"ዳሌ ብቻ አይደለሁም" - ሳሮን አየልኝ (ሞዴልና ተዋናይት)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @hehamebeti8419
    @hehamebeti8419 4 года назад +1356

    ሽሮ አይስማማኝም ነው ያልሽው እናቱ እረስተሽው ይሆናል እንጂ ማዘር ሽሮ ወጥ ያልሰሩ ቀን ሽሮ በውሃ በጥብጠሽ በልተሻል

  • @asefamamusha7677
    @asefamamusha7677 4 года назад +480

    ለትውልድ አርአያ የማይሆን አርቲስትም ሆነ አክቲቪስት እባካችሁ ሚዲያ ላይ አታቅቡ ሶስታችሁም በጥራቃ ናችሁ ቲሽ

  • @sarawelcome2405
    @sarawelcome2405 4 года назад +167

    አባቴ ስትይ ሆድ አስባሽኝ በጣም እወደዋለዉ ሳልጠግበዉ ሞተብኝ አባት እናት ያላቹ እግዚአብሔር ጤና ይስጣቹ

    • @memeyedigililijtube6496
      @memeyedigililijtube6496 4 года назад +3

      አይዞሽ የኔም አባት ሞቶብኛል ያዉም ስደት ላዪ ሁኜ የሰማዉ

    • @ameera7136
      @ameera7136 4 года назад

      አይዞሽ እህቴ ሁላችንም አይቀርልንም እኔም በስደት ምክንያት ከ አባቴ ጋ ተተለያየን 10 አመቴ አስለቀሰችኝ

    • @መልካምነሽ
      @መልካምነሽ 4 года назад

      አሜን

    • @naoraarjdh4778
      @naoraarjdh4778 4 года назад

      Amen ayzon weda

    • @genetassafe2132
      @genetassafe2132 4 года назад

      አሜን ማር

  • @daneilsimeneh1241
    @daneilsimeneh1241 3 года назад +2

    ሳሮን በቂጧ /በዳሌዋ ለዛውም ሙሉ ባልሆነ ኢምንት ውበት በግድ ለመፈመስ የሞከረች በአስተሳሰብ የደከመች እውቀት አልባ ሰው ነች ለዚህ የአርት ሙያ ብቁ አይደለችም የሙያውን ባለቤቶች ክብር እና ሙያ ነው ዝቅ ያደረገችው በዳሌ ሙስና ነው ወደዚህ ስራ አስገብቶ የሚያጨማልቋት ስብዕና የሌላት ዱርዬ አይነት ሴት ነች ትልቅ ስራ ከሰሩ ታዋቂ እና ዝነኛ ሰዋች ጎን ያቆምካት ዳይሬክተር የስራህን ይስጥህ ከማንዴላ ጋር ሳያት በጣም ነው ያዘንኩት ሌላው እናንተ ናሁ ክብራችሁ እና ስራችሁ በአድማጭ ተመልካች የሚዘልቀው ትክክለኛ የጥበብ ሰዋችን ስንት የሚቀርቡ ሞልተው ስንት ሀይ የሚላቸው ሰው ያጡ እውነተኛ የጥበብ ሰዋች ሞልተው ሳሮንን ታሳፍራላችሁ በእውነት እናንተ ጋርም የዳሌ ሙስና ይገባል ብዬ አልጠረጠርኩም እውቅና እና ክብር ለሚገባው ሰው ብቻ ስጡ አለያ ተቀባይነት ታጣላችሁ አይመጥንም አይነፋም 😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @semirnaser4392
    @semirnaser4392 4 года назад +268

    አንድ ነጠላ ዜማ እና ፊልም ሰርተው በሚበጣጠሱ ሰዎች እና ግማሽ ክፍለ ዘመን ሙሉ ለጥበብ የኖሩ ሰዎችን አንድ ላይ አርቲስት ብሎ መጥራት በጣም ያሳምማል .... አረ ጥበብ ወዴት ሄድሽ

  • @gedionmelese1081
    @gedionmelese1081 4 года назад +6

    ጥያቄ እስኪ እንዲህ ጠይቁ
    1.መፅሐፍ ታነቢያለሽ ወይ?
    2.ካነበበብሻቸው መጸሐፍት መካከል 5ቱን ንገሪን?
    3.ትምህርት ላይ እንዴት ነሽ?
    4.ስለ ሀገራችን ታሪክ?
    5. ስፖርት ትሠሪያለሽ?
    6. ገንዘብ አያያዝ?
    7.About Meditation ?
    8.ስለ ማህበራዊ ኑሮ?
    9.ስለ ቤተሰብ?
    10. ...............👌

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega 3 года назад

      Yehanin lemeles edme ena maseb yasfeligal eko....... No wonder they are not asking her that

  • @blenmulu7271
    @blenmulu7271 4 года назад +291

    ናሁ ቲቪ በጣም አሳፋሪ ናችሁ በመጀመሪያ በሳል ጋዜጠኛ ሊኖራችሁ ይገባል እንግዳም ስትመርጡ ጥንቃቄ አድርጉ እቺ ለራሷ በምእራቡ አለም የደነዘዘች የባከነች ትውልድ ናት

    • @jesuslovesme7440
      @jesuslovesme7440 4 года назад

      😂😂😂😂😂

    • @meleseberehannu2861
      @meleseberehannu2861 4 года назад +2

      @@jesuslovesme7440 What is wrong with them. you are super jealous. They are doing well.

    • @meleseberehannu2861
      @meleseberehannu2861 4 года назад +2

      What does it mean # Besal gazetegna, Engda stmertu tetenkkachu # this has shown as you supper jealous and very judgemental. You do know Mame Mame had interviewed in OMN. what is wrong about her. you have to proud by your self. She is very strong woman. She came from country side and she strive to change her life. I appreciate her. Do not down a person at early age. she has plenty of time to learn. recommend to read books rather down her .

    • @blenmulu7271
      @blenmulu7271 4 года назад +3

      @@meleseberehannu2861 ቋቅ እነዚህን መሆን እኮ መስፈርቱ ባዶ ጭንቅላት እንስሳ መሆን ነው እና እነሱን መሆን የሚያስመኙ ብዙ ጠንካራ ሰዎች አሉ ለሀገር፣ለወገን ተምሳሌት የሆኑ እና the right thing u do is comparing with OMN ,there is no perfect mach rather than this channel

    • @asiyobellema
      @asiyobellema 4 года назад +2

      B anchi bet anchi k esua yeteshale meselosh afeshin setekfechi min yale hula qer asetesaseb endalesh nwe miyasayew . Esua rasewan selehonch nwe,ende ene tasab ene kalmeselch yebakenech tewled nech belo mengar yasaferal. Ye beg menga yemesel hulum annd aynet temesaselo kal hede tiqur beg nwe telalachu. Hulu negr ende dero miqer yelem k gizew ga meramed, Mehid mechal alebesh. Netela yalebese hulu yebakene nwe malet aydelem. Sele rasish hiwot yascheneqish.

