መልሼ ልውደድሽ መልሼ( ግርማ ተፈራ) melsha lwdedsh melsha by G

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Girma Tefera

Комментарии • 206

  • @haymanotcherenet9757
    @haymanotcherenet9757 2 года назад +23

    የ18 አመቴ ልደቴን እናቴ ጓደኞቼን እኔ በሌለሁ ጠርታቸው ሰርፕራይስ አደረገችይ እኔ ደግሞ ይሄንን ዘፈን ዘፈንኩላት በጣም ነበር ያለቀሰችው በጣም ነው የምወድሽ እናቴ ህይወቴ ሁሉ ነገሬ የመኖሬ ትርጉም ነሽ

    • @Ibrahimmasher
      @Ibrahimmasher 4 месяца назад

      Mkakiqjhwjjanhwojsjhbsbgsbhjjakkjajjnhanhmksmk

  • @ርብቃደስታ
    @ርብቃደስታ 5 лет назад +32

    የዛሬን አያርገው እና ተጋብዤ ነበር ይህን ሙዚቃ ስድት የስራክን ይስጥክ እድሜን ውበቴን ፀባዬን ትግስቴን አለኝ የምለውን ሁሉ አሳጣከኝ

  • @sadahassen1920
    @sadahassen1920 5 лет назад +81

    እኔም ለናቴ ነው ግን እስኪ የጀነት ያርግልሺ በሉኝ እናቱን የሚወድ

    • @asaiucie9423
      @asaiucie9423 4 года назад +1

      አላህ ሡበሀኑ ተአላ ጀነተ ፈርዶሥ ይወፍቅልሽ አችንም የሶብር ወሀ አላህ ያጠጣሽ ማማየ

    • @sadiyasadi1480
      @sadiyasadi1480 3 года назад

      አላህ የጀነት ያርግልሽ የኔ ውድ አብሽሪ

    • @user-mo4st1vh9d
      @user-mo4st1vh9d Год назад

      አላህ የጀነተል ፊርዶውስ ያድርግልሽ አይዞሽ😥👌🥰🥰🥰

    • @user-rn7rm5tk9h
      @user-rn7rm5tk9h Год назад

      ዉይ ኡላህ ይማር ልሽ

    • @mohmedredwan2487
      @mohmedredwan2487 Год назад

      ​@@sadiyasadi14800000❤⁰❤0❤0❤❤❤❤❤❤⁰❤0

  • @nomore3119
    @nomore3119 Год назад +7

    ስወደው ሙዚቃወችህን እማ። ውሰጅ ህይወቴን የኔ ድሀ እናት እጨት ሽጣ ላሳደገችኝ እናቴ ግብዣየ ነው

  • @user-gh7wm9gc2e
    @user-gh7wm9gc2e 6 лет назад +76

    ይድረሥ ለምዬ የማልጠግብሽ እማ ብቻ ነሽ😘😘😘😘

  • @hrj1695
    @hrj1695 5 лет назад +33

    ግርምሽ የኔአንደኛ ስወድልህ ዘፈኖችህን በሙሉ ለፍቅረኛም ሆነ ለቤተስብ ለሁሉም የሚጋበዝ ሙዚቃነው

  • @user-mk3ij8jx5u
    @user-mk3ij8jx5u 4 года назад +9

    ለዘላለም ጎዴኛዬ____ጋብዣታለሁ_____2011❤
    መዋለድ ቋንቋ ነው__እሶ ሸዋ ሮቢት❤እኔ ከወልዴያ💓💓___ፁሁፍ የማይገልፀው~~ፍቅር አለን💛:)

  • @disertmk7268
    @disertmk7268 5 лет назад +15

    ለናቴ ይሁንልኝ ይሄ ዘፈን ደጋግሜ ብወዳት ያስባታል እንጂ አይበዛባትም እናቴ እወድሻለው

  • @emianemian2355
    @emianemian2355 6 лет назад +133

    በጣም ያምወዳው ግርምሽን ያምትወዱ። ለይክ። በምታቁት አማርኘ

    • @hiwothiwot8420
      @hiwothiwot8420 5 лет назад +1

      Emian Emian Girma yemiwedew new he is handsome, have a very nice voice and he is gentle man “ erega yale “” aynu degmo egzer year tew tilik webetu new.

