ምድረ ጠንቋይ ዘንድሮ ጉዱ ፈላ!ጠንካራ ሰራዊት ተነስቷል!የሰው ዕጣፈንታ በመተት የሚሰርቁ ሌቦች ተጋለጡ!መ/ር ዐቢይ ይልማ መ/ር ተስፋዬ አበራ ወርቃፈራሁአሰፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 297

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 9 месяцев назад +101

    አብዬ ጥሩ ኘሮግራም ነው በዝሁ ቀጥሉበት በተለይ ደግሞ መምህር ተስፋዬን መጨመርህ በርቱ እኔ በመምህር ተስፋዬ ትምህርት በሕይወቴ በጣም ለውጥ አምጥቻለሁ የቅዱሳን አምላክ የኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው ተቃዋሚዎች ወዳችሁ አይደለም መንፈሱ ነው መጥፎ እሚያናግራችሁ

    • @Robephotography
      @Robephotography 9 месяцев назад

      በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 9 месяцев назад +90

    መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ልጆች አፍርተዋል በጣም በጣም ደሥ ሊለዎት ይገባል በእውነት በጣም እወደዎታለሑ ።

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 9 месяцев назад +45

    ምእርጥ ጥምረት ነዉ ያደረጋችሁት ይበል የሚያሰኝ ❤

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 9 месяцев назад +100

    ምርጥ ስብስብ ነው እንዲህ በህብረት ብትሰሩ ምድረ ቡቱታእም መተተኞች እና ደብተራዋች ድራሻቸው ይጠፋል

    • @Robephotography
      @Robephotography 9 месяцев назад

      በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ

    • @DanielNegusse-jw9fo
      @DanielNegusse-jw9fo 9 месяцев назад +1

      ደብተራ ምን እንደሆነ እንኳን አታቅም አምሮህ ተሰርቋል የአጋንት ትምህርት እየሰማክ

    • @bezatemir5402
      @bezatemir5402 9 месяцев назад

      @@DanielNegusse-jw9fo አንተም እንዱ ነክ መሰለኝ ከደብተራዋቹ ተንቋቋክ ምነው

    • @bezatemir5402
      @bezatemir5402 9 месяцев назад

      @@DanielNegusse-jw9fo ምጥ ለእናቷ ይሆንብካል ነው እንተም አንዱ ነክ ከደብተራዋቹ አጋንንትስ እንደአንተ ያለው ነው አቦ

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 9 месяцев назад

      @@DanielNegusse-jw9foይህው አንዱ የደብተራ ልጅ ኮመንት አረገ

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles 9 месяцев назад +26

    መምህር ተስፋዬ በዚህ መልኩም በመምጣትህ ደስ ብሎኛል በጣም ጥሩ ስብስብ ነው በርቱ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Robephotography
      @Robephotography 9 месяцев назад

      በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 9 месяцев назад +43

    እጅግ በጣም እንቁ ሰወች ናችሁ በርቱ የአጋንንትን ስራ እያዋረዳችሁ እያጋለጣችሁ ነብስ አላዳናችሁ ነውና እንደግፋችሁዋለን! ወደደም ጠላም ዘንዶው እናት ይቀጠቀጣል ኢትዮጵያ ላይ ስልጣን የለውም!!!❤❤❤

  • @abiybelay5598
    @abiybelay5598 9 месяцев назад +35

    የጠንቋይ መንፈስ የተወጋ ይሁን አብይ በርታ

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 9 месяцев назад +2

      የምትወጋው በመንበርከክ በመስገድ አምልኮ ስግደት ባለማቋረጥ በመፆም በመፀልይ ነው እድሜ ለአባታችን አስተምረውናል

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 9 месяцев назад +29

    ሦስት ጀግኖች በርቱ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እግዚአብሔር መስማ፡ጆሮ ይስጣቸው ❤❤❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 9 месяцев назад +4

    የኔ አባት መምህር ተስፋዬ ስወድህ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድረገችሁ እግዚአብሔር እናንተ ስለሰጣን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 9 месяцев назад +9

    መምህር ይልማ፡ እነዚህ እውነተኞችን በመደገፍህ ክብር ይገባሃል። ደፍራችሁ በቤተክርስትያን ስር የሰደዱ መሰርያንን ማጋለጥ ኣለብን። እውነትና መድሃኔዓለምን ይዘን ዲያቢሎስን እናባርረዋለን። እግዚኣብሔር ይባርክህ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 9 месяцев назад +13

