Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
👍ከምር በጣም እርካታ ያለው ሴትነት🙏😻
በጣም
ተባረኪ
እር በጣም ጥሩ አሰራረ አሳየሽን እዲ ለየት ያለ ነገር ድስ ይለኛል እነመሰግናለን እታችን በርች
Wow በጣም የሚያምርና ለመስራትም ቀለል ባለ መንገድ ስላሳየሽን በጣም አመሰግናለሁ👏👏👏
ቆንጅ ቆሎ እጅሽ ይባረክ ባለሞያ🤛🏽
በጣም ነዉ የወደድኩት እጀሽ ይባረክ ስራዎችን ሁሉ ልዩ ናቸው ዋዉ
ባለሙያ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እኔ ደሞ በሶ ውስጥ ሰሊጥ እጨምራለሁ እና ለውዙን አምሰሽ ለብቻው ፍጭውና ደባልቂው በማሽን ያስቸግራል በተረፈ እጅሽ ይባረክ በርቺ
ቆሎ በጣምም እወዳለውተባረኪ ።ጀበናሽ ታምራለች
ቆሎ በጣም ነው ምወደው thanks for sharing ለውዝ የተጨመረ በሶ እስከዛሬ አልሞከርኩም ቆንጆ ይመስለኛል ተባረኪልኝ
በጣም አድናቂሽ ነሽ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
ዋዉበጣምያምራልበረች
Betam gobez. Des yemil moya, emokrewalehu. Ej ybark berchi.
በጣም ጥሩ ግልግል አምጡልን ከማለት በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን በጣም ለገፎ የሚዘጋጀውን አዘገጃጀት ብትነግሪኝ
በጣምያምራል
ዋው ቆሎንም በሶ ደሞ በጣም ነው እምወደው እንደዚ እንደሚዘጋጅ አላውቅም ነበር አመስግናለው የኔ ባለሙያ
በጣመ በለሞያነሸ ቃላት የለኝም በርቼ ሰንቴ ላይከ እንደማደርግ
You are so creative. God bless your hand. I will definitely try it.
Even your beso its different and interesting. ቆፈጣና ነሽ. 👍🏾🙏🙏❤
Amazingly creative; thank you!
የጤና ምግብ ያድሪግልሽ፡
አሪፍ ነው ተልባውና ለውዙ ቅባት ስላለው ለብቻው ብትፈጪው ቆንጆ ነው ከዛ ማቀላቀል ግን ከችግር ይሻላል በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤
እሺ እንደዛ እሞክረዋለው በሚቀጥለው አመሰግናለው የባለፈውን ጥያቄሽ አረሳሁትም የሀገራችን አብሽ እያፈላለኩ ነው ካገኘው አሳውቅሻለው እናም እሰራዋለው
Gobez Balemoyya Sett. Ejish Yibarek!!
Wooooow marre barchi betam aref zade now thank you
ጀግና ነሽ ድንቅ ሴት
Bewenet anchen yeweledech enat tebarek yemer gobeze neshe!!!
ገብሱን የዘፈዘፍሽው በሙቅ ውሃ ነው ወይንስ በቀዝቃዛ ውሃ ነው ሌላው ደግሞ የምጣዱን temperature ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ
wowwየኔ ምርጥ በጣም አመሰግናለሁ
ጎበዝ አጅየት
ሠወድሸ ሠራሸ ሁሉ የተለየ ነው እቲ በቦሌ ሚሠራ ጉመን አሣይን 😘
ቆሎው በጣም ያምራል
ባለሞያ ነሽ ተባረኪ
ዋውው ማር አስቀናሽኝ ምናለ ጎርቤትሽ ብሆን ክክክክክ በቃ ሲነጋ እስርዋለው😃😃😃😍❤
ጉበዝ
በጣም ጎበዝ
ሁለቱንም የምወደው ነው እሞክረዋለው!
ዋው እጅሽይባርክ የእህት
የኔ ቆንጆ ባልምያ ፈጣሪይ የኢትብክሽ
ማሻአላህ በጣም ያምራል
Can you please tell me the bessoo grain which type the name please
Well done . I love bessoo.