    • @tigialemseged208
      @tigialemseged208 2 года назад +2

      grama betam new yemnwedh

  • @abougiti1452
    @abougiti1452 6 лет назад +130

    የሚጋበዝ ወንድ የለም ስለዚ ለራሴ ጋበዝኩት

  • @beccarebecca3216
    @beccarebecca3216 4 года назад +15

    It just never gets old 😍😍😍

  • @yohanneswondimu9808
    @yohanneswondimu9808 3 месяца назад +2

    I still listening this song every night ❤

  • @ummukhawlet5514
    @ummukhawlet5514 4 года назад +4

    ሀሪፍ ነው ፍቅርኛዬ ጋብዞኛል በእውነት ያዝልቅልሽ በሉኝ ከምንም በላይ ይወደኛል እኔም እደዛው እወደዋለሁ ኑርልኝ የኔ ውድ A እርግጠኛነኝ አላፍርብህም እደምትወደኝ

  • @hiwihiwi8442
    @hiwihiwi8442 6 лет назад +22

    ዉይ ሰወደዉ ከስድስት አመት በፊት ፍቅረኛያ የጋበዘኝ ነዉ ተለያይተን ነበር አሁን ግን ተገናኘን አምስት አመት ያለስ ለኔ ከባድ ነበር አይ ቤተስብ ምን አለጣልቂአ ባትገብ እዲላየዉ ለይተዉኝ ነበር ገን አሁን ተገናኘን ደስ ብሎኛል

    • @hiwihiwi8442
      @hiwihiwi8442 6 лет назад +1

      ሁለት ሺአስራአንድ ለኔ አዲስ ቀን ናት

    • @hannahanna492
      @hannahanna492 5 лет назад +2

      ምንም ቢሆን ቤተሰብ ያልወደደው ነገር ምኑም አያምርም ካንቺ ላንቺ የሚሆነውን ያውቃሉ ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ

  • @senait3323
    @senait3323 4 года назад +5

    ወይ ስወደው ደስ የሚል ሙዚቃ ነው😘😘😘

  • @tveveyaakov7292
    @tveveyaakov7292 3 года назад +6

    I can't stop listening to this song. From Israel

  • @fthayaool8493
    @fthayaool8493 6 лет назад +5

    እንድዝህ የሚርግ ውንድ የልም ባሁን ዘምን ብቻ አፍቅራት እራስህ ቀንስህ አይይይይ ብቻ ይሁን እስኪ

  • @signalsignal7444
    @signalsignal7444 6 лет назад +3

    የአገሬ ብርቅዬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን ለደመራ በአል በሠላም አደረሣችሁ

  • @wesenyeleshbiru9774
    @wesenyeleshbiru9774 5 лет назад +5

    ሀገር እናት ኢትዮጲያን ልውደድሽ ከራሴ ቀንሼ

  • @ቲጂቲጂ-ቸ4ለ
    @ቲጂቲጂ-ቸ4ለ 6 лет назад +4

    አይ ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ የድሮ ባሌ ትዝ ይለኛል። እምፅ። አሁንማ ማፉ ፋይዳ ስንቱ አተራመስኩ ክክክክክክክክ

  • @kasayeagmas6388
    @kasayeagmas6388 6 лет назад +6

    Wow, again and again I listen to you! thank you so much My goodness!

  • @user-uy9fu6dv4j
    @user-uy9fu6dv4j 5 лет назад +2

    ኡሚ ህይወት ነሽ ውድድድድድድድቃላትያጥረኛልእማ አሪፍነው

  • @מוטיאקל
    @מוטיאקל 5 лет назад +1

    መልሼ መልሼ ልውዱሸ ያምራል ተባረክ እወደህ አለሁ

    • @YaYa-c3h
      @YaYa-c3h 5 лет назад

      מוטי אקל

  • @מוטיאקל
    @מוטיאקל 5 лет назад +2

    ግረምሸ ተፈራ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ምረጥ ሰው አድናቂህ ነኘ ግረምሸ እባክህ ወደ እሰራኤል ብቅ በል ተጫወትልን ጣፍጭ ዜማህን

