🛑 ሴቶች እነዚህን ጥያቄዎች አትጠይቁን // አብነት አዩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 июн 2022
  • This is my official RUclips page, Here you can find relationship and marriage advices that definitely change your love life. Motivation, Mindset and psychological facts are uploaded here too.
    #Abinetayu #አብነት_አዩ #Abinet_Ayu #Relationship_Problems #Marriage_Advice
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 238

  • @Gulichapodcast
    @Gulichapodcast  2 года назад +73

    የቀረ ካለ ወንዶች ፃፉ ሴቶች Note ውሰዱ🙌 Like እና Share እንዳይረሳ

    • @user-nk6vs5yp7f
      @user-nk6vs5yp7f 2 года назад +11

      በእርቀት ያለነወችስ ፍቅራችንን አክብሮ ሁሌም በስርዓት የማያወራኝ ከሆነ እንዴት ነው የማላኮርፍ ወይስ ሲፈልግ ብቻ እየመጣ ሲደውልና ቴክስት ሲያደርግ ስቄ ላወራ ነው ማለቴ እሱ የእውነት የሚያፈቅረኝ ከሆነ ሁሌም በስርዓት ማውራት አለበት እኔም እንደዛው ያ ካልህነ ግን እንኳን ማኩረፍ ሌላም ባደረግ የሱ ጥፋት ነው ሆ 🙄

    • @husniyamuhammadahmed2399
      @husniyamuhammadahmed2399 2 года назад +1

      Eko endat adergen new wedebet mnamtawe egna eko mchkachek anflgem gen endat adergen enasedesetachew

    • @husniyamuhammadahmed2399
      @husniyamuhammadahmed2399 2 года назад +2

      Kegna ylk kegwadgnochachew ga sihonu new feta milut

    • @afomiaafomias4950
      @afomiaafomias4950 Год назад +1

      🤣🤣

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 Год назад

      😂😂

  • @rubyadeferse1215
    @rubyadeferse1215 Год назад +29

    እናተ ከባድ ናቹ ስትወደዱ መከራ ስትጠሉ መከራ በራሳቹ መገድ ብቻ መምራት ምትፈልጉ ናቹ ስለዚ አትለፍልፍ እናቃቹአለን ሴት ብቻ ገንዘብ ይኑራት ከዛ መጠየቅ የሊለበትን ነገር ብጠይቀው ደስ ብሎት ነው ሚመልስላት

    • @hiwot6197
      @hiwot6197 5 месяцев назад

      😂😂❤

  • @ediltube4490
    @ediltube4490 Год назад +19

    ሁሉም ያልከው ትክክል ናቸው እስኪ ወንዶች ለሚስቶቻቸው ምን አይነት ባል መሆን እንዳለባቸውም ምከርልን? በተለይ ሚስትን በቤት ውስጥ ስራ ማገዝ ፋራነት ለሚመስላቸው እና ሁሉ ሀላፊነት የሷ ብቻ ለሚመስላቸው። በተረፈ ስለ ላይኛው ምክርህ አመሰግናለሁ

  • @user-rq2vj4re5u
    @user-rq2vj4re5u 7 месяцев назад +6

    ምን ማለት ነው ውንድ ማለት የራሱ ስሜት እንጂ ለሴት አይጭንቅም

  • @ameenamohammedjamal5714
    @ameenamohammedjamal5714 Год назад +9

    እግዚአብሔር ይባረክክ በበለጠም እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርል🙏👍👍👍

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Год назад +10

    አውንማ ጭራሽ ስለ ዶላሬ እንጂ ትዝም አይለኝም የወድ ጉዳይ ገና ብዙ መስራት ትልቅ ሰው መሆን እፈልጋለው

  • @kelemsyum9466
    @kelemsyum9466 2 года назад

    አመሰግናለሁ bro

  • @lemlembelachew6818
    @lemlembelachew6818 Год назад +2

    thankyou 🙏ደስስስ የሚል ውስጥ የሚቀክርየሚመስል ትምህርት ክበርልን🙏

  • @amenadmassu3371
    @amenadmassu3371 2 года назад

    Thank You!

