እያለ ወለም ዘለም ይላሉ ምናለ ያንተን ስራ ቢያዩ እውነት አንተኮ በጣም ውጤታማ እንደምትሆን አልጠራጠርም ጎበዝ ለብዙ ተምሳሌት ትሆናለክ 👌👌👍👍👍👍

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን እኛንም በያለንበት እግዚአብሔር አምላካችን ጥብቃው አይለዬን አሜን በውጭም ዓለም ያለነውን ያለለሣብ ያለጭቀትበሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን ወንድማችን ዎዉዉዉ አሪፍ ነዉ

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 года назад +1

    ሚሞን እንዴት ነህ ሁሌም ካንተ ቻናል አዳዲስ እና ጠቃሚ ነገሮችን ነው የማገኘው የሙዝ ልጣጭ ጥቅም ላይ እንደሚውል ተረድቻለሁ ስላካፈልከን ጠቃሚ ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ🙏ሼር

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 2 года назад +1

    ሰላም ሚሞ በጣም ነዉ የገረመኝ የዚህ አሰራር ፈሳሸማዳበር አላቅ ነበር አናመሰግናለን ጥንካሪን ወደዋለዉ በላክ 👍👍👍

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ወንድማችን ሰላምህ ይብዛል ጥሩ ትምህረት ነው ሁላችንም ሰራ መፈጠር አለብን በርታ ወንድሜ💚💚🌷🌿

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад +1

      ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ስለመልካምነትሽ አመሰግናለው🙏

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 2 года назад +1

    ሰላም ሚሞንዬ ወድሜ ዋው በጣም ገራሚ ነው እኔ ግን አላውቅም ነበር ከምር ይገርማል ጎበዝ ልጅ ነህ ከምር

  • @chewatatv19
    @chewatatv19 2 года назад +1

    ዋው ብሮ ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ካንተ ብዙ ትምህርት ወስደናል

  • @toybatube
    @toybatube 2 года назад +1

    ሠላም ሠላም እኳንደህናሠጣሽ መሽአላ በጣም ትምርትነዉ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @msayetube
    @msayetube 2 года назад +1

    ሠላም ሠላም ሚሞዬ እነኳነ ደና መጣህ በጉጉት እየጠበቅንህ ነበር ዋው በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ነገር ነው ይዘህልነ የመጣከው እናመሠግናለን የኛ ጀግና እግዚአብሔር አገራችንን ሰላመ ያድርግልን ፍቅርነ አድነትን መቻቻልን ይስጠን

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 года назад +1

    ስላምህ ይብዛ ወንድሜ በጣም እሪፈ ትምህርት ነው ያሳየህን እናመስግናለን

  • @kidistkaltube16
    @kidistkaltube16 2 года назад +1

    ዋው ምርጥ ዘዴ ነው እናመሰግናለን ሚሞዬ🙏

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 года назад +1

    ሰላም ሚሞ ወድሜ ዋው በጣም ባለሞያና ጎበዝ ጥሩ ስራ ነው እያሳይህን ያለው በእውነት እኔም ኢትዮ እያለሁ በጣም ነበር የምፈላሰፈው እና ጥሩ ሞያ ነው ያሳየህን እንሞክረዋለን ያው እደማዳበሪያነት ይጠቅማል ማለት ነው??

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      አዎ በጣም ጠቃሚ ለው ለማዘጋጀት ቀላልም ስለሆነ🙏🙏🙏

  • @Aande621
    @Aande621 Год назад +1

    ማሻአላህ እዳተያሉበበዙከደሀነትበወጣንነበረ ኢንሻአላህ በቅረብእኔም የአንተን ሠራእሠራለሁ

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia 2 года назад +1

    Interesting thank you for sharing 👍👍

  • @eliasyoseph4942
    @eliasyoseph4942 Год назад +1

    ቀለል ያለ አገላለጽ እናመሰግናለን

  • @kidistkaltube16
    @kidistkaltube16 2 года назад +1

    ሰላም ሚሞንዬ እንኳን ሰሌም መጣህ

  • @yordiame3457
    @yordiame3457 2 года назад +1

    🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @firewendale8559
    @firewendale8559 2 года назад +1

    Great video

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 Год назад +1

    እናመሠግናለን ክበርልን🙏🙏

  • @yabsiragirma3794
    @yabsiragirma3794 2 года назад +1

    Bexam arif nw qexlbet

  • @ኡሙአዩብ-ነ8በ
    @ኡሙአዩብ-ነ8በ Год назад +1

    ማሻላህ በረታወድም

  • @elenigirma2704
    @elenigirma2704 Год назад +1

    Thank u አባት

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Год назад +1

    1gna❤👌👌🙏🙏🙏

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 3 месяца назад

    Thank you!

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Год назад +1

    Thanks🙏

  • @kidistkaltube16
    @kidistkaltube16 2 года назад +1

    ስልክህን ፃፍልኝና ልያዘው አሁን

  • @woynitube315
    @woynitube315 2 года назад +1

    ሰላም ሚሞንዬ ውህዱ ለአንድ ሳምንት ተከድኖ ሲቆይ አይሽትም እንዴ መሞከሬ ስለ ማይቀይ ጉፋን እንዳይዘኝ እንድጠነቀቅ ደግሞ ከልብ አመሰግናለሁ ውንድሜ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 года назад

      ሰላም እንዴት ነሽ በሣምንት ቆይታ ያን ያክል ከባድ ሽታ አይኖረውም ሽታ እንዳይኖር ብዙ አይነት ዘዴዎች ይኖራሉ በሌላ ቀን እምእለስበታለው🙏🙏

    • @woynitube315
      @woynitube315 2 года назад

      @@Mimonhomestead እሺ ውንድሜ