    መምህር ተስፋዬ ሁላችሁም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @MuleBaba
    @MuleBaba 9 месяцев назад +23

    አብይ በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ይጠብቅክ

  • @ShewayeeyouTube
    @ShewayeeyouTube 9 месяцев назад +21

    ውይኔ ዛዱሮ ዳብሎስ ጉዱ ፋላ 2016 ዳቢሎስ የምውርድብት ዬስው ልጂ ናፅ የምውታብት አማት ያድርግልን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲 እግዚአብሔር እድ እንቴ ሃይናቶቹን ይብዝልን 💕💕

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 9 месяцев назад +23

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለደብተራዎች ለጠንቋዮች ለማርተኞች ለአስማተኞች ሰዎችን በመተት በጥንቆላ እያሰቃዩ በስደትም በሀገርም ህዝብ ተሰቃየ እኮ በየፀበልቦታው ታሞ የሚሰቃየው በሆስፒታሉ በየቤቱ በነሱ ስራ የሚማቅቀው የሚያለቅሰው ቤት ይቁጠረው እግዚአብሔር ለንሰሀ እድሜ ይስጣቸው እኔ ሞመኝላቸው ይሔንን ነው

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 8 месяцев назад

      Ewent new lebona ysetachew

  • @AmanuelBelachew-ht5sv
    @AmanuelBelachew-ht5sv 9 месяцев назад +16

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @tesfalemali1981
    @tesfalemali1981 9 месяцев назад +13

    በጣም ጥሩ ጥምረት ነው እግዚአብሔር ያብዛቹ ይጠብቃቹ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @AleAti
    @AleAti 9 месяцев назад +9

    አራታቹም ስታምሩ ከልቤ እዉድሀቹሃለዉ እግዚአብሔር ይጣብቃቹ አሜን

  • @Ashanafe
    @Ashanafe 9 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ያብዛቹ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቃቹ

  • @MuleBaba
    @MuleBaba 9 месяцев назад +11

    የሚገርም ቆይታ ነው በድጋሚ ተሰባሰብልን

  • @misrakbefekadu
    @misrakbefekadu 9 месяцев назад +10

    ልዩ ፐሮግራም እግዚአብሔር ጤናውን ይስጣችሁ ኑሩልን ህዝብ የሚቀይር ነዉ እሱ ያግዘን

  • @negashdesta7200
    @negashdesta7200 9 месяцев назад +58

    እናመሰግናለን ጠንቋይ መተት ደብተራ ከኢትዮጲያ ምድር ካልጠፋ እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀናል ሰላም እንዴት ይመጣል እናንተ አሁን የተክለሐይማኖትን አይነት ሰራ እየሰራችሁ ነው አጋንንት አሁን ይጨነቃል ጠንቋይ አስጠንቋይሟርተኛ መተተኛ ደብተራ አይተኛላችሁም የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 9 месяцев назад

      Amen

    • @yenantw21
      @yenantw21 8 месяцев назад

      አሜን

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 8 месяцев назад

      Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lovely3174
    @lovely3174 9 месяцев назад +4

    በሚገርም ሁኔታ በተመስጦ ነው ሳዳምጥ የነበረው በጣም ግሩ ም ትምህርት ነው መተተኞች እና ሰላቢዎችን ስራቸውን እንደዚህ በግልፅ አጋልጡልን በተረፈ ፈጣሪ ይርዳችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን🙏🙏🙏

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn 9 месяцев назад +7

    ስለ እውነት ይህ ስራ መልካም ወይም ጥሩ የሚባል ስራ ብቻ ሳይሆን ፅድቅ የሆነ ስራ ስለሆነ በርቱልን አላህ ይርዳችሁ

  • @endecherneth2017
    @endecherneth2017 9 месяцев назад +5

    ኣብያችን ተስፋችን ወርቃችን ኑሩልን😍😍

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 9 месяцев назад +4

    በስመ ስላሴ ስም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደዝህ ሶስታችሁም አንድ ላይ ስለሆናቹ ደስ ይላል በእናንተ በመምህር ግርማ በመምህር ሄኖክ ነቅተን ያጣነውን አጥተን ግን በህይወት ቆመናል በርቱልን እግዚአብሔር ጠባቂ መልእክትን ያቁምላቹ አሜን⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 9 месяцев назад +6