  • @bety4099
    @bety4099 2 года назад +2

    ጥሩምክር ነው እናመሠግናለን

  • @Han.2431
    @Han.2431 Год назад +65

    ምነው እኛ ወንዶች ጨው ነን እንሙዋሙዋለን አላችሁሳ ወንዶችዬ። :)

    • @yelijeenat6425
      @yelijeenat6425 Год назад +1

      😅😅

    • @hshsiwhwy8064
      @hshsiwhwy8064 Год назад +1

      አልተዋጠልሽም እንደምንም ብለሽ

    • @madinamadina4749
      @madinamadina4749 Год назад +3

      😂😂😂እኮ እቁላልነንአሉኮ ግን እንደኔ ሀሳብ ፍቅርን አንዲሰዉ የሚቀበለዉ ፍቅረን መሥጠት ሲቺልነዉ እዉነተኛ ፍቅር ከልብነዉየሚመነጪ

    • @memarsergu6431
      @memarsergu6431 11 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 10 месяцев назад +1

      Kkkk

  • @kwtkwt2050
    @kwtkwt2050 2 года назад +28

    ወንዶችስ ለሴት ማለት የሌለባቸው ነገሮች

  • @rashadaliyi8467
    @rashadaliyi8467 2 года назад +2

    thank you so much bro

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Год назад

    Thanks you so much

  • @frifrometopia2902
    @frifrometopia2902 Год назад +7

    ገደል ይግቡ ወንዶች ስጠላቸው

    • @samrawit-nv6pv
      @samrawit-nv6pv Месяц назад

      እረታይ አባትሽን ትጠይዋለሽ

  • @user-um1co9gm6t
    @user-um1co9gm6t 2 года назад +1

    Thanks bro

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina3811 2 года назад

    Thanks alot bro

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g Год назад

    Thank You

  • @ghideykahssay9473
    @ghideykahssay9473 Год назад

    Thank you what is a good lesson?🙏

  • @tinbetdaniel9900
    @tinbetdaniel9900 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @melatyenatwa7027
    @melatyenatwa7027 Год назад +7

    በነገራችን ላይ ይሄን ሁሉ ጥያቄ ወንዶችም ይጠይቃሉ ለምን እኔ በበኩሌ አልወድም እንኳን ልጠይቅ በዚ አጋጣሚ እባካችሁ ወንዶች አትጠይቁ እናንተ የምትጠሉትን ሴቶችም አይወዱም🤫🤷‍♀️👍

    • @kojo9380
      @kojo9380 6 месяцев назад

      😂😂አውነት ነው

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Год назад

    እሽ እናመሰግናለን 🙏

  • @hiwotwalelgne2328
    @hiwotwalelgne2328 Месяц назад

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ወንድሜ እናመሰግናለን እውነቱነሰ ነው የነገርከን የምናየው ጉዳይም ስለሆነ

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 2 месяца назад

    ጥሩ ምክረ ነው እናመሠግናለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @newph4794
    @newph4794 2 года назад

    Thanks

  • @user-qq4xw5cn2p
    @user-qq4xw5cn2p 2 месяца назад

    ጥሩ ምክር ነው❤❤❤❤❤

  • @helutadele263
    @helutadele263 2 года назад +5

    Betam teru negrochen new yenegerkegne rasaenem aychaebetalew thank you abu you are the best 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 3 месяца назад

    Thanks ❤❤❤❤❤

  • @banchiybkaabafoge5284
    @banchiybkaabafoge5284 2 года назад +3

    🙏🙏 kelbe nw mamesegnki yene mekari wendim

  • @WorkeWuha-vf3do
    @WorkeWuha-vf3do 9 месяцев назад

    thank you🎉Abnit,eyu

  • @user-yr2hy6zf1z
    @user-yr2hy6zf1z 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቢይ❤🙏

  • @hananetube5560
    @hananetube5560 Год назад +1

    ቆንጆ ምክር!

