ፍቅር X ፓየርድ የለውም (105) ተጀመረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 133

  • @Aisha-vx8ij
    @Aisha-vx8ij 6 месяцев назад +5

    እሄን ፕሮግራም ከጀመርኩ 3 አመት ሆነኝ መጀመሪያ በጮኛ ሁኘ ነበር የማዳምጠው ከዛ ሳላገባው ተለያየን ከዛ የዛሬ አመት ብቸኛ ሁኘ አዳምጠው ነበር አሁን ግን የሚወደኝን አግብቸ እያዳመጥኩ ነው ከታሪኩ ውስጥ የባሌ ስም አለበት 💐ላላገባችሁ አላህ የወፍቃችሁ የምትወዱትን ሳይሆን ነሚወዳችሁን ይስጣችሁ❤

  • @sofiyasofiya4270
    @sofiyasofiya4270 6 месяцев назад +19

    አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተገናኘን ለዚህ አበቃን እሲ እኔንም በዱአችሁ አግዙኝ ትዳሬ እዳምርልኝ ትንሽ አሳስቦኛል ወንድም እህቶቼ እድሁም ደክተር ዘይኒ ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እወዳችሃለሁ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 месяцев назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @BdJd-fy7fb
      @BdJd-fy7fb 6 месяцев назад +1

      አላህ ሡበሀነሁ ወተአላህ ትዳርሽን ያስተካክልልሽ

    • @MrwmJdbis
      @MrwmJdbis 6 месяцев назад +1

      አላህይረዳሸአህቴ ላላህተይዉእኔንለኔአትተወኝበይዉ ተቀደምጥከረበይ የመጣአይከብደም

    • @alimashafe7285
      @alimashafe7285 6 месяцев назад

      🎉🎉

    • @fafi7153
      @fafi7153 6 месяцев назад

      አሏህ ያስተካክልልሽ

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 6 месяцев назад +12

    በናፍቆት በላይክና ኮመንት ሸር እንጀምር የዶክተር ወዳጆች መች ነዉ መቶሽ 100000 ሰብ የሚገባዉ 🎉🎉🎉🎉🎉አህሉን ዶክተራችን እኔ መጨረሻዉ ስላስፈራኝ መጨረሻ መስሎኝ ፓርት 104ን አላዳመጥኩት

  • @DhaidDhd
    @DhaidDhd 5 месяцев назад +1

    በዚህ ብሮግራም ውስጥ ሁሉም የስብእና ባለቤት ናቸው አህመድም የከፈለው መሰዋትነት ከባድ ነው ግን ኸሊል እና ሂባ ቢጣመሩ ደስ ይለኛል የአብዱልሀይ ና የኸሊል የምር የወንድምነት ፍቅር ወላሂ እጅግ በጣም ደስ የሚል ብዙወችን የሚስተምር ነው❤❤❤❤❤ በጣም የምወደው ፕሮግራም ባያልቅ ሁሉ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 6 месяцев назад +5

    እደዉ ስወዳችሁ መቶ ሺ እንሙላዉ ትንሽ ነዉ የቀረዉ ተቃርቦዋል ሁለት ስልክ ያላቹ እንዳትጨክኑ አይከፈልበትም እስቲ እናበረታታዉ

  • @dxb-li6ps
    @dxb-li6ps 5 месяцев назад +1

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ኧረ ምንድነው ልባችንን አንጠለጠልከው ይሄ መጨረሻ እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ

    • @የኔንጉስሀላሌA
      @የኔንጉስሀላሌA 4 месяца назад

      ወይ አልቋል ብሎ ቁርጣችንን አላሳወቀን ሁሌ ሰርች እያደረግኩ ቸክ አደርጋለሁ

  • @DhaidDhd
    @DhaidDhd 6 месяцев назад +2

    ያረብ ሂባን ከኸሊል ጋር ያጣምራት በዚህ ፕሮግራም ብዙዎቹ የሚወደዱ ናቸው ግን ሂባን በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤❤❤