  • @feve680
    @feve680 4 года назад +240

    አሪፍ ቁመና አለሽ ከዛ ውጪ ባዶ....ሶስታችሁም ጥሬ ናችሁ .እስክትበስሉ ድረስ ከሚዲያ ላሽ በሉ

  • @selamselam403
    @selamselam403 4 года назад +276

    እናንተን ግን ማነው ጋዜጠኛ ያደረጋቹ🙄
    ሁለት ጅል😏

  • @dakoemako5114
    @dakoemako5114 4 года назад +161

    ሳያትዬ ነይ አስተምሪልን ትህትናን እነዚ የዘመኑ አርቲስቶች ልብስ ሜካፕ ትልቅ ዳሌ ትንሽ ጭንቅላት ሆነው አስቸገሩን እኮ

    • @hiwottessema4036
      @hiwottessema4036 4 года назад +5

      Betam አቃጠሉን እኮ የዘመኑ አርቲስቶች

    • @روانمحمد-ي4ق5ع
      @روانمحمد-ي4ق5ع 4 года назад +1

      Hahha temechshign

    • @lemlemdagnaw7573
      @lemlemdagnaw7573 4 года назад +1

      Kkkkkkkkkk

    • @mkmahi1430
      @mkmahi1430 2 года назад

      Er tekatilh lemn atndem wergn erasehn eywe megemerya yeswe lji atsadeb mnwe kenah tenchercherh hooooooooy

  • @rahelamen1584
    @rahelamen1584 4 года назад +273

    በፍጹም እንደዚህ አስቀያሚ እንተርቪው አይቼ አላቅም

    • @ፍቅርyoutube-x2m
      @ፍቅርyoutube-x2m 4 года назад +3

      ሁሉም በራሱ እየተነሳ አርቲስት ሆነ እረ ተው

    • @redietteshome720
      @redietteshome720 4 года назад +1

      Betam!!!!😩😩😩

    • @bruktawitmengiste4906
      @bruktawitmengiste4906 4 года назад +3

      ከየት ነው የመጡት ሙያውን አረከሱት

    • @timur-4894
      @timur-4894 4 года назад +1

      አረ ለሽ በል ነፃ ሆነው ነው የሚያወሩት

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад +229

    በአጠቃላይ ይሄ ፕሮግራም አይጥምም❌

    • @dagimgetachew8752
      @dagimgetachew8752 4 года назад +2

      They are beginners.. pls dont hate

    • @karkishmary3524
      @karkishmary3524 4 года назад

      በትክክል

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega 3 года назад

      @@dagimgetachew8752 Nobody is hating. Their other program esp the interview with Tesfamariam was the best. The interviewer was amazing. These three.....Sheeeeshhh...

  • @awakekalkedan4766
    @awakekalkedan4766 4 года назад +227

    የህፃናት ፕሮግራም የማይ መሰለኝ

  • @giwonmedia6909
    @giwonmedia6909 4 года назад +16

    ግን እዉነት ስለተናገረች ነው አይደል የምሳደቡት ።ግልጽ ልጅ ናት እስሺ

  • @EthioMan367
    @EthioMan367 4 года назад +16

    for any of you who came here for the .....SHIRO.... its at 9:30 dont wast ur time like me.

  • @leulgebregiorgis9165
    @leulgebregiorgis9165 4 года назад +163

    ኢንተርቪው የምታደርጉት ሰዎች ግን ምንም አትችሉም የመንደር ወሬ አረጋችሁት እናንተን ብሎ ደግሞ አቅራቢ

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 4 года назад +134

    3ታችሁም አትመስጡም ካነጋገራችሁ እስከ ጥያቄችሁ ዘጊ ነገር ናችሁ አቦ ያንችን ጨጓራ አሰፈጭቶ ነበር ማብላት ለራስሽ ቱቱ ድሮም አትመችኝም አሁን የባሰ አስጠላሽኝ
    ኮመንቶች የራሴን ነው የተናገርኩት

    • @tititubeTiti
      @tititubeTiti 4 года назад

      ruclips.net/video/zfaZinxJMiU/видео.html

    • @sebletube2800
      @sebletube2800 4 года назад

      betam new mitelat

    • @bezabezi3888
      @bezabezi3888 4 года назад

      @@Goodthing1009 ሽርር ያድርጋትና በልታም ተቀብታም ኑሮውን ስለማትችለው ነውኮ ይች ዱቄታም

    • @tesnimbinthabib6442
      @tesnimbinthabib6442 4 года назад

      Yenenm tenagershlgh tnx

    • @ሸዋዮቱብቻናል
      @ሸዋዮቱብቻናል 4 года назад

      @@tititubeTiti ናአም

  • @suzana-c5l
    @suzana-c5l 4 года назад +112

    ጋዜጠኞቹ የመጨርሻ አትችሉም ዳግመኛ።እንተርፊ ለማድርግ እንዳትመጡ አርፋችሁ ተቀመጡ

    • @danealyohannes1701
      @danealyohannes1701 4 года назад

      🤣😂 negarilege esti

    • @hayathayat-ii3nq
      @hayathayat-ii3nq 4 года назад +1

      ንገሪልኝ መጫወቻ አረጉን እኮ

    • @ጥቁርሰው
      @ጥቁርሰው 4 года назад +4

      አንቺ እራሱ ሁለተኛ ኮመንት እንዳታረጊ 'ኢንተርቪው '' ነው የሚባለው ሰው ለመተቸት የራስን ጉድለት መሙላት ጅብ ራስ

    • @samrawit2485
      @samrawit2485 4 года назад

      ክክክክክክክ

    • @suzana-c5l
      @suzana-c5l 4 года назад

      @@ጥቁርሰው ክክክክክ ምነው አገሸገሸሽ ነው እንደነሱ ድጋይ።እራስ ነሽ አንች እራሱ ምን ቤት ነሽ ኮተት

  • @ritalove7418
    @ritalove7418 4 года назад +76

    ሰዉነት ባዳ ነዉ በስጋ አይኮራም አስተሳሰብሽ ቀይሪ ሴት ረጋ ስትል ነዉ የምታምረዉ እጂ ዳሌ ለበሬም አልበጀዉ አሳረደዉ እጂ

  • @habibkedir4156
    @habibkedir4156 4 года назад +31

    ስንት ቆንጆ በየቤቱ ሞልቶ እያላ
    አሁን እችም ቆንጆ ቱቱ ምድረ ገልቱ ሁላ ምናልባት ራቁቷን ስለሆንች መቀመጫዋን አይታችሁ ነው ዝሙተኛ ሁላ ከንገቷዋ በታች ሰይሆን ከንገቷ በላይ ተመልከቱ

