ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ !እኔን ለማግኘት ከኖርዌይ ድረስ መምጣታቸው አስገርሞኛል!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @meskitube16
    @meskitube16 2 года назад +312

    ቀነኒ ኬኛ ኩራታችን እንወድሀለን ለኢትዮጵያ ኩራቷ እንቁ ልጃችን ነህ የኔ ጨዋ💚💛❤️

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 года назад +2

      እማ🥰🥰🥰

    • @mimimerekato9938
      @mimimerekato9938 2 года назад +1

      Mesekiye demerign be mareyam

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 2 года назад

      Awoe kensesa kaga orome tegarue tegabtenale balbtue tegerawyte nate

    • @roziyoutube7277
      @roziyoutube7277 2 года назад

      Wude demirugn atilefugn

    • @loweyer345
      @loweyer345 2 года назад

      ewenet lemenager emelew yelegnem ezih yaluten sele kenenisa yetetsafut commentoch bezuwen be like new selante yalegn akbrot yetenagerkut ena god bless you african hero

  • @emugebrielabate2910
    @emugebrielabate2910 2 года назад +41

    ክብር ለሚገባው ክብርን ስጥ❤
    ያለንን አክብሮት ከፍ ነው ያደረከው አኹንም ከፍ በልልን ኩራታችን😍😍😍😍😍💚💛❤️

  • @Umitube
    @Umitube 2 года назад +206

    እንደዚህ በህይወት እያለን ብንጠያየቅ ካለፍን ብሃላ ማልቀስ መሞጋገስ ምንም ፋይዳ የለውም ሳንሞት እንከባበር እንሞጋገስ 🌺💪

  • @zed2899
    @zed2899 2 года назад

    ቀነኒሳ ባደረከዉ ነገር በጣም እናመሰግናለን ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ሰዉን ማክበር ጌታ ይባርክህ።

  • @kiye143tube8
    @kiye143tube8 2 года назад +157

    ቀነኒሳ አንበሳ ትለያለህ አንተ
    በጣም ደስ ነው ያለኝ እንደዚህ በፍጥነት ምላሽ መስጠትህ የሀገራችን ጀግና ትለያለህ💚💛❤️🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘💚

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 года назад +1

      ይህም...ruclips.net/video/400bqdisg_g/видео.html

  • @ሀናንእንድሪስ
    @ሀናንእንድሪስ 2 года назад +12

    ይገርማል በእጅ የያዙት ወርቅ እደ መዳብ ይቁጠራል ይላሉ እኛ እደቀላል የምናያችው የሀገራችን ብርቅየወችይ ለውጩ አለም ግን ወርቅ ናቸው እና ቀነኑ የኛ ጀግና እርጅም እድሜ ይስጥልኛ

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 года назад +275

    በጣም ይገርማል እኛ እደቀላል የምናየዉ ንብረታችንን ዉጭ የተወለዱ እዲህ ፍቅር አላቸዉ ለኛ ጀግኖች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላሙን ያምጣልን💚💛❤

    • @rozalovetube
      @rozalovetube 2 года назад +2

      በትክክል የኔ ዉድ ዘርዬ 😍

    • @getahunmitikie9083
      @getahunmitikie9083 2 года назад

      ferenge sele honue nw woregna,sent sew felego aletesakalachewum

    • @zeritutube
      @zeritutube 2 года назад

      @@getahunmitikie9083 በስራ ምክናት ይሆናል ዉደ

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад +1

      amenamen💚💛❤🙏💐💐💐

    • @zeritutube
      @zeritutube 2 года назад

      @@rozalovetube የኔዋ😘😘

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 года назад +49

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተም አክብረህ በመገኘትህ እነሱም የእውነት ሚገርም ፍቅር ነው ያላቸው ፈጣሪ ያሳድጋቸው 🙏

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 года назад +274

    ፈጣሪ ያክብርህ በእውነት አክብሮ መምጣቱ በጣም ደስ ይላል ተመስገን ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 2 года назад +8

