" በሙስሊም ተቋማት ምላሽ አዝነናል"በግፍ ከተገደሉት ዓሊም ቤተሰብ ዶ/ር ሙሀመድ ጀማል ጋር ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 159

  • @ረሂማማሀመድከማል
    @ረሂማማሀመድከማል День назад +6

    አላህ የጀንት ያረጋቸዉ
    አላህ የቢታሠቦቻቸዉ
    ም ሠብሩን ይሥጣቹ
    ያሣዝነል

  • @MazedaFerde
    @MazedaFerde 2 дня назад +7

    አብዱረሂም አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናልን ሀዘናችን ጥልቅ ነው አላህ ይረህማቸው አንድ ሰው አይደልም የጣነው ሸህ ሙሀመድ መኪን ለኛ ሁሉነገራችን ነበሩ💔💔💔💔💔

  • @DfgF-v1b
    @DfgF-v1b 2 дня назад +6

    ሀሩን ሚድያም ጥሩ ድምፅ እየሆናችሁ ነው አላህ ይርዳችሁ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉ወልኩማሥላም😢😢😢😢

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 2 дня назад +5

    አላህ ሱብሀነሁተአላ ጀነተልፍርዶሰል አእላ ይወፍቃቸዉ ለገዳያቸዉም አላህ ይበቀልላቸዉ ኢንሻአላህ
    አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @b.6015
    @b.6015 2 дня назад +9

    አብዱረሂም አህመድ ላተ ቃላት የለኝም ጀዛኩም አላህ ሀቢቢ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 2 дня назад +2

    በጣምያሳዝናል አላህይዘንላቸው

  • @afx3828
    @afx3828 День назад +2

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን እልህ ኸይር ስራቸውን ይቀበላቸው አሏህ ጀነተል ፊርዶሰል አዕላ ይወፍቃቸው
    ክፍወቹንም አሏህ ይበቀላቸው
    ሀስቡናሏህ ወኒዕመል ወኪል

  • @HgdUbehe
    @HgdUbehe 2 дня назад +4

    أالأخ عبد الرحيم احبك في الله
    ورحم شيخنا وجزا كالله خيرا

    • @KiyayeKiyaye-ip8vu
      @KiyayeKiyaye-ip8vu 2 дня назад

      እኛም ለአላህ ብለን እንወደዋለን

  • @FatumaseidFatumaseid-n8l
    @FatumaseidFatumaseid-n8l День назад

    አላህ ይራህማቸዉ ለተጎዳው በሐዘን ቤተሰብና እናሙሊም አላህ ሠብር ይስጠን አላህ ይተካን

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 дня назад +2

    ያማል ወላሂ

  • @fh6609
    @fh6609 День назад

    ወላሂ በጣም ነው የሚያሳዝነው አላህ ይማራቸው

  • @نلبتلي-غ8د
    @نلبتلي-غ8د День назад

    ዋአለኩምስላምወራህመቶላሂወበረካትሁ ስላምናችሁያጀመዓ

  • @fh6609
    @fh6609 День назад

    ትክክል

  • @AlfoahAlain
    @AlfoahAlain 2 дня назад +6

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🙏

    • @KiyayeKiyaye-ip8vu
      @KiyayeKiyaye-ip8vu 2 дня назад

      አሻንጉሊት አይፈቀድምኮ የጣኦት ምልክት🙏❌

    • @rahmarahma7002
      @rahmarahma7002 2 дня назад

      አላሁመ አሚን☝️🤲🤲🤲

    • @jofhkjs2177
      @jofhkjs2177 День назад

      መጅሊስ ዘረኛ ናቸዉ ሚሰሩት ቦለቲካነዉ 48:11

    • @EbrahimBeshir-j4j
      @EbrahimBeshir-j4j День назад

      አሚንንን ያረብ

  • @MohammedIbrahim-vl2pl
    @MohammedIbrahim-vl2pl 2 дня назад +2

    ትክክል ነው ኡዝታዞች አያኸግዙም ችግሩ የተፈጠረዉ በአማራ ክልል ሥላልሆነ

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 День назад +2

    ስብሃን አሏህ አሏሁ መልካም ስራቸው እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላቸው ይግርማል ያገሬ ኡለማዎች ካመለጡ በኋላ ነው ምነነታቸው ሚታወቀ ያያያያያረብ ገዳዮች ቶሎ የማይገል የሚያሰቃይ በሽታ ልቀቅባቸው ،😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Emantube19
    @Emantube19 День назад