  • @danielberhe9757
    @danielberhe9757 Год назад +1

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ

  • @bederyaseid4106
    @bederyaseid4106 6 лет назад +8

    ስወድህደስሲለኝስራህሁሉየተረጋጋነውእድሜናጤናይስጥህ

  • @leyaleya55
    @leyaleya55 Год назад +1

    በጣም የምወደው ዘፈን❤❤

    • @siraksisay22
      @siraksisay22  Год назад

      Enamesegnaken selewedededhew konjooo

  • @meriyeabatuwalij3483
    @meriyeabatuwalij3483 5 лет назад +3

    Le abate yehunileg yene wed abat meleshi meleshi le wededek meleshi ......😗

  • @ermiyastalema4531
    @ermiyastalema4531 5 лет назад +4

    I love beti more than I can say.I love you again and again

  • @user-zr4zl8en1z
    @user-zr4zl8en1z 6 лет назад +1

    የዚህ መዚቃ ትዝታ በልቤ አትሞ ለተለየሁት ፍቅሬ D እወድሀለሁ

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 Год назад +3

    ባሌ የጋበዘኝ ዘፈን💗

  • @user-pt3er4fm3s
    @user-pt3er4fm3s 5 лет назад +1

    Merx zefen new selamahu yebeza ysgere legosh tenekew 💙💛❤️

  • @tigistbelda334
    @tigistbelda334 5 лет назад +2

    በጣም ደስ ይላል መልሼ ልውደድሽ😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @መድ-ኈ4ፀ
    @መድ-ኈ4ፀ 3 года назад +2

    ውይ ስወደው ግርምሽ

  • @ሁሴንሰይዲ
    @ሁሴንሰይዲ 6 лет назад +36

    እናቴ.እወደሻለሁ.ይደረሥሸ.ባለሸበት.ወላጂቱእናቴ.እትየበላይ

  • @fozyatube553
    @fozyatube553 8 месяцев назад

    የባሌ ግብዥ ውስጤ ነው ግርምሼ ኦኦ ያኔ በፍቅር እብዲ ብለን 😍😍😍

  • @raymokberhe9366
    @raymokberhe9366 4 года назад +1

    የኔ ልዩ ክብሬ ሁሉ ነገሬ የመኖሬ ሚሰጥር እናቴ እወድሻለሁ

  • @bayushdemelash8453
    @bayushdemelash8453 6 лет назад

    Seferi sare bet yene konjo setameriko lemejemerya giz yetegabzkut Muzik newu thanks daniye enme lewudedki melshe yene leyu nek mefeker becha yansekal ahune gin tegabten yetdarn hiwot menor aleben aleke:: :: 8netebi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-vp8bu5uq3y
    @user-vp8bu5uq3y 4 года назад +3

    እውነት ነው ከወደዱ ልክ እንዳንተ ነው ከልብ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 лет назад +4

    ልውደሽ መልሸ ከራሴ ቀንሸ እማየ ብቻ ♥♥✔

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 Год назад

    Very Romantic Guy . The best song &voice

  • @kehaliwmesfin674
    @kehaliwmesfin674 2 года назад +2

    Underated artist.

  • @diyadiya2573
    @diyadiya2573 4 года назад +2

    Giemshi meleshe aaaa👌👌👌👌

  • @fira9631
    @fira9631 5 лет назад +2

    እኔስ ለእናቴ ጋበዝኳት እማ ብወድሽ ብወድሽ አልጠግብም አልኩሽ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ነብስሽን በገነት ያሳርፍልኝ እማይዬ ስስቴ😭😭😭😭😭😭

  • @fauziahfozeyasied4330
    @fauziahfozeyasied4330 6 лет назад +7

    የኔ ፍቅር መልሸ ልውደድክ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Год назад

    በሰሙ አይቻልም ወርቅን መሣል
    ፍቅር በእ😃ሤት ሳይሆን በ😱ሴት ብቻ ሲወከል!!🙏👋

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 года назад +1

    Mann naw inde ine be hager fiqi qixil yale? Yesewin hager idiget le irasu hager yemimegn?Ke hagere siwexa ye hager kibir min inde hone gebagn.Liwidedish melishe ke irase qenishe Ethiopyaye kifu ayinkash.Hageriwan kemitinafiq miskin Ethiopyawi ke America,

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 5 лет назад +1

    betam yemewdew fikre new yegabezgn betam new yemewdew 😍

  • @workedesalegn9245
    @workedesalegn9245 7 лет назад +3

    woow betam desi yelale gen yemayegabaw sew degemahi dagagemehi betafekerw ayegebawm feker meyake kehone naw kalehone asechegry new betam