  • @fikirgetachew1472
    @fikirgetachew1472 8 месяцев назад

    ተባረክ

  • @user-ep7oy6rs8e
    @user-ep7oy6rs8e 8 месяцев назад

    Ok.Tank.you❤🙏🙏

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 Год назад

    እናመሠግናለን ወድሜ

  • @urud8496
    @urud8496 Год назад

    እናመሰግነለን መልካም ምክር

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe4096 Год назад +2

    እናመሠግናለን ወንድም

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 7 месяцев назад

    Dr enamsegn alen 🙏

  • @marya7483
    @marya7483 2 года назад

    Ene erasu alodewm kalun betam manajere ekon stlagn alodewm kalun

  • @user-sd3ms6ts2q
    @user-sd3ms6ts2q 2 года назад +1

    በርታ 👍👍👍👍👍

  • @hirutyeshitla9590
    @hirutyeshitla9590 Год назад

    Igzabher yestlan

  • @abelminale7581
    @abelminale7581 2 года назад +1

    All true

  • @user-gy2em9yc4k
    @user-gy2em9yc4k 2 года назад +11

    ለርቀት ፍቅር ምን ትለናለህ በናፍቆት አለቅን እኮ ጎበዝ

    • @etsubg9932
      @etsubg9932 2 года назад +1

      Err aw bazi seraln

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 Год назад +1

      ውይ በጣም

    • @fahadalbarbar6675
      @fahadalbarbar6675 Год назад

      Alekn aygeltewum mekera newu bewunet

    • @tututube9118
      @tututube9118 7 месяцев назад

      ክክክክክክ ወይኔ ሚሥኪን

    • @user-sq5ni5fv3v
      @user-sq5ni5fv3v Месяц назад

      😂😂😂አሳዘንሸን ታድያ ምን ናድሪግ እግዚአብሔር እሰከ ፈቀደዉ መጠበቅ ነው እንጅ❤

  • @hiwe569
    @hiwe569 2 года назад +4

    think you🙏 ደስስስ የሚል ውስጥ የሚቀር ምክር የሚመስል ትምህርት ክበርልን🙏

  • @yhopyoutube5212
    @yhopyoutube5212 Год назад +1

    ምክሪህ በጣም መሠረትነው

  • @user-yp5cz6vx1e
    @user-yp5cz6vx1e 9 месяцев назад

    በጣም ነው ማምሰግነው የመጨረሻው ምክር ለኔ ነው ❤

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 Год назад +1

    አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ ትክክል ነህ

  • @user-ep7oy6rs8e
    @user-ep7oy6rs8e 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏እናመሰገናለን

  • @SsS-sk5lg
    @SsS-sk5lg Год назад +2

    ምረጥ ምክር ♥️♥️♥️♥️

  • @user-jy5id3mg8v
    @user-jy5id3mg8v 5 месяцев назад

    ትክክል ወድሜ

  • @adishewotyoutube7919
    @adishewotyoutube7919 Год назад

    Enamesgnalen betam astemari new ketilbeti

  • @yordanosmulue4442
    @yordanosmulue4442 Год назад

    All true ❤❤❤

  • @user-je4zd4ek2u
    @user-je4zd4ek2u 5 месяцев назад

    ትክክል 💯

  • @merrykormra1419
    @merrykormra1419 Год назад +2

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ አንድ ጥያቄ አለኝ አድርግ እንዲባል ካልፈለገ አስቦ እንዲያደርግ ማድረግ ሚቻለው እንዴት ነዉ

  • @Lil-so7ub
    @Lil-so7ub 2 года назад

    Endidewel,text endiyaderg,nehrochin felgo endiyaderg men enaderg?
    Mn tilenalek?