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega 3 года назад

      Thank you. Egziahir Yibarkih...Min yaregal, yihim ye TPLF result neew

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 4 года назад +41

    ወይ ቅናት እኛ እስቲ ስድብ ምን አመጣው መብቱዋ ነው ሽሮ ብትጠላ ብትወድ በግድ ለምን አልወደደችም ማለት ያስቃል ....አይ ሀበሻ ....ቅርፁዋማ ማንም አርቲስት የለውም ቆንጆ ናት

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 года назад +1

      የሽሮ አፍቃሪ ብትሆን ኖሮ ፡ ቅርጻ ቅርጿ እንደዚህ አያስጎመዥም ነበር ።

    • @beky6238
      @beky6238 4 года назад

      betekkekl

    • @ያልተኖረልጅነት-በ9ጸ
      @ያልተኖረልጅነት-በ9ጸ 4 года назад +1

      እውነት

    • @mdinhio2764
      @mdinhio2764 4 года назад

      ሰለጠነችብን ይቺ ፍራ።ተቆሉብን

    • @hiwot1228
      @hiwot1228 4 года назад

      @@mdinhio2764 ሽሮ አልወድም ካለች ፋራ ናት ማለት ነው?? ኤጭ ኡሁንስ

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 года назад +192

    ይመስለኛል ዳሌ ብቻ አደለም ባዶ ጭንቅላትም ነሽ

    • @eskuyegetalij9142
      @eskuyegetalij9142 4 года назад +1

      Min aedergechishi mitesadebiw

    • @azeebazeeb5140
      @azeebazeeb5140 4 года назад

      Anchi nesh bado chenklat men argchse emtsadebw

    • @lubab6262
      @lubab6262 4 года назад

      @@eskuyegetalij9142 እዚህ ቤት እንዛመድ

    • @mirfamirfa5480
      @mirfamirfa5480 4 года назад +1

      @@azeebazeeb5140 ጥልቅ ብየ ምናገባሽ

    • @makibel8327
      @makibel8327 4 года назад

      ካካካካካካካካካካካካ

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 года назад +189

    ጨጓራ ፊት ከመቼ ጀምሮ ነው ሽሮ ጨጓራን የሚያመው የሆነሽ ኮተት ነገር ጉድ እኮ ነው በሽሮ አድገሽ ሽሮ እጠላለሁ ስትይ አታፍሪም

    • @yebabalijhabeshawit8537
      @yebabalijhabeshawit8537 4 года назад +2

      Shiroye ere beshiro keld yelem

    • @tube9207
      @tube9207 4 года назад

      Eko😂

    • @eliasgmariam
      @eliasgmariam 4 года назад +1

      Min agebachu eski

    • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
      @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 года назад +4

      @@eliasgmariam ለምን ሽሮን ትንቃለች ሽሮን የሚያመሠግን እንጅ ሽሮን የሚጠላ ትውልድ አናውቅም አሁን ያለንበትን ሳይሆን ድሮ የነበርንበትን ባንረሳ መልካም ነው

    • @እናቴለኔልዩናት
      @እናቴለኔልዩናት 4 года назад +1

      Kotetam be tutu adegabt takralalchi deskuram min temslalchi 😋

  • @huaweihajjar9919
    @huaweihajjar9919 4 года назад +34

    ዱቄታም አለ ዮኒ ማኛ ኮሮና ፊት😂😂

  • @motigeda7881
    @motigeda7881 3 года назад +2

    ሽሮ አልወድም አልሽ እናቱ...ጴጥሮስ እንኳን ክርስቶስን እንደዚህ አልከዳውም።

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 4 года назад +153

    አረ ጋዜጠኝነት ተቀለደበት !!!!!!

  • @jerryyutbe1557
    @jerryyutbe1557 4 года назад +67

    አይ እኛ ሴቶች ምን አሳደባችሁ ቆይ ቅናት ነው ወይስ ፍቅር የሰው ልጅ ባለባበስ አይገለፅም እሺ

    • @azeebazeeb5140
      @azeebazeeb5140 4 года назад +1

      Ewnet new kenate new endez yemyarghcew enji men argech

    • @jerryyutbe1557
      @jerryyutbe1557 4 года назад +1

      @@azeebazeeb5140 እኮ በጣም ነው ሚገርመኝ ምንም ትሁን ሚችላት ቤቱዋ ነው ሚሸከሙዋት ይመስላሉ እኮ

    • @abubekerbedewi5824
      @abubekerbedewi5824 4 года назад

      Enem endanchi new yetrdahut bka arif lij nech kinat yizowachew new

    • @lubab6262
      @lubab6262 4 года назад

      @@jerryyutbe1557 እዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን እስኪ

    • @lubab6262
      @lubab6262 4 года назад

      @@jerryyutbe1557 ውደ ቤተሰብ እንሁን

  • @ማኪሉሌቡናዊት
    @ማኪሉሌቡናዊት 4 года назад +92

    ወይ ጋዜጠኛ አሁን እኮ ለናተም ደሞዝ ይከፈላችሁ ይሆናል በተለይ ሴቷ ምን ጉዶች ናችሁ ቲሽ👊

  • @biskutnegash5790
    @biskutnegash5790 4 года назад +4

    እሷን ሳይሆን እራሴን እኔ ስራ ፈቷን ታዘብኩኝ
    ፈጣሪ ሆይ አታፍሪም በናትሽ ሽሮ እጠላለው ስትይ ? አብታም ልትሆኚ ትችያለሽ ሺህ ጊዜ አብታም ብትሆኚም እቤትሽ ቢፈተሽ ግን እምዬ ሽሮ በጭራሽ አጠፋም ስለዚህ ማነሽ አጉል ጤፍ ቁሉልኝ አትበይ
    እኛ ኢትዮጵያውያን አንዴ ከወደድን ወደድን ነው ስንጠላም እንደዛው
    በእምዬ ሽሮ የመጣ በአይኔ የመጣ ነው
    ፈጣሪ እሷን አያሳጣኝ 🙏