    !😍😍😍😍 ጀግናችን Kenenisa Bekele u r our Visible Heritage! እንወድሃለን! Kannaani keynaa Lenccaa Biyaa Itopiya fii Aduuynaa🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
    መሲዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ!
    ሰላም ለሀገራችን 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melakugetachew9248
    @melakugetachew9248 2 года назад +198

    MY GOD.....MESY..
    ምንኛ መታደል ነው በአንድ ቀን ቀነኒሳን ማግኘታቸው የእርሱንም መልካምነት እንዳለ ሆኖ እድለኞችም ናቸው።
    ክብር እና ምስጋና ለ ቀነኒሳ በቀለ !!!
    ክብር ለ ኢትዮጵያውያን !!!

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 2 года назад +4

      የኢትዮጵያ ጀግናው 🇪🇹❤🇪🇹🦁🦁🦁👍

    • @wudiemersha9606
      @wudiemersha9606 2 года назад

      Be ewinet tilik sew neh geta yakibirih

    • @fggt4756
      @fggt4756 2 года назад +1

      በአንድ ቀን አይደለም እናትዬው ብዙ ሞክራ ነበር

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 Год назад +1

      💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💛💛❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤💃💃🕺🕺🕺🕺

  • @imstacyy547
    @imstacyy547 2 года назад +1

    የምር ቀነኒሳ ክብር ይገባሀል እግዚአብሔር ያክብርህ ከግዜህ ላይ ከፍለህ ስለሰጠሀቸው በመሲ በኩል ተመጥቶ ምንም አይታጣም በርቱ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ!!!

  • @እሙአኗር
    @እሙአኗር 2 года назад +113

    በጣም ደስ ይላል ቀነኒሳ ምርጥ ኢትዮጵያ ነህ ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 2 года назад +12

    Big Respect our Hero Kenenisa!❤️
    Congratulations little Boys ቤተሠቦቻቸውን ሳላደንቅ አላልፍም ለልጆቻቸው ህልም መሳካት ላደረጉት ጥረት

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +179

    ጠብቄ ነበር ይህ እንደሚሆን ምክንያቱም ቀነኒሳ አንበሳ ድንቅ ልብ ነው ያለው ውድ ወርቅ የኢትዮጵያ ልጅ ቀነኒ 💚💪💪👍👍💪💪

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 года назад +1

    እናመስግናልን ቀነኒሳ አላህ እረጀም እደሜ ይስጥህ አባቴ. እናመስግናል. በጣም የእኔ ቆንጆ አላህ ያሳደጋችሁ ማሻ አላህ.

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 2 года назад +46

    ማነው እንደ እኔ እንባው የመጣ ቀነኒሳ ምርጥ ኢትዬጲያዊ እነሱ ብቻ ሳይሆኑ እኔም በጣም ነው ደስስስስስ ያለኝ

    • @zeusapollo2403
      @zeusapollo2403 2 года назад

      ነጩን ሳይ ደሜ ፈላ በተለይ ሸርሙጣዋን ከነድቃላው ዘቅዝቆ መስቀል ነበር ደሃውን ሀገሬን ወጥቼ የምገባበትን ምስቅልቅል የወጣ ነጭ እናቱ ውሻ ይብዳለት የነጭ ዘር ፈጣሪ ከምድሬ ገፀ ያጥፋው ውሻ አሽቃባጭ ቱቱቱቱ
      ወንድሜ ቀኔንሣን እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @Lewifikre
    @Lewifikre 2 года назад

    በእውነት ድሮም በጣም ነበር የምወድህ አሁን ጨምሬ አከበርኩህ። ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት። ክብርልኝ ቀኔኔሴ አንበሳ።

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 2 года назад +53

    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ቀነኒሳ ክብረት ይስጥልኝ የኛ አንበሳ 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @abbebtizazu348
    @abbebtizazu348 2 года назад +1

    እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት! ቀነኒሳ አንበሳ! የኢትዮ ኩራት ተባረክ ልጆችህን ፈጣሪ ይባርክልክ!

