Pending keneber ene balegn mereja 48h becha nw mikoyew kaltekefele system yezegawal yanen order for more info contact be email adergachew ezaw gar aleleh
Pending keneber ene balegn mereja 48h becha nw mikoyew kaltekefele system yezegawal yanen order for more info contact be email adergachew ezaw gar aleleh
TELEGRAM CHANNEL ቴሌግራማችንን ተቀላቀሉ👇👇👇👇
t.me/+pmkNqq1KKJ1iMTY0
t.me/+pmkNqq1KKJ1iMTY0
@@Topenglishcenter ለአዲስ ፓስፖርት ቀጠሮ እንዴት ይያዛል ተጀምሮአል እንዴ እባካችሁ ንገሩኝ
Telegram lay aykeftlnm
ቴሌግራም አላሥገባኝ አለ ቁጥር ብታስቀምጥ ዉድም
አረ ቴሌግረም አየሲገበም
Awun.Sint.Nawu
ዎንድሜ እኔ ያለዉት ዉጭ ሀገር ናኝ ግን ፓስፖርት በ ኢትዮጵያ ማሳደስ ፈልጌ ነበር ይቻላል?
በውክልና አዎ
አድሳ፡ት በኣሰቾካይ በመቀለ አለ ወይ
አዎ
የጠፉ ፓስፖርት ለማውጣት ምንድነው የሚያስፈልገው
ሰላም ወንድሜ የ2 ቀን ወይንም የ5 ፖስፖርት ለማውጣት ቅድሚያ ክፍያ ነው ወይንስ ካለቀ በኋላ ደሞስ ምን ያህል እርግጠኛ እንሆናለን?
ቅድሚያ
ግዜው ያለቀ ፓስፖርት መደበኛ ለማሳደስ ስንት ግዜ ይፈጃል ንገረኝ ወንድሜ በማርያም
2 ወር
@Topenglishcenter እሺ እግዚአብሔር ያክብርህ አመሰግናለሁ
Sil merja betammmmm Amsegenelw Ahun zera Limezegeb nber online yetim hagr hogn chelelw??? Addama negn L A.A memezegeb chelelw
awo online new mezgebaw
@@Topenglishcenter betammmmm Amsegenelw 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Ashara keseten buhala passport lemewesed sent gize yewesedal
15 ken akababi
Yene 6 wer alew ena menem ayinet mashashaya alfelegem be asechekuay edesat becha new yemefelegew
Be sent ken ena be sent birr new?
Aschakuaye la 5 kene passport edeste endat maskater ecehlalhu
ፎርም ስትሞይ የአስቸኳይ መሙላት ነው።
ቪዛ ከተመታልሽ ደሞ በአካል ሄደሽ አናግሪያቸው
I want emergecy to renew passaport how to can i get as online
fill z form online or we will ... only 200 ETB
Pending payment
expired order eyalegn how can i proceed..
Befit temezgibe alkefelkum neber...keteroye December new..any information please.
Pending keneber ene balegn mereja 48h becha nw mikoyew kaltekefele system yezegawal yanen order for more info contact be email adergachew ezaw gar aleleh
Pending keneber ene balegn mereja 48h becha nw mikoyew kaltekefele system yezegawal yanen order for more info contact be email adergachew ezaw gar aleleh
ዬጠፈ ለማዉጠት ፈልገለዉ ማልሱልኝ እበከቹ
ኦንላይን መመዝገብ ይቻላል
ምንድነዉ የምየሲፈልገዉ እንዴትነው ምመዚገበው
አባክህ አስቸኮይፈልጌነበር መልስልኝ
ይቻላል ዋጋው ይጨምራል
ሰንትነዉወንድሜ ወይምበዉስጥላዉራህ
እኔ አዲሰ ለማውጣት አሰቸኮይ እንዴት ማውጣት እችላለሁ
በኦላይን ምዝገባ
ተባበረኝ onlin linkun ahun ውጭ ነኝ አዲስ ማውጣት እፈልጋለኹ
አሥቸኳይ መረጃ ያሥፈልጋል ወይሥ የልደት ካርድ ብቻነው
አዎ
የልደት
መደበኛው ስት ወር ይቆያል??
2 -3
@@Topenglishcenter አመሰግናለሁ እሺ
Pasporte teftobghal gn demo be firdbet sm keyre neber lemawtat 20500 new melsulgh 🙏
5ሺ
የመደበኛው በስንት ጊዜ ይደርሳል ምዝገባ ተጀምሯል እንዴ እባካችሁ ካወቃችሁ ንገሩኝ በእግዚአብሔር
መደበኛ አሻራ በሰጠሽ በ 1ወር ጊዜ ውስጥ ይደርሳል አሻራ ለመስጠት ደሞ በቅድሚያ ቀጠሮ ይያዛል
@@Topenglishcenter በጣም አመሰግናለሁ ግን ምዝገባ ተጀመረ እንዴ? በኦንላይን መመዝገብ ይቻላል እንደ በፊቱ አመሰግናለሁ ስለመልሳችሁ ክብረት ይስጥልኝ!!!