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 года назад +1

    የገጠር ልጅ እንዲህ ሲወጣ ደስ ቢልምኳ እንደ አዲስ አበባ ልጆች ጭራሽ ግራ ቀኝ አያዩም ወደ ፊት እየዘለሉ መሄድ ብቻ ነው ያአዲስ ልጆች ያብላላሉ አዲናቂያቸው ነኝ።

  • @bettymekdihabesha3256
    @bettymekdihabesha3256 4 года назад +159

    ጋዜጠኞቹ ግን ምንሼ ነው የቤት ውስጥ ወሬ አርጋችሁትሳ😊 you guys have to be mature

    • @samt5318
      @samt5318 4 года назад

      They require at least 15 years to be an adult let alone being mature

    • @selamawitsharew6256
      @selamawitsharew6256 4 года назад +1

      Exactly!!!

    • @bettytesfaye4308
      @bettytesfaye4308 4 года назад

      @@samt5318 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @godislove6747
      @godislove6747 4 года назад

      😂😂😂😂

    • @rhistiang5985
      @rhistiang5985 4 года назад

      Wat kind of negative ppl u r ,she is just open en so sweet !! let her be her self, enante weregnoch minekef satnekfu

  • @ደሊናነፍጠኛዋ
    @ደሊናነፍጠኛዋ 4 года назад +54

    አረ ኮሚፒታተሮች ተረጋጉ መብቶ መሠለኝ የፈለገችውን መናገር መልበስ ሀጥያቷን እራሷ ትወጣው 👉አትሳደቡ ጋይሶች

  • @Hayat-qn7wy
    @Hayat-qn7wy 4 года назад +35

    ከየት የመጡ ናቸው ጋዜጠኞቹ ብዙ ሲሆኑ ለማወቅ ተቸገርን እኮ እኔ ምለው ማነው ተመልካቹ ታዳ ሁሉን አርቲስት አክቲቪስት ጋዜጠኛ ኧረ ስንቱ ብቻ እድሜ አረብ ሀገር ላለን እኛ እናይላቸዋለን

  • @Merrymerry23
    @Merrymerry23 4 месяца назад +1

    Mekdi nech ende teyakiwa??

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Год назад

    ምንፍነው እንደትልቅ ነገር ዳሌ እንደሚሰራ ታውቃላችሁ?????? የጎንደር ልጆች ደሞ ሁሉን ነገር ማወቅ ስለሚፈልጉ ያው ያሰሩታል ቶሎ መሰልጠንም ስሉሚፈልጉ ጎበዞች ናቸው እእትካብዱት ማለቴ ነው!!!

  • @merkatomedia
    @merkatomedia 4 года назад +11

    እረጅም ዕድሜ እና ጤና ለአቶ አየልኝ
    በእውነት አባቱን የሚወድ ሰው ስወድ my father is my Hero long live dad

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 4 года назад +75

    እኔ ካሜት ለማበብ ነው የመጣሁ ፕሮግራሙ ቁም ነገር እደሌለ አውቃለው

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 4 года назад +59

    ሳሮንየ የእውነት ጠልቸሽነበር በአኩሉ ግን ይቅረታ ጠየቅሽ ጨዋነሽ የዋህነገርነሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ ማማየ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 года назад +2

    ቃለመጠይቁን ሳልጨርሰው ወደድኩት 👏🏾👏🏾 ኡፍ በቃ እንደዚ ነው ቃለመጠይቅ ማለት በተለይ ልጁ በጣም ፍሬንድሊ ሆኖ ነው ሚጠይቀው በርቱ ልክ የውጭ ሀገር show የማይ ነው የመሰለኝ 👏🏾about Saron ሜም ተሰቶብሽ ሳይ ደብረሽኝ ነበር ሽሮ እጠላለው ስትይ የንቀት አነት ግንዛቤ ነበረኝ ፈልጌ ነው ሙሉ መጠይቁን ያየሁት እና ግልፅ በጣም ደስ የሚል መልስ ነው ከዚ በፊት አላውቅሽም አሁን አየሁሽ አሪፍ ነሽ በርቺ የሰው ወሬ አትስሚ ሰው ምቀኛ ነው ... ከቻልሽ እንግሊዘኛ ካአማርኛ ጋር አትቀላቅሉ በተረፈ ቅርፅሽ ዋው ነው 😍 በቃ በርቺ ብቻ ነው ምልሽ ... ጠያቂውም አጠያየቅህን ወድጄዋለው ተጫዋች ነህ በርቱ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 года назад

    እኔ እምለው ሌላ ቻናል ላይ አይቻት ውጭ ሀገር ተወልዳ ያደገች ልጅ ነች ብየ ደምድሜ ነበር እሯሯሯ አንችየዋ ጎንደር ተወልደሽሽሽ አድገሽሽሽ ነው እንዲህ በእንግሊዝኛ አጋጭተሽ የምትጨርሽን ተይይይ እንጅ በእታታይይ ሞት እየተዋውቅን ያችን አፈር ስትፈጭ ጭቃ ስታቦኪ ታወሪአት የነበረችዋን ሸጋዋን የቀበሊኛ አነጋገር አምጫት በይ እዋዋዋዋ ፈረጂዋ ስትበልጥሽሽ በራስሽ ቋንቋ አይደብርም በእውነት ይደብራል Thank you አታብዥብን አመሰግናለሁሁሁሁ የሚባል ለዛ ያለው የምስጋና ቃል አለን እባክሽ እህቴ ልምከርሽሽሽ እራስሽን ስትሆኝ ይበልጥ ተቀባይነት ታገኛለሽ እናቴ ትሙት እውነቴን ነው

  • @tube-oz4ru
    @tube-oz4ru 4 года назад +132

    3 የሚያወሩ ድንጋዮች

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 года назад

      Kkkkkkkk ግፍ

    • @matikarik1487
      @matikarik1487 4 года назад

      መቅዲ ምርጥ ልጅ ናት Instagram ላይ ማየት ትችላላቹ

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 года назад

      @@matikarik1487 ምንድነው ምናየው?

