ቆንጆ የበአል የጾም ቱርታ ሰራሁ እናንተም ሞክሩት ትወዱታላችሁ ልዩ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 39

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  19 дней назад +12

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ እንኳን አደረሳችሁ ለኤሮፒያን ክሪስመስ የዛሬውን ኬክ መስራት ለምትፈልጉ የተጠቀምኩት ግብአት
    አንድ ኩባያ ዘይት
    አንድ ኩባያ አልመልድ ወተት
    አንድ ኩባያ ስኳር
    ሁለት ከግማሽ ዱቄት
    አንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    መቶ ግራም የሚሆን የመንደሪን ጂስ
    ትንሽ ቫኒላ እናቁንጣሪ ጨው ናቸው
    ለክሬሙ ለ 600ግራም ክሬም
    አንድ ኩባያ የተፈጨ ዱቄት እና ትንሽ የቫኒላ ቃና ተጠቅሜአለሁ እንዲሁም ለሲሮፑ አንድ ኩባያ ስኳር እና አንድ ኩባያ ውሀ እንዲሁም የቀረፋ እንጨት እና የመንደሪን
    ልጣጭ ተጠቅሜአለሁ።
    ሁሌም ስለምታበረታቱኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ክበሩልኝ❤❤❤

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 17 дней назад

      yedulate asrare asyin mareee

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 19 дней назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሜልይ
    የስራው እጅሽም ልጆችም የተባረከ ይሁን ❤

  • @esra240
    @esra240 18 дней назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁንልን በእውነት አመሰግናለሁ የምታቀርቢው ሁሉ ጤና ሰጪ ይመስለኛል ❤🎉

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 18 дней назад

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ ሜሉ የፆም መሆኑ ደግሞ ይለያል እንቁላል ለማይወዱ ልጆች በጣም ጥሩ ነው ሌላም ስሪልን እናመሰግናለን 😘🎉

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 18 дней назад +1

    እረ ማሻአላህ አሪፍ ነው የሰራሹ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 19 дней назад

    እንኳን አደረሰሽ ሼፍ ሜሊ እናመሰግናለን

  • @senaittesfaye9431
    @senaittesfaye9431 19 дней назад

    ejesh yebarek eheta bealun new yasamerishew nege betewat new memokrew egham yalenibet akababi yesom cake yelem thank you so much❤

  • @1443TH
    @1443TH 19 дней назад +1

    እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ

  • @elizabethnegash6705
    @elizabethnegash6705 18 дней назад

    Melu enkuwan aderesesh betam balemuya nesh

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 16 дней назад

    እናመሰግናለን አሁን እሞክረዋለሁ ግን ስትፅፊ ለክሬሙ መስሪያ የተፈጨ ዱቄት ያልሽው ስኳር ብለሽ ብታስተካክይው ❤❤❤

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 19 дней назад

    Melatiye, i will try this recipe. It looks delicious. Merry Christmas to you and your family. Locking forward to more of your delicious recipes ..❤❤❤

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 19 дней назад

    Happ holday thank you for sharing

  • @sareambiniam5983
    @sareambiniam5983 19 дней назад

    What is the temperature of your oven and how many minutes? Thanks for sharing and marry Christmas!

  • @tirsitmanaye2756
    @tirsitmanaye2756 19 дней назад

    Selam endet nesch melly
    Ejesch ybarek enem emokrewalhu 🙏🙏👍

  • @muzeygigi3478
    @muzeygigi3478 18 дней назад

    Brave❤❤❤🎉

  • @shalom744
    @shalom744 19 дней назад

    Betam yamral mellu. ❤❤

  • @fetikedir
    @fetikedir 19 дней назад

    አድናቂሽ ነኝ ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 19 дней назад

    Excellent very

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 19 дней назад

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ እኔ እምቢ ብሎኛል ኬክ

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 19 дней назад

    ❤❤❤

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 19 дней назад

    ሜሊዬ Χρονιά πολλά 🎉🎉🎉🎉 እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  19 дней назад

      አሜን ናኒዬ epises xronia polla

  • @hirutassefa398
    @hirutassefa398 19 дней назад

    ቀንጡ ጐበዝ አድናቂሽ ነኝ. በርቺልኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  19 дней назад

      እሺ ሂሩትዬ አመሰግናለሁ

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 19 дней назад

    በጣም ባለሞያ ነሽ ሚሉ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seenatebabu6425
    @seenatebabu6425 19 дней назад

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yemisida
    @yemisida 18 дней назад

    የፃፍሽው ሪሲፕት ልክ አይደለም ኮኮናት ክሬሙን ምን ያህል ተጠቀምሽ የመብሰያ ሙቀት እና የፈጀው ሰአት እባክሽ ሙሉ ኢንፎርሜሽን አስቀምጪልን በተረፈ እናመሰግናለን ።

  • @le1785
    @le1785 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts 18 дней назад

    Melu endet neshi

  • @tsiontefera4878
    @tsiontefera4878 18 дней назад +1

    10q

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 18 дней назад

    መንደሪ ማለት ቡርቱካን ነው