Shimya Episode 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • ሽሚያ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
    Shimya Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
    #Kana #Kana_Television #Kana_TV #Shimya #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 195

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 года назад +184

    👆👆👆 ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይካችሁ እስኪ አሚን በሉ በላይክ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 3 года назад +29

    ከተከለከለ የበለጠ ሸር እና ተንኮል ያለበት ይመስላል የማዳም ቤት ድብርት ማባረሪያችን አለን እንግዲህ ቃናዎች

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 3 года назад +103

    ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ የወንዶች ፀጉር መቁረጥ በስታይል አንማር

  • @EphremMebrahtu-e7n
    @EphremMebrahtu-e7n Год назад +12

    የሚያዝናና እና መሳጭ ፊልም ነው ❤😊 ግን መጨረሻው ያሳዝናል😢

  • @ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ

    በቃ የቴልርክ ፍልም ሙሉ አካሌን እንነቴን ፍቅርን ቤተስብነትን ሃላፍነትን ከብርን ኑሮን እንድት እንድማሽንፍ እናም እር እናትና አባት እንድት እንድምከበር እር ብዙ ነው ይስሩ ፍልምና ተከታታይ ድራም ቶርኮቼ እናት ለዘላለም ትኑር አባትምም እንድዛው ዋው ነው

    • @mrabbas1412
      @mrabbas1412 2 месяца назад

      በትክክክክ❤❤❤

  • @arsema545
    @arsema545 3 года назад +21

    በጣም ኣሪፍ ፊልም ነው

  • @Rahma-ii7yp
    @Rahma-ii7yp 10 месяцев назад +1

    ደስ አላለኝም ልየው ልተወዉ እስኪ እንደሚስጥር የፀሀይ ልጆች ምናምን ምርጥ ድራማ የማየው ንገሩኝ

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 3 года назад +16

    አሳዛኝ አስለቃሽ የአበደ ድራማ ነው
    የዘፋኞኣ እናት የድሃ ቆፍጣና የውሳኔ ሰው ነች
    እማማ ነሪማን አቃጣሪ ነዎት እግዚኦ
    አጋ ደግሞ ትንታግ አባውራ ነው

    • @hayu9254
      @hayu9254 3 года назад

      አሳቅሽኝ አቃጣሪ ነዎይ

    • @ls-yo2be
      @ls-yo2be 3 года назад

      መስሎሃል

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 года назад +20

    እናመሰግናለን ውዶች

  • @ሕልሚኣለኒክበፅሑዝደሊ
    @ሕልሚኣለኒክበፅሑዝደሊ 3 года назад +14

    በጣም ሃሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @tarikudebela812
    @tarikudebela812 3 года назад +17

    ምርጥ ፊልም

  • @ksaksa6319
    @ksaksa6319 3 года назад +16

    ሁሉም የቱርክፊልምመጫረሻዉአምርም እስኪእንመልከተዉ

    • @ls-yo2be
      @ls-yo2be 3 года назад +1

      አዎ ሼኒዝና ጄረን አጋህም ይሞታል

  • @afommmm3203
    @afommmm3203 3 года назад +5

    የቻንክ እና የሙንታዝ ድምፅ አንድ አይነት ነው.ግን በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @j.9775
    @j.9775 3 года назад +9

    ሁሉም ሰው መሰሪነውሳ ከዚህ ፊልም ኡፍ አቃጥለው ሊደፉኝ ነው ካሁኑ🙉🙉🙉🙉

    • @ሓማል
      @ሓማል 3 года назад +1

      😊🙈🙈🙈🙈

    • @nejuteshifeiammusilim554
      @nejuteshifeiammusilim554 3 года назад +2

      እኮ ጋናህ አንድ ብዬ ስጀምራው መቀጣል ጀመርኩ

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Год назад +3

    በራስ መተማመን❤::ዕላማካ ድልየታትካ ሕሰብ ክብርካ ምርጫካ ዝጠቅመካ ዝጎድኣካ ኣርሒቅካ ሕሰብ

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 Месяц назад

      ምን ታፈጣላቹ😢ምንድነው የምታዩት በጎዳችን ስህተት ሸሽገን እየኖርን ያለነው እኛ ብቻ ኣይደለንም❤ልክ ነው ስህተት ሰርቻለሁ ግን ይቅርታ እጠይቃለሁ😢❤የማይሆን ነገር ኣድርጌላሁ 😮ግን ይቅርታ❤ለ ጥፋቴ እራሴ ለ ራሴ ዋጋ እሰጣለሁ😢ሁላችንም ስለ ራሳችን ችግር እናስብ❤

