We are in december 2023 but I still enjoy this music. Good music is not a matter of years. Good bless those who are listening to this music no matter when
first off all we all need and must to give respect for the beloved and hero music composer, lyrics and melody man ELIAS MELKA who did this music's arrangement and mastering and I really love this music and also I want to give my respect for girma tefera.
Remember me Someone I never forget forever! I can't control my tears 😭 Wish yo long life with whomever you're with. bachirash Yemalresash This music tell us every moment we had in the past. Hulem balibe nesh yawu takialesh 😭 "MAMEN TESANEGN"
Realy zis iz my history when i saw u in z wedding, i can't Believe!!!! Encuhan ena friendoch esu naw allugne betam amerhal ........... Amazing SY......temert temert beya ...........
when i listen to this music i feel bad thing.i was in love with one girl. we loved each other very much but she dumped me cause of her family bad worship they warren ed her no to be wiz me. whatever she loved me she dumped me. so whenever i listen to this music tears comes out from my eyes i love her so i don't want to see her wiz another person i mean i don't want to see this moment in my life. but what i advice people pls don't even try to take someone who worships in evil. I LOVE U GIRMA
ድሮም በእጅ የያዙት ከምን ይቆጠራል
ደግሞ በሰው ሲያዩት ተመልሶ ያምራል
ምርጥ ግጥም ነው
መሰለ ጌታሁን ያልተነገረለት ምርጥ ገጣሚ ነው።
❤❤❤ እኮ
😢😢እእእ
😔
Pppp@@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
ምስገና ሙዚቃን ጥንቅቅ አድርጎ ለሚሰራው ኤልያስ መልካ። ይህ የሱ የጥበብ ውጤት ነው RIP!
ነብስ ባፅድ ከነት ይኑርልን ፈጣሪ ከለብ አጥፋም
ኤልያስ መልካ ያየሁበት ምርጥ ስራ ነው 😮
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ኡፍፍፍ ብቻ ፈጣሪ ምን ይደረጋል መቼም በዚህ አለም ላይ የወደዱት ማግኘት ከባድ ነው
2005 ለይ ነበረ የወጣው ጥንቅቅ ያለ አልበም ነበር ብዙ ትዝታወች አሉብኚ በተላይ የሳሪስ ልጆች ካላቹ እወዳቹሀለው❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ መልዕክት ያለው ሙዚቃ ነው፡፡ ግጥሙና ዜማው ልብ ይነካል፡፡ ግርምሽ በእውነት በሚገባ ዘፍነኸዋል!
የግርምሽ ሙዚቃ በተዳጋጋሚ ከሚያዳምጡ ኣንድማጮች ኣንድ ነኝ።ከኣዲስ ኣበባ ሓረር እስኪደርስ ይሄን ሙዚቃ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ።ሁሌም ትዝ ይለኛል።
ሼር ሼር ሼር ሼር ሆዴ ቆስሎ ነበር ግን አልሀምድ የበለጥ ስጠኝ ትግስቴን ወዴድኩት😗😗😗😗😗😗
Alhmdulilah
እኔም አንድ ቀን ይሄን እንደሚጓብዘኚ ተስፋ አለኚ ምክንያቱም ስወደው ነው የራቀኚ ኢንሽ አላህ
አብሽር.ማር.ሁላችንም.ነን።
የኔስ ጋብዞኛል ግን ማን ሊሰማው
Des siti Ene endezi aynet lib binoregh yet bederesku
@@niceprime8523👍
