We are going to Ethiopia! || ኢትዮጲያ ልንሄድ ነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • My other channel Kiya Tube 👇
    / kiyatube4
    Instagram / lovekiya4
    Facebook / kiyalove99

Комментарии • 38

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 Год назад

    ሳያችሁ የመጀመሪያዬ ነው ደስ የምትሉ family god bless you 🙏😊

  • @user-oe5gx6pt3l
    @user-oe5gx6pt3l Год назад +1

    በስላም ድርሳችው በስላም ትምልሱ አምላክ ክናትጋር ይሁን ይቅናችው የኔ አሉ አይድል ባልና ልጆች አምርኛ የማያቁ ግን ኢትዮፓን ይናፍቃሉ ይቅናችው ❤❤❤

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer Год назад

    Wow that's exciting. Guys you will enjoy it. Ethiopia is the best destination in Africa. I am sure❤

  • @ShesRedeemed
    @ShesRedeemed Год назад +1

    I can’t watch your video until my husband gets home from work, because I’m not good at Amharic. 😭 he’s my translator lol but I read the title of the video! We are also going to Ethiopia soon!!! I can’t wait until my husband translated this video for me! ❤

  • @kiditube1592
    @kiditube1592 Год назад

    ደስ ይላል ኪያዬ ግን በአሁን ሰአት ያስፈራል ያለው ነገር ደስ አይልም በሰላም ይመልሳችሁ

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 Год назад

    በጣም ደስ ይላል ኪያዬ መልካም መንገድ ሰላም ያገናኛችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Год назад

    እሰይ በሰላም ሄዳችሁ በሰላም ተመለሱ ልጆችሽ ይወዱታል በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ ደስይለዋላ ጉንፋን ጥንቃቄ ለልጆችሽ
    ትልቅ ለውጥማ አለ ደስ ነው የሚለው መልካም መልካም መገድ❤

  • @genetayele990
    @genetayele990 Год назад

    Beselam hedachu beselam temelsu zena belu

  • @yoditberhanu6629
    @yoditberhanu6629 Год назад

    God bless your beautiful family!

  • @user-ot2tq9sb3w
    @user-ot2tq9sb3w Год назад

    ሰላም ግቡ ልጆቹ ግን ትምህርት ቤት ሲጀመር መሄዳቸው ችግር የለውም

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Год назад

      አሜን🙏 ለትንሽ ቀን ስለሆነ የተወሰነ ነው የሚያመልጣቸው

  • @educate-t1
    @educate-t1 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @hayatwaris4
    @hayatwaris4 Год назад

    Beselam gebu wedohe yemetelu 👍👍👍areu

  • @selamteklu5726
    @selamteklu5726 Год назад

    መልካም መንገድ ❤

  • @user-qi1zf5gn8v
    @user-qi1zf5gn8v Год назад

    በጣም ጎዳሻቸው አማርኛ

    • @brown-ge4hl
      @brown-ge4hl 7 месяцев назад

      አሁንም መማር ይችላሉ

  • @Mimi-no2oj
    @Mimi-no2oj Год назад

    Have a safe trip to home

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 Год назад

    እውነት ኮተት አለቀንም እኛ አዝህ

  • @mahaletmengistu8313
    @mahaletmengistu8313 Год назад

    በሰላም ግቡ የተወደዳቹ ቤተሰቦች❤❤❤❤

  • @selameshetu2395
    @selameshetu2395 Год назад

    ሰላም ግብ ቅድሰትዬ መልካም ግዚ ይሁንላችሁ

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 Год назад

    I wish you all a safe trip😍🙏

  • @mimibisrat2530
    @mimibisrat2530 Год назад

    The fact that you are leaving is good, but won’t school start soon?

  • @dagikuku2583
    @dagikuku2583 Год назад

    ሰላም Kiyas’s family እንዴት ናችሁ የዋስ ምጣድ ቪዲዬሽን አይቼው ነበር ግን መጣድ ልቤን አደከመው እንጀራዬ ተበላሸ እኔም እንደ አንቺ አይነት መጣድ ነበረኝ ቂጣ እየጋገርኩበት ተበላሸ ምን ላድርገው እባክሽ መፍትዬ ካለሽ

  • @user-oe5gx6pt3l
    @user-oe5gx6pt3l Год назад

    ልካ እኔ ብቻ አይድልውም

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Год назад

    እንዲ ትምህርት ሲከፈት ?

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Год назад

      ምን ይደረግ አስቸጋሪ ነው ግን ለትንሽ ቀን ስለሆነ የተወሰነ ነው የሚያመልጣቸው

    • @kebebushtube9618
      @kebebushtube9618 Год назад

      መልካም ጉዞ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