    ❤ወድሞች በህብረት ቢሰሩ እነሆ መልካም ነው እነሆም ያማረ ነው መምህሮቻችን በርቱልን በዚሁ ይቀጥልልን ምርጥ ማብራሪያ ነው እመ ብርሀን ትጠብቃችሁ አሜን

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 9 месяцев назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንቁ መምህሮቻችን, እና ጋዜጠኛ "ወርቅ" ሳስበው እድለኞች ነን ብል ማጋነን አይሆንብኝም ምክንያቱም በዚ ክፉ ዘመን እናንተን የመሰለ የወንጌል እርበኞት በነፃ ስለተሰጠን, ቤተሰብ እንንቃ በጣም ይጠቅመናል በተለይ በሰው አገር ያለን ሰዎች, "ንቁ" እናመሰግንናለ አከብራቹዋለው, አትፍሩ "እናንተ ጋር ያለው ይበልጣል እና"❤❤❤❤

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 9 месяцев назад +4

    ለመምህር ተስፋየ ቃላት የለኝም ብቻ ሽአመት ያኑርልን 2አመቴ የሱንትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ሒወቴን ቀይሮታል ተስፋቢስ ሁኘነበር የምኖረው እደገና እደተወለድኩ ያክል ነው የምቆጥረው አሁላይ ጥላቴን ነቃሁበት አሁን ደስተኛ ነኝ አሁላይ የደስታ እባነው የማለቅሰው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 9 месяцев назад +5

    መፍትሔ ፤ የእግዚአብሔር ቃል፣ የመስቀሉ ቃል፣የእግዚአብሔር ጸጋ፣የእውነት ቃል፣የጌታ መንፈስ፣የክርስቶስ ደም እና የኢየሱስ ሥም ናቸው።

  • @mihretfeleke1163
    @mihretfeleke1163 9 месяцев назад +2

    አብይዬ የጌታ ጸጋና ሠላም ይብዛላችሁ፡፡
    እኔ የኘሮቴስትንት እምነት ተከታይ ነኝ፡፡ ነገ ግን ትምህርታችሁን በዩቲዩብ ይሁን በሬዲዮ ደስ ብሎኝ ሁልጊዜ እከታተላለሁ፡፡ በተለይ ደግሞ አሁን መምህር ተስፋዬ፣ ብዙ የክፉ ስራ ሚስጥርን እያስተማረ ብዙ የክፉ ሥራ ሚስጥሮች እየተገለጹ ብዙ እየተማርን ነው፡፡ እግዚአብሔር ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ሁሉ ይባርክ፡፡ አታቋርጡ፡፡ ቀጥሉ፡፡ ብዙ ሰው እየነቃ ነጻ ይወጣል፡፡ ተባረኩልኝ፡፡ መምህር ተስፋዬን፣ ወንድም ወርቅአፈራሁን በብዙ አመስግንልኝ፡፡

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita6677 9 месяцев назад +2

    ዋለ ምርጥ ግሩፕ በርቱ ብዙ መዳን ያለበት ህዝብ አለ ይህን ጥምረት አጠናክራችሁ ህዝቡን አልፎም አገራችንን አትርፉልን

  • @circusgirum1916
    @circusgirum1916 9 месяцев назад +10

    ይህ ትምህርት ይቀጥል በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው :: እግዚአብሔር ይመስገን ::
    ስለ ምግብ ቤት በተነሳው ጉዳይ አንድ እውነታ ልመስክርን::
    እኔ የምኖረው ( አደጉ , በለጸጉ ) በሚባሉ አገር ላይ ነው :: በጣም ታዋቂ የሆኑ ምግብ ቤቶች ያሉአቸው ወንድሞቻችን የሙስሊም ( ነጮች ) ቀጥሎም የኛው ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኦርቶዶክስ ሆነው::
    አንደኛው ምግብ ቤት ሙሉ ( ሆኖ , ተርፎ ) ከ 10 እስከ 15 ደቂቃ ተሰልፈን ነበረ የምንስተናገደው:: ( አንደኛው ምግብ ቤት ደግሞ ባዶ :: )
    ለሚያልፍ ዓለም ዲያቢሎስን ያነገሱ አሉና እንጠንቀቅ ::

