ESAN TV አደገኛው የዝርፊያ እና የቅሚያ ህግ | Tue 18 Jun 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 июн 2024
  • #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
    ESAN TV አደገኛው የዝርፊያ እና የቅሚያ ህግ | Tue 18 Jun 2024

Комментарии • 72

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Месяц назад +13

    ወይ የሀገሬ የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ ይሆን ለፍተህ ጥረህ ግረህ ያፈራኽውን በስው ሀገር ተንገላተህ ልፈንጭበት ሳትል ያፈራኽውን የማይቀማህ መሪ የምታገኘው የሚስጥ ባይገኝ የሚቅማውን ያዝልን

  • @smsm3968
    @smsm3968 Месяц назад +17

    የኔ ጀግኖች እንዴት እንደማከብራችሁ

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu Месяц назад +12

    ድል ለፍኖ

  • @sosinabekele4621
    @sosinabekele4621 Месяц назад +4

    አሁን ሀብት እየዘረፉ ያሉት ባለጊዜ ነን የሚሉት ናቸው የተወረሰ ውን ሀብት የሚገዙትም እነሱ ይሆናሉ። ስለዚህ አዲስ አበባ የእኛ ናት ለሚሉት ለመስጠት ነው። አዳነችና ሽመልስ ያመጡት ህግ ነው።

  • @Yif66
    @Yif66 Месяц назад

    ውይይታችሁ አስተማሪና ጠቃሚ ነው ። አጀንዳ አንዳያስቀይራችሁ ግን ተጠንቀቁ።

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 Месяц назад +5

    አጀግኖቻችን እናመሰግነዋለን ❤❤❤❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Месяц назад

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 Месяц назад +5

    !!!!!!አቦ የላቹሁም፡ ይህን ተዉና አብይን ለመገርሰስ የከተሜ ሰው እንዴት መደራጀት እንዳለበት አመላክቱ!!!!!!

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Месяц назад +1

    Well came meet & Ababa 🙏❤️❤️

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Месяц назад +2

    የምዘርፉትም የረፉትንም የገዙ እነሱ ናቸው ይተፋሉ አይበሉም ከህግ ውጭ ዘራፊው ከወያኔ ጀምሮ መንግሥት ተብየው እኮ ነው ብሩም ሆነ ዶላር በአብይና ካብኔዎቹ እጅ እኮ ነው ያለው ውጭ አውጥተው ጨርሰዋል የተረፈውንም አውጥተው ሳይጨርሱ እግዚአብሔር ይርዳንና ቶሎ እነዝህን ሰዎች መደምሰስና መገርሰስ ብቻና ብቻ ነው የሚያዋጣን አለዝያ አንድ ቀን ባደሩ ቁጥር ስቃዩ እየተባባሰ ነው

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 Месяц назад +1

    Meti abe🙏🙏🙏

  • @tg7368
    @tg7368 Месяц назад

    መታሰብያ ቀጸላ ፊትሽ ሳይ ሰላምና ዘና ማለት ይሰጠኛል ቆንጆ የሰው ፍጥረት ነሽ❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Thank you so much Jegnoch God bless you all.

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤
    Thank you 😊 💓

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Месяц назад +1

    ጀግኖቻችን በርተ!!
    የአዲስ አበባ ህዝብ ማንን ነው የሚጠብቀው???

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Месяц назад +1

    Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @getutadesse6121
    @getutadesse6121 Месяц назад +2

    Abebe welcome! Metyie ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kijanalomala6063
    @kijanalomala6063 Месяц назад

    This presenter she is so cool

  • @lasksegid8926
    @lasksegid8926 Месяц назад +1

    ሕጊ ምስ ባህሊ፡ መንነት፡ዋንነት፡ ጸውታ፡ ዕድመ፡ ሃይማኖት ግምት ገይሩ ኣብ ኢትዮጵያ ዝበቆለ ኣብ ስርዓታት ኢትዮጵያ ብፍጹም የለን።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Welcome Jegnochachin

  • @sammyadugna1931
    @sammyadugna1931 Месяц назад

    ወይ ሀገሬ የሌባ መጫወቻ ሆንሽ? እግዚአብሔር እይን ሰው ድፍት ያድርግልን

  • @user-hz1gf4yo6c
    @user-hz1gf4yo6c Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hz1gf4yo6c
    @user-hz1gf4yo6c Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @Kafu-toronto
    @Kafu-toronto Месяц назад

    The big question is how about people in government who are living beyond their means including the PM. How do they tackle that???????? I got it some people are above the law some are below. What craziness is that???

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    The first investigation must be Shimelis Abdissa and Berhanu Jula

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Месяц назад

    💔💔💔💔💔💔💔

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Месяц назад

    Abetu geta Hoye Ethiopian barki tebeki

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Месяц назад +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @Kafu-toronto
    @Kafu-toronto Месяц назад

    Where does the PM got the money to build a palace??? Sadly I do not think the new rule applies to him:

  • @ERMIYESKETEMA
    @ERMIYESKETEMA Месяц назад +1

    ህዝቡን ይበለው ገና ዋጋ ይከፍላለህ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Месяц назад

    ምንጩ ያልታወቀ ንብረት የያዘው የትግራይ ነፃ አውጪ እና አሁን ባለጊዜ የሆኑት የኦሮሞ ባለስልጣናት መጀመርያ ከነሰ ጀምር

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Месяц назад

    ይህን ወንጀል የፈፀሙት ማስረጃ መሰብሰና ቢቻል የተጠቁት ሴቶችና ምዋችዋንም ካካባቢው ኢንተርቪው ተደርጎ ለሚመለከታቸው ማሳወቅ ይገባል ከዜና ባለፈ

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Месяц назад

    Ethiopia is currently in the grips of the worst inflation and horrifying wars ever in its history. Both the wars and the inflation are unstoppable until the demise of the regime. There is no any other way out of these crises, so the downfall of the regime is certain.