ይሄን ዘፈን ሁሌ ስሰማ የፈዘር ቤት ትዝ ይለኛል መሳይ ተፈራ የግርማ ታናሽ ወንድም ብዙውን ግዜ ከሚዘፍናቸው ዘፈኖች ውስጥ አንዱ ነው
ወይኔ ፋዘር ቤት ❤
የኔ ልብ ብቻ የተሰበረ መስሎኝ ነበር ግን ሁሉም ጋ ቁስል አለ ብዙትምህርት ወሰድኩ ነገ ሌላ ቀን ነው
😂😂😂
Awo mejemeriya kelib yewededikut sew lib edaynoregn argogn hede enen
😅😅😅ሁሉምቁስልአለው
😢
እንደኔ ማነው 2012 የሚሰማው? እኔም ንቆ የተወኝን ሀገር ቤት ገብቸ አግብቸ ማቃጠል እፈልጋለው☺☺
ታደርጊዋለሽ ውዴ አንቺም ንቀሽ ተይው የራሱ ጉዳይ ያንቺ ያለው አለ።
✌✌✌🤔🤔🤔✈✈✈🤲💔💔💔💔🥺🥺🥺🙏🙏🙏✌✌✌
💋💋💋💋💋💋💌🕊🤕
😄😄😄
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤣🤣🤣
From Somalia 🇸🇴 I’m in love with this song 😍👊
Ethiopian abehed haa wastoo nacala kuu tale inaa kuu dhasho waka shaleyaa walhi waxay igu sameysey😭😭😭
We are in december 2023 but I still enjoy this music. Good music is not a matter of years. Good bless those who are listening to this music no matter when
Amen Bruh
አይ ወንዶች እ/ስ በጣም አፍቅሬክ ነበር
አንተግን እኔን እንደቃ ቆጠርከኝ ግን
ኢንሻአላህ አላህ ለኔም ጥሩ አፍቃሪ
ይሠጠኝ ይሆናል
ለእውነት የተጠጋ ዘፈን ግርምሽ ስራዋችህ ሁሌም ተጨባጭ ናቸው
እውነት አትለውም
first off all we all need and must to give respect for the beloved and hero music composer, lyrics and melody man ELIAS MELKA who did this music's arrangement and mastering and I really love this music and also I want to give my respect for girma tefera.
💙
Ofcourse
Ofcourse
የእውነት የኔም እድዝህ ነበር ያደርገው ውድቄ የምቀር ነበር የመሰለው ለሱ ስል ብዙ መስዋት ሁኛ ስለነበር ሁሌም እሱን ብቻ ሳስብ የምኖ መስሉት ነበር እግዚአብሔር ግን ታምርን ይቀይራል
ur right ene wend new ahun gn ygermeni love u etiopia from eritrea
ፍቅርህ ገብቶ በደሜ። አው ትክክል ብለሻል እህቴ አንች ብቻ ሁሌም መልካም አስቢ የሌላውን ለእግዚአብሔር ተይው
አሜን አሜን አሜን እውነትነው።እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ቆንጅት
ፍቅርህ ገብቶ በደሜ ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ
ፍቅርህ ገብቶ በደሜ በጣም ትክክል
ግርምሽን ሳየው ሁሌም ልቤ ይረብሻል ከአራት አመት በፊት በሞት ያጣሁትን አጎቴን ነው የሚመሰለኝ 😥😥😥
እግዜር ያለውን ማንም ሊለያየው አይችልም ጅማሬው ብዙ ፈተና ቢኖረውም መጨረሻ ላይግን ወደ አንድ መንገድ መምጣት አይቀርም ። የምትወዱትን ሰው የምትወዱት እስከ መጨረሻው ነው እንጂ ከእናንተ ስለተለየ አደለም this is true love.🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኮሜኔት መሠጠት አለፈለኩው ነበር ግን ይህ ሙዚቃ በጣም ተዝታ አለውስጤ የዛሬን አያርገውና ይህ ሙዚቃ እንደወጣ ነው ከባለቤቴ ጋር የተገናኘነው ልብስ እያጠብኩው ስልኬን አልሠማውትም ሠፈር ድረስ ጭራሽ በቤቴ በርድረስ ይህ መዚቃ ከፍቶት ያልፋል እኔ ደሞ ወይ ይህ ሙዚቃ ብዬ ቀና ስል የኔ ጉድ ነው በምልክት ስልክሽ አይሰራም አለኜ ሳየው ብዙ ሰዓት ደውሎል እናም ቀጠሮ ነበረን ግን ሰዓቱ ገናነው ስላላነሳው ብቻ ነበር እናም ብዙ ውጣውረድ አንድልጅ አለችኝ ግን በጣም የሚገርመው ብዙ መሰዎት ከፍዬለታለው እናም ስንለያይ አላመነም ቆሚ የምሄድም አልመሠለውም በጣም ስለጎዳኝ ዛሬ ልጂን በደስታ እያሳደኩውኝ ነው መወጣት እና መግባት እስቀሚቅተው ስሜን ግን ያነሱውበታል እኔም ስደት ነኝ ለአዲስም ህይወት ለመቀበል በስራ ቤዜ አርጌለው እ/ር እንደስራው ይስጠው ላባከነብኝ ውድ ጊዜ!!!!