    አለህ ዪረሀመቻዉ 😢😢😢

  • @ansha6059
    @ansha6059 2 дня назад +1

    አላህ ይዝናለቸው በጣም ያማል እስክ መቺ የንፁህን ግድያ የሚብቃው

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d День назад

    وعليك السلام ورحمة الله وبركاته
    عبد الرحيم جزاك الله خيرا

  • @Fekertube-868
    @Fekertube-868 День назад

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂ ራጅኦን አላህ ጀነተል ፊርድወስን ይወፍቃቸው

  • @ሀሁብየዩቱብ
    @ሀሁብየዩቱብ 2 дня назад +2

    የሞቱትን አላህ ይዘንላቸው ይማራቸው አገራችንን ሠላም ያርግልን😢

  • @Amnetyasin
    @Amnetyasin День назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሀሩኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @MohammedHassen-c4p
    @MohammedHassen-c4p 2 дня назад

    ትክክል. ነው

  • @naimahabdelrahman9269
    @naimahabdelrahman9269 День назад

    ያማል አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 дня назад

    Allah yerhamachew .
    Jzkumullah Harun Media ❤❤❤

  • @oumer3
    @oumer3 День назад

    My drear brother keep it

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 День назад +2

    በጣም ያሳዝናል አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው

  • @Fchvvf-nc5hx
    @Fchvvf-nc5hx 20 часов назад

    ሀስቡነ አላህ ወኒእመል ወኪል

  • @JmaMomo
    @JmaMomo День назад +1

    ሙስሊምማለት ብሄርየለውም እባካቹህ ወድሞቸ እህቶቸ በአድላይ ዲናችን እጠብቅ

  • @makaabedelkader8990
    @makaabedelkader8990 День назад

    Allah yrhamachw jenetel firdus ywefqek ya reb

  • @MunnaMunna-zf7jo
    @MunnaMunna-zf7jo 2 дня назад

    Hasbun Allah wonimal wokil😢😢

  • @rahmahy7783
    @rahmahy7783 2 дня назад

    አላህየረህመቸው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 2 дня назад

    ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል💔💔እናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኦ

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 2 дня назад

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይርሃማቸው።

  • @zeharazehara9372
    @zeharazehara9372 23 часа назад

    Aallhaa yermachwe

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 2 дня назад

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አሏህ በጀነተል ፊርደዉሰል አእላ ያስተናግደዉ ዉዱ ወንድማችንን ሸኻችንን ለአድወል ሙስሊሚን አሏህ ይንተቀም ሚንሁም ፊዱኒያ ወል አኼራ አሚን

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 2 дня назад

    ያረብ ሰላም ካንተ

  • @zahramohammed3368
    @zahramohammed3368 2 дня назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ የጁነት ይበላቸው ያማል

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 День назад

    Enalillah wene Ellahe rajeho,Allaah yrahemachew amiiiiiiiiin🤲🤲🤲😭😭😭❤

  • @Jhonsena1s
    @Jhonsena1s 2 дня назад

    Gezakumulah kheyren gemila welahi ❤❤❤❤❤

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 2 дня назад

    አዱየ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @zinet3501
    @zinet3501 2 дня назад

    ሃስቢየላህ ወኒአመል ወኪል

  • @KemeriyaHusen-c4e
    @KemeriyaHusen-c4e День назад

    አስላማለይኩም ለኢትዮጵያ ሙስሊም ወንድሞቼ እና ሙስሊም እህቶቼ የአላህ ሰላም በናንተ ይስፈን ወላሂ የስማሁት የአባታችን ማለት ትልቅ ሰው ምንጊዜም አባት ነው የመሞታቸው አና አማማታቸው በጣም ያሳዝናል አላህ በጀነተል አእላ በተባለው ጀነት ውስጥ መኖሪያቸው ያድርግላቸው ለቤተሰቦቻቸው ደግሞ አላህ ኢማንና ሰብር ይስጣችው

  • @fatimaahmed1128
    @fatimaahmed1128 2 дня назад

    Enalillahi weinaileyhi ragioul

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م День назад

    አላህ ይዘንላቸዉ ለአባታችን የኔአባት😭😭 እሳቸዉ ን ከነበተሠቡ የገደላችሁ አረመኔ በቁማችሁ እሱ ሀያልየሆነዉ ጌታ ያቃጥላችሁ መቸም አኼራስየላችሁም አዉሬወች መጥፍያችሁን ያቅርበዉ