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 8 месяцев назад +2

    መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ልጆች አፍርተዋል

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 9 месяцев назад +6

    3 መልካም የእግዚአብሔር መልክት ያለባቹ ተባርኩ

  • @amogneb
    @amogneb 9 месяцев назад +1

    እውነትም ጠንካራ ሠራዊት ናችሁ በርቱ!!!
    በይበልጥ መፍትሄ ተኮር ቢሆን ጠቃሚ ይሆናል ብዙዎችንም ያድናል
    እግዚአብሄር ይርዳችሁ ::

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 9 месяцев назад +3

    ይህ ፕሮግራም ይቀጥል በእውነት ብዙዎች ይነቃሉ በርቱ❤
    በጣም ምርጥ ጥምረት ነው

  • @KbromTesfayMengstu
    @KbromTesfayMengstu 9 месяцев назад +3

    መምህር ተስፋየ በጣም በጣም በጣም ወቅታዊና በብቃትና እውነት የሆነ ትምርትንና፡ ማብራርያ ነው ። ደሞ እዚህ ትደምቃለህ ። ይገርማል። ባለ ሙሉ ኣእሙሮ ለዚህ የማይቀበል ከሆነ። ችግር ኣለው ማለት ነው።

  • @fyry8481
    @fyry8481 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በርቱ እኛንም እያነቃቹሁንነዉ መምህር ተስፋዬ የኔ እቁ መምሬ መሰረቴ

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ አልተከን አቤቴ መድኀኔ አለሆይ አመስግንሀለሁ ተመስጌ የተዋህዶ አኖች መምህሮቻችን እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናችሁ እንግዲህ ሰይጣን ምን ትሆን እግዚአብሔር ልጆቹን ሰበስሰበ በጣም ደስስስስ በሎኛል ስይጣን ተቃጠል እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 9 месяцев назад +1

    ዋዎ የምንወደዉ እና የምናከብረው አባሶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ካናቴ ግአ ይሁን በርቱልን

  • @yonigab
    @yonigab 9 месяцев назад +10

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳን ጋብዙዋት

  • @imblessed7396
    @imblessed7396 9 месяцев назад +2

    Wow እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር God bless 4 of you

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh3559 9 месяцев назад +2

    እግዛብሄር ይስጣችው ቀጥሉበት እውነት ምርጥ ምርጥ ትምርት ነው ምምህሮቻችን እግዛብሄር ይጠብቃችው

  • @shitayekebede8750
    @shitayekebede8750 9 месяцев назад +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይህንን ፕሮግራም እንድትቀጥሉበት

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 9 месяцев назад +1

    እመቤታችን ታግዛችሁ 🎉🎉🎉 በርቱ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 9 месяцев назад +16

    መምህር አብይ አዉቀህ እና መርመረህ እዉነቱን እንደ ምትመርጥ ተስፋ አረጋለሁ

  • @dawitata8291
    @dawitata8291 9 месяцев назад +2

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው።በርቱ። እግዚአብሔር ከሁላችን ጋራ ይሁን።

  • @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
    @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ ከልብ እንወዳችዋልን በርቱልን
    መምህር ተስፋዬ
    መምህር አብይ
    ጋዜጠኛ ወርቃፈራው
    እና ቤዚዬ ሰበደይ ዩቱበር የሆነው ወድማችንንም ጋብዙልን ትውልድን እያነቃ ያለ ወድማችነው

  • @TilahunAnemut
    @TilahunAnemut 9 месяцев назад +2

    ግሩም ድንቅ ዝግጅት ነበር !
    ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ማወቅን ያብዛላችሁ 🙏

  • @education_trening_chanal
    @education_trening_chanal 9 месяцев назад +6

    ሁለት ለ አንድ ነን። ገና በመንፈስ ቅዱስ በትር እና ሰይፍ እናሸንፋቸዋለን እንቆራርጣቸዋለን። በእኛ ላይ ያላቸውን ስልጣን ይሻራል። እግዚአብሔር ፈቅዶዋል እኛ እንፍቀድ።

  • @senaitnigussie3902
    @senaitnigussie3902 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ጡሩ ጥምረት ነው በረቱ