2024 People come here😄💪
😂🎉❤
❤❤
😊
Yeah I'm here 😊
From 4202❤
Who is here 2025🥶
Here bro
Always!!! 😂😂😩
በእጅ የያዙት ወርቅ እደ መዳብ ይቆጠራል አሉ የኔም ፍቅረኛ እኔን አስቀምጦ ከገዛ ጔደኛቼጋ ሲልከሰከስ ለኔም ፈጣሪ ምርጥ ሰው ሰጠኝ አሁን ሲያየኝ ሁሌም እራሱን ይወቅሳል በፍቅር የካስከኝ የአሁን ፍቅረኛዬ በጣም አፈቅርሀለው
Essay enkuwan fetar aregelish anchu hulem melikam sewu huge lelawun lefetari teyu
ልክየኔቢጤ😢😢
l said weledu kebedu ❤
ማንኛው ሠው የጣለው ሢያነሡበት አይወድም...!!
🤪
የኢንሴኖዋ እኔም እኔም ነኘ ኢንሤኖ
lf your still listening to this in 2022 you have a good taste of music
❤❤
Yes sir
I love anything E.M
Grima is a class by himself
Am here🙌🙌🙌
❤️❤️💃
Remember me Someone I never forget forever! I can't control my tears 😭 Wish yo long life with whomever you're with.
bachirash Yemalresash
This music tell us every moment we had in the past. Hulem balibe nesh yawu takialesh 😭
"MAMEN TESANEGN"
Endim yemyastawes wend ale leka
😂😂😂😊
ጥፋታችሁንም ካመናችሁ ጥሩ ነው 😂😂😂😂😂😂
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ክክክክክክ እኮ
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ eko negarilgn 😃😃
ፎዚየልክነሽክክክክክክክክክ
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ 😂😂😂
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ 😃😃
ይገርማል ሙዚቃው ያዳመጥኩት የገፋኝ ፍቅረኛየ አዲስ ህይወት ጀምሬ ሲያየኝ ነበር ለማንኛውም ሲያምርህ ይቅር
እናቴ እወድሻለሁ 🇪🇹🇪🇹💘❤😍💌💚💙❣💟💗💖💞💝💜💛💓💔👍👌💕🇪🇹🇪🇹shta
እናቴ እወድሻለሁ
Uuuuuuuffffffffff
❤❤@@alaaalaa6141
ወንድ ልጅና ህፃን ልጅኮ አንድ ናቸው ልክ መጨወቻቸውን ሲቀሙ እንደሚያለቅሱት ማለቴ ነው😜
እኔ የማርያም ነኝ hahaha
እውነት ነው ባባልሽ ተመቸኝ
😀😀😀
ትክክል
እውነት ትክክል ነሽኮ
አቤት እዴት ይገርማል😢ብራድ የኦነ ዘፈን😊❤
ድሮ በጂ የያዙት ከምን ይቆጠራል ከሰው ጋ ራ ሲያዮት ያምራል።።።
My fevorite song is this you have no idea how much i loved this song,,,❤❤thanks bro
almost 10 years passed but i still remember the first day i listened to this song like it was yesterday masterpiece!!