  • @samsonalema
    @samsonalema 6 месяцев назад

    ሙቸ ነው የምወደው

  • @HabtaDesalegn
    @HabtaDesalegn 4 месяца назад

    ወይኔ ከሁሉም ዘፈኖቹ ይሄን አበልጣለሁ

  • @alemgeta2016
    @alemgeta2016 4 года назад

    ግርምዬ ምናለበት ሲለኬላ ፣ ሲለፍርሳ ዬ ለጋሴዮን ብር ጫወወወወወትትትት( የትናዬትን ሰላም በልልኝ )???

  • @ሪችጎንደሬዋ
    @ሪችጎንደሬዋ 2 года назад

    ግርምሸ የኔ አንደኛ😍😍😍

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 4 года назад +1

    እማ ላንቺ ኖ ለአባቲዬም እኔስ አባትዬ የሚለው ጋበዝኩህ ነፍ አመት ኑሩልኝ የመኖሬ ሚስጥር

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Medhanialme Edmena Tena tsega yestehe Germeshe Wilavue ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Longe Layefe Aywishe Gode Blesue ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pn5hu4xn9n
    @user-pn5hu4xn9n 6 лет назад +1

    ዋው ይመቺህ ብሮ

  • @ምንዋጋአለውአለምጎዶሎናት

    በጣም የምወደው ዘፋኝ

  • @hayatmohammad2045
    @hayatmohammad2045 3 года назад +2

    በጣምወላሂእኔምበጣምእውድውአለሁ

  • @desiaa6037
    @desiaa6037 6 лет назад +2

    Woow btm des yilal

  • @sofabintlslam2947
    @sofabintlslam2947 5 лет назад +5

    መልሽ ልውደድህ መልሽ ላፍቅርህ መልሽ ውዶ ባልተቤቴ ዛሬም ነገም አፍቅርሃለሁኝ ..........

  • @NGngtech
    @NGngtech 3 месяца назад

    still Listening in 2024, Masterpiece!

  • @ኑሀሚንtube
    @ኑሀሚንtube 5 лет назад +3

    አሁን በዚህ ጊዜእንደዝህ የሚፋቅር ካለ አገ ናኙኝ ግን የለም

  • @habibayasin9669
    @habibayasin9669 7 лет назад +3

    Waw betam new yemimechegi yamral

    • @sakreal9588
      @sakreal9588 6 лет назад

      ይድርስ ለእነቴ መሠረት ጉደታ

  • @tiztazewde5822
    @tiztazewde5822 4 месяца назад

    Saw yeqyaral atmogne

  • @mandrasnigussie918
    @mandrasnigussie918 Год назад

    Ande aydelem hulem biwedish biwedish alselechi alegn

  • @rachalggg8143
    @rachalggg8143 5 лет назад

    Abata new ygabzey yena andeya miss u much aba

  • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
    @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 6 лет назад +1

    ስወድክ እኮ የምራል

  • @maestwalyouhans1297
    @maestwalyouhans1297 9 месяцев назад

    fetaer.Edma.Tena.Yesthe.Lwedma.Yhunli😊

  • @bezaworkwaledekwdan263
    @bezaworkwaledekwdan263 6 лет назад +2

    hihhhh uffffffff sewdeki ekoo

  • @bederyaseid4106
    @bederyaseid4106 6 лет назад +2

    ለምወድሽለእናቴላንችነውይሄየሚገባሽመውደድንምማፍቀርምየገባኝባንችነውልውደድሽመልሸላፍቅርሽመልሸ...