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 6 месяцев назад +3

    ኧረ ዶክተር ቲክቶክ ለማንጠቀመዉ ፍትህ

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k 6 месяцев назад +6

    አዋጂ አዋጂ ኑ አሰላሙአለይኩም ሙፈጀአ 🎉🎉🎉🎉

  • @ttww9470
    @ttww9470 4 месяца назад +1

    ከሰያው ቤት ነው የመጣሁተረ

  • @mudennure1674
    @mudennure1674 6 месяцев назад +1

    የራብ እንደ ሂባ አከለቃችን አሰምረለን እንደ ሰልፈን አይነት ጓደኛም ስጠን የምንወደድ የዉዱድ በተለይ በችግር ግዜ በተለይ

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 5 месяцев назад

    አህለን ኡስታዝና እናመሠግናለን የረመዳን ጥያቄ እና መልስ 4አመት ተከታትዬ ዘንድሮ አለፈኝ ቲክቶክ ስለማልጠቀም

  • @HhshVsbb-ow3du
    @HhshVsbb-ow3du 6 месяцев назад +1

    ልልልልልል

  • @መሬምዪቱብ
    @መሬምዪቱብ 6 месяцев назад +1

    አህለን ዶክተር ዘይኔ እንዃን መጣህ ሽኩረን

  • @Dubaiddubai
    @Dubaiddubai 6 месяцев назад

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ዋለይኩምሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ወይኔ የት እንዳቆምን አላስታዉስም ግን ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል ባለመቻቸት እንርዳለን በርታ እኛም የድካሙን ውጤት እናሳይ ላይክ ሸር በማድርግ

  • @AminaAmina-ps9qo
    @AminaAmina-ps9qo 6 месяцев назад +2

    😮አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የጀመአ እደናችሁ ውድየፍቅርተከታታዩች ከፍ ሳህው ሀባይብ እድሁም ዶክተር ዘይኔ እደውተስፍ የማንቆርጥበት ብርቅዩው ብሮግራማችን እነሁ ዛሬ ብቅአለልን ያረብ😊

  • @FuadeHaji
    @FuadeHaji 5 месяцев назад

    ዶ/ር አረ ባአላሃ የቴሌግራም እና የwhatsapp ሊንኩን ላኩልኝ እስኪ ????

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 6 месяцев назад

    እንኳን ሰላም መጣህ ከሥንት ግዜ በኃ ተመለስክ ተስፋ ቆርጨ ነበር ስትቆይ ብዙም ኮመት አልፅፍ የነ አብዱል ሃይ ተናፍቀዋል

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
    @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ 6 месяцев назад +1

    ኸሊል ግን ክክክ ዙለይካን አቅፎ የሂባ ነገር አልረሳው ያለው ነገርስ

  • @ኩፈየኩን
    @ኩፈየኩን 6 месяцев назад

    አህለን ዶክተር እካን በሰላምመጣህ አላሀምዱሊላህ እስከዚህ ቀናት ሰአታትላደረሰብ አላህውይ አላሁምሰሊ አላመሀመድ ዋላአሊሙሀመድ የፍቅር ኢክፓይረድ ፐሮግራም የሂበቲ አድናቂውች ይከ ፐሮግራምኮይለያል

  • @jemilaabdutube1286
    @jemilaabdutube1286 6 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር እንካን በሰላም አላህ አገናኘን እንካን በሰላም መጣህ በጣም ናፍቀውን ነበር

  • @ዋህሽቲኒየኡሚ
    @ዋህሽቲኒየኡሚ 6 месяцев назад +1

    የቴሌ ግራም ሊክ ላክልኚ ዶክተር

  • @ዋህሽቲኒየኡሚ
    @ዋህሽቲኒየኡሚ 6 месяцев назад +1

    አህለን ዶክተር ዘይኔ

  • @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
    @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ 6 месяцев назад +1

    አህሊንንንንንንንን እልል ልል በጉጉት ስጠብቅ መጣህ🎉🎉🎉

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 6 месяцев назад

    አህለን ዶክተራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እኔ አላምንም ከብዙ ናፍቆት በኋላ ተለቀቀልን እረሳን የሚልም አይጠፋም ብዬ አስባለሁ እኔ ዘወትር ገብቼ ሳይ የለም አልሀምዱሊላህ 🎉

  • @SemiraMuhammed-gp9dl
    @SemiraMuhammed-gp9dl 4 месяца назад

    አህለን ዶክተር

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 5 месяцев назад

    አህለን ዶክተር🎉

  • @اميجنتي-ش3ر4ه
    @اميجنتي-ش3ر4ه 6 месяцев назад

    እደው ይሄንን ፕሮግራም እንካን በሰላም መጣህ አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @momlove7326
    @momlove7326 6 месяцев назад

    ዋአሊይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ አህለንን ዶክተር ዘይኔ እንኳን ደህና መጣህ እኔ ቴኩተክ የለኝም