Realy zis iz my history when i saw u in z wedding, i can't Believe!!!! Encuhan ena friendoch esu naw allugne betam amerhal ........... Amazing SY......temert temert beya ...........
እሄ ዘፈን የኔ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ነዉ ወይ ፍቅር የጅህን 😭😭 ፍቅር የደረሰት የደረሰት 😥 እሚያቅ ያቀዋል😭😭😭
2025ም እየሰማው ነው❤❤😢
አቤት ወንዶች ልክ እንደህፃን እኮናችሁ እፃልጅ መጭዋቻውን ሲነቅጡት እንደሚያለቅሰው
🥰🥰🥰 très belle musique 🥰🥰🥰
Éthiopie tigdame .. anihay 👍👍👍
የኔም እንከፍ አሁን እንደዚህ ነዉ ግራ የገባዉ እኔ ፈጣሪ እረድቶኝ የሚወደኝን የምወደዉን አግብቼ ወልጄ እየኖርኩ ነዉ አንተ ግን ግራ እንደገባክ ትኖራለክ
😂😂😂😂😂😂ደግ አርግሽውይሄ ክቱ
ጎበዝ እኔም ሰልከስከስ ያስኩት እኔም እርገፍ አርጌ ተውክውት አውላይ ጥሩ ትዳር ይዛለው አውላይ ተምልሶ የድውላል አይሞቅኝ አብአርድኝ ሰው ከጥላው አንድ ነው
ለሁሉም ጊዜ አለው መታገስ ዋጋ አለው. ነው እውነቱ አንድ ወንድ ያናቃት. ሚስት ለሌላ ወርቅ ናት. እና እምወደው ልጅ. ያለምክንያት ተለየን 2አመት ሆነን አሁን እንታረቅ ይላላ
መሀሌት መሀሌት እሽ እንዳትይዉ
የፍቅር አምላክ የእጅህን ይስጥህ ይ
ማሪኝ እመቤቴ ማሪያም ክክክክክክክክክ እሽ እንዳትይው። አራ አይባልም
Satoch gen weshetamoch nachu tekelala comanet lay tebday honachu new
ውዴ ይቅርታ አድሪግለት እኔም በስደት ብዙ ስቃይ አሳልፌ የሌላ ሆኛ በአየግዘ ተመለስ አሁን እኔ የመጀመሪያ ስለሁነ ይቅርታ አድርጌላታለሁ እህቴ ይቅር ለእግዚ አብሔር በይው ለእኔ ጋደኛየ ነት ያስታረቀችን
ይህዘፈን ዉስጤነዉ ይገርማል ለኔየተዘፈነ እስኪመስለኚ ድረስ የፈሰሰ ዉሀ አይታፈስም ይብላኚለት ለልጄ አባት😢😢😨😨😤
ሁሌ እንደ አዲስ የሚጣፍጥ ዘፈን 😥😥❤❤❤❤❤
እስኪ እንደ እኔ በ2014 ያያቹህ ❤
እኔ💞
2016
ጊዜ የማይቀይርው የለም እናም ወንዶች ሲርቁዋቹሁ አታለቃቅሱ ክብር መጀመሪያ ለሴቶች
የቀድሞ ባለቤቴ ማመን ኣቅቶታል
ልክ እንዳንተ ተመስገን እኔ ግን ጥሩ ትዳር ፍጣሪ ስጠኝ
ልቤ ጉዞ ላ ላይ ነው
ዋዉ ደስ ይላል
ተመሰጌን
መንገደኛ ነው ልቤ temsgn new mar wed leg gen weyyy teyg estyi hod yefgew
ትክክል
Esey yeteseberen mixegin gets aleko temesgen
ስወደዉ ይሄን ሙዚቃ በጅ የያዙት ወርቅ እደምንድነዉ የሚባለዉ ስናጣዉ ነዉ እምናዉቀዉ ጥቅምና ጉዳቱን
ሴትልጂ እድሚይዋ ተመጣጣኚ የሁን ጂ ዉብናት መቼም ቢሆን😍😍😍😍😍😍😍😍😍
اياد الخالدي ውውውውውው l like you
በጣም.ዘፈኖችክድምፅክደስይላል.የተረሳንነገርይቀሰቅሳል.እድሜናጤና.ይስጥክ.ኑርልን
በጣም ልክነህ ወዶች በጃችሁ ስንሆን አንታያችሁም