    • @matikarik1487
      @matikarik1487 4 года назад

      የመቅዲን አሪፍነት

    • @ForeverForever
      @ForeverForever 4 года назад +2

      @@matikarik1487 anchim yahu neshi

  • @Temu.Asossa
    @Temu.Asossa 4 года назад +21

    ዳሌ ብቻ ሳይሆን ባዶ ጭንቅላትም ናት ስታስጠላ ከፈረንጇ አትማርም

    • @መሲስደተኛዋ
      @መሲስደተኛዋ 4 года назад +1

      ዘጋችኝ ዘጋችኝኝ

    • @lubab6262
      @lubab6262 4 года назад

      @@መሲስደተኛዋ መስየ እስኪ በሞቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ

  • @natinati1714
    @natinati1714 4 года назад +57

    በፆሙ ክፉ አነገርሽኝ ጨጓራ ፊት የገጠር አራዳ ለከተማ እዳ ይባላል እረ ላሽ በሽሮ አትምጭብኝ የዘላለሜ እምዬ ሽሮ ምን አባሽ በልተሽ አድገሽ ነው የሚያሞላቅቅሽ ቲሽ

    • @marryabebe1102
      @marryabebe1102 4 года назад

      እሯ😂😂😂

    • @ruhamayemariyamlij1969
      @ruhamayemariyamlij1969 4 года назад

      Kkkkk

    • @mdinhio2764
      @mdinhio2764 4 года назад

      ሀሀ

    • @sumernegusse6319
      @sumernegusse6319 4 года назад +1

      Eneeeeedddee if she doesn't like sherooooooooo she doesn't like sherooooooooo what is wrong with that 😉🧛‍♂️🧛‍♂️🧛‍♂️🧛‍♂️

    • @merisaud6140
      @merisaud6140 4 года назад

      Tebarek nati❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @teddyamhara
    @teddyamhara 4 года назад

    ሳሮን ብዙ ማንበብ ማወቅ ይጠበቅብሻል፤ ዝና ሲመጣ ንግግርሽ የተቆጠበና የተመጠነ መሆን አለበት አለበለዚያ ገመድ አፍ ከሆንሽ ችግር ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ባህልና ወግ ግብረገብነት ማወቅ አለብሽ...በተረፈ በርቺ ብዙ ነገር ካንቺ እጠብቃለሁኝ።

  • @የናዝሬቷሐበሻዊት
    @የናዝሬቷሐበሻዊት 4 года назад +12

    ደግ አደረገች ሽሮ አለመውደዷ መብቷ ነው።
    እኔም ከሽሮ ይልቅ አትክልት ነው የምወደው።
    ሽሮ ባልበላ ደስ ይለኛል።

  • @ሄለናየሙሴልጅ
    @ሄለናየሙሴልጅ 4 года назад +97

    😂አቺ አቦ ገና ጥሬ ናት ሆ አውን ሸሮ አሎድም የባላል አርግጠኛ ነኝ ቤታችው ወስጥ ሽሮ ብቻ ሲሰራ ሰለነበር ሰልችት በሏት መሰለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂🧐🧐

    • @tewodroswardini5386
      @tewodroswardini5386 4 года назад

      አሜን አሜን LoL

    • @ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ
      @ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ 4 года назад +1

      ሀሀሀሀሀ፡ሳይሆንአይቀርም

    • @merontameha9981
      @merontameha9981 4 года назад +1

      Ppls body is different am an Ethiopian but I can’t barely eat enjera........don’t judge ppl. It’s very rude.

    • @storic-9499
      @storic-9499 4 года назад

      ruclips.net/video/EXW-pOvP-iA/видео.html

    • @POWE4755
      @POWE4755 4 года назад

      ክክክክክ ክክክክክክክ የተመቸኝ ኮመንት ሄሉዬ አቦ ተመቸሽኝ

  • @liyab1898
    @liyab1898 4 года назад +14

    እህቴ ሆይ የሰው ሰው ፀባዩ እንደ ፊታችን ነው ፧ የሰው ልጅ የራሱ ባህርያት አሉት ፧ ይህች ልጅ ሽሮ አልወድም ያለችበት ምክንያት ፧ እኔ ሀፍታም ነኝ ፣ ዘመናዊ ምግቦችን ነው የምመገበው ፣ ሽሮ በልቸ አላቅም ፧ አላለችም አላለችም አላለችም። ሽሮ አልወድም ማለት አልመገብም ማለት አይደለም። እንኳን ሽሮ ነውና በሽሮ የሚበላበትን ፧ እንጀራን ሚጠላ ሀበሻ አለ ፧ ሀበሻ ሆኖ እንጀራን ጠልቶ ዳቦን በሽሮ አድርጎ ሚበላ አለ። ከመናገራቹ በፊት አስቡ ፧ ውጥቅጥ አልበኝነትን እንተው። ሰላም ሁኑ የሀገሬ ልጆች።

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 4 года назад

      Besal asteyayet ,ena eyita alesh tebareki endezih sew be kinnet negeroch binreda arif new

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 4 года назад +45

    _በጣም ተበጠረቅሽ በጥራቃ_ ! 😂😜😝
    _#ሽሮ__ እጠላለው በምን አድገሽ_ 🤔😏
    _ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ_ 😒😏

  • @lidiyatelake9628
    @lidiyatelake9628 4 года назад +1

    Anchi yegonder lij aydeleshim eshi azebarki yegonder setoche betam srat alachew kibr alachew yehonshe melkata niftam

  • @hakimr1239
    @hakimr1239 4 года назад +30

    ኧረ በናታቹ ስራ ፈልጉ...... ጋዜጠኛ አይቼ ጋዜጠኛ ጠላው!!!

  • @SaraSara-be6yv
    @SaraSara-be6yv 4 года назад +62

    ያለስራችሁ ጋዜጠኛ ለመምሰል ባትሞክሩ ጥሩ ነበር

  • @amesgenalhuhulem591
    @amesgenalhuhulem591 4 года назад +53

    አንቺ ደነዝ አነጋገርሸን አስተካክይ ሚድያ ላይ እንጂ ከጎደኞችሽ ጋር ያለሸ መሠለሸ ገና ጥሬ ነሸ አልበሠልሽም ደሞ በሽሮ እንዳደግሽ መልክሸ ያሳብቃል ዳሌሽ ያማረው ያልበሰለ ሽሮ እየነፋሸ ነዉ አናቅሽም እንዴ

    • @hawakasem2917
      @hawakasem2917 4 года назад

      እሷ እኮ ያለችዉ ጨንጓረየን ስለሚያመኝነዉ የማልወደዉ ያለች

    • @tube-qi4dz
      @tube-qi4dz 4 года назад

      ክክክክክክክ

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 4 года назад

      Elham Mohammed
      Ere tewat eni mesere alebelam chegorayen selmiyamgn

    • @ሣሊሃይመርየአሀድእናት
      @ሣሊሃይመርየአሀድእናት 4 года назад

      በስልሥ አድጋ ሽሮ አልወድም ቡኮ

    • @Mina-wn5ip
      @Mina-wn5ip 4 года назад +1

      Ahunis gira gebagn shiro bandira new endea?