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 2 дня назад

    አላህ ፍርዶሰል ጀነትን ይወፍቃቸው በጣም ያማል 💔😓

  • @MaRa-yx3zn
    @MaRa-yx3zn 2 дня назад

    ወአለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @UmNabeel-g8m
    @UmNabeel-g8m 2 дня назад +1

    አይይ አገሬ ደራ😢😢😢 የኔ ቤተስበ ተገትወል አላህ ነጀ ይብላችዉ😢😢😢😢

  • @b.6015
    @b.6015 2 дня назад +2

    abdurehim ahmedi jezakum allah hebibi allah keyr srahn ykebelh yareb zulmegnochin allah yejachewun allah ystachewu😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 дня назад

    ዋሌኩምሰላም

  • @Amina-u4l7e
    @Amina-u4l7e День назад

    Inalillahi weinahi rajiun Allah yejenet yadrgchew

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 День назад

    Allhe yerahemachwe

  • @اناالمسلمالحمدلله

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አብዱሬ ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን ሸሀችንን አሏህ ይዘንላቸው ከነቤተሰባቸው የወረሚያ መጅልስ ተወካይ የሰጡት መልስ እጅግ ልብ ይሰብራል የእስላም ተወካይ ተደርገው ተሹመው ነገር ግን ሙስሊሙ በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ አለ ማወቅ አንድ አይደለም 12 ቤተሰብ ተጨፍጭፎ አልሰማሁም ማለት በጣም አሳፋሪ የሆነ መልስ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @islamnawhiwotejanatnawminyotee
    @islamnawhiwotejanatnawminyotee 2 дня назад

    Ya Allah

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 дня назад

    41:21 41:27 41:31 41:33 41:36 41:37 Jzkumullah Dr Mohammad. good point. 42:18 42:18 42:20 42:23

  • @IsekMohammed
    @IsekMohammed 2 дня назад

    ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን

  • @EbrahimBeshir-j4j
    @EbrahimBeshir-j4j День назад

    አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው
    መጅልሱ ስልጣን እንጅ የሙስሊሙ
    ስቃይ አያሳስበውም ያሳዝናል

  • @NuredinAwelu
    @NuredinAwelu 2 дня назад

    በጣም ያማል አላህ እንደፈለገው ነው ግን ከበስተጀርባው ያለውን አላህ ይወቀው የሐጅ አሕመድ ደራ ሐሪማ አካባቢ እንደዚህ ዓይነት ትውልድ መፈጠሩ ቢያሳዝንም ከዝንብ ማር አይጠበቅም የመጅሊሱንና የአዲስ አበባ ኡስታዞች ጉዳይ ወደፊት ወቅት ይፈተዋል ኢንሻአላህ

  • @shukuriashu
    @shukuriashu 2 дня назад

    ያረብ ኸቂቃ አላህ ይሶብራቸው ከማለት ውጭ አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያገናኘን ኢንሻአላህ

  • @EeWe-rl1sg
    @EeWe-rl1sg 2 дня назад

    😢😢❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 дня назад +2

    አማራው ወገኔ ፈልጎ እና መርጦ ባልተፈጠረበት ማንነት በዚህ ሰው በላ መንግስት በግፍ ተጨፈጨፈ 😭😭😭
    አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅልን ሸሀችን 💔💔😢😢😢

  • @shukuriashu
    @shukuriashu 2 дня назад

    ኸድማችን ያቀረባቸው ሀሣቦች ተክክለኛ ሀሣብ ነው

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    አሏህከነቤተሰቦቻቸው
    የጀነትል ፍረደወስ ይወፍቃቸው
    አሏህበረህመቱ ይዘንላቸው
    አማራክልል
    ቢሆን
    አዲስአበባ በተቀጠቀጠችነበረ
    ግን ያአማራ ሙስሊሞች
    እዲጠፉተፈልጎነው
    መቸም አንጠፋምኢነሸአሏህ

  • @AlfoahAlain
    @AlfoahAlain 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 2 дня назад

    አጀብ ሱበሀን አላህ አላህ ይዘንላቸዉ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 дня назад +1