እኔም ሠባተኛ ክፍል እያለሁ ያፈቀርኩት ልጅ ነበረ 9 ነኛ ክፍል እከምሆን ድረስ በልቤ ቢነግስም ከኔ ና ከፈጣሬ ዉጭ የሚያቅ አልነበረም 9ስሆን የትዉልድ ሠፈራችንን ትተን ሌላ ቦታ ሆደን እኔም ከወድሜ እሡም ከአጎቱጋር አድ ሠፈር ሆን ቀስበቀስ ጏደኛ ሆን ግን አድምቀን ስጠፋ አይፈልገኝም እኔ ፈልጌ አስፈልጌ ነዉ ባካባቢዉ ያሉ ወጣቶች እዳታመልጥህ የሚወዱኝም ከስዋ እራቅ እልክ ያዘዉና ፍቅረኛሞች ሆን የሚገርመዉ የፍቅር ጥያቄ ከሡም ከኔም የለም በቃ የ3አመት የልጅነት ፀሎቴ ተሳካ ያምሆኖ ስሄድጅ ፈለጎኝ አይመጣም ነበር
እዳዉም መገድ ላይካን እኔጋ መታየት አይፈልግም አብረን ቆይተን ስወጣ ጏደኞቹ ይሸኙኝ ነበር እሡ አያስበዉም
ከዛም ወሠኩ ሳይፈልገኝ ላልፈልገዉ ተዉኩት ለስራ ሄድ ሌላቦታ የሚሠራ ወድም ነበረኝ ከክረምት በፊት ተለያይተን ክረምት አልፎ ጥቅምት ትምህርት ሲጀመር ተገናኘን ሠፈሬን ቀየርኩ እራኩት ሠዉ በጠራኝ ቁጥር እሡ ይመስለኝ ነበር ግን አልሆነም
ከዛም አዱ መምህር ወደድኩሽ ሲለኝ እሽ አልኩት ሠማም አሁንም አልመጣ አጨኝ አልመጣም ጠበኩ ጠበኩ ሠለቸኝ የወደደኝን ለማግባት ወሠኩ አመት ሲሞላን ልንጋባ ዝግጅት ለይመሆኔን ስያቅ መገድ ላይ ጠብቆ ከቤቱ እድሔድ ሊያናግረኝ እደሚፈልግ ነገረኝ ከሠአት ብየዉ ሔድኩ ግን ከሳአት አልሔድኩም ቀረሁ ከጥዋት የተማረ ከሠአት አይመለስም
ፍቅር የጋራ ነዉ
ከጁ ከወጣሁ በሓላ ታየሁት ከኔ የሚያደቅልኝ ነገር አልነበረም በሁዋላ ግን እድህ አትመስሊኝም ነበር ተቀይረሻል አምሮብሻ ምን የማይለዉ አለ
አሁን ቢሆን ልቤ የሡነዉ
ደስታዉን ማየት ያስደስተኝ ነበር አሁን ሞቶብኛል ነፍሱን በገነት ያኑርልኝ
aleme yamareyamlj በጣም ያሳዝን አል
Madu Shani አወ ማር በጣም ያሳዝናል
aleme yamareyamlj በጣም አይዛሺ
ሠአዳነኝ ወለየዋ አባቷን ናፍቂ እሽ ማሬ አመሠግናለሁ
aleme yamareyamlj 💘❤😍💌💚💙❣💟💗💖💞💝💜💛💓💔👍👌💕🇪🇹shta
wow እኔ ምኖረው ሂወት ነው የዘፈንከው ❤😢😢
2020 የሚያዳምጥ👉👍😍 የወንድ ቀናተኛ አሎድም 🤔🤔
One of the greatest songs i can’t stop listening until i don’t know when😭❤️🤞
😊
እኔ ሀገረ ገብቼን እሱን ማቃጠል እፍልጋለሁ ግን ፍጣሪ ገና ጥሩ አፍቃሪ አልሰጠኝም ይስጠኝና አሳየዋለሁ
የኔ ቢጤ አሥየሣቅሽኝ
እኔም ፈጣሪየን እየለመንኩ ነበር ግን ቆንጆ ወንድ አጣሁ ከሡ የሚበልጥ አንጀቴ እያረረ ሁሉንም አርግፌ ትቸ ቁጭ ብየልሻለሁ
ህስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል ህስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል alehu
ለምን ውድ
Yen konjo yes teshi kk wondechi akatlo ledefun nw kk
Girma Fefera I love your Songs.... You are classical.... Keep bringing New
ሁሉም ለበጎ ነው ወዶች እድህ ናችው እኔም ትምርት እሲጨርስ ስድስት አመት ጠብቂው ያወም በስደት ሁኔ መጨርሻ በሌላ ለወጠኝ አልሀምዱሊላ አሁን እኔ ካገባሁ 5ወሪ በጣም ደስተኛ ነኝ በትዳሪ ከሱ የበለጠ ሰው ሰጠኝ
ዋው በጣም ልዩ ሙዚቃ ነው እናመስግናለን ግርምሽ