Tebareki
ዋው በጣም ደስ ይላል
Ejish yebarek 🙏❤️❤️❤️
Great job, thank you
ያምራል በርቺ
I prefer honey 🍯 instead of sugar, anyway nice job sis well done 😘
Ina melsh geta yiker yebarsh kolo yachi sira aydelm mekeniyatum sercha mokeraylhu gin befetsem denga nawu
በጣም ጥሩ ነው ።ገብሱን ከሐበሻ ሱቅ ነው ወይስ ከየት አገኘሽው?
betam gobez hultunem betam new yemwedew yemejemereya kenenew sayesh sb adrgeyalw thanks
መሸለህ
ወይ አዶት የማታመጪው ነገር የለም 🤔😄ለማንኛውም አድናቂሽ ነኝ
ማማ ገብሱን ከየት ሱቅ ነው እምትገዥው ?
ጎበዝ ነሽ ወኔ
ያምራልአዶት
GOBEZ EHETE BERCHI BETAME TIRU NEWOU KETIYIBET EGZIYABER YIRDASH.
Wow sis good job
ገብሱ የት እስቶርነውያለው ቦታውን ብትገልጭው በጣም ጎበዝ በርቺ ሊንኮቹን አስቀም።
ፈጠሪሽ በጣም ደስ ይላል ቀንጡ ነሽ
ቆሎ በጣም ነው የምወደው አሁን እንዳሳየሽው እቤቴ ማዘጋጀት እፈልጋለሁ ፈቃድሽ ቢሆን የገብሱን አይነት ልታሣይኝ ትችያለሽ ? አመሠግናለሁ
ጎበዝ ነሽ
እኔም ወድጄዋላው አገር ስገባ እሰራላው እንሻአላህ እናማሰግናላን እህቴ እንዲ ማመር ጥሩ ነው
የወተት ሻይ እንዴት ነው ሚፈላው ስሪልን
Betam des yelal enamesegnalen
Wawuuuu ijish yibarek
እኔ ባለሞያ በርቺ ሲያምር ።ጀበናዋ የኢትዮጵያ ናት??
በጣም አመሠግናለሁ ብዙ ቆሎ ነበረኝ የኔ ሽንብራም አለበት ሽንብራውን ላውጣው ወይስ ምንም አይደል?አመሠግናለሁ እጅሽ ይባረክ
በጣም ባለሙያ ነሽ ያግር ባይ በርቺ በተለይ ቆምሳ እስለመድሽኝ በልጅነቲ አክስቴ ችግር በጉመን ስጋ የተሰራ ታበላኝ ነበር
የት ነው ገብስ ሜግኝው ጠቅሜኝ ባክሽ
Where did you get it boso seed am living in Usa
Barley, you can find it in any Indian shops
ማማዬ በዘይቱ ፋንታ ቅቤ አይቻለም? ከመቆላቱ በፊት ነው ያልኩሽ
ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የበሱውን ቅመም ኬት ነው ሚገኘው ላበሻ ምግቦች አስፈላጊ ናቸው ብትጠቁሚን
Thank you 🙏😍
Wass metad sent kuter lay new powerun yemetaregewu?
250ላይ
Wwooww 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💖💖💖💖
ማማዬ ገብሱን እዴት እደሚፈተግ አሳይን
በጣም ባለሞያ ነሽ በርቺ
thank you👍👍👍👍
ቆሎ በጣም እወዳለሁ አይ ስደት
nice work
Balmoya Tebarki
ውዴ የገብስ ቆሎ እንዳይለዝ ምን ላርግ
Gobez baelaemoya aemesegenaelew
ቆሎው ከየት ይገኛል እባክሽ
Wow gegna nshe nurlen
Beshuqua aymaselm
Selam eht ebakh B English xafiwu nmsali gebs..........lilochum amesegnalwu Turu srah newu
Betam balmoya nesh
ሰላም ሰላም እህቴ ገብሱን የት ይገኛል እባክሽ ተባበሪኝ አላወኩትም ምን ብዩ እንደምገዛ ፕሊስ ተባረኪ ቆሎ መስራት ስለፈለኩ ነው
wow
ከቆሎው ዘይት ዘይቱንሲውል ሳድር አይለዝም ማለት እርጥበት አይሄንም
አይለዝም
Adoty balmuya nshe tbarki
እተምኛ እጃሽ በረካ ይህንን ስራዎችሽን ሁሉ ወድጄልሻለው
Gebsun keyet new yemegezaw?
የወተት ሻይ አፈላል ስሪልን
Ahun adenekush ewent kolo chegetoni esekezara endinch ena
እህት ለነፍሰጡር ተልባው ችግር አያመጣ ልጠቀመው መልስሽን እጠብቃለሁ??