  • @ገኒጥቁርሀበሻዊት
    @ገኒጥቁርሀበሻዊት 2 года назад +53

    አትሌት ቀነኒሳ እግዚአብሔር ያክብርህ።ኢትዮጵያን የጠበቀ አምላክ አንተንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ጀግና ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ።

    • @mekdesabera8407
      @mekdesabera8407 2 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹

  • @et-er3155
    @et-er3155 2 года назад +2

    ቀነኒሳ አንተ ጊዜህን አጣበህ በመገናኘትህ ፈጣር በልጆችህ ተደስተህ ተከብረህ ኑር ሰዉን ሰዉ በመሆኑ ብቻ ክብር መስጠት ማለት ይህ ትልቅ ምሳሌ ነዉ ተባረክ የኔ ወንድም

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 2 года назад +144

    ክብር ይገባካሀል መሢዬ አላህ ይስጥሽ ወላሂ ደስ ይላል በቶሎ መመለሥህ ምስጋና ይገባሀል ይሄነው ኢትዮጵያ ዊነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍

  • @nigusietesfa1846
    @nigusietesfa1846 2 года назад +1

    ይገባዋል ጀግናዉ፡፡

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 2 года назад +114

    የኢትዮጵያ ጀግና ኑርልን እግዚአብሔር ያክብርክ 👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @hmmbou49
    @hmmbou49 2 года назад +1

    በጣም ነው የምወደው ከድሮጀምሮ ጀምሮ የኛጀግና ቀነኒሳ አከብረሀችወ ስለመጣህ ደስብልኛል

  • @adayee17
    @adayee17 2 года назад +72

    የኔ ጀግና መልካም ሰው ቀነኒሳ"♥️ እንኳን ደስ አለሽ እናታቸው ♥️ላንችም ክብር አለኝ መሲዬ

    • @mulumebetenkuselasse9182
      @mulumebetenkuselasse9182 2 года назад

      እናትየው በጣም ጓበዝናት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነች።

  • @yoditdemissie8528
    @yoditdemissie8528 2 года назад +2

    ቀነኒሳ እግዚአብሔር ያክብርህ:: በጣም ነው የኮራንብህ፡፡ ጨዋ ኢትዮጵያዊ:: በእነዚህ ልጆች ህይወት ውስጥ ትልቅ አሻራ ነው ያስቀመጥከው፡፡ እናትዬውም እንኳን ደስ አለሽ፡፡ ቀነኒሳ ምረጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ:;

  • @kenawbogale5797
    @kenawbogale5797 2 года назад +155

    Congratulations for achieving your dream.
    ህልማችሁ ስለተሳካ እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ለመሠረት በዙ እንዲሁም ለአትሌት ቀነኒሳ በቀለ ::

    • @yikertaendale1112
      @yikertaendale1112 2 года назад +1

      እግ/ ይመስገን ተባረክ መሲ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ተባረኪ

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 2 года назад +10

    ብሽቅ ፖለቲከኞቻችን ብሽቅ ትውልድ እንዲፈጠር አደረጉ። ይህ ባይሆን ኖሮ እንደ ቀነኒስ ያሉት ድንቅ ጀግኖቻችን በየደቂቃው የምንመካባቸውና የምንበረታባቸው አርአያዎቻችን በሆኑ ነበር። ነገር ግን ይህ አስቀያሚ ጊዜ አልፎ እነዚህን የዘመናችን ብርቅዬ መኩሪያዎቻችንን እናከብራቸዋለን፤ስኬቶቻቸውን ስንቅ የድካማችን አድርገን እንነቃቃባቸዋለን።
    ቀነኒ ሁሌም የምንኮራብህ የወርቅ ፈርጣችን ነህ፤ዘወትር እናመሰግንሃለን።
    🙏🙏🙏
    💚💛❤️

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 2 года назад +62

    በእውነት ለቀነኒሳ ትልቅ ክብር አለኝ🙏🙏🙏 💚💛♥
    መሲ ይሄው ለአንቺም 🙏🙏🙏💚💛♥
    እንኳን ደስ አላችሁን ለታዳጊዎች🙏🙏🙏💚💛♥