when i listen to this music i feel bad thing.i was in love with one girl. we loved each other very much but she dumped me cause of her family bad worship they warren ed her no to be wiz me. whatever she loved me she dumped me. so whenever i listen to this music tears comes out from my eyes i love her so i don't want to see her wiz another person i mean i don't want to see this moment in my life. but what i advice people pls don't even try to take someone who worships in evil. I LOVE U GIRMA
sinta awea ስወደድክ
Ax ala heestan nacala shaydanka ku yaal 😢here we go 2025 fan ♥ of the moment Girma 😢
ዋው ቃላት ያጥረኛል ልክ እዳየውህ ልቤ እርብሽ አለብኝ ዋው ተመችቶኛል ዜማው ደስ ይላል ከምንም በላይ
😃😃😍😍😍😍👌👌👌👌
😉😊
Love and respect all the way from 🇸🇴
I still listening this song every night ❤
I am Djiboutien i Like this song ans all song amharic ❤❤
ፈጣሪ ከፈቀደ በቅርቡ ወደ ሀገሬ ገብቼ የድሮ ጀለሴን ለማቃጠል ወስኛለው
እኔምእንዳችው
ክክክክ.እኔም 8 ውር ቀርቶኝል.ድሙን ነው እማፍላው
Maryam Kadeeja ልክ እንደኔ
Maryam Kadeeja ልክ እደኔ ወላሂ
Thanks 😘☺️☺️☺️☺️
ሰው የጣለውን ሲያነሱበት አይወድም የሚባለውን በዚህ ዘፈን ተመልከትኩ
2024 🎧
ግን እኮ ወንድና እቅልፍ ሲለምኑት አይመጣምና ስለዚህ ለወንድ ቦታ እለመስጠት እሱ ይበልጥ ማፍቀር አለበት
መሀሌት መሀሌት Lek neshe
መሀሌት መሀሌት ልክ ነሽ ደግሞ ባንች ውስጥ ቦታ እንደሌላቸውሲያቁ ልመናቸው መከራ
tey bakes wonde beha new yeblte mafker yalebt fiker yegara new andu beha yeblte mafker yelbetem
የፍቅር አምላክ የእጅህን ይስጥህ wenet nw Wende lj yelefabetn nw meyakeberw sooooo lk neshe
ማሪኝ እመቤቴ ማሪያም ትክክል ማር
Feker yazegn bicha sayhon ..😢😢gedlegn........gn manem....alwededkum.....est andich hey beylegn.....😢😢
I will always come back to this song
.. always new and beautiful
zare gena nawu yesemahuti gini betam temechitoignal
❤❤❤❤❤❤❤❤
I love ❤️ he’s song specially about he’s father and these on is exactly what he’s singing 🎤 is really good is true 😊👍👏🏽👏🏽
እ
Maryam Ali minwe 😃
ዛሬ 2017 ነው ነገር ግን እኔ እውዶሃለሁ ሙዝቃውን😅😅😅😅😢😢😢😢🙈🙈🙈
me to🙌
It's cool clip; like it so much!