  • @abebemekonnen3796
    @abebemekonnen3796 Месяц назад

    Er ahunm be Ria be mebal mengist be black market eywosede nw

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 Месяц назад

    ውጭ ሀገር ሆነው መንግስትን ለሚቃወሙ መሰለኝ 14:06

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 Месяц назад +1

    መታሰቢያ አዝንልሻለሁሽ፣ አብዛው የቀድሞ ኢሳት ሠራተኞች በልተዋል ፣ ዘርፈዋል ። መታሰቢያ ቀፀላና- ጥቂቶቻችሁ ለፍታችሁ በዶ እጅ ተበታትናችኋልና ጊዜ ይካሳችሁ !
    መንግሥት የሰው ሀብትን ለመውረስ የፈለገበት ምክንያት ብዙ ቢሆንም ፣ ዋናው ምክንያት ገንዘብ የለውም ።
    " በሰበቡ መምህሬ ተሳቡ " ተብሏልና እነ አብይ ሕዝቡን ለመዝረፍ ያመጡት ማጭበርበሪያ ነው ።
    ዋናው ሌባ ፣ ሞላጫ፣ ዘራፊ ሆኖ ያለው መንግሥት ሆኖ እያለ ፣ ይህን የመሰለ አጀንዳ መክፈቱ " አያ - ጅቦ ሳታመካኝ ብላኝ " ዓይነት
    ዘዴ ነው ።
    ይህ ሁሉ ጫና ፣ የአብይን መንግሥት
    ውድቀት የሚያፋጥን ነውና የሚያደርጉትን አያውቁትም ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Very very sad NGO staff even doesnt have security in Ethiopis its sickening to hear they lost their lives while helping the poor and hungry wogenoch. This satan must face terrorist charges

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    They targeted Amharas and Gurages obviously. Woyanes did it on many Gurage Business men and women

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    They are all criminals there will be time they will face justice.

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 Месяц назад

    We hope their new law that is proposed to confiscate properties owned by the diasporas should also target in retrieving the 40 billions of dollars that was syphoned out of Ethiopian banks by the TPLF leadership and then deposited into foreign bank accounts.

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Месяц назад

    አትሽሽ ሊገልህ የመጣውን ግደል ማምለጥ ካልቻልክ በየገጠረ ያለ አማራ በሙሉ መታጠቅ አለበት የመጨረሻው ትንቅንቅ ነው አማራን ለማጥፋት ወያኔ ሞከረ አልቻለም እራሱ ጠፋ ኦነግ ቀጥሏል እዳትመለስ አርጎ ያጠፋሀል ጀግናው አማራ

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 Месяц назад +1

    Aye kunjena

  • @teddy7551
    @teddy7551 Месяц назад

    Abebe u dream justice from the dirty tribe system ,shame on u

  • @derejeestefanos1667
    @derejeestefanos1667 Месяц назад

    ምንም ትንተና የሚስፈልገው አይደለም አቤ እልከው የየትኛውም ብሄር ይሁን የማይደግፉት ለማጥቃት ነው

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 Месяц назад

    አበበ ጀላዉ መተትጥቆላ ድግምት አሁን አይሰራም። አንተ ወደል አሳማ የአሳማ ልጅ።

  • @teddy7551
    @teddy7551 Месяц назад

    Amara people free yourself before it's too late, there s no Ethiopia on the ground!, Amara if u continue under the genocidal regime of Abiy Olf, Amara u will be homeless!👈

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Месяц назад +1

    አይ ጋጋላላ የዶላር ጥማት ሊደፋችሁን ነው ያቀዳችሁትን ሁሉ ሳታሰሰፈፅሙ ተጎትታች ኸእምዬ ሚኒሊክ ትወጣላችሁ ጥንቦች ጋጋሎሎች

  • @sanetamsgan3655
    @sanetamsgan3655 Месяц назад

    እቤ: መቲና: ደሬ: ጀግኖቻችን:እግዚእብሄር: ይባርካችሁ: ለኢትዮጵያ: ህዝብ: ድምፅ: ስለሆናችሁለት: የፋሽስቱ: ኦሮሙማው:መንግስት: እሁን: ሌብነቱን: እሳድጎት:: የእያንዳንዱን: የኢትዮጵያ: ህዝብ: ንብረት: ለመንጠቅ: ለፓርላማው: ማለትም: ለሙታኖቹ: ስብስብ: እቅርቦታል: ነገር: ግን:መታወቅ: ያለበት: ነገ:ከነዚህ: ፋሽስቶች: ጋር: ተባብሮ: የተዘረፈ: ቤት: ወይም: ማንኛውንም:ነገር: የገዛ:እብይ: እህመድ: እንድ: እግሩ: ጉርጊድ: ውስጥ: ስለገባ:የእብይ: እጃቢ: ሆኖ: ወደ: መቃብሩ:ይወርዳል: ድል: ለጀግናው:ፋኖ: ሞት:ለፋሽስቱ: ኦሮሙማ:መንግስት!!!!!!!!!