  • @YidnekHaile
    @YidnekHaile 9 месяцев назад +1

    ሰላም ብያለው እናንተ በምትሰሩት የብዙ ደብተራ የገቢ ምንጭ ይዳከማል እና ፈተና ይበዛል የብዙሃኑን አይን እየገለጣቹ ነው ትርፋቹም የህዝብ መዳን ስለሆነ ቸርነቱ ያብዛላቹ።

  • @saleigzarseifu
    @saleigzarseifu 9 месяцев назад +9

    እውነት ነው የሀገሬ የኢትዮጵያ እድል ፈንታዋ ተሰርቋል ብዬ አምናለሁ ! ግን ይህ የሆነው ከራሳቸውና ከቤተሰባቸው ውጪ ለሀገር እና ለህዝብ የማያስቡ ቁርኝታቸው ከርኩሳን መናፍስት ጋር የሆኑ አገሪቷንና ህዝቧን ለርኩሳን መናፍስት አሳልፈው በመስጠታቸው ነው ። መፍትሔው በመንፈሳዊ እውቀት እንዲሁም በጥበብ የጎለበቱ ሰዎችን በማሰባሰብ እና እንደተባለው ተቋም በመክፈት ለመፍትሄው መጣር ነው።
    በእውነት እነዲያ ባይሆን ኖሮ የአንድ አገር ልጆችን ለዘመናት አብረው የኖሩ ህዝቦችን እኩል ዋጋ ለዚች አገር የከፈሉ ህዝቦችን ጥቂት ሰዎች እዲተላለቁ ስብከት ሲጀምሩ ገና እውነት ነው ብሎ ከመቀበል ይልቅ ቻሌንጅ ወይም ኖ ባሏቸው ነበር። በእውነት የሀገሬ እድልማ ተሰርቋል!!

  • @yilma4711
    @yilma4711 9 месяцев назад +2

    መምህር እባክህን መምህር ተስፋዬን እንዳትተወዉ ብዙ ሰዉ ቤቱስጥ ያለዉን ጉድ አያዉቅም ህዝብ ይዳን እባክሀን እኛ ቤት ውስጥ ብዙ ኮተት አለ መምህርን ማግኘት አልቻልኩም ትንሽእንኳን መንገድ ቢያሲዘኝ እንዴት ነዉ የማገኘዉ ቸግሮኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 9 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርቱልን❤

  • @ethioethio1745
    @ethioethio1745 9 месяцев назад +1

    ይህ ፕሮግራም ይቀጥል በጣም ጥሩ ነው❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 8 месяцев назад +1

    እንቁውቻችን እግዚአብሔር ከእናቴ ጋር ይሁን ጉልባት ይስጣችሁ የዘመናችን እንቁውቻችን

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc 8 месяцев назад +1

    በርቱ ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ምርጥ ስብስብ ነው ። በርተልን
    ለትውልድ ታስፈልጋላችሁ።

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 9 месяцев назад +1

    ወንድሞቼ በህብረት ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል በርቱ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይገስፅልን የዲያብሎስ ስራ የፈረሰ ይሁን አብዬ በርቱልን✝️❤❤❤

  • @alazarteferi6383
    @alazarteferi6383 8 месяцев назад +2

    አብይ የሀዋሳው ጥሩ ፕሮግራም ነው መምህር ግርማን ወይም ላጃቸውን ጋብዝልን

  • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ

    በእውነት በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቼ አድነታችሁ በጣም ደስ ይላል መምህር ተስፋዬ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @VbhVgh-k7r
    @VbhVgh-k7r 9 месяцев назад +2

    በርቱልን🎉🎉🎉🎉

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 9 месяцев назад

    እልልልል ተመስገን 3ተመሳሳይ እና አገር ወዳድ ሰዎች ተገናኙ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አብይ,ተስፋየና ወርቃፈራው እጅግ የሚገርም ሀይማኖታችሁን ህዝባችሁን አክባሪ ናችሁ በርቱልኝ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ ቀጥሉበት ።

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 9 месяцев назад +3

    መምህርየ፡ሁላችሁም፡ብርቅየዎች

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 8 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ጥምረት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱልን❤❤❤❤ አሁን ጊዜው ነውለመዋጋት

  • @YefekerenatEnat
    @YefekerenatEnat 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 9 месяцев назад