Be Onlin jemre 1 Amet howu Altstngm Men mederg Albng Ebakachu Amsegnalhu
ብር ከፍለሻል ፀዳለ? ቀጠሮሽሳ መቼ ነበረ?
ለምንድነው ቴክስት ማይደርሰኝ አረ ምታቁ ንገሩኝ??
ስንት ቀን ሆነ አሻራ ከሰጠህ?
Bemne bere Bethio ber newu???
አዎ
Be Duobay newu
Lemawuxat felga nebere aschekay
ሲስተሙ ይሰራል በአስቸኳዩ ፎርም ተመዝገቢ ሀዊ
ሚዚገበ መቸ ነዉ ምጀምረዉ
ተጀምሯል
❤
ምን ያህል ይቆያል መደበኛው
2 ወር
Massage telkolge alayeutem neber 5 wer honotale kltekebelu men laderg
ሄደሽ በአካል ከቅጣት ጋር ተቀበይ
አሰቀድመን 2000ብር ከፍለን ወረፋ እየጠበቅን ያለን ሰዎች ጉዳይ እንዴት ይታያል
አያሳስብም እሱ😊😊
እድለኛ ናችሁ ተርፋቿል
congra !
አልገባኝም እንደውላችኃለን ተብለን ነበር እስካሁን ምንም ስልክ የለም የኔም 6 ወር ሆኖኛል 2000 ሺ ብር ከፍዬ እየጠበኩኝ ነው የቀጠሮውን ቀን ምንድነው ማረግ ያለብኝ በቀጠሮው ቀን ነው ብሩ የሚከፈለው እባካችሁ ይህንን ኮሜንት የምታነቡ መረጃ ካላችሁ በትክክል ፃፉልኝ
ኧረ እባካችሁ ዱባይ ወንድ ልጅ የሚልክ ሕጋዊ ኤጀንሲ የት እንዳለ ጠቁሙኝ እባካችሁ🙏🙏🙏🙏
አብዛኛዎቹ አጭቤ ናቸው በ መንግስት ሂድ
@@Topenglishcenter የመንግስቶቹስ የት ናቸው ሁሉም አያስታውቁምኮ እስኪ የት እንደሚገኙ አሳውቀኝ ወንድሜ🙏
❤❤❤❤🌷👌👌👌👍
የመቸነው
የዛሬ
አስቸኳይአሁንአለእባክይመልስልኝ
አዎ
አስቸኳይ ፈልጌ ነበር የአምስት ቀኑ
ይቻላል መሙላት ትችላለህ እኛ እንድንሞላልህ ከፈለክም በቴሌግራማችን አግኘን
@yoas_123
Men aynet sekay new😭😔
Ke 600 - 2,000 demo 5,000😓
አዲስ ፖስፖርት ተጀመረ እንዴ
አዎ
አዎ
የኔደሞ እሜየተሣሥቶል መሥተካከልይቺላል በአላህ🥺
አዎ ይቻላል የተሳሳተ ለማስተካከል የሚል ፎርም አለ
@@Topenglishcenter በአላህ ቁጥርህን ላክልኝ እሲ ተተሥተካከለልኝ በአላህቁጥርህንአሥቀምጥልኝ
አሁንአለአስቸኳይ
ይቻላል
ኧረ እኔ መውሰድ ነው የቀረኝ በሰላም ይሰጡኝ ይሆን😢😢
🤣🤣 አያሳስብም ያንቺ ቲቲ
የትነዉ?
ኢትዮጵያ
ዝጠፍአ ክወፅእ ይኪእል ማለት ኢዩ
Awwroopa tiranisporttii
ምንድነው እሱ?😳 ዘረፋ ነው እንዴ?
Ke etif belay😓
አድሥለማውጣት ሥንትወርይጨርሳል
5ሺ ብቻ
Wor new yelchew wendema birr Ayedelm demo betam geboz neh🎉🎉🎉
Duobay meslng
ቤሩት፣ያላቹ፣እድኤሳ፣ሲንት፣ኔው
5ሺ የኢትዮጵያ ፓስፖርት
@Topenglishcenter Amesginalew
መልሥልኝ በአላህ
እሺ ምን ነበረ?
ምንድ ነው ውሰጡ ዶላር አለበት የአብይ ብቹሎች
😂😂😂