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 2 года назад

    Respect ክብር ይገባሃል። አምበሳ ቀነኒሣ I will never forget what you have done

  • @user-wh5ff3cc9b
    @user-wh5ff3cc9b 2 года назад +87

    ያገር ኩራት እመቤቴ ትጠብቅህ ጀግናችን ህፃናቶችንም ሊደነቁ የሚገባቸው ናችው እናንተም ፍፃሜያችሁ እንደ ቀነኒሳ ይሁን

    • @MixMix-tv7xe
      @MixMix-tv7xe 2 года назад +1

      በእውነት መስዬ መልካም ሠው ነሽ ሳይውል ሳያደር ስላገኘሽላነው

    • @MixMix-tv7xe
      @MixMix-tv7xe 2 года назад +1

      በጣም በጣም ደስ ይላል

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 2 года назад

      እመቤቴኮ ልትጠብቀው አትችልም

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 2 года назад

    ተባረክ ቀነኒሳ በፊትም አከብርካለሁ አሁንም ደግሞ የበለጠ አከበርኩክ የኛ ጀግና አኮራከን ዘመንህ ይባረክ ተባረክ ምርጥ አባትነትክን አስመሰከርክ ጎበዝ

  • @bezualemjenberu
    @bezualemjenberu 2 года назад +53

    Wow ትልቅ ሰው ነህ ማርያምን ቀነኒሳ እንኳን ደስ አላችው

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 года назад +1

    የልጅን ፍላጎት እንደሟሟላት ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም ።

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 года назад +66

    ዋዋዋዋ የኔ ቆጆ ውድ ልጆች ቀነኒሳን ለማግኘት ኢትዮጵያ ድረስ ስለመጣቹ ከልብ ደስ ብሎኛል እግዚሓብሔር አምላክ ለዘላለም ይባርካቹ ህልማቹን ፈጣሪ ያሳካላቹ እወዳቹሃላው ምርጥ እናት እና አባት የልጆቻቹሁን ፈላጎት ለሟሟላት ኢትዮጵያ ድረስ ስለመጣቹ አደንቃቹሃለው ፈጣሪ የልጆቻቹሁን ትልቅ ህልም አሳክቶ ለማየት ለመደሰት ያብቃቹ ተባረኩ

    • @GmTa-kc9gn
      @GmTa-kc9gn 2 года назад +1

      Tebrk kenenisa sele akberoteh

  • @konizeleke7353
    @konizeleke7353 2 года назад

    ቀነኔ ኬኛ እናመሰግናለን እንደማታሳፍረን አውቅ ነበር እግዚአብሔር ያክብርህ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 года назад +12

    እውነት ነው የኢትዮጵያ ወርቅ እንቁ ነው ቀነኒሳ ክብር ይገባሀል 💚💛💖💪💪💪💪 ጀግና

  • @kingpapapi
    @kingpapapi 2 года назад

    ቀነኒስ ክብር ይገባሃል ስላከበርካቸው ተባረክ ለነሱ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ትልቅ ሰው ነህ አንተ ።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ

    ዜግነታቸው ኢትዮጰያ አደርጉልን ለአገራችን እንዲሮጡ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 года назад

    ፈጣሪ ያክብርህ ቀናኔሳ በርታ የምርትልቅሰዉ ማለት የተጠህን ደረጃ እና ክብር በዛልክመገኘት ጡሩነዉ

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 2 года назад +31

    አንበሳው ቀነኒሳ በቀለ በጣም ኮርተንብሃል ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር ያክብርህ እኛም ደስ ብሎናል ስለ ህጻናቱ የሰጠሃቸው ፍቅርና ክብር ግሩም ነው የልጆቹ ህልም ተሳክቶ ለማየት ያብቃን

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔም እራሱ እግዚአብሔር ያክብርህ ጀግናው አትሌታችን ሀገር አቋርጠው መተው አላሳፈርካቸውም እና ተባረክ😍