    የኔ ምርጦች በርቱልን እነዚህ። የጠነቡ መተ ተኛ እና ጠንቋይ ዎችን ደብተራዎችን ተባብራችሁ በእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ አስወግዱልን ከኢትዮጵያ ውስጥ❤

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 9 месяцев назад +3

    በዚህ ዘመን የህዝቡ በሽታና ችግር መተትና መተት ብቻ ስለሆነ ትክክለኛ ህክምና ለማግኘት ጥሩ ምርመራ ያስፈልጋል ይሄ ደግሞ መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬን ጨምሮ ሌሎችም ስለመናፍስት የሚያስተምረንን ማንኛውንም ሰው እናዳምጣለን ሁላችሁንም እናመሰግናለን መተተኛ ሳይጠፋ ከዚ ውጪ ወሬ አይስማማንም

  • @ZaruWalelgn
    @ZaruWalelgn 9 месяцев назад +2

    በጣም አናመሰግናለን ዎንድሞቼ

  • @naod5774
    @naod5774 9 месяцев назад +1

    በርቱልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 9 месяцев назад +2

    ዋው ጀግኖች❤መጣቹሁ እመብርሀን ትጠብቅአቹሁ❤ምርጦች።

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 9 месяцев назад +2

    ቤዚ ,you are so bright .

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 9 месяцев назад

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ አብይ ወርቃ ፈራሁ አህታችን በርቱልን በጣም ቁም ነገርን ያዘለ ነዉ ብዙ ሰዉ ይማርበታ በርቱልን

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. 9 месяцев назад +1

    ስላሴ ይገስጻቸው የመተተኞች ስራ በክርስቶስ እየሱስ በስሙ ሀይል በደሙ ጉልበት ይፍረስባቸው እያንዳንዳችን ቸሩ ፈጣሪ በሰጠን በረከት እንድኖር ይርዳን፣የእናታችን የቅድስት ኪዳነምህረት ፀሎት ያግዘን

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 9 месяцев назад

    በእውነት ጀሮዬን ሰጥቼ አዳመጥሁት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፡፡ በእውቀት የበለፀጋችሁ መሆናችሁን ከምትናገሩት ንግግር ይታወቃል፡፡ ፈጣሪ ከዚህ በበለጠ እውቀትና ቅዱስ የእግዚአብሔር መንፈስ እንዲሰጣችሁ ምኖቴ ነው፡፡
    የእግዚአብሔር መንፈስ፡-* የጥበብና የማስተዋል መንፈስ
    * የምክርና የኃይል መንፈስ
    * የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ነውና ይህ ቅዱስ የእገዚአብሔር መንፈስ ይሙላባችሁ፡፡

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 9 месяцев назад +3

    መምህሬ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ከእናተ ይሁን በርቱ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 9 месяцев назад +2

    እኔም እድላቸዉ ከተወሰደ መካከል ነኝ ብቻ ፈጣሪ ይመስገን አለዉ መተተኛን ድግምት ፈጣሪ ከምድራችን ያጥፋ የምድር ህይወቴን ቢያመሰቃቅሉብኝም በህይወት አለዉ በእምነቴ እየታገልኩ ነዉ ወገኖቼ መንፈሱ የሀብታም ደሀ አረገኝ ሁላችሁም በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁበህይወትም ያለዉት በሰማእቷ አርሴማ ጥበቃ ነዉ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 8 месяцев назад

    ሰላም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን መምህር አብይእና መምህር ተሰፋየ እንዲሁም ጋዜጠኛ ፈረቀ አፈራሁ እህታችን ቤዝዬ በእውነት የዘለዓለም አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመናችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ከነመላው ቤተሰቦቻችሁ ይጠብቅልን በርቱልን ወን ወገኖቻችን እናመሰግናለን

  • @dagnachewsetegn9704
    @dagnachewsetegn9704 8 месяцев назад

    ፈጣሪ ከአንተ ጋ ይሁን መምህር

  • @ngsti277
    @ngsti277 9 месяцев назад

    በጌታ እየሱስ ክርስቶስ የሴጣን ሴራ ይፍረስ ይቃጠል

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ይገርማል የዘላለም አምላክ ቅዱስ እግዚአብጠሔር በምድራች ባማንኛውም ሁኔታ ተገልጥ የሚሠራውን የጨለማውን ኃይል በኢየቡስ ክርስቶስም ሽባ ይሁን አይከናወንለት በገዢነት በተገለጠበት ቦታ ሁሉ በትንሣኤው ኃይል ለቆ ምድሪቷንና ሕዝባችንን የኛየሆነውን ከአብ ከአባታችን የተሰጠን ሁሉ በዕጥፍ ይመለስ አቤቱ የኛንም ልብና መንፈስ ወደ አንተ መልሰው እግዚአብሔር ሆይ አንተ ግዛን እወዳችኋለሁ