  • @emuyetemuenat695
    @emuyetemuenat695 4 года назад +77

    አች ሽሮ ፍት ከት ነው በናትሽ የመጣሽው አልቀረብሽም ምንሽም የተከበረ የገበሬ ልጅ አትመስይም ይቅርታ ምንሽም አይመቸኝም

    • @ekramtube9427
      @ekramtube9427 4 года назад

      መብቶ ነው ለምድነው ጥሩ ነገር የማንናገርው

    • @sebletube2800
      @sebletube2800 4 года назад +1

      betam new mitelat gena and clip seraw bila cinkilatachin lay litweta new

    • @etiopiawit2342
      @etiopiawit2342 4 года назад

      ቅራቅንቦ ናት ባላገር

    • @ekramtube9427
      @ekramtube9427 4 года назад

      @@etiopiawit2342 የፈለገችውን የማለት መብቶ ነው እረ ባካቹህ ከሰው እራሰ ውርዱ አሁን ሰለራሳችን ሰንት ሚሰጨንቅ እና ሚሳሰብ ነገር እያለ ሰለሶ ንግግር እና ምን አለች ከማለት ሰለራሳችን ብንሰራ ጥሩ ነው

    • @እናቴለኔልዩናት
      @እናቴለኔልዩናት 4 года назад

      Ere tedfafrnal be sheroye metachbn dukt

  • @firds1241
    @firds1241 4 года назад +23

    ሶስታቹም በግ ነው ምመስሉት ወንዱ ደግሞ ሴታሴት እኝኝ

    • @MS-ef5dj
      @MS-ef5dj 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @warsayhaneta561
    @warsayhaneta561 3 года назад

    ይቺ ልጅ ግን ኣሪፍ ናት

  • @እናትሀገሬጎንደር
    @እናትሀገሬጎንደር 4 года назад +5

    እኔ የጎንደር ልጂ ነኝ ግን እዳች አይነት አለባበስ ለበመጀመሪያ ግዚ የጎንደር ልጂ ልብሳ አየው ይድፋሽና ባህላችን አታሰድቢ ኢትዮጵያዊነትሽን የሚገልጥ አልባሳቶችን ልበሽ

  • @yezn4604
    @yezn4604 4 года назад +24

    በፈጣራችሁ ሽሮ የሚጠላ አለ እኔ ሥጋ ከምበላ ሸሮ ቡበላ ይሻለኛል ግን በአብዛኛው ሽሮ ነው ምርጫው።

    • @እርጂኝእመብርሀን
      @እርጂኝእመብርሀን 4 года назад +3

      ሽሮየ አይኔ ናት በቃ በፍቅር ነው እምውዳት

    • @yeneneshalene3373
      @yeneneshalene3373 4 года назад +2

      @@እርጂኝእመብርሀን ሽሮ ነው ስጋዬ የናቴ ሽሮ ናፍቆኛል

  • @abdu411
    @abdu411 4 года назад +50

    ሽሮ መጥላት መብቷ ነው በግድ ውደጅ ነው እንዴ ምርጫዋ የግሏ መሰለኝ
    እናንተ የወደዳችሁትን የግድ መውደድ አለባት እንዴ እረ ሸም ነው

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 года назад +91

    ቀፋራ ፣ከጎንደር መተሽ አማርኛ እንደ ቁንጣ አጠረሽሳ

  • @harmebiruk1004
    @harmebiruk1004 3 года назад

    ሽሮ አልወድም ካለች አትወድም በቂ በጣም ተካበደ ግን ትንሽ ጥፋት አለባት ትንሽ ትገላለጣለች እሱ ጥፋቷ ነው ግን እኔ ሳሮንን በጣም እወዳታለሁ አድናቂዋ ነኝ በጣም ቆንጆ ናት። love saron

  • @አሲያ
    @አሲያ 4 года назад +21

    የአላህ ሁሉም አይወዳትም ፈጣሪ የሚወደውን ሠው የሠው ወደታ ይሰጠዋል አላህ ይውደደን ወዶያሥወድደን

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ

    ጋዜጠኛ ተብዬዎቹም ሳሮንም አትነፉም ቋቅ😤😤😤

  • @ወንደሠንነኝ
    @ወንደሠንነኝ 4 года назад +8

    ሽሮ አልወድም ስላለች ነው ይህን ያህል ውርጃ እረ ሰው
    አንድ ነገር ነው ትንሽ ስህተት ብይ ማስበው እሱም እንደ ጀማሪነቶ አለመናገር ፈልጋ ዝርዝር ውስጥ ገባች እሱም ጥያቄው ገጸ ባህርይዋን ተናገር ሲሏት ነው አሁን ምን ክፉ ተናገረች እረ ሰው።

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 4 года назад +14

    ባህር ዳር የሚባል አገር ሄጄ 😂😂

  • @dawdali5113
    @dawdali5113 4 года назад +36

    ለሳሮን ጂጂ ኪያ አክስቷ ነች እንዴ

  • @sisay78
    @sisay78 4 года назад +26

    የጎንደር ሞልቃቃ ነሽ ግን የገጠር የጎንደር ልጃገረዶች ካንች ይበልጥ ውብ ናቸ

  • @hasnaumar8304
    @hasnaumar8304 4 года назад +25

    ዳሌብቻ ሳይሆን ባዶነትም ጭምር!! በሚል ይስተካከል!!

  • @eliasambachew6315
    @eliasambachew6315 3 года назад +6

    ልጆቹ ነፃ ሆነው የሚወያዩት ተዋቸው ይመቻቸው

  • @fetenemarkos4751
    @fetenemarkos4751 4 года назад +14

    ጋዜጤኞቹ ደበሩኝ በጣም

  • @banchu3147
    @banchu3147 4 года назад +15

    ይች ልጂ ግን አባቶ በቅርብ ነው እንዴ ልጁ መሆኖን ያመነናት እናትሽንም እስኪ አንሽያት

  • @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
    @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 4 года назад +29

    ቃለመጠይቅ የምያደርጉት በጣም ከሞያ ውጭ ናቸው

    • @biniyamnebey8062
      @biniyamnebey8062 4 года назад

      jemariwochen lmaberetatat benemoker teru new, korshemem anewatachew

    • @armyzle8767
      @armyzle8767 3 года назад

      Zena belew selemiyaweru new?