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 года назад +22

    ትልቅ ሰው ምንግዜም ትልቅ ነው ወንድሜ ያገሬ ጀግና ኢትዬጵያዊነትን ባንተ አየሁት ክብር ይገባኃል ከዚህ የበለጠ ጤና ዕድሜ ይስጥህ ንገስ ተባረክ ስለአክብሮት።

  • @sofieyaksa2678
    @sofieyaksa2678 2 года назад +1

    በጣም እንወድሀለን ስው በማክበርክ እናመስግናለን

  • @genetgetachew2150
    @genetgetachew2150 2 года назад +8

    ስለእውነት ቀነኒሳ እኔም ከማደንቃቸው አትሌቶች አንዱ ነው ልጆቹም ነገ ብዙ ነገር ያደርጋሉ እድሜ ይስጣቸው ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад +22

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠህ ምክንያቱ እዚህ የነገ አገር ተረካቢ ናቸው ለአገራችንም ክብር ነው እድሜ ዘመንህን ይባርክልህእናታቸውም ከአባታቸው ጋር እንኳን ደሰ ያላችሁ ከስንት እንግልት ቦኃላ ተመሰገነ

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 2 года назад +8

    ክብርም ሞገስም ጉልበትም የሰጠህ እግዚአብሄር ይመስገን ። ቀነኒሳ አንተ በጣም ትሁት ሰዉ ነህና እግዚአብሔር ደግሞ ልበ ቅኖችን ትሁታንን ይወዳልና አሁንም ይጨመርልህ !!!

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 2 года назад

    ቀነኒሳ የሀገራችን ኩራት ነህ። በጣም ጥሩና ቅን ሰው ነህ ።በእውነት ሀሳብህ ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ። ልጆችህ ይባረኩ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 2 года назад +13

    ዋው እንዲት የተባረክ ነህ ቀነኔሳ፡ ልጆችን የሚያከብር በእግዛብሒር ዘንድ በጣም የተባረከ ነው። ልጆችህ የተባረኩ ይሁኑ ተባረክ፡ በጣም ነው ደስ ያለኝ።

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 года назад +2

    ቀነኒሳ የኢትዮጵያ ጀግና ሁሌም እዳኩራከንነው ዛሬም ለሰውም ለሀገርም ክብር ያለክነህ እነውድሀለን እናከብርሀለን እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጥክ 🙏🙏🙏

  • @sambtad4322
    @sambtad4322 2 года назад +35

    መሲ የኔ ጀግና የኔ ስኬታማ አንቺ ያቀረብሻቸው ፕሮግራም አጠቃላይ ስኬት ነው

  • @mamimm7099
    @mamimm7099 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ክበርልን አሁንም ቀነኒሳችን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +18

    ዋው በጣም ደስ ይላል በእውነት እንደሚያገኛቸው ጠብቄው ነበር ህልማቸው እንኳን ህልማችሁ ተሳካ አትሌት ቀነኒሳ ዕንቁ የኢትዮጵያ ጀግና እግዚአብሔር ያክብር

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 2 года назад

    ክቡር ወንድማችን ቀነኒሳ ስለ ትሕትናህ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ነው የተደነቁት በመልካሙ ጠባይ❤❤❤💐💐

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 2 года назад +16

    ጎበዙን፣ባለድል፣ቀነነኔሳን፣ዋው፣ለማግኘት፣ምኞታችሁ፣ስለተሳካ፣እኔንምበጣም፣በጣም፣ከልቤ፣ደስ፣ብሎኛል።ቀነኔሳዬ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ።ምርጡ፣ የኢትዮጵያ ፣ልጅ፣ ቀነኔሳ፣ለወጣቱ፣ ያስተላለፍከው፣ መልእክት፣በጣም፣የሚያንጽ፣ነው።ቀንዬ፣እረዥም፣እድሜና፣ ጤና፣እግዚአብሔር ፣ይስጥህ።