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 Месяц назад

      በ ኣሉባልታ እና በ ውሸት ወሬ የምደነግጥ ኣይደለሁም😢❤የምፈራ ኣይደለሁም😮እራሴን ኣውቃለሁ

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 Месяц назад

      በራስ መተማመን😢ፃዕሪ❤ዋጋ ምክፋል ❤መስዋእቲ❤ፍልጠት❤ኣኡሙሮ😮 ዋናው ችግር ውስጣዊ 😢ኬምሬ

  • @alemalemu871
    @alemalemu871 3 года назад +5

    በአረብኛው ሳልጨርሰው ጠፍቶብኝ ነበር ደስ ሲል

  • @helenitayemariyamlij101
    @helenitayemariyamlij101 3 года назад +30

    ወንድሙን ያስገደለችው የአጋ ሚስት ትመስለኛለች

  • @ephratasamuel8856
    @ephratasamuel8856 3 года назад +8

    Thank you very much and can you post zahara ena chandra pls and pls!!!!!!!!!!!!!

  • @bettychekol7837
    @bettychekol7837 3 года назад +13

    የኛ ሰፈርንም ልቀቁልን ቃናዎች እባካቹ

  • @cell8316
    @cell8316 2 года назад +9

    ዋው ምርጥ ፊልም

  • @sewnegna4307
    @sewnegna4307 3 года назад +14

    ዘና የሚያደርጉ ነገሮችን ብትተረጉሙልን ምን አለበት እነዝህ ተንኮልና አሳዛኝ ነገር ነው የሚያስተምሩን አይ😑😑

  • @meklitmasresha6713
    @meklitmasresha6713 3 года назад +6

    የኬምሬ አድናቂዎች ላይክ አርጉልኝ

  • @endrisyusuf1137
    @endrisyusuf1137 3 года назад +9

    አረፊ ነው የኛ ሰፈረ ለምንድንነው የማይለቀቀው እባካችሁ ልቀቁልን plis

  • @sameerasoso1489
    @sameerasoso1489 3 года назад +4

    እናመሰግናለን.

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    የታመመው ልጅ አንጀቴን በላው የአጎቱ ሚስት ግን የተረገመች ሰይጣን😢😢😢😢

  • @fatmaendries7130
    @fatmaendries7130 3 года назад +4

    ባረብኛ ካለ እስኪ ጠቁሙኝ ትርጉሙ በጭራሽ አይገናኝም 😂😂

  • @lovethes3150
    @lovethes3150 3 года назад +4

    አመሰግናለሁ

  • @asdgadf1452
    @asdgadf1452 3 года назад +8

    ይህድራማ በተከለከለ ፍታ የመጣነው

  • @uaeuae8918
    @uaeuae8918 3 года назад +33

    ለመሆኑ ነሪማን የሚበል ስም ነገረኛ ነቻው መአበለም ለይ ነሪመን ከነ ልጇወ አቀጠሪ

  • @ኤድን
    @ኤድን 4 месяца назад

    እናመሠግናለን ዉዶች❤❤

  • @juliana-rj2lw
    @juliana-rj2lw 3 года назад +5

    Anyone yhen film tittle mtaku in turkish or engkish ebakchu tell me

  • @youtobe8685
    @youtobe8685 3 года назад +7

    ሚሥኪን አንዱ ይጥራል አድ ዝቅ ያለ ነዉ አሥተሣሠቡ

  • @ሱመያነኝያአለሀበሪያሱመያ

    ይሄን ምስክን ታመምውን ለምን የሰቃዩታል 😭😭

  • @AsAs-gz6np
    @AsAs-gz6np 3 года назад +8

    የኛ ስፈርን ልቀቁልን

  • @hirutandiso4079
    @hirutandiso4079 5 месяцев назад

    This drama is the best one ❤❤❤❤❤❤

  • @USAME664
    @USAME664 3 года назад +4

    Macanbadanaa filmka❤️

  • @hrhrhj4j4j70
    @hrhrhj4j4j70 3 года назад +6

    እናመሠግናለን

  • @lukedonney238
    @lukedonney238 3 года назад +17

    አሳዛኝ ድራማ ብቻ እንዳይሆን

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 3 года назад

      አዎ ግን አሪፊ ነው ባረበኛ አይቸዋለው

    • @anshamohammed4651
      @anshamohammed4651 3 года назад +1

      @@nanitouamitiye4516 ስሙን ንገሪኝ ባረበኛ

    • @rakitrex4112
      @rakitrex4112 3 года назад

      @@nanitouamitiye4516 ስሙን ንገሪን episode መጠበቅ አልወድም

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 3 года назад +2

      @@rakitrex4112 zalim lstanbual new arabigna wude

    • @rakitrex4112
      @rakitrex4112 3 года назад

      @@nanitouamitiye4516 አመሰግናለሁ ቆንጆ ♥️

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 года назад +9

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ አብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ....