  • @Godisgreat-dx5gk
    @Godisgreat-dx5gk 8 месяцев назад

    በርቱ በርቱ አብይ በሁሉም ነገር ከጎንህ ነን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 9 месяцев назад +2

    Egzibher yimsegn Bertu Egzibher kanet gar yihun Memihir tesfay yebizuwoch abate💚💛❤

  • @destaTesfaye-x6d
    @destaTesfaye-x6d 9 месяцев назад

    የኔ ወንድሞች በጣም እንወዳችኋለን ፈጣሪ ያግዛቹሁ በረቱ ቆንጆ ሀሳብ ነው

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn 9 месяцев назад +2

    የማንኛውም እምነት አባቶች እና አስተማሪዎች አማኙን ህዝብ ከመተት ከጥንቆላ እንዲርቅ በስፋት ማስተማር አለባቸው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 9 месяцев назад

    በጣም ደስ እሚል ብሮግራም ነው በርቱ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን❤❤❤❤❤

  • @mimimeskele5246
    @mimimeskele5246 9 месяцев назад +2

    እግዛብሄር,ይመሥገን,እናንተን,መርጦ,ሥላመጣልን,,ልብያለህ,,ልብ,በል,የደረሰበት,ያውቀዋል

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 9 месяцев назад +2

    ስወዳቹሁ

  • @zelalemtilahun4124
    @zelalemtilahun4124 8 месяцев назад

    በጣም አፊፍ ስራ ነው በዚህ ይቀጥል በርቱ መሰባሰባቹ በጣም አሪፍ ነው

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 9 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን እግዚኣብሔር ከኛ ከሆነ የሚያስፈራን ማን ነው ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @bmhealthyfoodstyle762
    @bmhealthyfoodstyle762 9 месяцев назад +1

    My favorite people God bless you both of you guys.

  • @Samifiker12
    @Samifiker12 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ሁላቹንም ቤተሰቦቻቹን ጭምር መምህሬ እንቁ ወንድማችን ቅዱስ ለሆነው ስጋ ደሙ ከመላው ልጆቼ ከቤተሰቦቼ ጋር አብቅተከኛል ምክንያቱም በቤታችን ሳናውቀው ለዘመናት ይዘውት የኖሩትን በደን አውቀን እንድንበረታ ከእግራችን በታች እንደሆነ ውዳቂ እንደሆነ በታትነክ ስላስተማርከን አሁንም ወደዚህ ሚዲያ ወተክ በማብራራት ደስ ብሎኛል በርታ በዚው ቀጥሉ አመሰግናለሁኝ

  • @MollaLemma
    @MollaLemma 8 месяцев назад

    እግዚኦ አድኑን

  • @meazaassefa
    @meazaassefa 9 месяцев назад

    ምናለ ቀደም ብዮ በሰማሁት አሁን ሁሉም ነገር ገባኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 8 месяцев назад

    እጅግ ጠቂሚና ጥሩ ፕሮግራም ነው። እንዚህን ልጆች ሁላችንም ለክርስቶስ ፍቅር የምቀና አብረናቸው መቆም አለብን። የክርስቶስን ፍጥረት ክብርን ሰው ሴጣን እየጎተቱ ሲያንገላቱትና ሲያበላሹት፣ሲያጠፉት ፣ ማየት ከምንም በላይ ነገር ያማል። እባካችሁ እኔ ምን አገባኝ ማለትን ትተን በአንድነት ሁላችንም እነዚህን በተለይጽመተቱን የሚሰሩትን ያጋንንት ተገዢዎችን ማጥፋት አለብን። በምንችለው ሁሉ እንራዳ። አሁን የመጡት ትንታግ ልጆች ጀግኖቻችን ናቸው። ካንቺው እንቁም።እናበርታቸው።