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 2 года назад

    ምን አይነት ትሁት ሰው ነው በእግዚአብሔር ከበፊትም አከብረው ነበር አሁን ደግሞ ይበልጥ ትልቅ ሰው መሆኑን አየሁ ተባረክ ቀነኒሳ 🦁🦁🦁🦁🦁

  • @hannagizaw9694
    @hannagizaw9694 2 года назад +23

    እግዚአብሔር ይስጥህ እውነተኛ ኢትዮጵያ የእኛ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eswagashaw8925
    @eswagashaw8925 2 года назад

    ቀነኒሳም ተባረክ መልስህ በፍጥነት መሆኑ አስገርሞኛል በጣም ቢዚ እንደሆንክ ይታወቃል ግን ለልጆች ቅድሚያ ሰጥተህ ስላገኘሃቸው ክብር ይገባሃል ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያዊ የኛ ኩራት ኑርልን

  • @wardawarda4457
    @wardawarda4457 2 года назад +7

    ዋዉዉ እጂግ እናመሰግናለን ቀነኒሳ በቀለ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት በጣም እነዚህን ህፃኖች ስላስደስትሀቸዉ እግዚአብሔር ደስታህ ብዝት ይበል ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን

  • @webnet435
    @webnet435 2 года назад

    ቀነኒሣ ጀግናችን በርታልን አክብረህ ሥላገኘሀቸው ተባረክ ዘርህ ይብዛ

  • @felegushfelegush3912
    @felegushfelegush3912 2 года назад +31

    ዋው
    እግዚአብሔር ያክብርልህ ትልቅ ሰው

  • @zelekemimi5158
    @zelekemimi5158 2 года назад

    ቀነኒሳ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ🇪🇹 ኩራታችን ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ👍🇪🇹🇪🇹

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 года назад +5

    እሰይ የኛ ጀግና እንኳን ለዚህ መፈቀር አበቃህ
    ቀነኔሳ የኢትዮጵያ ልጅ ክብርህ ይስፋ።

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    እግዚአብሔር ያክብርህ ቀነኒሳ ወንድማችን አንደኛ ነህ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @ወሄነትየገጉ-ነ8ኈ
    @ወሄነትየገጉ-ነ8ኈ 2 года назад +48

    በጉጉትነው የጠበኩት የነበረው ልጆቹ የልባቸው ምኞት ስለገኙት በጣም ደስ ብሎኛል

    • @tagetage2768
      @tagetage2768 2 года назад

      Kananisa waqayo siyaa kabaujuu😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 2 года назад +1

    ቀነኒሳ ድሮም አከብርሃለሁ ይበልጥ አከበርኩህ። የልጆቹም ቤተሰቦች በጣም ጨዋ ናቸው እግዚአብሔር ልጆቻችሁን የምኞታቸውን ያሳካላቸው።

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 года назад +24

    ወይ እንኳን ደስ አለሽ ማሚዬ ልጆችሽ ቀነኒሳን ስላገኙ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ክብር ይገባሀል😍
    መሲዬ ፈጣሪ ያክብርሽ ለነዚ ልጆች ደስታ ስለሆንሻቸዉ።

  • @እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ

    አንበሳ፡፡ቀነኒሳ፡፡የኢትዮጲያ፡ኩራት፡እግዚአብሄር፡በሰጠህ፡ክብር፡አንተም፡የሰውን፡ስሜት፡ተረድተህ፡በፍጥነት፡በመድረስህ፡በጣም፡በጣም፡አስተዋይና፡አዋቂ፡ሠው፡ነህ፡መስዬ፡የፕሮግራምሽ፡ንግስት፡ድምቀት፡ለቀነኒሳና፡ለመሠረት፡በዙ፡ረጅም፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥልን።

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 2 года назад +15

    ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ። እንኳን ህልማችሁ ምኞታችሁ ተሳካ!
    መሲ እንኳን ደስ አለሽ ላደረግሽው ትብብር።

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 2 года назад

    እግዚአብሔር ያክብርህ እንዲህ በአጭር ጊዜ መልስ ስለሰጠህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ቀነኒሳ