1000000000000 gize bsemaw mayselechegn 1gna music ❤❤❤❤
ግርምሽ ይኔ ዘፍን ስሰማው ያመኛል ውስጤን ያመኛል የሦት አመት ጎደኛይ ይኔንን ዘፍን ለኔነው የዘፍነው አዳምጪልኝ እዳለኝ በአስራ አምስት ቀኑ በድገት ሞት ተለየኝ
ሶፍኒት ለማ ቅድስት አርሴማ
ሶፍኒት ለማ ቅድስት አርሴማ ውይ ያማል
ሚስኪን አይዞሺ
ነፍሱን ይማረው ማር ኡይዞሽ ማር ያማል አይይይ
አይዞሽ
በእውነት አስተማሪ ነው ወዴችየ ተማሩ 😍
እኔኮ ወንዶች የምትገርሙኝ የሰው ስንሆን ነው የምንታያችሁ እኔ አበድኩልህ ሞትኩልህ ለሱ ብዬ ያላደረኩት ነገር የለም ዛሬ የሌላ ሰው ሆኜ ሲያየኝ ደሙ ፈላ ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም ጥሩ አፍቃሪ ሰጠኝ
ለኔም ተመኝልኝ ጥሩ ትዳር እንድገጥመኝ
እኔም .እንዳች .ዛሬ ድሙ ፍላ.እስይ እኔን ትቶኝ ሌላ በህይውቱ ሲያስገባ.ቅጥል ብየ ነበር በቅናት..
አመለ
@@zehabunurais6365 endezih nachew
እረ ስወዳችሁ ግርማ ተፈራ
እንኳን ፈገግታዋ ያምራል ዝምታ
የሚለውን ዚማ ሸር አድርጉልኝ
የፍቅረኛዬ ግብዣነው
እኔግን ወንዶች ወርተኛ እንደሆኑ ነው የተረዳሁት
የምር ብቻ እኔ ማዳም ትኑር እጂ.....
I love this music so much!!!!