  • @zeinabjamal8108
    @zeinabjamal8108 6 месяцев назад

    አህለን ደኩተር ዘይን ግንእሄቻይናል ለምነውየማያድገው

  • @hawi8802
    @hawi8802 6 месяцев назад

    በሉ በላይክ ግቡ ዶክተር እኳን በሰላም መጣህ በጉጉት እየጠበኩ ነበረሰ አሳብም ሁኖኝ ቆይ አረ በዚሄው ሊቋረጥ መስሎኝ ያተን አለመመቸትም በዛ ላይ የይታውም ነገር ስላማረበት እዳያቋርጠውጂ እያልኩ ነበር እኳን ደና መጣህ

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi 6 месяцев назад

    ሽኩረንንን ከወራቶችም በኃላ ቢሆንም እረስተነው ነበር ከቻልክ በረምቢሆን አቅርብልን

  • @Kenubish34
    @Kenubish34 6 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህሌን ዶክተር እንኳን ሰላም መጣህ የምር በጉጉት ስጠብቅ ነበር😢ሼር ላይ

  • @JdhdHed-fc4jw
    @JdhdHed-fc4jw 6 месяцев назад +1

    Masha Allhe shehochu enekane selame metahulene❤❤❤❤

  • @rahmetawoka5750
    @rahmetawoka5750 5 месяцев назад

    ቀጣዩሥ አር ኡኡኡ 106 የት ላግኘዉ

  • @alimashafe7285
    @alimashafe7285 6 месяцев назад

    Jazakallah khair ustaz 🎉🎉🎉🎉

  • @umuabedurohman7657
    @umuabedurohman7657 6 месяцев назад +1

    ውአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አልሃምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉

  • @zahar447
    @zahar447 6 месяцев назад

    ተናፋቂዋች,ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉በርታልን,,,

  • @Fudu-cb1bo
    @Fudu-cb1bo 6 месяцев назад

    አሀለን እኳን ደህና መጣህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mistsara1763
    @mistsara1763 6 месяцев назад +1

    ማሻአላህ❤

  • @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ
    @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ 6 месяцев назад +1

    በሉ100ሺአሰገቡትይህንየመሠለፖሮግራምየትምአናገኝምሥለላሁ አለይሂወሠለም

  • @zebibazebiba6420
    @zebibazebiba6420 6 месяцев назад

    Masallha betam desa yalal yazata2 Jazakal hayar

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 6 месяцев назад

    ማሻአላ ደስ ይላል

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 6 месяцев назад

    እኳን ደህና መጣህ ዶክተር

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 6 месяцев назад

    ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @DhaidDhd
    @DhaidDhd 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 6 месяцев назад

    ዶክተር😊😊😊😊😊

  • @Yu-dv6df
    @Yu-dv6df 6 месяцев назад

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ አህለን እኳን ደህናመጣህ

  • @ራህመትነኝየናቴናፋቂ
    @ራህመትነኝየናቴናፋቂ 6 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አህለን ዶክተር ዘይኔ እንኳንበሰላም መጣህ

  • @rahmaahmed3111
    @rahmaahmed3111 6 месяцев назад

    አህለንውሳህለንዶክተርዘይኔ

  • @radiahosin5350
    @radiahosin5350 6 месяцев назад +1

    አሠላሙአለይኩምወረመቱላሂወበረካትሁአኳንሠላምመጣህወድማችን

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 6 месяцев назад

    እረ ዶክተር ዘይኔ ምነው ጥፋህብን እኮ

  • @Madam-zp7jf
    @Madam-zp7jf 6 месяцев назад

    አህለን. ወዲም

  • @hshshbdhd8279
    @hshshbdhd8279 4 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @zebebahussen8381
    @zebebahussen8381 6 месяцев назад

    አህለን ዶክታር

  • @ጌታየሆይከአዱኒያጭንቀትከ

    ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi 6 месяцев назад

    ማሜስለመጣ ደስብሎኝል ሂባንሳያግባ እንዳይሂድ

  • @ብርቄሽበሺ
    @ብርቄሽበሺ 6 месяцев назад

    አሠልማሊኩም ኮማት ፅፈአላቅም ገን ዘደር ቅጣህን የሮምዳን ጣያቅናምልሰ በጉገትንብሬ አምጣበቅህ አይ😢

  • @Hayat-fm7ys
    @Hayat-fm7ys 6 месяцев назад

    ተወዉልልምንህ ሂባና ኸሊልን አጋባልን

  • @nazwadubai5158
    @nazwadubai5158 5 месяцев назад

    አይኡሥማን😢😢😢

  • @AhmedAhmed-bi1vk
    @AhmedAhmed-bi1vk 6 месяцев назад

    ማሻአላህ💔💔💔💔💔🌹🌹

  • @የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ
    @የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ 6 месяцев назад