Oh no no please ለነብሰጡር ተልባ ጥሩ አይደለም እንዳትጠቀሚ!!!!! ያለ ተልባም ቆንጆ ነው በጣም
Mare btm arf nw berchi
Balemoya byeshalehu
ለውዝ የተፈጨ ይሸጣል COSTCO ይገኛል ሌላሽ ግሮሰሪም ይሸጣል ትንሽ ውድ ነው
Aditya where can I get The burly
ምጣድ ይፈቀፈቃል በሹካ አይነካም በማማስያ ተጠቀሚ ስትቆይ
ገብስ የት ነው የሚሸጠው?
Sprout store ወይንም natural food store or Hayve pharmacy health market ile ታገኚዋለሽ እህት
Diro getar tisera nebi einat yamiral yitafital
👍ከምር በጣም እርካታ ያለው ሴትነት🙏😻
በጣም
ተባረኪ
እር በጣም ጥሩ አሰራረ አሳየሽን እዲ ለየት ያለ ነገር ድስ ይለኛል እነመሰግናለን እታችን በርች
Wow በጣም የሚያምርና ለመስራትም ቀለል ባለ መንገድ ስላሳየሽን በጣም አመሰግናለሁ👏👏👏
ቆንጅ ቆሎ እጅሽ ይባረክ ባለሞያ🤛🏽
በጣም ነዉ የወደድኩት እጀሽ ይባረክ ስራዎችን ሁሉ ልዩ ናቸው ዋዉ
ባለሙያ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እኔ ደሞ በሶ ውስጥ ሰሊጥ እጨምራለሁ እና ለውዙን አምሰሽ ለብቻው ፍጭውና ደባልቂው በማሽን ያስቸግራል በተረፈ እጅሽ ይባረክ በርቺ
ቆሎ በጣምም እወዳለው
ተባረኪ ።ጀበናሽ ታምራለች
ቆሎ በጣም ነው ምወደው thanks for sharing ለውዝ የተጨመረ በሶ እስከዛሬ አልሞከርኩም ቆንጆ ይመስለኛል ተባረኪልኝ
በጣም አድናቂሽ ነሽ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
ዋዉበጣምያምራልበረች
Betam gobez. Des yemil moya, emokrewalehu. Ej ybark berchi.
በጣም ጥሩ ግልግል አምጡልን ከማለት በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን በጣም ለገፎ የሚዘጋጀውን አዘገጃጀት ብትነግሪኝ
በጣምያምራል
ዋው ቆሎንም በሶ ደሞ በጣም ነው እምወደው እንደዚ እንደሚዘጋጅ አላውቅም ነበር አመስግናለው የኔ ባለሙያ
በጣመ በለሞያነሸ ቃላት የለኝም በርቼ ሰንቴ ላይከ እንደማደርግ
You are so creative. God bless your hand. I will definitely try it.
Even your beso its different and interesting. ቆፈጣና ነሽ. 👍🏾🙏🙏❤
Amazingly creative; thank you!
የጤና ምግብ ያድሪግልሽ፡
አሪፍ ነው ተልባውና ለውዙ ቅባት ስላለው ለብቻው ብትፈጪው ቆንጆ ነው ከዛ ማቀላቀል ግን ከችግር ይሻላል በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤
እሺ እንደዛ እሞክረዋለው በሚቀጥለው አመሰግናለው የባለፈውን ጥያቄሽ አረሳሁትም የሀገራችን አብሽ እያፈላለኩ ነው ካገኘው አሳውቅሻለው እናም እሰራዋለው
Gobez Balemoyya Sett. Ejish Yibarek!!
Wooooow marre barchi betam aref zade now thank you
ጀግና ነሽ ድንቅ ሴት
Bewenet anchen yeweledech enat tebarek yemer gobeze neshe!!!
ገብሱን የዘፈዘፍሽው በሙቅ ውሃ ነው ወይንስ በቀዝቃዛ ውሃ ነው ሌላው ደግሞ የምጣዱን temperature ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ
wowwየኔ ምርጥ በጣም አመሰግናለሁ
ጎበዝ አጅየት
ሠወድሸ ሠራሸ ሁሉ የተለየ ነው እቲ በቦሌ ሚሠራ ጉመን አሣይን 😘
ቆሎው በጣም ያምራል
ባለሞያ ነሽ ተባረኪ
ዋውው ማር አስቀናሽኝ ምናለ ጎርቤትሽ ብሆን ክክክክክ በቃ ሲነጋ እስርዋለው😃😃😃😍❤
ጉበዝ
በጣም ጎበዝ
ሁለቱንም የምወደው ነው እሞክረዋለው!