  • @yeshmeselu9889
    @yeshmeselu9889 4 года назад +21

    ስራ ፈት "ሁላ አቅራቢዎችም" ቀራቢወም " ግራ የገባችሁ "ዝም ባለ አፍ ዝብ አይገባም" ምን አለ አርፋችሁ ብትቀመጡ "

  • @ሐናንየኋላወርቅ
    @ሐናንየኋላወርቅ 4 года назад +2

    ውይ ይችን ልጅ ስጠላት በእግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ የኖረችበትን ምግብ የካደች ነች መላላጥ አይመቸኝም ሶስታችሁም ገና ጥሬ ናችሁ አታሰልቹን ውጡ

  • @tewedrostiku7220
    @tewedrostiku7220 3 года назад +1

    ሳሮን ወጣ ያለ አክትሽ ቢመቸኝም በጣም አድናቂሽ ነኝ ግን የዘፈን ክሊፕ ላይ ያለሽ ኮንድሽን ቅር ..?

  • @bezagetnet4736
    @bezagetnet4736 4 года назад +25

    የውሸት ማንነትሽን ነው ያየነው ራስሽን ሁኚ
    ጋዜጠኛ ተብየዎቹ ደግሞ...

  • @merryschannel8612
    @merryschannel8612 4 года назад +21

    ምነወ በረዶ ጥበሱልኝ አልሸ ሰታሰጠላ እንዲያወ የባሰ ነወ የጠላኃት አሰቀያሚ የዋህ ሀሀሀሀሀ በሳቅ ንግግራም ድምጻም ሲያሰጠላ አር ኡኡኡኡኡኡኡ ተቃጠልኩኝ በዚች ሴትዮ እንዴት እንዴት ነወ እሚያርጋት

    • @saratesfu8551
      @saratesfu8551 4 года назад

      merry amdlsm
      Why you get upset this much,
      Just let her live her life ,you better focus on your self ,there is nothing to be disappointed ,afterall she is gorgeous and have got a great shape !

  • @senta5654
    @senta5654 4 года назад +21

    አይ ምታስቡት ምጠይቁት ምታደርጉት ሁሉ ከሴት ከዳሌ ከሰው አያልፍም አ ድቄት አስቡ ሰው ሁሉ እራሳችሁን ፈልጉ ፊታችሁን በሜካፕ ታጥባችሁ የዬቱብ ካርቶን ፊልም አትምሰሉ!!!

  • @حبشيهوافتخر
    @حبشيهوافتخر 4 года назад +1

    Are gaxitegna keyru

    • @baby-pu1fh
      @baby-pu1fh 4 года назад +1

      ممكن تحكيلي شنو يحكون لان كلشي ما افتهمت 😗😗🙏🙏

  • @seadamuhammad2817
    @seadamuhammad2817 4 года назад +7

    የዋህ ነች ሳሮንዬ ደስ ትያለሽ

  • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ

    የኔ ቆንጆ እኔስ ስውድሽ ባህሪሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል
    ዝም ብላችሁ ሰውን የምትዘልፉ ሰወች እራሳችሁን ቀይሩ ምን አገባችሁ እሷ የምትኖረው የራሷን ኑሮ ነው
    ሳሮኔ እደኔ አባትሽን ልክ እደኔ አፍቃሪ ነሽ

  • @suzana-c5l
    @suzana-c5l 4 года назад +26

    ይቅርታ ስለጠየቅሽ በጣም ክብር አሳይተሻል እናም ቆንጆ ነሽ ግን በተቻለሽ መጠን አነጋገርሽን አስተካክይ ምን ማውራት እንዳለብሽ እንደለለብሽ እወቄ

    • @bsratkassahun8730
      @bsratkassahun8730 4 года назад

      ሱዛና የድሬዋ exactly leza ekonew shro alwedem atlem neber teshewedech.

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 года назад

      Interview medereg slalemedech yihonal.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 года назад

      @@bsratkassahun8730 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 4 года назад +17

    ቃለ መጠይቅ ነው ወይስ የመንደር ወሬ ነው የያዙት ጥያቄያቸውም አመላለሷም ኤጭጭጭ

  • @tsab826
    @tsab826 4 года назад +3

    አይ ምን ይሻላል ስድብ ነና ጥላቻ ብቻ ሆነን ቀረን እኮ ጎበዝ ሽሮ አለወድም ማለትዋ ምን ያሳድባል ይገርማል እስቲ ለማንኛውም ቻይው ያው እንግዲ እኛ እንዲህ ነን ፡፡

  • @tsigeredahailemariam9962
    @tsigeredahailemariam9962 4 года назад

    እነዚህን በመጀመርያ ጋዜጠኛ ብለን ለመጥራት ይከብደናል ሲቀጥል ተጠያቂዋ በጣም ጥሬ ነች ሚድያ ላይ እንዳለች እንኳን የረሳችው ይመስለኛል !! እራስሽን ለመሆን ሞክሪ ስለተሞላቀቅሽ ፈረንጅ የሆንሽ እንዳይመስልሽ!!!!

  • @መሲስደተኛዋ
    @መሲስደተኛዋ 4 года назад +39

    ከእውቀት ነፃ የሆነች ዘጊ እስቲ ኪጥሽን በየሄድሽበት ከምታፈነድጂ ተማሪ

    • @sabaasefa8978
      @sabaasefa8978 4 года назад

      😂😂😂

    • @hananni8551
      @hananni8551 4 года назад

      Shermuxa ewket selaleshe newa beye coementu sew metsadebew sed adege mehayem

    • @zanzamzamzam539
      @zanzamzamzam539 4 года назад

      Yehone huno anchi snt kuwankuwa menager tchiyaleshi kkkkkk

    • @መሲስደተኛዋ
      @መሲስደተኛዋ 4 года назад

      @@hananni8551 anchi she...... 🤣🤣🤣🙄

    • @መሲስደተኛዋ
      @መሲስደተኛዋ 4 года назад

      @@zanzamzamzam539 10😂😂😂😂

  • @mahletdaniel7532
    @mahletdaniel7532 4 года назад +50

    እሱዋ ሳትሆን ፕሮግራሙ ነው ቆሻሻ. ምን እንደሚሰሩ እንኩዋን የማያውቁ እና የማይዘጋጁ ሰነፎች.