    አህለን ደኩተር

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 6 месяцев назад

    ተረሠቷል

  • @SamiraShukur
    @SamiraShukur 6 месяцев назад

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰልም አህለን

  • @ዋህሽቲኒየኡሚ
    @ዋህሽቲኒየኡሚ 6 месяцев назад

    የመጀመሪያ ነኚ ወረፉ ገጥሞኚ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 6 месяцев назад

    አህለን ጠለቤት እያለው ትዝ አለኝ

  • @allahalrahman833
    @allahalrahman833 6 месяцев назад

    መራ ዘገየ

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 6 месяцев назад

    አህለን በርታ

  • @ስወድህልኑር-አ2ዸ
    @ስወድህልኑር-አ2ዸ 6 месяцев назад

    አህለን ዶክተር እንኮን ድህና መጣህ

  • @Lubaba-s9q
    @Lubaba-s9q 6 месяцев назад

    አየ ከሊል አሁንም ሊቀደም ነው

  • @khadijakuwait7266
    @khadijakuwait7266 6 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መብሩክ

  • @mudennure1674
    @mudennure1674 Месяц назад

    106 የለምወይ???አልተለቀቀም

  • @አህላምYoutube-r5j
    @አህላምYoutube-r5j 6 месяцев назад

    ሠለላሁ አለሂም ወሠለም አህለን ደኩተከ ዘይኔ

  • @HeheHehe-n6i
    @HeheHehe-n6i 6 месяцев назад

    ماشاءالله تبارك الله

  • @FatmahHasan-z3c
    @FatmahHasan-z3c 6 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልል

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 6 месяцев назад

    አህሌን ዶክተር🎉🎉🎉🎉

  • @izjlzjs2733
    @izjlzjs2733 6 месяцев назад

    አልሀምዱላእኳንደህናመጣህደኩተርዘይንበጣምተናፌ

    • @izjlzjs2733
      @izjlzjs2733 6 месяцев назад

      ፍቀህነበር

  • @kyerakyera2251
    @kyerakyera2251 6 месяцев назад

    አህሌንንንን፣

  • @halimaadam8771
    @halimaadam8771 6 месяцев назад

    አሕለን

  • @FhfTyr-ck1ns
    @FhfTyr-ck1ns 6 месяцев назад

    አህለን

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud 6 месяцев назад

    Maashaallah maashaallah maashaallah maashaallah maashaallah maashaallah maashaallah ♥️ ❤️ 👌 😢

  • @እሙአማረቻናል
    @እሙአማረቻናል 6 месяцев назад

    አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትትሁአህሌን ወመረሀበን

  • @HeheHehe-n6i
    @HeheHehe-n6i 6 месяцев назад +1

    كيف حالكم ياجماعه

  • @lubitube8436
    @lubitube8436 6 месяцев назад

    በስተመጨረሻም ለቀክልን

  • @rahmetworku5847
    @rahmetworku5847 6 месяцев назад

    Am late but well come doctor zeyne

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud 6 месяцев назад

    اُستانی جزاكم الله خير الجزاء آخسن ♥️♥️

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud 6 месяцев назад

    صلى الله علیه وسلم على نبينا محمد 😢😢😢

  • @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
    @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ 6 месяцев назад +2

    አህለን አህለን አህለን ሙፈጃአ ነው አ

  • @Mariam-cu6ot
    @Mariam-cu6ot 5 месяцев назад

  • @hayatarega8513
    @hayatarega8513 6 месяцев назад

    Gin eyarasanawu naw

  • @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ

    🎉

  • @Raheema-u1v
    @Raheema-u1v 6 месяцев назад

    አህሌንዶግተርዘይኔ

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud 6 месяцев назад

    شكرن 😢

  • @hayatarega8513
    @hayatarega8513 6 месяцев назад

    Wow ahelain

  • @rahmahy7783
    @rahmahy7783 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hussenhassen2682
    @hussenhassen2682 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ
    @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ 6 месяцев назад +1

    በሉ100ሺአሰገቡትይህንየመሠለፖሮግራምየትምአናገኝምሥለላሁ አለይሂወሠለም

  • @RነኝማሜሚስትMዬየኔናፍቆት
    @RነኝማሜሚስትMዬየኔናፍቆት 6 месяцев назад

    አህለን

  • @MilizaAbduMuhammad-xk6km
    @MilizaAbduMuhammad-xk6km 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sosososo-rd5yq
    @sosososo-rd5yq 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