  • @alemtsegaye8314
    @alemtsegaye8314 2 года назад +14

    ቀነኔሳ ተባረክ, አኮራህኝ ልጆችም ይቅናችሁ።

  • @ishowslows9384
    @ishowslows9384 2 года назад

    ቀነኒሳ አንበሳ ሰው አክባሪ ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቀነኒ ኬኛ ኡልፋዱ

  • @mikael4841
    @mikael4841 2 года назад +21

    🎉እግዛብሔር ለበለጠ ክብር ያብቃህ አኮራኸን ኢትዮጵያዊ እንግዳ አክባሪ መሆኑን አስመሰከርክ ህፃናት ፍቅራቸው የእውነት ነው ህልማቸውን እውን ሰለአደረክ ደስ ብሎናል

  • @merrysamsungmariy9563
    @merrysamsungmariy9563 2 года назад

    ትክክል. ቀነኔሣ. እድለኛ. ነክ. ተባረክ. በምጣት. አስደስቶና. የኛ. ጀጀግና. መልካም. ሠው. እድሜና. ጤና. ይስትክ

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 2 года назад +21

    የኢትዮጲያ ጀግና ቀናኒሳ አክብሮ ቶሎ በመገኘቱ እናመሰግናል

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia 2 года назад

    እውይይ እንዴት ደስ እንዳለኝ 🤗🤗መሲዬ ተባረኪ ቀነኒሳ እውነትም አንበሳ በዚህ ፍጥነት መልስ መስጠቱ ትልቅ ሰው ነው እናመሰግናለን ሁሌም ኩራታችን ነህ ክብር ይገባሃል 🙏🙏🙏

  • @wolelamengistu4735
    @wolelamengistu4735 2 года назад +26

    ቀነኒ ኬኛ። እንወድሃለን ጀግናችን!!!!

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 2 года назад +1

    ቀንኒሳ አንደኛ ምክርህ ልጆች ላላቸው የማይጠገብ እንጀራ ነው እድሜና ጤና ለቀነኒሳ

  • @gelayetesfaye4998
    @gelayetesfaye4998 2 года назад +26

    ውይ ደስ ሲል በጣም ጠብቄ ነበር እንደሚያገኙት አይቶ ምጣቱ እግዚአብሔር ያክብረው ኢትዮጵያነት በውስጣቸው የተሞላ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋቸው

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 года назад

    መሲ ከእነሱ በላይ የተደሰትሽው አንቺ ነሽ የእውነት ቀና ሴት ነሽ ቀነኒሳ ተባረክ እድሜ ይስጥህ አቦ

  • @salatowiz3686
    @salatowiz3686 2 года назад +12

    በጣም ነው ማከብርክ የምንጊዜም ኩራታችን አክብረክ በፍጥነት መልስ ስለሰጣሀቸው ወደፊት ኖርዌይ ሀገራቸውን እንደሚያስጠሩ ተስፋ አደርጋለው አዘጋጇም ጋዜጠኝ ክበሪ

  • @degeneshsheway8628
    @degeneshsheway8628 2 года назад

    ቀነኒሳ እንግዳ አክባሪ ለነዚህ ህፃናት ፈጥነህ ምላሽ ሰተህ ህልማቸውን በፍጥነት እውን በማድረግህ ሰው አክበሪነትን ትልቅነትን ያመለክታል ተባረክ እናመሰግናለን መሲ አንቺንም እናመሰግናለን ልጆቹም ወደፊት በደንብ ሰርተው ሪርድ ሰብረው በድጋሚ እንደምናያቸው ተስፋ አለኝ😍😍😍

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ለኢትዮጵያ ጅግና አትሌቶቻችን ይሁን ቀነኒሳ አንብሳ!!