  • @borntodie6459
    @borntodie6459 4 года назад +6

    እኔ ይቅርታ አድርጉልኝና እቺ ልጅ የሴክስ ፊልም ስሪ ብትባል ሳታቅማማ እሺ የምትል ነው የሚመስለኝ ለፖርን የተፈጠረች ከእውቀት ነፃ ናት ማሻፈድ ብቻ አንደኛ።

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 4 года назад +14

    በስመአም በወልድ ለኢንተርቪው አጣደፋችዋት ገና ሳትሰራ። በጣም ብዙ ይቀራታል። ጉራ እስከ አፍንጫዋ።

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 4 года назад +26

    እንዴት ነው ሚያረጋት በጌታ💆😂

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 4 года назад +57

    ሶስታችሁም ስትጨንቁ!

  • @Ethiopia_
    @Ethiopia_ 4 года назад +17

    አለባበስሽን አልደግፈዉም ነገር ግን ኮሜንታተሮች አታሽቃብጡ ስንትና ስንት አርቲስቶች ኢንስትግራም ላይ እየተንዘላዘሉ አይደል

    • @solomonweldehana4368
      @solomonweldehana4368 4 года назад +1

      አልደግፈውም ከአልክ በኃላ መልሶ ልክ ነው የማለት አዝማሚያ ምንድን ነው ታረቅ ከራስህ ጋር

  • @JoJo-yc7pd
    @JoJo-yc7pd 4 года назад +41

    *ውይ ምትሳደቡ ሰዎች ግን ምን አደረገቻችሁ የተጠየቀችሁን ነገር ረጋ በማለት መልሳለች ወይስ ምን ትሁንልን ነው የምትሉት! ሆሆ*

    • @helentarekegn8814
      @helentarekegn8814 4 года назад

      አሽቃባጭ

    • @JoJo-yc7pd
      @JoJo-yc7pd 4 года назад +3

      @@helentarekegn8814 የሆንሽ የሰፈር አሉባልተኛ ቀናተኛ ስታስጠይ

    • @solomonweldehana4368
      @solomonweldehana4368 4 года назад +1

      ኦቭን ውስጥ መግባት አለባት

    • @helentarekegn8814
      @helentarekegn8814 4 года назад

      @@JoJo-yc7pd ቢጤዋ ነሽ መሰለኝ ራቁታም ሀሀሀ

    • @merryamasged3244
      @merryamasged3244 4 года назад +1

      አስተዳደጋቸው እኮ ነው ካልተሳደቡ ያማቸዋል

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 4 года назад

    አረ እግዞዮዮ ሽሮ ያስጠላኛል ጨጓራዬን ያመኛል አረ በጌታ እንደዉ በእግዚአብሔር ሽሮ ሳይበላ ኢትዮጵያዊ የሆነ ያደገ አለ ቱ በስማም ማፈሪያ ነሽ እዚህ አላየሽ ሽሮ እንዴት እንደሚወዱ የኢትዮጵያ ምግብ በጣም የተወደደ ነዉ አለማወቅ ሀጢያት አይደለም ከእዉቀት ነፃ ስጋሽ ቢያምር ጭንቅላት ባዶ ቱ አድነን ስታስጠላ ብሽቅ

  • @nebilousman2181
    @nebilousman2181 4 года назад +4

    Ere pplz አረጋጉት እናንተ ገንፎ በልታቹ በጠራራ ጸሃይ የተኛቹ እንደሆን ሳሮን ግዴታ ሽሮ መብላት አለባት??????????

  • @ethiopiamama6626
    @ethiopiamama6626 4 года назад +23

    ኮመንት ሰጮች ስትገርሙ እኝክ ሽሮ አለመውደድ መብትዋ መሰለኝ ሽሮ መውደድ ግዴታ ነው እንዴ እኔ ራሱ አልወድም በጣም ታሳፍራላችሁ

    • @ermiastamrat1661
      @ermiastamrat1661 4 года назад

      oh there is alot of different not like sero or not but wat every you do sero willl never bring gastric like Wtf that do nof even make sense at all, but this answer was a messed up on

    • @ermiastamrat1661
      @ermiastamrat1661 4 года назад

      *not

    • @ሲጳራ-ጐ3በ
      @ሲጳራ-ጐ3በ 4 года назад +3

      አንቺ ነሽ ምታሳፍሪዉ ሽሮ የሚጠላ ኢትዮጵያዊ የለም

    • @allahhukbarallahhukbar7898
      @allahhukbarallahhukbar7898 4 года назад

      @@ሲጳራ-ጐ3በ kaltesmamtisa gideta alebati inde

    • @sinnagebisa8205
      @sinnagebisa8205 4 года назад

      Koy chgrgwarawa nachu ende enate hoo

  • @senedok579
    @senedok579 4 года назад +22

    የደሃ ልጆች ሽሮ እጠላለን ሰላደግንበት ሰልችቶን ማለት ኖ አልፈርድብሽም

  • @ሰሚናተይኲን
    @ሰሚናተይኲን 4 года назад +7

    ሳሮንዬ በጣም ደስ የምትዪ ቀበጥና ፈታ ያልሽ ነሽ በራስ መተማመንሽና ላባትሽ ያለሽ ፍቅር ዋው ነው

  • @baby-pu1fh
    @baby-pu1fh 4 года назад +1

    قاعدة ادور مواقف مرعبة و لقيت هذا الفيديو قلت خليني ادخل الفيديو اشوف لغتهم شلون يحكونهة ف اول ما حكت فطست ضحك 😂😂😂😂
    جاية من الفضاء 🙋🙋🙋🙋

    • @hayatsead9999
      @hayatsead9999 4 года назад +1

      والله؟ ايش بو الغة؟

    • @baby-pu1fh
      @baby-pu1fh 4 года назад +1

      @@hayatsead9999 ما بيهة شي بس اني وين ما اشوف واحد يحكي غير اللغة العربية اضحك 😂😂😂

    • @hayatsead9999
      @hayatsead9999 4 года назад +2

      اوكى طيب ها انا موجوده

  • @እግዚአቢሔርይመስገን1234

    አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ የኔ የዋህ አባቴ አባቴ አለች 🥺🥺

  • @Peaceful-soul658
    @Peaceful-soul658 4 года назад +20

    ይህውልሽ በጣም ደስ የሚል ሰውነት አለሽ ባታፈነድጅውም ይታያል አንቺ በመቀመጫሽ የምታስቢ ይመስለኛል በሰውነትሽ አትመኪ

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 4 года назад

      ወርቅ እና አልማዝ እሚወጣበት አስመሰለችው እኮ,😁