እውነት ስለምነው ነበር በፍቅርጥሎኝ ግዜ አለና አሁንላይ ይከተለኛል ይህን እየዘፈነ እግዚአብሔር ምንይሳነዋል ልቤም ታከመልኝ አሁን እሱግን ሳየው ያለቅሳል አሁንም
ewnti new be swe seyayute temlso yameral ☺☺☺😍😍😍😦💃💃💃💃💃💃 wowww new
Beautiful song with wonderful message
When i was 6. i only like this song and now im18 i still love song
እጀግ ይምወደው ዘፍን ነው ትዝታይ ፍቅረኛይን ሁሉን
Merx zefen new selamashu yebeza yagere legosh ulu 💙 💛 ❤
l am here listening still now in 2025
Mech yemaydbere zefen new
Love this song. Dont know what it means. Love from India
it is about the one with you never care but when that person be with others then you wish to have that man
ትንሽ ቀን ቀረኝ ሄጄ ደሙን ላፈለው ብቻ ሰላም ልሂድ
🤣
😄😄😄😄
ደሙን የምታፈይውም ደህና ይሁን ደሙን ለማፋላት እዳበቃሽ
😂😂😂
😁🤣😂😢
የኔም ልብ ቆስሏል ዛሬ ይህቀን በለፈ😥😥😥
ይድረስ ምስጋናየ ለ wifi እና ለኮሜንተሮች እናተ ባኖሩ በምን እፅናና ነበር
ትክክል
አይዞሽማር ሁሉምወድእድህነው
😍
😉😉
በትክክል
I love this song wow I can't forget this song
ስያምረኛ ይቅር እጁ መቼም ከሰው አልቀማሽም እኔም የምወደው ልጅ በጄ አስገባሁ ድስ ብሉኛል ግና 1 ወሬ ነው ድስ ብሉኛል እናትም ከምትፍልግት ስዋ አድ የምትሄኑበት ቀን ያቅርብላቹ
Rahma Konjo ...ሚስጥሩን ንገሪና ማር እኛም እናስገባ ከጃችን
Rahma Konjo amiiinnnn
አገባአ እንዴት አርግቼ የኔ ላድርገው እስኪ ሹክ በይኝ
ፍቅር ጠላቴ ነው
Rahma Konjo ለውደድሹ ሰይሆን ለምውድሺ ኑር ኢህቴ ዬውደደኝን ትቼ ለውደድኩት ኖሬ ከሁሌቱም ዎጥቼለው
😭😭እፉፉ ትዝታ እዳ ነው
በ እጅ የያዙት ወርቅ አንደ መዳብ ይቆጠራል....😏😏
foziya Etp 🇪🇹🇪🇹💘❤😍😘💌💚💙❣💟💗💖💞💝💜💛💓💔👍👌💕❤❤❤💜💜💙💚shta
ወይ ወዶች የጣላችሁት ስነሳባችሁ አትወዲም
Tekekel medabema teleke newe enede aroga tasa newe yemeyayu lemenew egere enedalesamu resetewet
@@sahama616 ፣፣ለ
ለ፣፣፣አ፣።ከ፣
woww❤ Ufffffffff❤
እኮ ወንዶች ፍቅር ማቃጠሉን እሥኪ ቅመሡት ሥትወደዱ እዳ ስንርቃችሁ ቅናታችሁ መከራ😏😏 እኔም በጣም የምወደው ልጅ ነበር ካለሡ ወንድ ያልተፈጠረ ነበር እሚመሥለኝ አሁን የራሡን ህይወት ጀመረ እኔም የሡ ግፍ ምርጥ ልጅ ሠጠኝ ፈጣሪየ ራሥህን ብቁ አድርገህ ገተገኝህ ሥትፈልገው ያጣሀውን ሲፈልግህ ታገኝዋለህ የሚባለው አባባል በጣም ትክክል ነው አሁን ዙሮ ይለምነኛል ሚሥቴን ፈትቻለሁ አለኝ እኔ ደግሞ የሌላ ነኝ ይገርማል ወንዶች😏😏😏😏
yetimirt bet tiwstaye new the great music
ትዝታየነው ለኔበጣምነው የሚመቸኝ ውዚቃህሁሉምበርታ
Germesh wawe❤❤
Amazing! The beat, the story, the sound....woooooooow!
Hi Sol ...እኝን ሚርት ዘፈኖች share ና subscribe በማድረግ ተባበረኝ ruclips.net/video/crN6KPVWgzoO/видео.htmlNE LOVE ETHIOPIA
ሁሌም ብሰማው እማይሰለቸኝ ዘፈን