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አይይ ሀገሬ አንደቀልድ ገደልናቸዉ ማለት ኡሰታዝ አሊም ❤ለምን ግን በሰቃቂ ይገደላሉ አምሰት ሚሊየን ተቀበለዉ ሰዉ የገደለ የደፈር የማይገደልበት ሀገር

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 2 дня назад

    አላህጀነተልፍርደውስይወፍቃቸው

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 День назад

    Walaykem selam waerhmtlhe waberkthe enelehi wena elehi rigion hasbyllhe wanemle wakele batame yasezenle allhe jentle firdosen yawfkhawe yarab 😢😢😢

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 День назад

    ኢሻ አላህ ሼሂድ ናቸዉ ለኛ ቀሩብን እንጂ አላህ ስለሚወዳቸዉ ነው በሰዉ እጅ መገደላቸዉ

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 День назад

    በመጀመሪያ ለሞቱት ሁሉ አላህ ሱ ወ ጀነተል ፉርዶስ ይወፍቃቸዉ ቤተሰቦቻቸዉን አላህ የሶብሩን ዉሃ ያጠጣቸዉ ሲቀጥል መጅሊስ የተሻለ ስራ እንዲሰራ ለሙስሊሙ ኡማ ዘብ እንዲቆም በዚህም የነበረዉ የመጅሊስ አመራሮች ስንወቅስ ነበር የተሻለ እንዲመጣ ዱአ አድርገን ነበር ነገር ግን ወንበሩ ሊይ ሲቀመጡ የሙስሊሙን አማና ረሱት ያ አላህ በዱንያ በስልጣን አትፈትነን

  • @b.6015
    @b.6015 2 дня назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 yasafral welahi zeregna oremowechi allah ynaklachihu yareb yeoromo muslimochi heta meshikochi ustazochi zeregnochi nachewu allah yazenelachewu sikeru allah hoi allah berahmeth atewu asaln enezihn gfegnochi 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SirajSiraj-c9l
    @SirajSiraj-c9l День назад

    ሸህዬውን አላ የጀነት ይበላቸው ሙሰሊሙ በዘር ዠዋዠዌ ላይ ነው ለዚህም ብዙ ማሳያዎችን ማቅረብ ይቻላል አልሃምዱሊላህ ነገር ግን ዲኑን እኳን አወኩት እጂ በተለይ የኦሮሞን ሙስሊሞች እዳየሁት እሰልምናን ያሰጥሉኝ ነበር

  • @KhawlaKhouri
    @KhawlaKhouri 2 дня назад

    አላህይዘንካቸውውፍርዶስንጅነትይወፍቃቸውውውያርብይይይ

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 2 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    🎉🎉Sukarno 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dehabmohammed7308
    @dehabmohammed7308 2 дня назад

    እውነት ነው የእነ እዪ ጩፋ መጠየቅ አለባቸው

  • @FhDy-j8t
    @FhDy-j8t 2 дня назад +1

    ምንኛ የዘቀጠ ህዝብ ነው በኣላህ የሀሁላኮ እስልምናን ጠቅቆ ኣለማወቅ ነው ኣልሓሙዱልላህ ዓለንዕመትል እሰላም ያረብ ያኣለም ህዝብን እስልምናን ወፍቀው

  • @taibaabdu2615
    @taibaabdu2615 2 дня назад

    😢😭

  • @YessufDawed
    @YessufDawed День назад

    እሳቸዉን አሏህ ይማራቸዉ ❤❤❤ለልጁም ታላቅ ክብር አለኝ ለገለፃህ

  • @hawulteyesuf901
    @hawulteyesuf901 2 дня назад +2

    ሀሩን ሚድያ ድምፅ እየሆነነው ግን ተመልካች የለም

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu 2 дня назад

      ኦሮሚያ የተፈጸመ ሰለሆነ ነዉ

  • @dehabmohammed7308
    @dehabmohammed7308 2 дня назад +2

    እዪ ጩፋ እኮ ተናግሮ ነበር አላማቸውን መንግስትም ይደግፋቸዋል አስቸጋሪ እኮ ነው ሙስሊሙ ሁሌ ግፍ እና በደል ተቀባይ ሆነ መቼም አንድቀን በቃ 🤚 ይቁም ማለታችን አይቀርም

  • @islamnawhiwotejanatnawminyotee
    @islamnawhiwotejanatnawminyotee 2 дня назад