  • @selametotub9340
    @selametotub9340 3 года назад +3

    ቃናዎች😘😘😘

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 3 года назад +10

    የትርጉም ስህተት፡- “የልጄ ባልና ልጆቿ” አይባልም፡፡

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 3 года назад +10

    ዋዉዉዉዉ በጣም መሳጭ ድራማ ይመስላል

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 года назад +4

    ምያሳዝን ድራማ ነው😥

  • @eskindirkassa390
    @eskindirkassa390 3 года назад +2

    Yegna sefernm liqequln plis 🙏🙏🙏🙏

  • @ለምለምጋልትግራይጋልቶምሰ

    ኣይሊንን ድምፅዋ እወደዋለሁ ይመቸኛል

  • @NazanatMaswant
    @NazanatMaswant 4 месяца назад

    የምወደው ፍልም ነው

  • @eneyeseyoum5251
    @eneyeseyoum5251 3 года назад +2

    Please post yeghna defer part 4

  • @sharjah6096
    @sharjah6096 3 года назад +12

    ህድቹንምልቀቁሉልን

  • @hirutandiso4079
    @hirutandiso4079 5 месяцев назад

    I love it 😍😍😍😍😍

  • @dreamgirl-cs6hm
    @dreamgirl-cs6hm 3 года назад +3

    Mechereshaw metfo bittcha endayhon

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +6

    ድህድራማ አሪፍነዉ ልሹፈዉ😏ወይሥልተወዉ አልተመቸኝም😁

    • @eses2307
      @eses2307 10 месяцев назад

      እኔም አልተመቸኝም ገናተመጀመሩ😂😂😂

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 года назад +6

    🛑 ውድ የሀገሬ ልጆዎቸ የሰክንዶዎቸ ግዜ ከላችሁ
    ስለ ቴክኖሎጂ ይማሩ እውቀት ብርሃን ነው
    አርቆ ያሳያል 💡💡💡

  • @rogerhajj2880
    @rogerhajj2880 3 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 6 месяцев назад +1

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @biniyammulugeta7075
    @biniyammulugeta7075 5 месяцев назад

    ኬምሬን የወለደ ማህፀን የተባረከ ነው

  • @sinaytraay1773
    @sinaytraay1773 3 года назад +2

    በጣም ኣሪፍነው

  • @j.9775
    @j.9775 3 года назад +6

    ይሄፊልም ሀዘብቻ ሆነሳ ከመጀመሩ

  • @yeshebirhanu3461
    @yeshebirhanu3461 Год назад +2

    ሚገረምነው

  • @HAYATOsemin
    @HAYATOsemin 3 дня назад

    ቸረንእቡዱ

  • @zamikali1752
    @zamikali1752 3 года назад +3

    Best

  • @damenachshume6478
    @damenachshume6478 3 года назад +4

    Well Come

  • @መቅድነኝ-ጠ8ዐ
    @መቅድነኝ-ጠ8ዐ Год назад

    ልጅ ምን ያስዝናል 😭😭😭😭😭😭

  • @zuleykashafi9667
    @zuleykashafi9667 3 года назад +9

    ፈሪሀ ላይ እምትሰራዋ ሰኒም ናት ልበል

    • @ghjw7751
      @ghjw7751 3 года назад +2

      አው

    • @nemaabee3966
      @nemaabee3966 2 года назад

      አዎ

    • @nemaabee3966
      @nemaabee3966 2 года назад

      ምራቷ ደሞ የጄላ እናት ነት✌👇✌☝

  • @gduufj4596
    @gduufj4596 3 года назад +12

    አረ ሰወች በቱርክ ፊልምና በኢሰታብል ውብ በሀር በሱሰ ተጠመድን እንዴ እሰኪ ቤሉልና ቢተርን ሰላም በሉልኝ

  • @youtobe8685
    @youtobe8685 3 года назад +11

    ወይ ማሪምን ጀምሌ ነች

  • @shaladubai4798
    @shaladubai4798 3 года назад +13

    ሌላም ተለቀቀልን በተከለከለ ምትክ 😋የመዳም ቅመሞች

  • @NazanatMaswant
    @NazanatMaswant 4 месяца назад

    ላቃጣሪ ደሞዝ የለውም

  • @اللهوكبر-خ3ش
    @اللهوكبر-خ3ش 3 года назад +4

    Wow huletgawane jemile lenaye new

  • @abayshisema9545
    @abayshisema9545 3 года назад +3

    omustahi live kamera

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    የተከለከለ ቢተር ሞተች በቃ ድራማው ተጠናቀቀ እንዴ? መጨረሻው ይኽ ብቻ ነው ንገሩኝ