  • @ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ

    ቀነኒሳ በቀለ እኔም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የኛ ጅግና

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 2 года назад +27

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ኢትዮጵያ ማለት ይሄ ነው ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን እኳን ደስ አላችሁ ልጆች ቀነኒሳ ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን

  • @ከሪማ-ቨ2ረ
    @ከሪማ-ቨ2ረ 2 года назад +1

    አላህ ያክብርህ ጎበዝ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 года назад +65

    ዉይይይ እሰሰሰሰይይይ ደስ ሲል♥♥♥ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳንም አገኘሀቸዉ ቀንዬ ፈጣሪ ይባርክህ ስለፈጣን ምላሽህ♥♥♥♥ እንኳን ደስ ያለሽ መሲዬ ጥረትሽ በጣም የሚደነቅ ነዉ ስለእዉነት እነሱን ደስ እንዳሰኘሻቸዉ አንቺንም ደስ ያሰኝሽ♥♥♥

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 2 года назад +2

    ትልቅ ሰው ነህ ስውን ያከበረ ሰው ትልቅ ሰው ነህ እዲሜ ጤና ይስጥህ ቤተሰብህ ይባረክ

  • @Loveafricalovetheworld
    @Loveafricalovetheworld 2 года назад +14

    God bless you. You made their journey fruitful love🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 года назад

    ቀነኒሳ የኔ አክባሪ እንደዚህ ነው ኢትዮጲያዊነት ተባረክ ወንድሜ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 года назад +16

    ሰላም መሰረት በዙ በጣም ነው ደሰ የሚለው ከኖርዌይ የመጡትን እንግዶች ጥሪ ተቀብሎ ቀነኒሳ በቀለ ሰለተገናኛቸው በጣም ደስ ብሎኛል ምክኒያቱም እኛ ኢትዮጵያዊያን እንግዳ ተቀባዩች ሰለሆን ለቀነኒሳ በቀለ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥህ እንግዶችም እንኳን ደስ አላችሁ መሰየም እግዚአብሔር ይባርክሸ በርች ቀጥይበት

  • @nesrewulsessa1715
    @nesrewulsessa1715 10 месяцев назад

    ቀነኒሳ ለሰዎ ባለህክብ በጣም እወድህ ነበርኩ ሲበዛ ወደድኩህ የኛ ጀግና ኑርልን ፣፣

  • @የአባተልጅየእናቴመልክ

    ቀነኒዬ፡በኢትዩጵያ፡ህዝብ፡ውስጥ፡ትልቅ፡ቦታ፡አለህ፡ክበርልኝ፡ክብርን፡የሚያውቅ፡ሰው፡ትልቅ፡ነው፡በክብር፡ላይ፡ክብር፡ድንግል፡ማርያም፡ትስጥህ፡፡

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 2 года назад

    በጣም የተከበርክ እና የምትወደድ ነሀ ቀኒሳ ማለት በጣም መልካም ሰው ነው 2 አመት ቀነኒሳ ሆቴል ሠርቻለሁ በጣም ሰው አክባሪ እርሩህ ነው ነው አሁን ደግሞ የነዚህን ልጆች ላንተ ይላቸውን ፍቅርና አክብሮት ተመልክተህ ጊዜህን መስዋት አድርገህ ስላየሀቸዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነ ቤተሰብህ ዋዉ ዋዉ አንበሳችን ነህ ቀነኒሳ ተባረክ

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 года назад +8

    አቦ ተባረክ ቀነኒሳ። መሲ ፈጣሪ የሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ

  • @jerryyealgu5846
    @jerryyealgu5846 2 года назад +1

    Congratulations kids
    ቀነኒሳዬ እንዲ ሰው አክባሪ ነህ እንዴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 года назад +5

    ክብር ለሚገባው ክብር ይገባዋል ቀነኒሳ አንበሳ ክብር ይገባካል እንኴን አስደሰትካቸው ልጆቹ የሌለ ነው ስለ አንተ የሚያስቡት የሚወዱክ ምክንያቱም እናታቸው ኢትዮጵያዊ ስለሆነች 🙏🙏🙏🙏

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 года назад

    ቀነኒሳ ፈጣር ይባርክህ ጀግነዉ እንወድሃለን እኛም