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Год назад

    አቢዬ እኳን በደህና መጣህ❤❤❤❤👍👍👍

  • @SamiraAlblooshi
    @SamiraAlblooshi 7 месяцев назад

    እንወዲሀለንበጣሞ እናመሠግናለ 😊

  • @user-tg8jy1bj1p
    @user-tg8jy1bj1p 2 месяца назад +1

    ስለኔ እያወራህ መሰለኔ አድስ ፍቅር ላይ ነኝ

  • @lulitgeze6586
    @lulitgeze6586 2 года назад +2

    Thank you Dear Abi 🙏🙏🙏

  • @user-re1jz1yy3r
    @user-re1jz1yy3r 5 месяцев назад

    አይገርምም የመጨረሻው የኔ ነው በተረፈ በጣም አሪፍ ኘገር ነው

  • @Megafifi
    @Megafifi Год назад +6

    እና ምንድነው የሚፈልገው ሲጀመር ያልካቸውን በሙሉ ቀድሞ ካላሰበ ካላረገ ምን ም መከባበር የለውም

  • @AmarechketeKete-hj7qi
    @AmarechketeKete-hj7qi Месяц назад

    ewnt New Enamsegnalen

  • @user-ug7zg3nj7m
    @user-ug7zg3nj7m 10 месяцев назад +1

    Ena hulunm teykiawalehu

  • @rahelfissuh2409
    @rahelfissuh2409 Год назад +1

    ወይኔ ለባሌ ከምለው በተለይ አንዱን ተናገርክ Thanks ተመችህኛል

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Год назад

    አብዬ እንኳን ሰላም መጣህ ❤

  • @tsehayasafa8646
    @tsehayasafa8646 2 года назад +3

    በትክክ ብላተኛ ሴት ሚስጥር ነዉ ሃሳብክ ጭቅላትክ እኮ 👌👌👌

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 2 года назад +3

    የሆነ የራሴን ነገር ትነግረኛለክ ሁሌም አመሰግናለሁ

  • @kalkidanmiheret345
    @kalkidanmiheret345 2 года назад +2

    👏👏👏

  • @nardossisay8400
    @nardossisay8400 Год назад

    Berta

  • @mymamismylife3311
    @mymamismylife3311 2 года назад +1

    ቶሎ ቶሎ ና 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asmeretgirmay6228
    @asmeretgirmay6228 2 года назад +1

    Tebark 100% tekekel!
    Abi atabkegn ena chnket weset negn be fiker hewote egzahen endet magnet echlalew?!

  • @hiwigm1215
    @hiwigm1215 Год назад

    Ok

  • @redujemaneh
    @redujemaneh 7 месяцев назад +1

    ሲጀመር ወንድልጅ ከወደደ ፈልጎ ከሆነ ይሁሉ ጥያቄ እዲ ፈጠርባት አያረግም
    ከሚችለው በላይም ቢሆን ለሚስቱ ይጠነቃል

  • @Semira945
    @Semira945 8 месяцев назад +2

    ብር ላኪ ልኝ ብሎ የለኝም ብለዉ ልፈትንሽ ነበር የጠየኩሽ እጅ ፈልጌ አይደለም እደምትወጅኝ ለማወቅ ነዉ ብሎ አይ ወዶቺ እናተስ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @ertdyj3748
      @ertdyj3748 7 месяцев назад +1

      😂😂😂 ሌቦች ካገኙ አይለቁም

    • @Semira945
      @Semira945 7 месяцев назад

      @@ertdyj3748 አረ የዘድሮ ወዶች አያድርስ ነዉ😂😂😂

  • @raheloda7370
    @raheloda7370 Год назад +6

    እኛ ስንጠይቀው እራሱ ደጋግሞ ሚያወራ ከሆነስ?ሌላው ደሞ ለጉአደኞቹ ጊዜ እየሰጠ ለኔ መሰጠት ሳይችል ሲቀር ለነሱ ከምሰጣቸው ትንሽ ጊዜ ስጠኝ ብሎ መጠየቅስ?

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Месяц назад

    አንዳች ይደውልበት ደወለአልደወል ገደልይግባ።ወንድክብር አይወድለትም ጥንቅርይበል።

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Год назад +1

    ይልቅኑ ወደ መጨረሻ ያወራህዉ ልክ ነዉ በተለይ ሰለ መደወል

  • @fhhfbbb4613
    @fhhfbbb4613 Год назад +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዝይ ቻናል መከታተል የጀመርኩ በቅርብ ነው ግን ኣቀራረብህ በጣም ገቦዝ ነህ የኔ ችግርም መፍታ እንደ ማገኝ ነው የተሰማይ ግን ፍቃደኛ ከሆንክ በግልህ መውራት ፈልጋ ነበር በምን ላገኝህ እችላለሁ እናም ስለምትሰጠኝ ሃሳብ አመሰግናለሁ

  • @user-cl3nr6rg2j
    @user-cl3nr6rg2j 7 месяцев назад

    ke Aldana ga betgabu betam tamralchu kalagebah pls keswa ga hun des telalachu

  • @susuderese7622
    @susuderese7622 Год назад

    be 24 seat west andem kalawerash ayfelgishim belachihu alneber endee?