ዋው እጅሽ
ይባርክ የእህት
የኔ ቆንጆ ባልምያ ፈጣሪይ የኢትብክሽ
ማሻአላህ በጣም ያምራል
Can you please tell me the bessoo grain which type the name please
Well done . I love bessoo.
Tebareki
ዋው በጣም ደስ ይላል
Ejish yebarek 🙏❤️❤️❤️
Great job, thank you
ያምራል በርቺ
I prefer honey 🍯 instead of sugar, anyway nice job sis well done 😘
Ina melsh geta yiker yebarsh kolo yachi sira aydelm mekeniyatum sercha mokeraylhu gin befetsem denga nawu
በጣም ጥሩ ነው ።ገብሱን ከሐበሻ ሱቅ ነው ወይስ ከየት አገኘሽው?
betam gobez hultunem betam new yemwedew yemejemereya kenenew sayesh sb adrgeyalw thanks
መሸለህ
ወይ አዶት የማታመጪው ነገር የለም 🤔😄ለማንኛውም አድናቂሽ ነኝ
ማማ ገብሱን ከየት ሱቅ ነው እምትገዥው ?
ጎበዝ ነሽ ወኔ
ያምራልአዶት
GOBEZ EHETE BERCHI BETAME TIRU NEWOU KETIYIBET EGZIYABER YIRDASH.
Wow sis good job
ገብሱ የት እስቶርነውያለው ቦታውን ብትገልጭው በጣም ጎበዝ በርቺ ሊንኮቹን አስቀም።
ፈጠሪሽ በጣም ደስ ይላል ቀንጡ ነሽ
ቆሎ በጣም ነው የምወደው አሁን እንዳሳየሽው እቤቴ ማዘጋጀት እፈልጋለሁ ፈቃድሽ ቢሆን የገብሱን አይነት ልታሣይኝ ትችያለሽ ? አመሠግናለሁ
ጎበዝ ነሽ
እኔም ወድጄዋላው አገር ስገባ እሰራላው እንሻአላህ እናማሰግናላን እህቴ እንዲ ማመር ጥሩ ነው
የወተት ሻይ እንዴት ነው ሚፈላው ስሪልን
Betam des yelal enamesegnalen
Wawuuuu ijish yibarek
እኔ ባለሞያ በርቺ ሲያምር ።ጀበናዋ የኢትዮጵያ ናት??
በጣም አመሠግናለሁ ብዙ ቆሎ ነበረኝ
የኔ ሽንብራም አለበት ሽንብራውን ላውጣው ወይስ ምንም አይደል?
አመሠግናለሁ እጅሽ ይባረክ
በጣም ባለሙያ ነሽ ያግር ባይ በርቺ በተለይ ቆምሳ እስለመድሽኝ በልጅነቲ አክስቴ ችግር በጉመን ስጋ የተሰራ ታበላኝ ነበር
የት ነው ገብስ ሜግኝው ጠቅሜኝ ባክሽ
Where did you get it boso seed am living in Usa
Barley, you can find it in any Indian shops
ማማዬ በዘይቱ ፋንታ ቅቤ አይቻለም? ከመቆላቱ በፊት ነው ያልኩሽ
ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የበሱውን ቅመም ኬት ነው ሚገኘው ላበሻ ምግቦች አስፈላጊ ናቸው ብትጠቁሚን
Thank you 🙏😍
Wass metad sent kuter lay new powerun yemetaregewu?
250ላይ
Wwooww 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💖💖💖💖
ማማዬ ገብሱን እዴት እደሚፈተግ አሳይን
በጣም ባለሞያ ነሽ በርቺ
thank you👍👍👍👍
ቆሎ በጣም እወዳለሁ አይ ስደት
nice work
Balmoya Tebarki
ውዴ የገብስ ቆሎ እንዳይለዝ ምን ላርግ
Gobez baelaemoya aemesegenaelew
ቆሎው ከየት ይገኛል እባክሽ
Wow gegna nshe nurlen
Beshuqua aymaselm
Selam eht ebakh B English xafiwu nmsali gebs..........lilochum amesegnalwu Turu srah newu
Betam balmoya nesh
ሰላም ሰላም እህቴ ገብሱን የት ይገኛል እባክሽ ተባበሪኝ አላወኩትም ምን ብዩ እንደምገዛ ፕሊስ ተባረኪ ቆሎ መስራት ስለፈለኩ ነው
wow
ከቆሎው ዘይት ዘይቱን
ሲውል ሳድር አይለዝም ማለት እርጥበት አይሄንም