    😢😢😢

  • @b.6015
    @b.6015 2 дня назад

    የሀገር ባለውለታ አሊም የሚከፈለው በዚህ ሆነ ያአላህ አተው በደለኞችን አሳልን ደም መጣጩ የአብይ ሰራይት ይከ ነውበቃ አማራን ማሳቀቅ መግደል መዝረፍ መድፈር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 2 дня назад

    አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ተወከልትአላላህYoutube
    @ተወከልትአላላህYoutube 2 дня назад +1

    እስካሁን ጎንደር ወይም ጎጃም ቢሆን የሜዳያ ጋጋታ ነበር 😢

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 дня назад

    አይ ያረብ አተሀቅ ፉረዲ አተሀኛነህ በላዉን አዉርዲባቼዉ አላህ ይፉረዲባቼዉ የኔሚሰኪን አይ

  • @AnuAster
    @AnuAster 2 дня назад +1

    መጅሊሱ ስራው ምንድ ነው ?? ከዚህ በላይ ምን ይጠብቃል

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 2 дня назад

    ግን እንዴት ማመን ይቻላል ምን አልባት አሁንም እንዳገቷቸው እንሁ ጀናዛ ካላያችሁ ካልቀበራችሁ እነሱ ባሉት ብቻ አትመኑ አጣሩ😢😢😢😢😢

  • @DfgF-v1b
    @DfgF-v1b 2 дня назад +1

    ደራ ያለ አማራ እዬተጨፈጨፈ ነው ከዚህም አሊሙ ከነቤተሰቦቻቸዉ ይገኙበታል አማራ ስለሆኑ ሚድያ ላይ ያለዉ ሙስሊሙ ራሱ ዝም አሉ አንድ አሊም ተሚሞት 1000ጃሂል ብሞት ይሻል ነበር አብዛኛው ሙስሊሞ አኬራን ታይሆን አዱንያን መርጧል

  • @EkramEkram-h6c
    @EkramEkram-h6c 2 дня назад

    አሠለምአለይኩም ወራህመትላሒወበረካትሁ

  • @ImFine-c1f
    @ImFine-c1f 2 дня назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @HussenAhmed-r2f
    @HussenAhmed-r2f 7 часов назад

    አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸዉ

    • @HussenAhmed-r2f
      @HussenAhmed-r2f 7 часов назад

      በመጅሊስ አፍረናልጉ ዳዩ ዝም ሊባል አይገባዉም አላህ ለሀገራችን ፈትህ ያምጣልን አሊሞቻችን ሊከበሩ ይገባል፣

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 2 дня назад

    🥺🥺😭😭😭

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 дня назад

    አብድሬ ወላሂ የናተ ልፋት ለመጂሊሶ የጮህነው ያሳዝናል አሁን ያሉ የመጂልሲ መሬዎች ኡነግችናቸው አለቀ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hossain-kw6sd
    @Hossain-kw6sd 2 дня назад

    መጅሊሱግንያሳዝናል

  • @shadokemal4354
    @shadokemal4354 2 дня назад

    😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻💔💔💔

  • @Umhabib_7
    @Umhabib_7 День назад

    በጣም ያሳዚናል የሰው ልጅ እደቀላል ያውም ትልቅ አሊም ስታፈን ሲታረድ ሸኔ ኡነግ እየተባለ ደመ ከልብ ሁኑ ይቀራል ያም ይግደላቸው ያም የመንግስት እጅ አለበት ወደፊትም የእትዩጵያ አሊሙች ሸሁች የእትዩጵያ ህዚብ እራሳችሁን ጠብቁ እትዩጵያ ውስጥ መንግስት የለም

  • @rahmahy7783
    @rahmahy7783 2 дня назад

    ❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @abduabdu2754
    @abduabdu2754 День назад

    አብድረሂም ጀዛኣከላህ ኸይር እኚህ ሸህ ከታገቱ ቀናቶችን አስቆጥሯል ....ሸሁ ከሞቱ በዃላ የሀዘን መግለጫ ማውጣቱ ምን ፋይዳ አለው እንደ አንድ ግለሰብ በፌደራል መጅሊስና በኢትዮጵያ ሙስሊም ህ/ሰብ አዝኛለው...ፈተናው ለእኛ በህይወት ላለነው ሙስሊም ህ/ሰብ ነው እንጂ እርሳቸውማ ሸሂድ ናቸው