የ ፖርኖግራፊ መዘዝ / Q and A with Dr.Shemse on TenaSeb

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 5

  • @robeltube8014
    @robeltube8014 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ደኩተር ሁሌም እከታተልሀለሁ
    እኔ ያለኝ ጥያቄ ፖርኖ ግራፊ አያለሁ ግን ምንም አይነት ስሜት አይሰጠኝም
    ሌላው በጣም በብዙ አውሮፓ ሐገሮች የተለያዩ የብልት ማሳደጊያ መድሐኒቶች አሉ በብዙ አይነት የተለያዩ ወንዶች እየተጠቀሙ ለውጥ አለው ይላላሉ
    ይህ ምን ያህል ትክክል ነው
    ለረጅም ጊዜ ወሲብ ሳያረጉ መቆየት ችግር ያመጣል ወይስ ???ከ2አመት በላይ ሆኖኛል🙏🙏🙏

  • @David-u9h6p
    @David-u9h6p Месяц назад +1

    እኔ የምለው ሴጋ ወይም ፖርኖ ግራፊ ሱስ ነፃ ብሆንም በውስጤ ያለው ኬሚካል የዶፓሚን እና ዲያቶክስ መጠን በጣም ነው የበዛው ምክንያቱም ሴጋ በማረግበት ጊዜ የሚፈጠር ወይም የሚመነጭ ነው እና እኔ ደግሞ ተማሬ እና የ18 አመት ልጅ ነኝ በመፍዘዝና የአምሮ አለመረጋጋት አጋጥሞኛል እንዴት ላመጣጥነው መዳኒትም ወይም መንገድ መዳኒት ቢሆን ደስ ይለኛል እባክህ ዶክተር ሸምሴ ቪድዮ ስሩልኝ አመሰግናለው

  • @SU-CR7-CRISTIANO
    @SU-CR7-CRISTIANO 3 месяца назад

    Tnx

  • @Mimiyoutube-c2o
    @Mimiyoutube-c2o 5 месяцев назад +1

    አር ዶክቶር ሻምሰ እራፊ 😂😂❤️

  • @WalefanidBrqade
    @WalefanidBrqade 3 месяца назад

    ኧረስልካችሁ