    • @አበባሙሉ
      @አበባሙሉ 6 лет назад

      Bederya Seid
      እውነትነው የእናት ፍቅር ብቻ ነው እማያልቀው የወንዶች መውደድ ድብን ብሎ ይቅር

    • @bederyaseid4106
      @bederyaseid4106 6 лет назад

      እኔስአልፈራም ድግልንይዠ ወላሂለእናቴያለኝፍቅርበንምየማይቀየርነውእናሴአልወደውምእደእናቴእህትየለኝምለሳነውመሰልነብሴናት.እድሌሁኖወንዶችለመጉዳትአይፈልጉኝምወንዶችያዝኑልኛልእስካሁንግንቁምነገርላይአልደረስኩምእድሜየምገናነበርአሁንምስደትላይነኝከአሁንበላይአላህይሁነን

  • @hayugh1573
    @hayugh1573 5 лет назад +1

    Woww germeshi sewedik

  • @tgevol1555
    @tgevol1555 6 лет назад +1

    amezing song

  • @sadamohammed7054
    @sadamohammed7054 4 года назад +1

    እማእወድሺአለሁ

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 лет назад

    Waw merex zefen 👍 👍 👍 👍 waw waw Waw waw 💖💖💖💖💗💗💗💗💘💘💘💘💝💝💝💝💞💟💟💟👍👍👍💛💙💛❤selamashu yebeza Yagere legoch ulu yeun 💙 💛 ❤

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin 6 лет назад +2

    ይድረስልኝ ለ እናቴ አልሙ እናቴ ሐውት ሁሉም እወድሻለሁ!!

  • @bayushdemelash8453
    @bayushdemelash8453 6 лет назад

    Mom lanch Gabezeshalewu 1000 ameti lewudedish melshi anchne becha

  • @mabetgfxhcfhv8309
    @mabetgfxhcfhv8309 6 лет назад +1

    ዋውውውው

  • @user-dp2dn2jc2e
    @user-dp2dn2jc2e 2 года назад

    የኔ ፍቅር ናፍቆቴ የጋበዘኝ ውይ ስወድህ ሂወቴ።

  • @user-sy7pz4xz5e
    @user-sy7pz4xz5e 6 лет назад +2

    😣😣😣 feqer erabgi

  • @tizutizufkr4251
    @tizutizufkr4251 6 лет назад

    betam yemchile like adrgawalhu

  • @FikirGizawGizaw
    @FikirGizawGizaw Год назад

    Tzita bicha betam new yemwedewu grmsh ❤❤❤😊😊😊😢

  • @ggcc8401
    @ggcc8401 Год назад

    Baxam dass yemeleng music new

  • @ZufanabateDesale
    @ZufanabateDesale 10 дней назад

    yemiwedewn sew astawsbetalehu

  • @user-on1ol8ok7w
    @user-on1ol8ok7w 11 месяцев назад

    Minalebaet yenanite zamen tameleso egnae manore kachalen edelagoch none aydel

  • @mandrasnigussie918
    @mandrasnigussie918 Год назад

    100000000000000 times bewedish ayselechegnem

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר Год назад

    Melishe kenishe ayi timirt endih new

  • @cristeenacristy5745
    @cristeenacristy5745 5 лет назад +1

    Only for my mum

  • @chaltujimma1047
    @chaltujimma1047 5 лет назад

    Min alebet woda wala bimeles tizita ye zare 8 amet fiqiregnaye tiz alegn ufffff

  • @hfff4913
    @hfff4913 6 лет назад +1

    ዋው

  • @user-nf6po1uf6z
    @user-nf6po1uf6z 5 лет назад +1

    Swedew 😘😘😘

  • @HanaShiferaw-nj5eb
    @HanaShiferaw-nj5eb Год назад

    Wow

  • @ExtraterrestrialIntelligence
    @ExtraterrestrialIntelligence 5 месяцев назад

    how did i get here wtf RUclips

  • @fmgfhgfffjgdhhll794
    @fmgfhgfffjgdhhll794 6 лет назад

    Yene mar. Swedh

  • @WebalemGeresu-hx7cj
    @WebalemGeresu-hx7cj 8 месяцев назад

    እናቴ ወድሻለው ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ

  • @abahinaabahina
    @abahinaabahina Год назад +1

    ክህዬ

  • @mahimahletab6276
    @mahimahletab6276 4 года назад +2

    ❤️❤️❤️💗

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 Год назад

    እኔስ ለባሌ ነዉ

  • @fatamawol2000
    @fatamawol2000 5 лет назад +1

    እኔውብቻልስማውጂ የሚጋብዝምሆነ የሚጋበዝየለም ለፍቅርታማኝ ሰው ጠፍቶልአሁንጊዜ

  • @arsemaabotena5900
    @arsemaabotena5900 6 лет назад +1

    wowww

  • @Abu-mt3xq
    @Abu-mt3xq 4 месяца назад

    ዳዉሎድ