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos4071 11 месяцев назад +1

    ቀጥይ

  • @Ibsaibsaaabdurazak
    @Ibsaibsaaabdurazak Год назад +1

    Fnamni kun enuu

  • @meklittumisso5729
    @meklittumisso5729 3 года назад +5

    Batami arifi derama nw ayechewalew

    • @merimali8598
      @merimali8598 3 года назад

      Be arebegna nw eski be terat miyasay atche nw mn channel lay yelekekal be you tube

  • @habimar4434
    @habimar4434 3 года назад +2

    Konjo nat lijtoa lejemrew ende 😍😍

  • @selamdebesay4487
    @selamdebesay4487 3 года назад +4

    Adis serie nw

  • @yenensheshemilsh5773
    @yenensheshemilsh5773 3 года назад +2

    ዋው

  • @ኢማንመድ
    @ኢማንመድ 3 года назад +5

    Holum yaturk filme mcharashaw ayamrem bataly farha yamlaw filme

    • @ghjw7751
      @ghjw7751 3 года назад

      ፈረያ እኮ part 1 የሞራል ፈረየና እሜር ስተረቁ ነው የለቀው ፖርት 2 ለይ ነው ፈርየን የስዎጡወት

  • @abebenegash3127
    @abebenegash3127 3 года назад +2

    Yegna sefer likekulin

  • @selamdametw2349
    @selamdametw2349 3 года назад +2

    አሪፍ ነው

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 3 года назад +10

    ታማሚዉ እኮ ቡላት እንደሆነ ታዉቃላቹ ቡላት ዝያግሊ

    • @انينهابتق
      @انينهابتق 3 года назад +1

      Awo

    • @እግዛብሄርእርኛየነው
      @እግዛብሄርእርኛየነው 3 года назад

      ሲገርም አዲጋል😂

    • @ami6179
      @ami6179 3 года назад +1

      አይደለም ውሸት ነው ። ይሄ ሌላ አክተር ነው

    • @misir70mati5
      @misir70mati5 3 года назад

      @@ami6179 ዉሸት አይደለም

    • @ami6179
      @ami6179 3 года назад

      @@misir70mati5 ስሙ Berker güven ይባላል ሄደሽ ቼክ አድርጊ ከመከራከር ። ኔዲም እና ቡላት የተለያዩ ሰዎች ናቸው ። የ ቡላት እውነተኛ ስም Batuhan Karacakaya ይባላል ።

  • @ሀያትወሎየዋ-አ4ቨ
    @ሀያትወሎየዋ-አ4ቨ 3 года назад +8

    ያስፈራል ይህ ፊልም

  • @AmedeAsfaw
    @AmedeAsfaw 3 года назад +2

    የኛ ሠፈር ልቀቁልን

  • @hificjfuf4836
    @hificjfuf4836 3 года назад +2

    እረ የኛ ሰፈርስ ለምን አለቁትም

  • @ኑርዩቱብ-ጸ8ቀ
    @ኑርዩቱብ-ጸ8ቀ 3 года назад +4

    አይ ቡለንት ትልቅ ሰው ሆነ

  • @yohanesmahader1212
    @yohanesmahader1212 3 года назад +2

    Aman

  • @timmme-my6jc
    @timmme-my6jc 5 месяцев назад

    Endene dgame yaye sew kale❤

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ozzytalks4495
    @ozzytalks4495 Год назад

    Part4

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 3 года назад +4

    አሚንንንን

  • @መቅድነኝ-ጠ8ዐ
    @መቅድነኝ-ጠ8ዐ Год назад

    ❤️❤️❤️❤️

  • @EguccfVrxfdc
    @EguccfVrxfdc Год назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @rahelasfaw3333
    @rahelasfaw3333 2 года назад

    Ende enat likekulin plz

  • @tedisobeyenedubo9621
    @tedisobeyenedubo9621 3 года назад +6

    ዊድ የኢቶ/ኤርትራ በአለም ጫፊ የለቹ ዊድ እህት ወንድሞቼ በየለችሁባት አለም ጥግ ሁሉ ሠላም ይሁንለችሁ ጌታችን ኢየሱስ ይጣብቃችሁ

  • @berheasmerom822
    @berheasmerom822 Год назад +1

    🥰😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @Filimon-yf8xk
    @Filimon-yf8xk 5 дней назад

    😢gff

  • @football_channel
    @football_channel 4 месяца назад

    Btam des Yemel fillm new

  • @meremamerema6915
    @meremamerema6915 3 года назад +3

    Manm dx5

  • @mekiamuhammad2168
    @mekiamuhammad2168 3 года назад +2

    Ya aga misten sewdat

  • @gdeyselam9678
    @gdeyselam9678 3 года назад +4

    ጋበዝ ኢካም

    • @motutorial1549
      @motutorial1549 2 года назад +1

      በጣም ነውኮ የሚያምረው LOVE You

  • @wuroyoutube2862
    @wuroyoutube2862 3 года назад +2

    wowwww