  • @makilove4912
    @makilove4912 2 года назад

    👌🙌

  • @user-gx2uv3wc4q
    @user-gx2uv3wc4q 10 месяцев назад

    Kabrlng🎉🎉🎉

  • @hellyacis4903
    @hellyacis4903 Год назад +4

    ኧረ እኛንም በጣም ነው ሚያስፈራን

  • @zeyuda6147
    @zeyuda6147 2 года назад +3

    ቴንኪው አብነት
    የዛሬው መልዕከት ምንው ቀድሜ በሰማሁት ነው ያስባለኝ። የባለፈው ህይዎቱ ደጋግሜ በመጠየቄ ብቻ ማጣት የሌለብኝን ሰው አጥቻለው የኔ ጥያቄ የተሻለ ሆኖ ለመገኘት እንጂ ለሌላ አስቤ አልነበረም

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s 3 месяца назад

    ሴቶች በጣም ተማራቿል ትዳርም ይኡን ጎደኝነት መተናአነስ ይፈልጋል በተለይ መከባበር ከሌለህ ጭራሽ እዳትሞክሩት ወድሜ አቅ ነው የነገርከን ወዶች አይዱትም ብቻ ሳያኦን ይጨቃቸዋል በተለያ በጎደኞቻቸሁ እማአ አይደራደሩም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን 🙏🙏👍👍

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад

    ሠላም ለሁላችን🎉

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Месяц назад

    እሸ❤❤❤

  • @kidstmebrhatu8340
    @kidstmebrhatu8340 Год назад +1

    Tesastehal ke gadegna gar yalew ngr ena yegl life yetelyaye ngr nw libal lihon aychlem cuz tesino alew

  • @toybafintew2070
    @toybafintew2070 Год назад

    Ere tmchehge like

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p 2 года назад

    ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው
    እኔ ጥያቄ አለኝ እኔ የምኖረው ስደት አገር ነው እና
    እሱ የሚኖረው ኢትዮጵያ ነው ግን በመሀል ግጭት ነገር ተፈጠረ እና ፍቅራችን ከበፊቱ ቀነስ እሱ ደሞ በጣም ዝምተኛ ስው ነው እና ምን ማድረግ አለብኝ

  • @mymamismylife3311
    @mymamismylife3311 2 года назад +2

    ወላሂ በጣም ነው የምትመቸኝ ደሞ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ና በርታ ጎበዝ ነህ

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 2 года назад +5

    እንዴ ይሄኮ ለሴትም ይሰራል ይህንን ሴትም እንድትጠየቅ አትፈልግም

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 2 года назад +1

    እኔማ ደጋግሜ ነው የምጠይቅ ከከከከ

  • @soniadoly23
    @soniadoly23 Год назад +2

    Minew wendochiye yemayemechachu bezatu ……..this is too much process

  • @mahdera9375
    @mahdera9375 Год назад +6

    ለ 5ዓመት የቆየ የርቀት ፍቅር 1ልጅ ከተወለደ በዋላ ዛሬ አበቃለት 😭😭

    • @nardossisay8400
      @nardossisay8400 Год назад +1

      Ayzoshi Egzabher yastkaklwe

    • @Nebatsiyon
      @Nebatsiyon Год назад +1

      Ayzosh ehte yerket Fikir bado tesfa ena ametat mekuter new trfu wanaw anchi tena negem Lela ken new hiwot yiketilal

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 Год назад

      ​@@Nebatsiyon በጣም🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @mayahikmat5216
      @mayahikmat5216 Год назад

      አይዞን

  • @user-yr2hy6zf1z
    @user-yr2hy6zf1z 2 года назад

    🙏🙏🙏

  • @mixlove5336
    @mixlove5336 Год назад

    Tekeke nak kademe bawako

  • @yeshualemayehu7920
    @yeshualemayehu7920 Год назад

    👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +1

    ❤💝❤👌

  • @nardosendriyas8598
    @nardosendriyas8598 Год назад

    ማሂና ልዩን ጋብዝልን