ኢትዮጵያ Truth or Dare ethiopian truth or dare friends show ፍሬንድስ ሾው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • #ethiopian_truth_or_dare #ethiopian_find_your_match #habesha_date
    This video is Ethiopian truth or dare game show in amharic language

Комментарии • 58

  • @alfaruq-s6q
    @alfaruq-s6q Год назад +20

    አይ መጃጃል የሰው ልጅ ከጦጣ ነው የመጣው ይላል እንደገና አማኝ ነኝ ብሎ ያስባል የሰውን ልጅ ከእንስሳ የመጣ ነው ብሎ ማሰብ ምን አትነት የወረደ አስተሰሰብ ነው
    የሰውን ልጅ ፈጣሪ ከሁሉም ፍጡር በተሻለ ሁኔታ ነው የፈጠረው

    • @zaienet9144
      @zaienet9144 Год назад +1

      በትክክል

    • @ሰኢድከዱባይ
      @ሰኢድከዱባይ 10 месяцев назад

      እሱ ከጦጣ እደሁ የተወለደውእጂ እኛ የተከበርን የሠውልጆችነን😅😅

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Год назад +1

    ወንዶች ቢቻ ነው ደስ የሚሉት እና አዘጋጁ ድምቀት የሰጠሃዉ አተነህ ቆንጄዬ ነህ ሴቶች ሁሉም አንዳይነት ወንድሜ አንድ ቆንጅዬ እንዳተ ያለች ፈልገህ አብረሃት ብሰራ እንደ ፋኒ እና ሳምሪ ስራ በዛላይ ቆንጆ ነህ በተረፈ ይቅና በሁሉም ነገር ከጓንህ ነኝ አንተ ስላለህበት ነው ቪዲዮ የማየዉ ሌላው ምንም አይስብም ባሃላችንም አይደለም ኢትዮጵያዊትን የሚያሳፍር ነው ለራሳቹ ክብር ስትሉ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ የሰውልጅ ከእንሰሳ ነው የመጣው ያልከው ልጅ ኦርቶዶክስ ከሆንክ መፀሐፍ ቅዱስ አንብብ እሺ እግዚአብሔር ሰውን በአምሳሉ ነው የፈጠረው ።

  • @etefworkkebede9531
    @etefworkkebede9531 Год назад +3

    አቅራቢው ደስ ትላለህ ነፃ ነህ

  • @BamYo-se9fm
    @BamYo-se9fm Год назад +10

    ወንዶቹ ከጀሞ ቺኮቹ ከቦሌ 🥴😅ፍትህ ለሴቶቻችን✊

  • @mekdesmekdi6736
    @mekdesmekdi6736 Год назад

    ሰው ከጦጣ ነው የመጣው😂😂😂 አቤት እውቀት ወዮ ጉድ ይቅር ይበልህ

  • @suramob5702
    @suramob5702 Год назад +1

    ታዉቃላቹህ ይህ ኘሮግራም አምልጦኝ አያቅም ምክንያቱም አቅራቢዉን ካላየዉ ያመኛል

  • @hachmich6228
    @hachmich6228 Год назад

    Camerachu tirat yelewum please astekaklu

  • @beti-bx4ky
    @beti-bx4ky Год назад

    የሰው ልጅ ከጦጣ አይደለም ወንድም ተሳስተዋል እኛ የሰው ልጆች እግዚአብሔር በአምሳሉ ነው የፈጠረው😡

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Год назад

    አሪፍ ነው

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson Год назад

    This program is so cool

  • @naemamohammed4702
    @naemamohammed4702 Год назад

    አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤

  • @emushdawit8827
    @emushdawit8827 Год назад

    Echin le Henoki sher argulign 🤲indehum be Henoki yizachalawu 😂

  • @Amharicfilmmovies
    @Amharicfilmmovies Год назад +1

    Firstly i love ur show, i appreciate it, but i wanna suggest u sth, before u bring that 1000EBT reward prepare and isolate it and put it alone to ur pocket don't mix it with many, coz i don't think it gives sense, or u can prepare something like gift box. Second thing, asses ur questions more before the show and give aware of ur words durng ur conversation at the time of show. Don't take it as negative energy. Tnx

    • @Friendsshow3
      @Friendsshow3  Год назад +1

      it doesnt has negative energy i like your comment

  • @BelanZeyede
    @BelanZeyede Год назад +2

    Betam new des mtlut beggut new mtebkachu

  • @hewitwrist7064
    @hewitwrist7064 Год назад +1

    Ye Ethiopian gin are sport seru Kechacha wela

  • @ababatamer7639
    @ababatamer7639 Год назад +1

    Beguguti eyetebekochu nebere enkon beselam metachuuu

  • @nahuluda8731
    @nahuluda8731 Год назад

    😂😂Henok sitl semahu ymetalshal 😂😂

  • @NugusDawit
    @NugusDawit Год назад

    Ere wendochun keyet new emitametuwachew

  • @RimKo-ze6tb
    @RimKo-ze6tb Год назад +1

    Wadijewalaw❤

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 Год назад

    Akerbyewo keywo des tlalyh berta

  • @BamYo-se9fm
    @BamYo-se9fm Год назад +1

    ደና ደና ወንዶች አይሄዱም እንዴ

  • @MintesnotMarshet
    @MintesnotMarshet Год назад +1

    Ere ye erejmuan chik slkuan weretawn keflalew please!!!!

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 Год назад

      Mintesnot aydeleh 😂 endemnm bleh magignet alebh

  • @hayat7487
    @hayat7487 Год назад

    እዴት ፍታእደምታረጉኝ❤❤❤

  • @hemron_mk
    @hemron_mk Год назад

    Tkur yelebesew mnew temelso meta

  • @amanuel6329
    @amanuel6329 Год назад

    Eski endet nw mesatef yemichalew

    • @Friendsshow3
      @Friendsshow3  Год назад

      ከነገ ጀምሮ ማስታወቂያ እናወጣለን የ 15, 000 ብር ውድድር ጀምረናል

  • @HhhSona
    @HhhSona Год назад

    😂😂😂

  • @allqua4182
    @allqua4182 Год назад +3

    ፀሃይ ምትበለዋ ምን አይነት ልብስ ነው ምለብሳው😪😒😏😏😏😏😡

  • @mahita55
    @mahita55 Год назад

    Woyine rejimu lij besmam

  • @abeladem8469
    @abeladem8469 Год назад

    Eraswa hehe 🤣

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Год назад

    i like it

  • @werkiyetefera8035
    @werkiyetefera8035 Год назад

    Des sitlu 😂😂

  • @saadakadir2040
    @saadakadir2040 Год назад

    😊😊❤❤❤

  • @masateta6700
    @masateta6700 Год назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ቆንጂትጉራጊዋ
    @ቆንጂትጉራጊዋ Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wendimak7382
    @wendimak7382 Год назад +2

    Alif new tolo tolo yilekek

  • @RahelNeguse-hw2ip
    @RahelNeguse-hw2ip Год назад

    😂❤

  • @redettadesse2772
    @redettadesse2772 Год назад

    😂😂😂❤❤❤

  • @Hfff-b4o
    @Hfff-b4o 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Год назад

    ❤❤😊❤

  • @MogesiAyalew
    @MogesiAyalew 13 дней назад

    ❤❤❤